Video není dostupné.
Omlouváme se.

Ethiopia - አዜብ መቀለ ለምን? | አቡሽ ዘለቀና የህንዱ ቢሊየነር ጉዳይ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 159

  • @user-ld6nb6qt3b
    @user-ld6nb6qt3b Před měsícem +23

    እድሜና ጤና ይስጥልን አቡሽ ዘለቀ የሰው ልክ ነህ ግን ፈራሁልህ ኢትዮጲያ😢😢😢

  • @surefiel
    @surefiel Před 28 dny +2

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለመላው አለም።❤❤❤

  • @user-uh5pi2zu9j
    @user-uh5pi2zu9j Před měsícem +3

    አቦ አተሰዉ ይመችህ ፈታ ነዉ እምታረገዉ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ada15d4
    @ada15d4 Před měsícem +2

    ጥሩ ትዘግባለህ ነገር ግን ወደ ጉዳይህ ቶሎ ብትገባ መልካም ነው… አንዳንዶቹ ርዕሶች ደግሞ የተጋነኑ ናቸው… ድል ለፋኖ!... እናመሰግናለን!

  • @user-cl1je2eo2m
    @user-cl1je2eo2m Před měsícem +3

    የመጨረሻይቱ ቃልህ ተመቸኝ

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc Před měsícem +5

    ፈታ እንኳን ደህና መጣህ ሆይ ድግስ አልከው የኢትዮጵያ የጦርነት አዋጅና የህንድ የሰርግ አዋጅ ጉድኮነው እህህህህህህህህህህ ይግይገርማል

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 Před měsícem +5

    ፈታ ይመችህ አባቴ አገላለፅህ በጣም ይመቸኛል ❤

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Před měsícem +1

    አቡሽ ጀግና ነው❤🎉❤🎉❤🎉

  • @taibah5903
    @taibah5903 Před měsícem +2

    ፈታጀግናኮነህ አገላለፅአንደኛ

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l Před měsícem +1

    ሰላም ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን 😢😢😢

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara Před 29 dny +1

    አቡሽ👊

  • @abdukerim7426
    @abdukerim7426 Před měsícem +1

    መረጃህን በተስፋ ሁሌ እንጠብቃለን ❤

  • @makdessbpower4676
    @makdessbpower4676 Před měsícem +6

    አረ ወገን ኢንተርኔት ተለቆል የሚሉ እዉነት ነው አማራ ክልል

  • @habtomberhane3808
    @habtomberhane3808 Před měsícem +2

    አዜብ መቐለ መከተሟ ምን ችግር አለው አገሯ እኮ ነው

  • @user-bl9bd3cu9p
    @user-bl9bd3cu9p Před měsícem +3

    አቡሽ የልብ አድርስ

  • @user-sx5ul9xt3z
    @user-sx5ul9xt3z Před 28 dny +1

    Abush king of ethiopian

  • @adisuayalew
    @adisuayalew Před měsícem +4

    tnx Abushe zeleke

  • @Lenda-k8o
    @Lenda-k8o Před měsícem +1

    አገራችን፣ስላምሽ፣ይብዛ 0:42

  • @alulaalula9344
    @alulaalula9344 Před měsícem +4

    ኣዜብ በመቀለ ለምን? እና አክስትህ ቤት ትሂድ ውዳቂዎች

  • @semiramarea9044
    @semiramarea9044 Před měsícem +1

    ወይ ጉድ ስት የተራበ መታከሚያ አቶ በህመም የሚሰቃይ በሞላባት አለም ለሰርግ ይህናህል ወጪ ምኑ ያስደስታ

  • @zx9713
    @zx9713 Před měsícem +1

    ሀሀሀሀሀሀሀ ፈታየ የዛሬ ዜናህ ከጅምሩ ፈታ አርጎኛል እሲ ጨርሸ ልስማህ እና እመለሳለዉ😂😂😂😂😂😂

  • @ainitu3
    @ainitu3 Před měsícem +1

    በጣም ያሳፍራል

  • @kebedebekele4997
    @kebedebekele4997 Před měsícem +1

    Kedada ❤nger

  • @salamethiopia430
    @salamethiopia430 Před měsícem +4

    ወይ እቺ አለም አድ ዳቦ መግዣ እያጣ። በራብ ይሞታል አዱ 156 ሚሊየን ዶላር አዉጥቶ ሰርግ ይደግሳል 🙇

    • @florat2913
      @florat2913 Před měsícem

      What about corider limate😂?

