MK TV || ሥርዓተ ቤተክርስቲያን || በሐሰተኛ አጥማቂያን ላለመታለል ከእኛ ምን ይጠበቃል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 05. 2022
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Komentáře • 153

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety +42

    አኔ በነሡ አድሮ እግዚአብሔር አሥተምሮኛን ከነበርኩበት እሥራት ተፈትቸ አለሁ በሚያሥተምሩት ትምህርት ጥላቴን ዲያብሎሥን አውቄ ወደአምለኬ እግዚአብሔር መጥቸ አለሁ ሥግደት ፆለት ፆም አሥተምረውኛን እግዚአብሔር ይመሥገን እግዚአብሔር ትውልዱን ከሠይጣን ማሠርያ ይፍታልን ሀሠተኛ አይደሉም ማሥተዋልን ይሥጠን እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ይናገራን ሠው ግን አያሥተውልም

    • @etyopiawit
      @etyopiawit Před 2 lety +3

      Esey Ehite. Enkuan Egzihaber wede menfesawi hiwot amete’ash. Enem bezu neger temeralaw be Memhir Tesfaye, Kesis Henok ena Memhir Girma. Sew gen telatun alwaqem. Le Hulum lib yist. Yiker yibelen.

    • @fikirtv5509
      @fikirtv5509 Před 2 lety +6

      ጠንቋይም እኮ ተጠመቁ ፀልዩ ቤተክርስቲያን ሂዱ ይላል ። ውስጣችሁ መጀመሪያ በቤተክርስቲያን አስተምህሮ ስላልተሞላ ፀልዩ የሚላችሁ ሁሉ ትክክል ይመስላችኋል ሰይጣን እኔ ሰይጣን ነኝ ብሎ አይመጣም በማንኛውም መንገድ ትክክሏ ቤተክርስቲያን ናት እሷን ስሙ ። እኔ የሚሰማኝ ቤተክርስቲያን አጥማቂያን አልመሰረቷትም ስርአተ ቤተክርስቲያን እየጣሱ ትክክለኛ ነኝ ማለት ያሳፍራል ። ክርስቶስ እንኳን በካህናት አለቆች ባይደሰትም ቤተክርስቲያን ስርአት አልጣሰም ይፈውስና ራስህን ለካህን አሳይ ይል ነበር

    • @user-or7vx3su2v
      @user-or7vx3su2v Před 2 lety +1

      በፍትስ ማን አስሮሻ ነፃማ ያወጣሽ ክርስቶስ እንጂ ማንም ነጋዴ አይደለም
      በፊትም በራስሽ ምኛት ስትትታለይ ትፈተኛለሽ እንጂ በስጋሽ ብትታመሚ ምንም አይደለም የነፍስ ደውዬ ነው መጥፎ እህቴ አስተውይ

    • @modayadi7956
      @modayadi7956 Před rokem

      @@user-or7vx3su2v እና ዳቢሎስ ስጋን ከያዘ እዴት ለፈጣሪ እንገዛለን? ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-lt1iy7zv7p
    @user-lt1iy7zv7p Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ረዠም እድሜ ይስጣችው እኔ በዚህ በ ሀሰተኛ አጥማቂዎች ጉዳይ ከስንት ጓደኞቼ ገር ተለያየሁ መሰላችው እነዚህ ሀሰተኞች ተከታዮቻቸውን የሚያሳምኑበት መንገድ ,እኛን የሚቃወም ሴጣን ያለበት ነው በማለት ነው ።እናም ተከታዮቻቸውን ልክ አይደላችውም ስትሉ ሴጣን አላባችው ይላሉ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይመልሳቸው እንጂ ምንም አይሰሙም አያስተውሉም።

  • @hlfthlft8357
    @hlfthlft8357 Před 2 lety +7

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ሰምተን ለመተግበር ያብቃን እግዚአብሔር እምላክ ይርዳን እሜን ፫😥🙏🙏🙏

