ባለቤቴ ፈረንጅ በማፍቀሯ ትዳራችን ፈረሰ - ጥላሁን ጉግሳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 288

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 Před 6 měsíci +18

    ኢትዮጵያዊያን ስንባል ለምንድነው ሁሌ ሰለ ሰው የምናወራው አረ እስቲ የእራሳችንን አይምሮ እንጠቀም ጥላሁን ጉጊሳ የረሰውን ነገር አታስተውሰው።

  • @samiabebe8719
    @samiabebe8719 Před 6 dny +1

    ሁሉም መታገስ ነበረባቸው እንደእግዚአብሔር ቃል ትክክል አይደሉም

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 Před 6 měsíci +34

    ይኸ የሁለቱ የትዳር አጋሮች የግል ጉዳይ በመሆኑ እኛን አይመለከትም፣ ለኛም አይጠቅመንም ሲጀመር የሁለቱ ፈቃደኝነት ከሌለ በስተቀር የሌሎችን የግል ጉዳይ Personal issue / ማንሳትና በሚዲያ ለሕዝብ ማቅረብ በሕግ ያስጠይቃል !!

    • @user-it7tz4fx7h
      @user-it7tz4fx7h Před 6 měsíci

      ማንጠየቀሽ።፧ይመለከትሻልብሎ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před 6 měsíci +2

      @@user-it7tz4fx7h ጠቃሚ አስተያየቶችን በቀና መንፈስ መቀበል ሲገባህ በእውቀት ላይ ያልተመሰረተ የእልክና ለምን ተነካሁ እንቶ ፈንቶ ክርክር ታመጣለህ! ይኸ የሚጠቅምህ ከሆነ ቀጥልበት! ግን ደግሞ በርግጠኝነት ለሚዲያህ ውድቀት ነው! ቻዎ!!

    • @zbestisyetcome1
      @zbestisyetcome1 Před 6 měsíci

      ​@@user-it7tz4fx7hአለቃ አንቀፅ ተጠቅሶብህ ፍርድ ቤት ያስገትርሀል ተው። ህግና ነገረ ህግ የማታውቅ ከሆነ ልልክልህ እችላለሁ

    • @blackstone07
      @blackstone07 Před 17 dny

      ካልተመለከተሽ ከቤቱ ውልቅ።

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před 23 dny +3

    ወንድም አገራችን ሰንት ችግር ለባት አንተ ሰዉ ተፋታ ብለህ ታወራለህ እግዜር ይቅር ይበልህ እባክህ ሰዉ እንሁን እረ 🙏🙏🙏

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Před 6 měsíci +81

    አሁን የደረሱበትን የሁለቱንም ሕይወት ለመበጥበጥ ካልሆነ በስተቀር የተዘጋውን ሰነድ ለመቀስቀስ ለምን አስፈለገ??

    • @getachewkebede-dd4rr
      @getachewkebede-dd4rr Před 6 měsíci +6

      ሳታስፈቅዱ በሰዎች ትዳርና የግል ህይወት ጣልቃ አትግቡ አይመለከታችሁም እነሱ በሰላም እየኖሩ ነው ይሄ አካሄድ ለማንም አይጠቅምም ማንንም አያንጽም በዚህ ለመነገድ ወይም ሳንቲም ለመሠብሰብ ካልሆነ በቀር አርፈህ ተቀመጥ ወሬኛ።

    • @tesfaye6881
      @tesfaye6881 Před 6 měsíci +2

      በጣም አስፈላጊ ነው ምክንያቱም ጥፋተኛ አሱን ነበር የማደርገው

    • @user-oo5vf2mh8c
      @user-oo5vf2mh8c Před 6 měsíci

      አላስቀምጥም

    • @KAYKAY-kx8ou
      @KAYKAY-kx8ou Před 6 měsíci

      @እናት
      የተዘጋውን ፋይል እንደዚህ ማውራት ምን ለማትረፍ ነው? የምታወራው ያልተጣራ በውሸት በመቃዠት የሰውን ሕይወት ማበላሸት አለማፈር ነው። አለማፈር አለማፈር ወራዳነት ነው።