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Před měsícem +1

    ወይ ሃገሬ😢

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před měsícem +3

    አቡሽ ዘለቀ ለሆዱ ያላደረ ኢትዮጵያዊ ነው እሱን ሚቃወሙት ዘረኞች ናቸው

  • @user-gn4xh1ud7k
    @user-gn4xh1ud7k Před měsícem +1

    ትመቸኛለክ

  • @AbrehamGebretinsae
    @AbrehamGebretinsae Před měsícem +1

    1

  • @SenaitAdugna-qj2bt
    @SenaitAdugna-qj2bt Před měsícem +1

    Abbush nama akka keetti 5 otoo argate Oromiyaa

  • @user-gp5zs1wn3c
    @user-gp5zs1wn3c Před měsícem +1

    ፍርቱና ነው።

  • @MetusEuam
    @MetusEuam Před měsícem +1

    ሃያሉ ትልቁ እግዚአብሔር ይጠብቅም አሜን አመሰግናለሁ የደቡብ ልጅ ነኝ ይከታተላለሁ ይመቸኛል ሁሌ ይመቸኛል

  • @shabanmohammed708
    @shabanmohammed708 Před měsícem +1

    ሁሌ አባርሳ እሮሮ ነው 😢😢😢

  • @MohammedMohammed-ec5hz
    @MohammedMohammed-ec5hz Před měsícem +10

    🎉 እባካችሁ ዜጎች ላገር እንስራ 🎉
    🎉ተው - አንሁን የወሬ ጎተራ🎉

  • @automotive3995
    @automotive3995 Před měsícem +1

    #1❤

  • @terefbehayiluteref
    @terefbehayiluteref Před měsícem +1

    ፍሮቱናነው ፍርቱና❤❤😂😂

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @wubeshetmulugetatessema5711
    @wubeshetmulugetatessema5711 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i Před měsícem +1

    አናኛቱ በልልኝ ለወይዘሮ አዜብ

  • @ThallachiDxb
    @ThallachiDxb Před 28 dny +1

    😢😢😢😢😢

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte884 Před měsícem +2

    አገሯ ስለሆነ እና የት ትሂድ አውስትራሊያ ወይስ መርሳ?

  • @jhontube3996
    @jhontube3996 Před měsícem +1

    ምን ጉድ ነው የምታሰማን ዛሬ ደግሞ ስለህድ ድግስ እኛ ምን አገባን

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 Před měsícem

      መረጃ ነው መስማት አለብን

    • @user-to2mg1gj3l
      @user-to2mg1gj3l Před měsícem

      መስማት አለብን ነገ እኛም ስናገባ ትምህርት ይሆነናል 😂😂😂😂😂

  • @DanielTamiru-mk6kp
    @DanielTamiru-mk6kp Před měsícem +3

    Early ❤tamachanyalaha oromo nanya

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 Před měsícem

    አዝናናከኝ❤😂

  • @ainitu3
    @ainitu3 Před měsícem +1

    ሰርጉን ነው ያልኩት

  • @DerasHaile
    @DerasHaile Před měsícem +1

    ፈታ ዴሊወች ውድድድድድ

  • @user-ne6xt4cy7l
    @user-ne6xt4cy7l Před měsícem +1

    አዜብ አሁንም በዚህ እድሜዋ ሥትዋሽ በጣም ይደብራል።

  • @Fano_Life
    @Fano_Life Před měsícem +1

    መነ በአወቃችሁ ግን በማሪያም

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před měsícem +3

    መስራት ነው ከመተቸት ፖፕለሽን መጨመር ጦርነቱ አለመስራት ነው ቦቀሎ መትከል የኛ ነው መስራት የኛ ነው ሁሉንም መተቸት መተቸት ማን ይስራ