    • @user-lv9lx3oc1h
      @user-lv9lx3oc1h Před rokem

      ቢፈዉስሺኳ የስጋ ፈዉስ ነዉ የነብሺሺን ግን እየገደልሺ ነዉ ድነሺ ሙተሻን በዚች ምድር ብቶቆይ 60 70 ነዉ የዘላለም ነብስሺ መሞቷን አስቢ አባ ግርማ ዮሐንስ ሌሉሎች መሠሎቹ ሀሠተኛ ናቸዉ እየመረረሺ ዋጭዉ።።።።። መፀሀፍ ቅዱስ አይናገርም ሠለ አጥማቂ

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Před 2 lety +6

    አሜን። ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራኖቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን። እኔ ተወልጄ ባደኩበት የዛሬ ፴ ዓመት አካባቢ የጠበል ቦታው ቅዳሴ ሳይልቅ አይከፈትም ነበር። ሳያስቀድሱ ጠበል ቦታው ላይ የቆሙትን አባቶች ካህናት አለማስቀደስ የሚያሳጣንን በረከት ድኅነቱንም ቅዳሜ እና እሑድ ለጠበልተኛው ያስተምሩ ነበር።

  • @ealsaabye9165
    @ealsaabye9165 Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር በእነሱ አድሮ ከነበርኩበት ቆሻሻ ህይወት አውጥቶኛል ወደ ንስሀም እንድመጣ አርጎኛል እግዚአብሔር በእነሱ ለይ አድሮ ወንድሞቼ እባካችሁ አትሳቱ🙏🙏🙏🙏🙏

    • @etyopiawit
      @etyopiawit Před 2 lety

      Esey ehite. Lanchim yiderseh leygnam yidres.

    • @milkiassolomon7616
      @milkiassolomon7616 Před 2 lety +2

      betakristeyan ... baqanona new enji basimet aydelem yemitehedawu......? anchen emnetesh adenosh yehona nager gn esasun enda Geta mayatesh enda kidus mayatesh yasasebegnal enda and sawu... maxfiash endahonu... wada betakiristeyan .hassab nay..Tadajiat ..!

    • @ealsaabye9165
      @ealsaabye9165 Před 2 lety +1

      @@milkiassolomon7616 ሰወቹን ሳይሆን ትምህርቱን በቅን ልብ ሆነህ መርምረው ከመተቸትህ በፊት ወንድሜ ቁረቡ ፁሙ ሰገዱ የሚል አስማተኛ አላየሁም ቤታችሁን ቀድሱ የነሚል አስማተኛ ተለም ቀርቦ በትህትና መጠየቅ እየተቻለ ከሩቅ ሆኖ መተቸት ትክክል አደለም ወንድሜ እባክህ መርምር።

    • @milkiassolomon7616
      @milkiassolomon7616 Před 2 lety +1

      @@ealsaabye9165 ene betakristiyan eyalache enasun yemisamabet gize yelagnem......

    • @martaetopian6896
      @martaetopian6896 Před 2 lety

      @@milkiassolomon7616 እየሱን እኮ ከቤተክርስቲያን አግልሎዋቸው ነው እንጂ ከቤተክርስቲያን የተለየ አገልግሎት የላቸውም ሕግዚሃብሄር በየዘመኑ የሚሰራለትን ያስነሳል አባታችንን ተክለሃይማኖት እኮ በዘመናቸው ተቀዋሚ ነበራቸው ሁሉ ሲያልፍ ነው ውጤቱ የሚታወቀው ወንድም ዝቅ በልና ትምህርታቸውን መ ፀሃፋቸውን የፈውስ ፕሮግራም በቅንነት ተከታተል መልሱን ታገኛለክ እባካችሁ በፈፊት መርምሩ

  • @user-zz9nm4gz3z
    @user-zz9nm4gz3z Před 2 lety +5

    የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ሀይ ባይ ጠፍቷል ትውልዱ የሰጋ ፈውሰ ላይ ብቻ ነው focus እያደረገ ያለው ማስተዋልን ያድለን