    • @mesayababu4090
      @mesayababu4090 Před 4 měsíci

      q2

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Před 6 měsíci +19

    ስንት ከፈሉክ ስም ለማጥፋት አለፈ እኮ ይሄ ታሪክ የቆየ ታሪክ 😢

  • @MatewosMarkos-nz9us

    በሁለት ነገር ጥላሁን ልክነው ሀገሩንና ህዝቡን ለማገልገል ወደሀገሩ በመምጣቱና
    እሷን አየጠበቀበመቆየቱ እሷእስከሚታገባ ወደአማራጭ ባለመሮጡ ጥሌ አወዳሀለሁ መልካም ጊዜ
    ሀይ ሴትትትት

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 6 měsíci +5

    ውዳችን ዘመኑ በኢየሱስም ይጨመርለት❤❤❤

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před 23 dny

      ግራ የገባቹ አግዝያሔር ፍችን አጠላለው ነው የሚለው ! አውነት አርቶዶክስ ከናንተ ጋር ፈጽሞ ለትስማማ አትችልም ሥራቹ ሁሉ ከቃሉ የራቀ ሃሰስተኛ አየሱስ አያመለካቹ አሁን አንዲህ ያለ ጉድ ልጅ ወልዶ ትዳር በትኖ መማገጥ ምን የሚሉት ነው ??? ሰው አኮ ተፋቶም ወደ ንስሃ ገብቶ አግዚያብሔርን በሥርዓት ያመልካል! ትውልድ የሚያጠፋ ሃይማኖት ነው ያላቹ !

  • @asfawaymeku1790
    @asfawaymeku1790 Před 6 měsíci +16

    ሁለቱም ተሳስተዋል ፤፤ ዋጋ ከፍለው መኖር ነበረባቸው ፣ እግዚሃብሄር ያጣመረውን ማንም አይለየው፣ እግዚሃብሄር መፋታትን ይጸየፋል

    • @abinetbekele8410
      @abinetbekele8410 Před 6 měsíci +1

      አንድ "ኢየሱስ ጓደኛችን ነው" ከሚሉ አገልጋዮችና "በፀጋው ድነናል" ከሚሉ ሰዎች "ፍቺን እጠላለሁ" የሚለውን ሀያሉ ፈጣሪን መካዳቸው መጀመሪያውኑ "ጓደኛቸውን😂" መለየት ነበረባቸው።መፍረዴ አይደለም

    • @MrGezai
      @MrGezai Před 6 měsíci

      ትክክል

  • @SagePro1
    @SagePro1 Před 10 dny

    ትግስት ቆንጆ ናት ከመጀመሪያ ሚስቱ በመልክ ትበልጣለች

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 Před 6 měsíci +6

    እንኳን ፈረጅ አፈቀረች እሠይ

  • @haymanotfanetayekassa9078
    @haymanotfanetayekassa9078 Před 22 hodinami

    ያቀረብከው የተሳሳተ ታሪክ ነው ጥራዝ ነጠቅ

  • @homehage4924
    @homehage4924 Před 6 měsíci +10

    ቁም ነገሩ ምንድነው አልገባኝም ዝም ብሎ መዘብዘብ

  • @user-fx2hc1fp6h
    @user-fx2hc1fp6h Před 6 měsíci +8

    ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ ማንንም አይጎዳም።

    • @saraababa
      @saraababa Před 6 měsíci

      በትክክል እኛ የምናመልከው እምላክ እያዳላም በትክክል። ሁሉንም ፍጡር በተለይ የሰውን ለጅ በሱ እምሳል ሰለፈጠረን በአዉነቱ መታደል ነው

  • @MuluembetWoldemariam
    @MuluembetWoldemariam Před 2 dny

    ሰው የመጀመሪያ ትዳር ትቶ በሁለተኛ ትዳር ውሰጥ መግባት ሐጢየት ነው እግዚአብሔር ም አይወደውም ሮሜ 7:-ቁጥር 2ና3 ላይ ያለውን ቃል ለወንዶች ም ለሴቶችም አድርጎ ማንበብ እነ አና አንዲሁም ማቴወስ 19 ቁጥ 7 ጌታ ስለጋብቻ የሰጠው መልስ መንብ ነው ስለዚህ እየፈቱ የሚያገቡ ሁሉ ልክ አይደሉም

