Ethiopia | የአፍ ውስጥ ቁስለት (Aphthous ulcer) መፍትሄዎች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 06. 2023
  • የአፍ ውስጥ ቁስለት (Aphthous ulcer) በአፍ ውስጥ በተለይ ምላስ ፣ ከምላስ ስር ፣ በጉንጭ በውስጠኛው ክፍል ፣ እንዱሁም በከንፈር በውስጠኛው ክፍል ላይ ይወጣል።
    የአፍ ውስጥ ቁስለት (Aphthous ulcer) ከሰው ወደ ሰው ተላላፊ አይደሉም።
    የአፍ ውስጥ ቁስለት (Aphthous ulcer) በሴቶች ላይ በጣም የተለመዱ ናቸው።
    የአፍ ውስጥ ቁስለት (Aphthous ulcer) ቁስሉ ከመታየቱ አንድ ወይም ሁለት ቀን በፊት የመደንዘዝ ወይም የማቃጠል ስሜት ሊሰማዎት ይችላል።
    በጣም ህመም ሊኖራቸው ይችላል።
    በተለይም ምግብ በምትመገቡበት ጊዜ።
    #የአፍቁስለት #ቁስለት #drabraham
    👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
    👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_health
    👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ @premiumeth
  • Věda a technologie

Komentáře • 101

  • @jemsshow
    @jemsshow Před rokem

    Thanks🙏

  • @hayu2435
    @hayu2435 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před rokem

      Thank you. ❤

    • @toyiba7644
      @toyiba7644 Před rokem

      @@premiumeth እናመሰግናለን ዶክተር ከልብ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před rokem

      ​@@toyiba7644ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩኝ።

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před rokem

      Telegram ቻናል
      t.me/premiumethio

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 8 měsíci

    አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም ያስቸግረኝ ነበረ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 5 hodinami

      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Před 12 hodinami +1

    እናመሰግናለን❤❤

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 5 hodinami +1

      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @AbdiwaliHussein-sl6ft

    Thanks.

  • @user-gv7bf1cl4n
    @user-gv7bf1cl4n Před rokem +1

    እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před rokem

      ለሌሎች share በማድረግ ይተባበሩኝ።

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Před 11 měsíci +1

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤❤

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 5 hodinami

      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @user-il1et9hu5q
    @user-il1et9hu5q Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 5 hodinami

      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @kalkidanfeleke2870
    @kalkidanfeleke2870 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @sofey1908
    @sofey1908 Před 2 měsíci

    ያአላህ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @AstralChillBeats
    @AstralChillBeats Před 6 měsíci +2

    በጣም አመሰግናለሁ አፌ ውስጥ ቁስል በተደጋጋሚ ሲወጣ ደንግጬ ነበር 😂

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 5 hodinami

      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před 7 měsíci

    እናምሰግን አለን 🙏🙏🙏

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 5 hodinami

      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @user-li2kf3qk3j
    @user-li2kf3qk3j Před 4 měsíci +1

    ተሰቃየሁ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 4 měsíci +1

      ተመርምረው መፍትሄ ያግኙ።

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 Před 7 měsíci +2

    እር ዶክተር እባክህ እኔ ወዴ አመት ሆነኝ ምላሴ ሙሉ አፌ ያመኛ ቁስለት የለውም ግን ምንም እሚቃጥል ነገር መመገብ አልችልም የጥርስ ሳሙና እራሱ ያቃጥለኛ በጣም ተቸግሬለሁ እባክህ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @zelalemzelalem2565
    @zelalemzelalem2565 Před 2 měsíci

    ዶክተር ኸረ ወንድሜ በጣም ይቸገራል ቆየበት አኪቤት ይሄዳል ማስታገሻ ብለው የሚሰጡት ምንም ሊያሽለው አልቻለም ዶክተር ምን ተመክረዋለህ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @TUbe-ve5wn
    @TUbe-ve5wn Před 11 měsíci +2

    እኔ አሞኛ ግን መጀመሪያ ጅሮየነበር ከዛምአፍጭየን ከዛም አፉንአመመኝ ሀኪምልሂድወይስ ምንይሻለኝ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 10 měsíci