  • @medanitayana1732
    @medanitayana1732 Před 2 lety +2

    ጌታየ ሆይ አንተ ግን እውነቱን ታውቃለህና ለሁላችንም አይነ ልቦናችን አብራልን በቼርነትህ አስበኝ አምላኬ ሆይ

  • @mesfinagegnehu1712
    @mesfinagegnehu1712 Před 2 lety +17

    ለምን ራቅ ብላችሁ ከምትናገሩ ከነሱ ጋር ቀረብ ብላችሁ ብትነጋገሩ:: ያንን ካደረጋችሁ በኃላ ለማጋለጥም ይሁን ለምን ይመቻል:: የመጨረሻው ተጠያቂ መምህራን ስላልሆናችሁ ሁሉንም step ተከትላችሁ ከአባቶች ጋር እንድ ቤተክርስቲያን ማውገዝ ያለባችሁ:: ራሳችሁን የመጨረሻ የቤተክርስቲያን ተጠያቂ አደረጋችሁ:: መድረክ ላይ መውጣት ሁሉን የሚያውቅ ማለት አይደለም:: መስበክ ማለት ቃሉ በልብ ተጽፏል ማለት አይደለም:: Take all the necessary steps before you come to public media for criticism.

  • @efesontube2633
    @efesontube2633 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን እናንተ በርቱልን

  • @user-fd1zs5zx5v
    @user-fd1zs5zx5v Před 2 lety +3

    ቆይ ወገኖች እስኪ አስተውሉ ፆም ፀሎት ስግደት ቤተክርስቲያን ያላስተማረችበት ጊዜ የለም የኛው ሰምቶ ችላ የማለት ጉዳይ እንጅ

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 Před 2 lety +2

    ከፍሬአቸው ታውቋችሗላቸው እንዳለ: ፍሬአቸው ምስክራቸው ነው:: ወደንስሃ ወደፆምና ፀሎት ቅዱስ ቁርባን ብዙውን እያደረሱ ነው:: እግዚአብሔር አገልግሎታቸውን ይባርክ:: እናንተ ቤተክርስትያንን ለመጠበቅ ብላችሁ ይመስለኛል: ነገር ግን ክምንጩ ሄዶ አጣርቶ የተጠቀመውን ምእመኑ በመጠይ በመጠየቅ ክኑሮአቸውም ለውጥ ተነስቶ ሁሉን አቀፍ ዝግጅት ብታቀርቡ ፕሮግራሙ ብቁ በሳል ትክክልም ይሆን ነበር:: ችግሮችም ካሉ ነቅሶ እንዲታረም ማድረግ በተሻለ ነበር:: እግዚአብሔር ሁላችንን እንደቸርነቱ ይርዳን:: አሜን::

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před rokem +1

    #አባታችን መምህር ግርማ ወድሙ እድሜና ጤና ይስጦት በነሱ የተማርኩት መስገድ አስራት ማውጣት ቤተክርስቲያንን እድወዳት አድርገውኛል❤💒❤✅🙏
    እውነት ካላችሁ ለምን ሂዳችሁ አትጠይቁም ዝብላችሁ አትሸወዱ ማህበረ ጭፍኖች አስተውሉ!!

  • @mercy9108
    @mercy9108 Před rokem

    መልካም እረኛ የታሰረውን ፈቶ ወደጌታው ያቀርባል።እኔ አላውቃቸው ግን በጣም ብዙ ሰው ውድ ክርስትና መስመር በሳቸው ምክር ገብተው ሳይ የሰጠንን ዓምላክ አመሰገንኩ።መልአከ መንክራት መልካም እረኛ ናቸው። በጎቹም የእረኛውን ድምጽ አውቀውታል እና እባካችሁ አታውኩአቸው ተውአቸው !

  • @yosefmeseret248
    @yosefmeseret248 Před 2 lety

    መማህበረ ቅዱሳን በርቱ ሃሰተኞችን አጋልጡልን በርቱ ስንቱ ጠፋ መሰላችሀ ሰው የሚመልኩትን እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው

  • @eskedarkassie3999
    @eskedarkassie3999 Před 2 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 Před 2 lety +2