  • @enactfaa
    @enactfaa Před 4 měsíci +1

    ማሪያምን የካደ ክህደት ይፈጸምበታል።በአንድ ኢንተርቪው ማሪያምን ሲሳደብ ሰምተናል።

  • @BoladaKuresa
    @BoladaKuresa Před 5 hodinami

    ስለ ባልና ሚስት መፋታት ከምታወረ ስለ ሀገራችን ሰላም አውራ

  • @fekadutesema69
    @fekadutesema69 Před 4 dny

    በተራ ምክንያት እምነት መለወጥ አሳፋሪ ነው ። ድንግል ማርያምን የካደ የእጁን ያገኛል ። እውቀትና እምነት ከሌላችሁ ኦርቶዶክስ መሆን አትችሉም።

  • @bekelemako1175
    @bekelemako1175 Před 5 měsíci +3

    ወንድሜ ለዛ የሌለው አቀራረብ ነው ፡የአተራረክ ሁኔታ ደግሞ ይባስ ብሎ ፍጥነትህ ።ግን መርቅነህ ነበር ወይ?።

  • @tadeltadel-wr9nx
    @tadeltadel-wr9nx Před 6 měsíci +10

    ምን ዓይነት የ ማትረባ ሰዉነህ

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 Před 6 měsíci +8

    both have done their best.

  • @TadesseHailu-jc9hz
    @TadesseHailu-jc9hz Před 6 měsíci +14

    ምን መልእክት ልታስተላልፍ እንዳሰብክ አልገባኝም እንዲሁን የለፈለፍክ ይመስላል ።

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 Před 6 měsíci +6

    ጌታ ይቅረ ይበልህ

  • @abeyotdubale7203
    @abeyotdubale7203 Před 6 měsíci +6

    አሁን ምን ይፍጠር ?

  • @belaka6918
    @belaka6918 Před 6 měsíci +3

    Chrstian kehonu huletegna gabcha ayifekedim be cherch yegebutn kalkidan yet adrgewut new?

  • @abebawtesfaye
    @abebawtesfaye Před 22 dny +1

    ምን ይጠበሰ

  • @sebletilye3174
    @sebletilye3174 Před 5 měsíci +1

    የምርጫጉዳይነው ምርጫቸው ትክክልነው❤❤

  • @belaynehabebe6539
    @belaynehabebe6539 Před 12 dny

    መልካም ሴት ፈጣሪ እንደሰጠው እንጂ እንደሰጠችው አይባልም።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Před 6 měsíci

    የኢትዮጵያ ዮኒቨርሲቲዎች ያዘጋጁት ጠማማ ትውልድ ያፈሩበት የኢትዮጵያን አንድነት ያፈረሰው ደም መጣጩ መርዘኛው የዪኒቨርሲቲ ምሁራኖች ናቸው(ገበሬው)

  • @ayelebeyene7486
    @ayelebeyene7486 Před 4 měsíci +1

    ወንድሜ ሰለ ጥላሁን ጉግሳ የሰራኸውን ዘገባ ሰምቼ አንድ ነገር ልልህ ወደድሁ አየህ ሥምና ዝናን ባገኘህ ጊዜ ትዕቢትና ጉራ በላይ ቤታቸውን ይሰሩና ወደላይ መንጠራራት ትጀምራለህ ታዲያ ይህ የምትለውም ሰው በዚሁ በሚያቀርበው ድራማ ታወቅሁ በሚል የትዕቢት መንፈስ በተደጋጋሚ በኦርቶዶክስ በቤተክርስቲያን ላይ አግባብ ያልሆነ ድራማዎችን በመስራት ሚዲያ ላይ በማቅረብ ነቀፌታ ሲያደርግ ይታያል ። ይህ እየሄደ ያለበት ብልሹ ተግባር ደግሞ መላውን የዕምነቱን ተከታይ አስቆጥቷል። እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን የሚያዋርድ አምላክ በመሆኑ ይህን ባለጌ ሰው ገና ወደፊት እራሱን ያፈርሰዋል ። ትንሽ ሰው ሁሌም ትንሽ ነውና ።