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Před měsícem +1

    በቆሎሰባብርነውአባቴፈታዋች

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio3782 Před měsícem +1

    በቆሎ ገዝቶ መጥበሻው ክስሉ ዋጋው ከበቆሎ ዋጋ በላይ ነው

  • @zenygirma
    @zenygirma Před měsícem +1

    እ ግዚኦ

  • @madinaumusara5962
    @madinaumusara5962 Před měsícem +3

    አንደኛነኝ ዛሬ

  • @MuleMan-i4i
    @MuleMan-i4i Před 29 dny +1

    😢

  • @zinawtessema5323
    @zinawtessema5323 Před měsícem +1

    "አንድ እንጨት በቆሎ" ሣይሆን "አንድ ራስ በቆሎ" በል እንጂ፤አይ የከተሜ ነገር! ቅጽሉን ሳታውቅ ዝም ብሎ መጌጥ አለንዴ?

  • @hayleamare8894
    @hayleamare8894 Před měsícem +1

    የኛዎቹ እኮ ጦርነቱን ትተው ከሰኞ እስከ ሰኞ ደግሰው ቢበሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ጦሙን እያደረ ሰላም ስለሆነ እሚፈልግ ችግረ አይኖረውም ነበር ከመንግስት ጋር ሰዎቹ ግን ደግሰው ሲጠግቡ ጭፈራውን ህዝብ ላይ ካልሸናንባችሁ ሆነ የኛ መንግስት የሁልት አለም ሰው እሄ ነው ላንዱ ድግስ አስቸኳይ ግዜ አዋጅ ላንዱ ጦ

  • @user-ld6nb6qt3b
    @user-ld6nb6qt3b Před měsícem +2

    ተመችቶኛል አራት ፍሬ እና ገፋፊ

  • @FikaduBayushi
    @FikaduBayushi Před měsícem

    ይመችክ ትችላለክ አቀራረብ እንደዚ ነው ፈታ ይሄ ነው 👌😍👌👌👌

  • @KidusSeyoum-we7we
    @KidusSeyoum-we7we Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የበቆሎ ታሪክ 🤭❤

  • @user-to2mg1gj3l
    @user-to2mg1gj3l Před měsícem +1

    የመጨረሻ ንግግረህ ተመቸን
    ህንድ ለሰርግ አስቸኮይ ጊዜ አዋጂ ይታወጃል
    ኢትዩጲያን ለጦርነት አስቸኮይ ጊዜ አዋጂ ይታወጃል
    😂😂😂😂😂

  • @MuhamedMersha-jr3xp
    @MuhamedMersha-jr3xp Před měsícem +1

    Abo ymechek endet yekalat atekakemek aterarekih yamiral ❤❤❤❤❤

  • @Ethioy
    @Ethioy Před měsícem +1

    አውራው ፊራሁል ነገር ሳታራዝም አጠር አድርገህ ብትነግረን

  • @FikaduBayushi
    @FikaduBayushi Před měsícem +1

    አቡሽ ስናቀው በ ፍሺካ የታጀበው የኛ የባህል ሙዚቃ ሲዘፍን ነው ስለዚ ከነ ፍሺካው ኦሮሞ አባሮታል የታለ ለ አቡሽ የሚያወራ ኦሮሞ የለም ሙሉ ኦሮሞ ተፍቶታል ስለዚ በራሱ ሳይሆን የሄደው በ... እግር ነው የሄደው ይሂድ እኛ. የሚ ቆጭን( ሐጫሉን ያጣነው ቀን ብቻ ነው አንድ አጋሰስ ሄደ አል ሄደ ምን ሲያመጣ

    • @abdrazk7105
      @abdrazk7105 Před měsícem

      እናንቴ ደደቦች እውነት ሲነገራቹ መቼ ይመቻችዋል

  • @fufuhundy69
    @fufuhundy69 Před měsícem

    ወይጉ እውነት እሚጠላበት ግዜ ኢትዮጵያ መጨረሻሽን ያሳምረው 😊😊😊😊😊

  • @Siidona
    @Siidona Před měsícem +2

    ምስት ....😜

  • @sirawsolomon
    @sirawsolomon Před měsícem

    Ewuntt betam new mwedhe besirawche fta gltt new mtakerbew betkitu

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před měsícem +1

    አረምንጉድነውእምንሰማውበቆሎውእንደዚህሆኖ፡አረፈውወጌኔአለቀበለኛበኑሮውድነቱበጦርነቱ፡ሰውበወጣበትምበሰላምመጣአልመጣስጋቱአረበስንቱፈጣሪሆይኢትዮጵያንአስብ