    መምህሮቻችን ልቦና ይስጣችሁ የማታስተውሉ በቤቱ ቁጭ ብላችሁ እናንተ ስለተመቸቻችሁ ብቻ የምትገፉ ደብተራዎች እኛ ተአምር ፍለጋ አልሄድንም እነሱም ራሳቸውን አላስመለኩም እባካችሁ ስለሕግዚሃብሄር😭😭😭😭ወንበሩን ይዛችሁ ምመናንን አትግፋ ወረድ በሉና አዳምጡ ፈውሱን አዳምጡ ግን ምን ሆናችሁ ነው የሚስተምሩን እኮ ቤታችሁ ውስጥ የፀሎት ቦታ አዘጋጁ ፀልዪ ስገዱ ሱባይ ያዙ ስጋወደሙን ተቀበሉ ነው የሚሉን ወደድንም ጠላን እያንዷዷን ክርስቲያን ቤት እናንተ ቤት ጭምር እናት አባቶቻችን ከቤተክርስቲያን ጎን ለጎን ጨሌውንምናምኑን ሲያመልኩ ነረዋል አውን ደግሞ እኛን በትዳር በስራ በበሽታ በእድላችን ዘግተው ቃልነቃን ደግሞ እንዳሹን ወደ ሲሆል እና ከዚህ ጉድ ነዉ አዳምጡሃቸው መምህር ግርማ እኮ ዘመናቸውን ሁሉ ለሕግዚሃብሄር የሰጡ ናቸው ለዚች አደበታችሁ ትከፍሉበታላችሁ ቀሲስ ኤኖክ እኮ እንደናንተ ሶፋ ላይ እየታሹ መድረክ ላይ አውርተው መግባት አይደለም ከበሽተኛ በአጋንንት ከተያዙ ጋር ሲታገሉ ነው የሚውሉት ይቺህ አደበታችሁ ትፋረድዋቸዎለች የኛ የምህመናን ችግር ሌላ እናንተ የምታወሩት ሌላ ለምን ደግሞ ራስክም ተናገርክ ሴጣኑን ለማውጣት ብቃት ይፈልጋል አልክ እንግዲ አባቶቻችን ለዛ ብቃት ደርሰው ነው ስታሳዝኑ ንግግራቹ እንኳን የወረደእኮ እናንተ አገልጋዪች በቤታችሁ የፀሎት እይወት የላችሁ ብፀልዪ ብሰግዱ ሱባዬ ብትይዙ እራሱ ውስጥክ ያለው መንፈስ ይጮሃል ይልቁንስ እውቀት ብቻውን አያድን መንግስተሰማያትን ለመውረስ ጠላትክ ላይ ሰልጥንበት እነርሱን መተቸት ትታችሁ ጊዜሃችሁን ተጠቀሙበት ሱባይ ያዝና ሕመብራንን እነዚህ አጥማቂዎች እውነተኞች ናቸው ብላችሁ በሱባይ ጠይቁ በብዙ ነፍስ ተጠያቂ ናችሁ ምነው በአባታችን በተክለሃይማኖት ዘመን የሰራ ዛሬስ በነዚህ አባቶች አድሮ አይሰራም 😭😭ዋዋዋ ይችህ ልባችሁ ።ምነው እነሱ መቼ አታስቀድሱ አሉ እዴኤ ታሳፍራላችሁ እስቲ መምህር ግርማን ትምህርት አዳምጡ ምን ሆናችሁ ነው እናንተ ናችሁ እኮ ያገለሏቿቸው እነሱ እኮ ጥምቀት ብቻ አይደለም መፀአፍ አላቸው አንብቡት ስብከት አላቸው አዳምጡ የፈዉስን በቅንነት ተከታተሉ ከዚያ ተቹ ይኸው ምንም እንደማታውቋቸው ከአነጋገራችሁ ያስታውቃል ኑና ተፈወሱ ሕመብርሃን ትርዳችሁ መድሃኒሃለም ልቦና ይስጣችሁ የጠቋር መንፈስ ነው መሪያችሁ እንጂ የሕግዚሃብሄር መንፈስ ከናንተ ጋር የለመሰ ያሳዝና ለዪ እውተኞቹን ከአሰተኞች

  • @tigist1458
    @tigist1458 Před rokem

    Amen kale hiwot yasemalen!

  • @be_hailu5634
    @be_hailu5634 Před rokem +1

    I am so thankful for Mahbere Kidusan! I have found this program to be extremely helpful. Please keep up the good work as always.