  • @AffectionateDimSum-rj8cd
    @AffectionateDimSum-rj8cd Před 6 měsíci +2

    ተጋብተው የኖሩት 20 ዓመት ትዳራቸው ከፈረሰ 20 ዓመት አሁን ላይ የግል ህይወታቸውን እየኖሩ የምን መፈትፈት ነው ፈትፋች አማሣይ

  • @user-rq2zx1yu3x
    @user-rq2zx1yu3x Před 5 měsíci

    ትክክል ነው አይደሉም ለማለት ነገሩ ሰይፈጸም በፍት ነበር ያለቀ እና የሞተውን መን ቀስቃሽ አደረገን

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb Před 4 měsíci +2

    እኛ ምን አገባን አናትህም ይፍረስ

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 Před 19 dny

    ግን እኮ ጥላሁን በጣም ጢባራም ነው ደግሞም የክርሰቲያን ባህሪ የለውም ትዕቢት አለበት ደግሞም ግትር ይመስለኛል የቀድሞ ሚስቱ ክሪስን ስላገባችው ደሰሰሰ ብሎኛል እሠይ እንኳንም ጌታ አሠባት የኔ ቆንጆ ሴት ጀግና። ያሁን ባለቤቱም ብትሆን ቲጂ ተወዳጅ ሴት ናት የምትደነቅ ደግሞም የምታምር። የጥላሁን ሚስት ባትሆን ደስ ይለኝ ነበረ ምክንያቱም ለሱ ስለማትገባው😊

  • @hailegidana5541
    @hailegidana5541 Před 6 měsíci +3

    ያንት ትዳርሰ ምን ላይ ነው?

  • @user-dj8cq7bd2s
    @user-dj8cq7bd2s Před 2 měsíci

    " መፋታትን እጠላለሁ '' ይላል እግዚአብሔር ፡፡

  • @kkmm5988
    @kkmm5988 Před 6 měsíci +2

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሚያራክስ ሰው ነው

  • @user-kn8bj4ce4d
    @user-kn8bj4ce4d Před 6 měsíci +12

    ይህ ቧልት እንጂ ሥራ አይደለም። ሥራ ሥራ

  • @Anonymous-iy2ew
    @Anonymous-iy2ew Před 5 měsíci +1

    በሰዎች ግል ሂወት መላምት ትርክት ከመስራት ሌላ ስንት ነገር እያለ ይህም ለመተርክ እንደምን መረጣችሁ?

  • @EtalemAsefa
    @EtalemAsefa Před 4 měsíci

    ይህ መሆን አልነበረበትም
    በከርስትና እምነት መፋታት አይፈቀድም ዘመኑ እጅግ ያሳዝናል ከእግዚ. ቃል ውጭ እየተፋቱ ሌላ ማግባት ምን የሚሉት ነው ቤተክርስትያንስ ስራዋን መዘንጋቷ ምን የባላል? እግዚ.በምህረቱ ያስበን

  • @sindugessesse6290
    @sindugessesse6290 Před 6 měsíci +2

    ትክክል ውሳኔ ነው የሁለቱመ

  • @mrtsigesitotaw4027
    @mrtsigesitotaw4027 Před 3 měsíci

    ያነበቡት መጽሐፍ ቅዱስ ይፍረድ እኛ ምንም አንልም ።

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Před 23 dny +1

    አሁን እኮ ትልልቅ ሰዎች ናችሁ በተለይ ሴት 55ካለፈች አሮጊት ናት ግን ሚስትህ ጥልዬ ሹገር mom ሹገር mom እየተጫወተች ነው በወጣትነቷ ያጣችው ነገር ያለ ትመስላለች 😄😄😄😄😄😄😄

  • @beltebelte9575
    @beltebelte9575 Před 6 měsíci

    ወይ ጥሌ ቤቶች ጨረፍ ጨረፍ አርገህ ይህን ታሪክ ብታካተው ቤቶች ላይ ብታካተው ስለመለያየት ስለመፋታት ስለመካካድ መልሶ ስለማግባት ብዙ ብዙ ነገር ይወጣው ነበር አይ ዘሩ ቀለጠ ለዚህ ነው ለካ ዘሩ ቀለጠ የምትለው ጥሌ ቀለጠ ብትለው አይሻልም????