      የላይኛው የመተንፈሻ አካል ህመም ሊሆን ስለሚችል ቢመረመሩ ጥሩ ነው።

  • @msultan4802
    @msultan4802 Před 9 měsíci +1

    አላህ እውቀት ቀእውትላይ ይጨምርልህ እኔ ሰሞኑን ቆስሎብኝ በጣም አሳስቦኝነበር

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 9 měsíci

      አሚን። ለሌሎች እንዲደርስ like እና share ያድርጉ።

  • @AbelZemed
    @AbelZemed Před 5 měsíci +1

    እር እኔን በየ ወሩ እያመመኝ እየቆሰለ አቅቶኛል በህክምና የሚሰጥ በፎቶ ላክልኝ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 5 měsíci

      ደም ማነስ በሽታ አለቦት?
      የደም ምርመራ በማድረግ ያረጋግጡ።

  • @user-cw5sz4fc9w
    @user-cw5sz4fc9w Před 3 dny +1

    እኔ ጥርሴን እፍቃለሁ አፊ ይሽታል መፍጥሄ ንገርኝ😢

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 3 dny

      czcams.com/video/uoc4ReEs58E/video.html

  • @user-po2wh3sr7o
    @user-po2wh3sr7o Před 4 měsíci

    እባክህ ህክምና ካለዉ ንገረኝ እየቆሰለ ተሠቃየሁ ኡፍ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @selam1624
    @selam1624 Před dnem

    አረ እኔም ያመኛል ሲያመኝ ጥርሴን መቧረሽ ምግብ መብላት አልችልም😢

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 10 měsíci +1

    ዶክተር እኔ ከንፈሬ ይደርቃል ሀኪም ቤት ሄጂ ሙሉ ምርመራ አድርጊ ምንም የለብሽም አሉኝ ግን ምንም መፍትሄ አልሰጡኝም የምታዉቀዉ ካለህ እባክህ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 10 měsíci +1

      ብዙ ምክንያቶች የከንፈር መድረቅ ሊያመጡ ይችላሉ። ከነሱም መካከል ደረቅ/ቆላማ ወይም ብርዳማ አየር፣ በተደጋጋሚ ከንፈርን መምጠጥ/መላስ፣ ለፀሃይ በብዛት መጋለጥ፣ አለርጂ፣ የሰውነት ፈሳሽ መቀነስ፣ የእንቅርት በሽታ ወይም የቫይታሚን ወይም የአይረን እጥረት ሊያመጣ ይችላል። ስለዚህ ተመርምረው እረግጠኛ ይሁኑ ከዛም መፍትሄ ያገኛሉ። ለጊዜው ግን እንደ Vaseline ያሉ emollients መጠቀም ይችላሉ።

  • @user-uv8yp7qn8l
    @user-uv8yp7qn8l Před 10 měsíci +1

    ዶክተርየ እባክህ መልስልኝ ምላሴ በጣም ይላጣል 😢😢😢😢😢

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 9 měsíci +1

      ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇👇👇
      czcams.com/video/hI2I2Y3jQhQ/video.html

  • @user-qk1ww6ur4h
    @user-qk1ww6ur4h Před 20 dny +1

    እኔ ምንም እመም የለዉም2 አመት ህነዉ ከጀመረኝ መላላጥ እና መስመር ነዉ መዳኔት ታለዉ ተባበረኝ ስደተኘዋ እህትህ ነኝ 😢

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 18 dny +1

      የአይረን እና የማዕድናት እጥረት እና የአፍ ፈንገስ ሊሆን ይችላል። በሃኪም መታየት የሚችሉ ከሆነ ቢታዩ መልካም ነው። እስከዛ ድረስ ደማቅ አረንጓዴ ተክሎችን እና ጉበትን መመገብ ይችላሉ።

  • @user-db2bh3bu9n
    @user-db2bh3bu9n Před 8 měsíci +1

    ጀዘ ክለከይራን ዶክታር መብለት አቅቶኘል

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @salamhiru3375
    @salamhiru3375 Před 8 měsíci +2

    ልሞት ነው እኮ ምን ልጠቀም ግን

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @msrak4498
    @msrak4498 Před 10 měsíci