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n Před rokem

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወቱን ያሰማልን እኔ በእናንተ ጩከት ተመልሻለሁ እንዳላችሁት ከልብ ለሚያዳምጥ ግሩም ድንቅ ትምህርት❤❤❤

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Před rokem

    ግሩም ድንቅ ነው መምህሮቻችን ልቦና ይስጥልን

  • @ERMA23
    @ERMA23 Před 2 lety

    መምህሮቻችንን እጅግ አድርገን እናመሠግናለን እድሜ ይስጥልን

  • @user-dk6cm1co2y
    @user-dk6cm1co2y Před 2 lety +2

    አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ሆይ ስዎችን ሳይሆን አንተን'ና ያንተ አካል ዮሆነችው እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን እንድንከተል አንተው እርዳን።

  • @user-hx3me4np8h
    @user-hx3me4np8h Před 2 lety

    በእዉነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ማሕበረ ቅዱሳን በእዉነት እኔ እራሱ ከሆነ ጉሩኘ ገብቸ ሴቷ ልቀቅ ስትል ከዛ ደግሞ ታሰር በእግዚአብሔር ስም ስትል እኔ በጣም ነበር የገረመኝ የመምሕር ግርማ ተከታዮች ናቸዉ ሰዉ ስጠይቅ እምነት ካላት ትችላለች አሉኝ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን 😢🙏

  • @ametmaryamdessa276
    @ametmaryamdessa276 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ያድለን
    ለመምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የህውትን ቃለሕውትን ያሰማልን

  • @danidereje2524
    @danidereje2524 Před rokem

    በርቱ ጠነካራ አድርጋችሁ ስሩልን ብዙ ሰው እየተሳሳተ ነው

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Před rokem

    እንኳንም ሰማኋችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ ነው ኸረ ላለፈው ስህተቴ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ የምን ሰው መከተል ነው በቃኝ ።

  • @zintuhaile1112
    @zintuhaile1112 Před 2 lety +10

    እናመሰግናለን ጆሮ ያለው ይስማ

  • @belaynehberihun9772
    @belaynehberihun9772 Před rokem

    አሜን። ቃለህይወት ያሰማልን

  • @firehiwotyitbarek1161

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry Před 3 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @firstname9871
    @firstname9871 Před 2 lety +4

    እነዚህን ሃሰተኛ አጥማቂ ናቸው የምትሏቸውን ሰዎች እውነትም ሃሳተኞች ከሆኑ የእውነትም ምእመናን በነሱ ምክንያት እየተጎዱ ከሆኑ አናንተ ማንን ወክላቹ ነው ምታወግዙት እነሱም እኮ እንደናተ ጥቅስ እየጠቀሱ ነው የሚሰሩት ስራ ትክክል እንደሆነ ምእመኑን የሚያጠምቁትም ሆነ የፈውስ አግልግሎት የሚሰጡት፣ ስለዚህ ህዝቡንም ከማወዛገብ የሚሰሩት ስራ ከቤትክርስትያን ስርአት ውጭ ከሆነ ቤተክርስቲያን ራሷ ለምን በይፋ አታዎግዛቸውም ? ?

    • @fasikatube1513
      @fasikatube1513 Před 2 lety

      ሁሉም አፉን ሚከፍተው ወደምእመኑ ነው

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse4776 Před 2 lety +7

    አዳዲስ ቦታ ላይ የእግዚአብሔብር ክብርና ጸጋ አይገለጽም ማለት በናነንተ አባባል. መእምናኑ ሲሰቃይ ምንም አይመሰላችሁም.

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Před 2 lety

      በናትሽ እሙዬ ንቂ ማንም ደብተራ ባስጮወ ቁጥር ማበድ

    • @user-zz9nm4gz3z
      @user-zz9nm4gz3z Před 2 lety +1

      በለው ከመፅሐፍ ቅዱሰ እየገለፁ እየነገሩሸ በሰምህ አጋንንትን አላወጣንምን ይላሉ የሚለውን ቃል እያያችሁ በምን ቢሏችሁ እንደሚገባችሁ አላውቅም ዳኞው መፅሐፍ ቅዱሰ ነው ሰርአት አለው እሲ ከገድላትም ከመፅሐፍ ቅዱሰም የፈውሰ ቀን እያሉ ይፈውሱ የነበሩ አባቶቻችን አምጭ