  • @tamrtabebe5561
    @tamrtabebe5561 Před 6 měsíci +3

    ምን አባክ አገባህ ።

  • @mohammedabdella7085
    @mohammedabdella7085 Před 5 měsíci

    ባለቤታ አሜሪካ መኖር አልፈልግም ወደ ሀገሬ እመለሳለሁ ብለው ሲወስኑ ሚስት ደግሞ ከልጆቼ ጋራ አሜርካን ነው የምኖረው ብለው ስለውስኑ ትዳራቸውን በዚሁ ምክንያት ፈረስ። ስለዚህ ሁለቱም የትዳር ጋደኛ ፈልገው ተግባተው እየኖሩ ስለሆነ ማንኛቸው ናቸው አጥፊ ተብሎ ያለቀን ጉዳይ አንስቶ መወያየት በፍጹም አያስፈልግም።

  • @greferba7533
    @greferba7533 Před 8 dny

    ሮብና ብለን በጣም እየተፈተናችው ነው ስለዚህ ስልክና አድራሻ ቀይራችው ብትኖሩ ይሻላችኋል

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q Před 2 měsíci

    ለነገሮች መቸኮል የለብንም ልጆች በናትና በአባት አብረው ማደግ አለባቸው ባይ ነኝ ግንኮ ገና ስለትዳር አላቅም እኔ ብሎ መካሪ😅😅😅😅

  • @solophelps5769
    @solophelps5769 Před 6 měsíci +1

    Let them live their life pls.

  • @GebruUttura-ng7gv
    @GebruUttura-ng7gv Před 5 měsíci

    God be with u both !!!

  • @hani9864
    @hani9864 Před 6 měsíci

    ጥላሁን ጉግሳ ከወይዘሮ ሔለን በፊት አሁን አሜሪካ የምትኖር ሚስት ነበረችው እዉነቴን ነው ሰርጉን ( ቀለበቱን ) ታድሜ ነበር ይህ ጋብቻ ግን ሳይውል ሳያድር ጨዋታ ፈረሰ ዳቦ ተቆረሰ ሆነና ባጭሩ ተቀጨ
    ተረቴን መልሱ አፌን በዳቦ አብሱ።

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 Před 20 dny

    አሁን ከሰው ቤት ገብቶ መፈትፈቱ አስፈላጊ ነው በቃ ሁሉም ቢሆን ነኑሯቸውን እየኖሩ ነው በተለይ እሷ ትክክል ናት ምክንያቱም አራትልጅ ይዞ በአሜርካ ሃገርመኖ ከባድ ነው ለሴቷ ብቻ ሃላፊነ ሰጦ ጥሎ መፈርጠጥ ነውር ነው

  • @Dawit-i5m
    @Dawit-i5m Před 6 měsíci +2

    Ena min yitebes

  • @desalegnerege4712
    @desalegnerege4712 Před 4 dny

    ጥሩ ነው

  • @muleabdisa
    @muleabdisa Před 2 měsíci

    የሁለቱመ ዉሳኔ ትክክል ነዉ

  • @abateguangul7893
    @abateguangul7893 Před 6 měsíci +3

    ምን ፋይዳ አለዉ?አዘብዛቢ።

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Před 2 dny

    ሴት ወንጌል ስባኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @user-oo2ru9es2z
    @user-oo2ru9es2z Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር በጣም የሚጠላው ፍቺን ነው።ቃል በቃል ፍቺን እጠላለሁ ነው። የሁለቱም ትዳር በእግዚአብሔር ዓይን አመንዝራነት የሚያሳይ ነው።ምክንያቱም የሁለቱም የትዳር አጋሮች በሕወት አሉ።እግዚአብሔር መመሪያውን አክባሪ ነው።ሁለቱም ትዳር እግዚአብሔርን አያከብርም።ጌታ አያከብርም።ጌታ ይባርካችሁ