    ተሠቃየው,,በዚነገር,

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 10 měsíci +1

      ብዙ ምክንያቶች የአፍ መቁሰል ሊያመጡ ይችላሉ። ከደም ማነስ ጀምሮ እስከ ኢንፌክሽኖች እናም ሌሎች ምክንያቶች። ስለዚህ በሆስፒታል በቂ ምርመራ አድርገው ቢታዩ ጥሩ ነው።

    • @msrak4498
      @msrak4498 Před 10 měsíci

      @@premiumeth D/r,በጣም,አመሠገናለው,እውነትነው,,ደማነሥ,,አለብኝ

    • @emebetmulu3152
      @emebetmulu3152 Před 3 měsíci

      አረ የት እንደምሄድ ጨነቀኝ እኮ ተሰቃየሁ በ 2ወር በ 3 ወር በየ ወሩ እየመጣ አሰቃየኝ ተመረመረኩ ምንም ነገርየለም አሉኝ መፍትሄ ብትነግረኝ ወይ ምትገኝበት አድራሻ የት ነው ደ/ር እባክህ ሰውነቴ ጨረሰኝ 7 አመት አደረኩ በዚ ጉዳይ ከተሰቃየሁ

  • @abusumaya8788
    @abusumaya8788 Před 10 měsíci +1

    እኔ ስንት አመቴ ተሰቃየሁ ብዙ መዳንት ወስጃለሁ አሁን በየወሩ ነው የምታመው በጠም ነው የመረኝ ምን ይሻለኛል

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 10 měsíci

      መፍትሄውን ቪዲዮው ውስጥ ያገኙታል።
      ይህን ቪዲዮነም ይመልከቱት። 👇
      czcams.com/video/hI2I2Y3jQhQ/video.html

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE Před 2 měsíci

      ድክተር በፈጠረህ መልስልኝ እኔ ከምላሴ ስር አበጠብኝ የህነ ነጭ ሁኗል ምን ይሻለኛል ህመም መጀመሩያ ሱጀምረኝ የሆነ ህመም ነበረው አሁን ብዙ አያመኝም ጌን ፈራሁ ምንድነው❓​@@premiumeth

  • @Rozi199
    @Rozi199 Před 10 měsíci +1

    ቁጥርህን ስጠኝ እባክህ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 6 měsíci

      በቴሌግራም ያግኙኝ። 👇👇👇
      @Dr_AbrahamK

  • @redmiksa566
    @redmiksa566 Před 10 měsíci +1

    አድራሻ የት ነው

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 6 měsíci

      በቴሌግራም ያግኙኝ። 👇👇👇
      @Dr_AbrahamK

  • @kalkidanfeleke2870
    @kalkidanfeleke2870 Před 11 měsíci +1

    ዶክተር እኔ ብዙ ጊዜ በጣም ትኩስ የሆኑ ምግቦችን ከተመገብኩ የጉንጬ የውስጠኛው ክፍል ይቆስላል።የመላጥ ነገርም አለው ይህንን ማከም ወይ ማስቆም ይቻል ይሆን??

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 11 měsíci +1

      የሚቀሰቅስቦት ነገር ትኩስ ነገር ከሆነ; መተው መፍትሄ ሊሆን ይችላል። ከዛ ካለፈ ግን በጤና ባለሞያ ቢታዩ ጥሩ ነው።

    • @kalkidanfeleke2870
      @kalkidanfeleke2870 Před 11 měsíci

      @@premiumeth እሺ ዶክተር አመሠግናለሁ 🙏🙏

    • @kalkidanfeleke2870
      @kalkidanfeleke2870 Před 11 měsíci

      @@premiumeth እሺ ዶክተር አመሠግናለሁ 🙏🙏

  • @YeshYuoTube
    @YeshYuoTube Před 4 měsíci

    ዶከተር እኔ ብሬስ አለዉ ጥርሴ ድደ ማለትም መጨርሻ ላይያለዉ ድደ ንፈት ብሎ አብጦል አድቦታላይ በዛላይ ጫን ካልኩት ይደማል መፍትሄ ካለህ😢

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem +1

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @seadagyu1503
    @seadagyu1503 Před 10 měsíci