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 Před měsícem +2

    ዘንባባና ዛፉን ተደግፈው ፎቶ ሲነሱስ ?😂😂

  • @Case24215
    @Case24215 Před měsícem +1

    አንተ መን ጉድ አንድ እንጨት በቆሎ ሀያ አምሰት ብር በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ ህዝብ የኖሮ ወድነት ሰቃይ።

  • @SuperAstrax111
    @SuperAstrax111 Před měsícem +2

    ፈታዎችን ከዛሬ ጀምሮ unsubscribe!
    ምንድነው ወሬ ለማሳመር የምትቀደዱት?
    የትኛው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ነው ለአምባኒ ልጅ ቅድመ ሰርግ 2 የታወጀው? ማንስ ነው የዘገበው? ስትዘግቡ ተጠንቀቁ እባካችሁ? የቢሊየነር ልጆች ተጋብተው ሀገሬው ተጨንቋል....ኧረ እባካችሁ ኧረ እባካችሁ የምን ጭንቀት ነው የምታወሩት? ማነው ዙከርበርግ ሚዜ ያደረገው? በተጨማሪም አምባኒ የታወቀው አናንትን ሲድር አይደለም። ድሮም ታዋቂ ነው አንተ አታውቀው ይሆናል።
    አዜብ መስፍን ሳይጠበቅ መቐለ ገባች? ማነው ጠባቂው ማነው መቐለ በመሄዷ surprise የሚሆነው? ሀገሯ እኮ ነው።
    ምንም መረጃ ሳይኖርህ አትቀባጥር እባክህ። Audience ለመያዝ ስትል አላስፈላጊ ቃል አትጠቀም።

  • @MeremMecha
    @MeremMecha Před měsícem +1

    Taamganballu mamareer bicaa hzbaciin

  • @SonySony-zd4gy
    @SonySony-zd4gy Před měsícem +1

    የተወሬ እራሱ አረትቡቀሎ ያክልዪጥማል

  • @btin1791
    @btin1791 Před měsícem +1

    ከአመት በሁዋላ እንዳይፋቱ

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Před měsícem +1

    ቆይ ይሄ ሚዲያ የአብይ አልነበረም ከመቼው ተከረበተ ማለትም የአማራ ሚዲያ ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @afaaysf
    @afaaysf Před měsícem