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 6 měsíci +2

    Mendenew yesew personal life history mawrat ladmachena letemelkach yetemal sew zem belo yerasun nuro lemen aynorem yerasun ayawk yesew yeteyek yebalal yehe new

  • @mame8874
    @mame8874 Před 6 měsíci

    ጥላሁን እንደዚህ ብሎ ከሆነ ልክ አይደለም
    ሆነም ቀረ ጥላሁን ትክክል አይደለም ሴትን ልጅ ሚስቱን ልጆቹን ሜዳ ላይ ትቶ መምጣት አልነበረበትም
    የቤት እራስ መሆን አልቻለም አባት መሆን አልቻለም የአንዲት ሴት ባል መሆን አልቻለም በሁሉም አቅጣጫ እንደ አባት እንደ ባል እንደ አማኝ ክርስቶስ እንደሚያውቅ የሰራው ስህተት ትክክል አይደለም
    ሄለን መጀመሪያ ላይ ወደ አሜሪካ መሄድዋ ስህተት ነው አንገትዋን ሰበር አድርጋ ያንን ጊዜ ብታሳልፈው ጥሩ ነበር ፖለቲካ ይሄዳል
    አስተዋይ ሚስት ብትሆን ትዳርዋን ታተርፍ ነበር አሜሪካ ከሄደች በሁዋላ ግን ብቻዋን እንዴት ትቻለው
    ሄለን እኮ ለጥላሁን ባለውለታው ነች ከቱቦ ያወጣችው የመዳንን መንገድ ያሳየችው ከሞት ለመትረፍ ምክንያት የሆነችው እሷ ናት
    ጥላሁን ትክክክክክክክልልልልልልልል አይደለም

  • @GebruUttura-ng7gv
    @GebruUttura-ng7gv Před 5 měsíci

    Be happy for the rest of it lives !

    • @GebruUttura-ng7gv
      @GebruUttura-ng7gv Před 5 měsíci

      Let the AlMighty God bless the rest of ur life. I advise u to pardon each other.

    • @OsmanAyalewe
      @OsmanAyalewe Před 4 měsíci

      እደውም እረፍት ያጣሀው አሁን ነው ።ወይ አግባ ወይ ታረቅ ሰላም ከፈለክ።

  • @diqojawwii6642
    @diqojawwii6642 Před 5 měsíci +2

    ሰለ እነሱ ምን አገባኝ .

  • @tesfayealemu9929
    @tesfayealemu9929 Před 20 dny

    ምን አገባን

  • @abykijana9803
    @abykijana9803 Před 5 měsíci +1

    Hulum lik nachew

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 6 měsíci

    ጥላሁን ጉግሳ አላለም ለላይክ እና ለሰብስክራይብ ስትል የሰው ስም አታጥፋ በህግ ያስጠይቅሃል ምን አገባህ የራስህን ቤተሰብ ታሪክ አውራ ሃሜተኛ አያገባህም ስለነሱ ለዮቱብም እናመለክታለን stop

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 6 dny

    Helen tesastalech‼️❌
    Zeriye enkuwan Agebah🌹👍

  • @YeshukaKucho
    @YeshukaKucho Před 6 měsíci +2

    ስሙ ስለ ጥላሁን ፍጹም የማታውቃቸውን እውነተኛ ታሪኮችንና ደርጊቶቹ ን ጉድ የሚያሰብሉ አውቃለሁና ደውሉልኝ😢

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 6 měsíci

      ምን አገባህ

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Před 3 měsíci

      gudun wede "good" teqeyerelet eko. yefelege gud btameta yemisemah yelem 😂

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ Před 2 měsíci

    የኢየሱስ ክርስቶስ እናትን ድንግል ማርያምን ክደህ ነው ሮማን ከነ ልጆችህ የተካድከውችህ ?