    ሠላም ባንተ ላይ ይሁን እረ ተሠቃየሁ አመት ሙሉ ከምላሴ በላይ ላንቃየ ያሳክከኛል ያስነጥስኛል ያፍነኛል ምንም አይነት ሽታ አይወዲልኝ በቃ እና ከእንጥሌ ጉን አንዲች ነጭ ነገር ወታብኛለች ምን ልጠቀም እረ መልስልኝ 😢

    • @YeshYuoTube
      @YeshYuoTube Před 4 měsíci +1

      ጥርስ ሀኬምጋ ሄጂ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 4 měsíci +1

      የሳይነስ በሽታ ሊሆን ይችላል። በ እርሶ ወይም ቤተሰቦት ውስጥ የአስም በሽታ ካለ ቢመረመሩ ጥሩ ነው። በተረፈ የሚቀሰቅስቦትን ነገሮች መተው አለቦት።
      ለበለጠ መረጃ 👇👇👇
      czcams.com/video/EYxX5rMCk94/video.htmlsi=cNfdKXtBzCjkdWCb

  • @EsayasSe
    @EsayasSe Před měsícem +1

    አረ ዶር የውስጥ አፌ ክፍል ድድ ይቆስላል ከዚህ በተነሳ ጥርሰ ያመኛል ምን ላድርግ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 5 hodinami

      ይህ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @yonassuada5177
    @yonassuada5177 Před 8 měsíci +1

    ህፃናት ላይ ሲሆንስ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @msrak4498
    @msrak4498 Před 10 měsíci +1

    አሁን,,እራሡ,,ማውራት,,አቅቷኛል,,ከመቁሠሉ,,የተነሣ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 10 měsíci

      ብዙ ምክንያቶች የአፍ መቁሰል ሊያመጡ ይችላሉ። ከደም ማነስ ጀምሮ እስከ ኢንፌክሽኖች እናም ሌሎች ምክንያቶች። ስለዚህ በሆስፒታል በቂ ምርመራ አድርገው ቢታዩ ጥሩ ነው።

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 Před 6 měsíci

    አረ ዶክተር እናቴ በጣም ተቸግራለች እባኮ ስልክ ቁጥሮትን ከተቻለ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @salamhiru3375
    @salamhiru3375 Před 8 měsíci +1

    እኔ ልሞት ነው እኮ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @fatmafatama5789
    @fatmafatama5789 Před 5 měsíci +1

    ወላሂ ምጭሬ ውስጥ አልፎ አልፎ እየቆሰለብኝ ነው

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před 5 měsíci +1

      ቪዲዮው ላይ መፍትሄ ያገኙበታል።

  • @addisahemd2795
    @addisahemd2795 Před 2 měsíci

    የኔ ደሞ የመጨረሻላይ ያለው ጥርሴ ተቤርቡሯል ከላይ ያለው ግን አያመኝም በሱ አቅጣጫ ያለው ከውስጥ ጉንጬ ላይ ክብ ሆና ቆስላለች ለረጅም ጊዜ አልጠፋ ያለችኝ ህመሙ ብዙም አይደለም ግን ያሳስበኛል ዶክተረ በፈጣሪ መልስልኝ ❤❤

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @emebetmulu3152
    @emebetmulu3152 Před 3 měsíci

    አረ እኔ ጨንቆጫል ተሰቃየሁ መፍትሄው ጨነቀኝ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @mulu529
    @mulu529 Před 8 měsíci +1

    እኔ በየ አሥራምሥት ቀኑነዉ የሚቆሥልብኝ😢😢

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @ekramekram35
    @ekramekram35 Před 7 měsíci

    አፌውስጥ የሚንቀሳቀስ ነገር ይሰማኛል እረ እርዱኝ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @user-cw3er8rc2q
    @user-cw3er8rc2q Před 3 měsíci

    ወይ እኔማ ተሰቃየሁ አራት አመት ሆነኝ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @Adot340
    @Adot340 Před 3 měsíci

    በጣም ሚያስጠላ በሽታ ነው እኔ ምርር አርጎኛል

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @salamhiru3375
    @salamhiru3375 Před 8 měsíci +1

    ተሰቃየሁ

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před měsícem

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @fjwg9076
    @fjwg9076 Před rokem

    ❤❤❤

    • @premiumeth
      @premiumeth  Před rokem

      ለሌሎች share በማድረግ ይተባበሩኝ።