    ቁላ ራስ ስራ ስራ እንትናም አማራ

  • @gheberemskelbereket1368
    @gheberemskelbereket1368 Před měsícem +2

    እንታደኻ የእተወካ ሐሳዊ

  • @demalashjimmawakgari6529
    @demalashjimmawakgari6529 Před měsícem

    በቆሎ እዚህ አስር ብር ማለት ጂማ ላይ ነው

  • @user-um1if2ii1d
    @user-um1if2ii1d Před měsícem +1

    ወረኛ አዜብ መሰፊን ጥረት ፅድት፡ይለች ነች በዛላይ፡ፅቅላቶ ምድረ ጠብደል መሀይም አንተ ነክ ሰለአዜብ የምታወረው

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs Před měsícem +1

    የህንዱ ሰርግ ግን😂😂

  • @sinnithm.6972
    @sinnithm.6972 Před měsícem +1

    ሙካሺ አንባኒ ህንዱ የዓለም ቪለነር የእህቱ ልጅ በካተር ዶውሀ እንዲህ ባለ መልኩ ተደግሰዋል ይገርማል 3ጉዙፍ qatar Airways jet ተካይቶ በየ ዓለሙ ዳሪቻ ያለው ቭሌነር ብቅ ብለዋል 3 አሉ የተባሉ ባለ 7_8 ኮኮብ ሆቴሎች ለእንግዳው ማረፋያ ለ3 ቀናት ሁኖዋል አሉ የተባሉ ለግጀሪ መኪኖች በየ ኪራይ መኪና ተሰማሪቶ እንግዶች እና ምግብ ሚሰሩ ሸብ አስተናግጆች ሳይቀሩ ከህንድ ነው ያመጣው ባህላዊ ሙዚቀኞች ሁሉም በቃ ከኤሪፖርት እስከ ሆቴሉ ከዛም ሰርጉ እስከ ሚጨረስ ቆም ይከፍላቸው ነበር በጠቅላላ ወጪው እስከ 8ቢልዮን ሪያል ወይም 3ቢልዮን ዶላር ገደማ አባኽነዋል ይገርማል

  • @susu651
    @susu651 Před měsícem +1

    ብርዱ ትዳር ያስመኛል ክክክ

  • @user-xf6zv2gg7t
    @user-xf6zv2gg7t Před měsícem

    ❤❤❤👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MetusEuam
    @MetusEuam Před měsícem

    ከልብ ወድሃለሁ ዛሬ ትምህርት እንዲሆንልኝ አርገኛ እወድሃለው tataallin አመሰግንሃለሁ mediac ይመቸኛል ሰላማዊኔ ለኩል የቆሙ ክሳኔ በእውነት እልሃለሁ ፈጣሪ ይጠብቀን በላይ ባለ ሚዲያውኑ ከዚህም በላይ የሚዲያ ባለቤቱን ብያለሁ

  • @YOSIFErsado-lu4hf
    @YOSIFErsado-lu4hf Před měsícem +1

    21 kifila zamani ukone wore atabaze

  • @lubabaendres3
    @lubabaendres3 Před měsícem

    አራት ፍሬ በቆሎ 😂😂😂😂 የዛሬው ይለያል

  • @rsrs8270
    @rsrs8270 Před měsícem

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Před měsícem +1

    በዓለማችን ስንት እብድና ኢሰብኣዊ ዲያብሎስ አለ የዚህ ህሊና ቢስ ህንድ ደግሞ ከአብቹው የባሰ ነው !!💀💀💀👹👹👹

  • @atd605
    @atd605 Před měsícem

    Ayyy Fetta Ethiopia is flourishing with Dr. Abby stop instigateing! You are 🔥 🕯 🔥 🕯 burning with envy!!

  • @GOLDENFC797
    @GOLDENFC797 Před měsícem

    ያለ እዉቀት እየተዋለደ ምን ትጠብቃለህ
    በስሌት ተንትን

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 Před měsícem

    Lemayawkush tategni azebb.

  • @MetusEuam
    @MetusEuam Před měsícem

    መጽሐፍ አልችልም የቻልኩት ሲፍያ ያለው አዎ

  • @YaredMelis
    @YaredMelis Před měsícem

    Zefenu temechetognal firtunaaa

  • @gietahunmekonen6850
    @gietahunmekonen6850 Před měsícem

    ወደው አይስቅ አለ አጎቴ14ሽ አሉ አገር ሽጠው ሲበሌ የኖርው አየ ኤቲ ኦ አየሀገረ

  • @user-pr4dl1qg3f
    @user-pr4dl1qg3f Před měsícem

    Yihe hulu kibat le tena tru adelem....tetenkek.

  • @firehiwottadesse7739
    @firehiwottadesse7739 Před měsícem

    Frsh Frsh Frsh

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Před 27 dny

    እንዴ ሓገርዋ ኮ ነው ከ አገርዋ ወደየት ትሒድ

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 Před měsícem

    Ageru new

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 Před měsícem

    ማሽቃበጥ ደስ ይላል አይደል?

  • @AminatMoges
    @AminatMoges Před měsícem +1

    😂😂 ገፋፊ ከፈለጉ 😂😂

  • @yenesew4092
    @yenesew4092 Před měsícem

    የወተት ላም ነው አላለም?

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 Před měsícem

    Yihe hulu birr tebelito leshintbet minew ledaha sira ena bet begenebubet. Nege Allah fit min yimelisu yihon?