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Před 2 dny

    ኣሁን ጥሩ ኑሮ መኖር ሲትጀምር ወሬ ምን ይባላል 😂😂😂😂

  • @orkaido-xm1py
    @orkaido-xm1py Před 6 měsíci +5

    የድሮ መጥፎ ነገሮች መቀስቀስ አላማው ምንድነው ??

  • @tsion5088
    @tsion5088 Před 6 měsíci +3

    የምጠላው አርቲሰት ቢኖር ጥላሁን ጉግሳ ነው

  • @begashawbelguda5089
    @begashawbelguda5089 Před 5 měsíci +1

    asazagn sewu nehe kemere wenedemehe laye enedezehe ayenete tenekole mene yetekemahale

  • @Debreizen
    @Debreizen Před dnem

    😂😂😂እንዴ ፈረንጅ እኮ ይስማል

  • @TarikuTesfaye-yh9nb
    @TarikuTesfaye-yh9nb Před 5 měsíci

    ለምያልፍ ዓለም በክርስቶስ ከምኖሩ አይጠበቅም ታድያ ምኑን አስተማሪ ሆኑ አበው መቻል ምን ይከፍል ሆድ ከሀገር ይሠፍል ይላሉ

  • @kalkidanmengesha6181
    @kalkidanmengesha6181 Před 2 měsíci +1

    መቻቻል ነበረባቸው ሁለቱም ሳያገቡ ቢቆዩ መልካም ነበር እሱዋም ከብዙ ችግርና መከራ ቦሀላ ልጆቹዋን አስተምራ እራሳቸውን አስችላ ወደሀገርዋ ተመልሳለች አብረው መሆን ይችሉ ነበር ጥላሁን ከአሜሪካ ወደሀገሩ የተመለሰበት ምክንያት በቂ አይደለም አራት ልጅ አስታቅፎ መሸሽ በጣም ያሳፍራል ያው አውርቶ መኖር የለመደ መስራት ይከብደዋል የሄለን ውሳኔ ትክክል ነው

  • @teshomeasfaw9180
    @teshomeasfaw9180 Před 6 měsíci

    ታሪኩ አሰተማሪ ነው ሲጀመር ፍፃሜው ይታወቃል ለልጆቻቸው ሞራል እንጂ ከአርቲስትና ደራሲ ምን ....

  • @abebayemamo3951
    @abebayemamo3951 Před 22 dny

    እና ምን ይጠበስ?ምናለ ደህና ዜና ይዘህ ብትቀርብ።

  • @user-yd1of4jw4w
    @user-yd1of4jw4w Před 6 měsíci

    በጣም የሚያሣዝን መሆን ያልነበረበተ በተለይ ፈጥና ወደ ሌላ ትዳር መግባቷ ሥብራቱ እንዳይጠገን አደረገው

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 Před 5 měsíci

      አትፍረጂ!!!!!!

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Před 3 měsíci

      she has never married him , he was her fiance. besides, he divorced her. what options did she have?

  • @misekertekeste3403
    @misekertekeste3403 Před 4 měsíci

    ምን አይነት የተሳሳተ ዘገባ ነው እንደገና ይጠናቀር

  • @abigeyatsehay1203
    @abigeyatsehay1203 Před 6 měsíci +1

    Wate happen????

  • @aknahus
    @aknahus Před 5 měsíci

    የተለያዩበት ምክንያት ጥላሁን ሀገራችን እንግባ በማለቱና ሚስቱ ደግሞ ባለመስማማት መሆኑን በውስጥ ታሪክህ ነገርከን:: ርእስህ ላይ ደግሞ ጥላሁን ተናገረ ብለህ ያስቀመጥከው ያልወጣውን ነው:: እባክህ ሙሉ ሰው ሁን አትዋሽ::

  • @birhanineshkanbato9936
    @birhanineshkanbato9936 Před 6 měsíci

    4tum tikikil ayidelum yetedebelaleke gabicha fich man fikidolachew nw? igziabher ayifekedim Fichin!!

  • @user-kg1hm2mq7y
    @user-kg1hm2mq7y Před 5 dny

    ምን አገባን በሰው ሕይወት

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 Před 5 měsíci

    ልክ ናቸው። አንድ ይሰለቻል። ከቻሉ ሶስተኛ

  • @danielballe5021
    @danielballe5021 Před 4 měsíci

    እና ምን ይጠበስ እና ፈረንጅ እንደሚያረገው አታረግም ነበር ዝም ብለህ መብራት እያጠፋህ ከላይ ጉብ ከምትል።

    • @OsmanAyalewe
      @OsmanAyalewe Před 4 měsíci

      ነውር ነው አንተ አችልም ማለት ነው???።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 Před 5 měsíci

    አንዳንድ ስነ ምግባር የጎደላቸው ጋዜጠኞች ጥቂት ፍርፋሪ ሳንቲም ለማግኘት በማሰብ የግለሰቦችን ታሪክ እየጎረጎሩ እንቶ ፈንቶ ሲያወሩ ይሰማሉ ፣አስኪ ይህ ጋዜጠኛ ሰለነ ሄለንና ጥላሁን ጉግሳ ለተደራሹ ምን ቁም ነገር ሰጠ???

  • @user-kl8js3di1l
    @user-kl8js3di1l Před 5 měsíci

    እንኳን ደሰ የለህ አንተሰ አበሻ አታገባም ጤና ሁን ግፋ ብቻ አትሰራ

    • @OsmanAyalewe
      @OsmanAyalewe Před 4 měsíci

      እኔም እሰማማለሁ ግን ፍታኝ እያለች ካሰቸገረችውሰ ፍላጎቷን ለመሙላት ብሎ ከኋነሰ የፈታት ።የሰው ልጅ ፈተና ብዛቱ ???

  • @danielgudeta6284
    @danielgudeta6284 Před 5 měsíci +1

    would you please creat another teachable contents other than talking someone´s life?

  • @abiyamberber8773
    @abiyamberber8773 Před 6 měsíci +2

    The title is misleading...

  • @user-wc2qs7ey7l
    @user-wc2qs7ey7l Před 6 měsíci +2

    ከፈታት በኋላ ለምን ይጠይቃል

  • @konjetgetachew8059
    @konjetgetachew8059 Před 6 měsíci

    እንግዲህ ምንም ለማለት አይቻልም ሁለቱም ትዳር መስርተዋል ለልጆቻቸው ሲሉ ሰላምን ፈጥረው እንደወንድምና እንደእህት ተተያይተው መጠያየቅ አለባቸው ። የተዘጋ ዶሴ ነውና።

  • @user-qp7er3cm2e
    @user-qp7er3cm2e Před 6 měsíci

    ይህ ቅን የሚመስል ግን መርዝ ያለበት ነው። እነሱ ተዋደዱ ተጋቡ በቃ ስለሰው አስተያየት ለምን ተፈለገ የሥራ ቅጥር ልትቀጥራቸው ይመስላል?ወይ ልትሾማቸው?

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 Před dnem

    ምታወራዉ አለቀብህ አላማህ ምንድነዉ?

  • @YefaBedane
    @YefaBedane Před 5 dny

    ምን ይሁን ታዲያ?

  • @Laworos
    @Laworos Před 6 měsíci +6

    Min ageban?

  • @veracity8968
    @veracity8968 Před 23 dny

    የፕሮቴስታንት ጉድ ተከፍቶ ሲታይ አስረሽ ምችው ነው !

  • @getachewyosef2103
    @getachewyosef2103 Před 6 měsíci +2

    It is none of my business. Thousands get married a day and thousands get divorced a day. What is special about these guys that makes me give you my comment. But I have a question for you. Did you get their permission to make your story?

  • @asefaseta743
    @asefaseta743 Před 6 měsíci +1

    ክርስቲያን ከጋቢቻ ወደሌላ ጋቢቻ እንዲሄድ መፅሐፍ ቅዱስ አይፈቅድም አይደለም እንዴ?

  • @user-rh2wn2xo9o
    @user-rh2wn2xo9o Před 4 měsíci

    Two of them are true

  • @user-cc3pb3qh9q
    @user-cc3pb3qh9q Před 4 dny

    እና ምን ይጠበስ ??? ብሽቅ