    • @user-or7vx3su2v
      @user-or7vx3su2v Před 2 lety

      እናተ እኮ ለቤተክርስቲያን የማትታዘዙ ልጆች ናችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
      በሽታ የሆነንስ የራሳችን ምቀኝነትና ክፋት ነው

  • @akliluberhanu3930
    @akliluberhanu3930 Před 2 lety +18

    በዚህ ጉዳይ ሳትታክቱ በጣም መስራት አስፈላጊ ነው።ቀጥሉበት።ማኅበረ ቅዱሳን ❤️❤️❤️❤️

    • @martaetopian6896
      @martaetopian6896 Před 2 lety +3

      እውነትን ፈላጊ ከሆንሽ በቅንነት ፀሎት አርገሽ ተከታተይ ያለዚያ የህይወት ጉዳይ ነውና የ3ቀን ሱባይ ያዢና እነዚህ የሚተቹት አባቶች እውነተኛ ናቸው አይደሉ አመላክተኝ ብለሽ ጠይቂ ክርስቲያን ስለሆንሽ ብቻ አትድኝም

  • @user-xq6nb6nr7w
    @user-xq6nb6nr7w Před rokem +1

    በማን መጠመቅ እንዳለብን እናቃለን እዲሜ ለመምህር ግርማ ወንዲሙ እናንተንም እግዛብሔር ይመልሳችሁ አይ ሀፆያት እግዞ

  • @fasohaile1698
    @fasohaile1698 Před 2 lety +10

    🙏ቃለህይወት ያሰማልን።እባካቹ በዚህ ዙሪያ ትምህርቱን በደንብ አስፉት ።ፈጣሪ ብቻ ይጠብቀን 😭

  • @habtamfikadu91
    @habtamfikadu91 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @hermeladawit3863
    @hermeladawit3863 Před rokem

    Enamesegnalen betam

  • @bessrw4228
    @bessrw4228 Před rokem +1

    ኡኡኡኡኡ እግዚኦ አዝናለ ፍርድ ሰጭ እግዚአብሂር ሁኖ ሳለ ምነው ግን ቸኮላችሁ

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam4971 Před 2 lety +6

    ቃለ ህይወት ያስማችሁ ........ግን በጣም ዘገያችሁ .......ቀጥሉበት

  • @hanakifle1280
    @hanakifle1280 Před 2 lety +1

    Amen!

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 2 lety +6

    ዳቢሎስ ብዙ ያወራል

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 Před 2 lety +2

    ልጁ እናቱን ምነው በእንቁላሉ በቀጣሽኝ እንዳለው
    አንድ አጥማቂ ነኝ ምዕመን ከቤተክርስትያን አስተምሮ ውጪ ሲያወጡ ተረባርቦ ከቤተክህነቱ የበላይ አካላት እስከ ሚድያ ተቋማት በቦታው ሄድ የሚገሰፀውን ገስፆ የሚወገዘው ቢወገዝ ዛሬ ከአንድ ወደ ሶስት አራት ከዚህም በላይ ባልበዙ ነገም የባሰ እንጂ ያነሰ አይመጣም ።

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 Před 2 lety +6

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። እውነተኛ መምህራኖችን ያብዛልን! ሀሰተኞችን ይገስፅልን! ማህበረ ቅዱሳኖች በዚህ ጉዳይ በደንብ ልትሰሩበት ይገባል። የአጥማቂዎችን ተከታዮች እንድህ በቀላል ማሳመን አይቻልም። በጣም ሳትሰለቹ ልትሰሩበት ይገባል። በጣም የምናከብራቸው አባቶቻችንም ከነዚህ ወሮ በላዎች ጋር መተባበራቸውን እንድያቆሙ ቢመከሩ!? ዝም ብሎ 60/70/50 ሚሊዮን ኦርቶዶክስ አለን ማለት ዋጋ የለውም!!! 10ሚሊዮን ጥርት ያለ የኦርቶዶክስ አማኝ ካለን እራሱ ተመስገን ነው። ግማሹ ባጥማቂ፣ግማሹ በንጉስ ይመጣል፣ግማሹ እመቤቴ ተገለጠች፣ግማሹ ሰባኪ በመከትል የተያዘ ምዕመን ነው። ስንቶቻችን ከስረዓተ ቤተክርስቲያን ይልቅ የግለሰቦች መነቀፍ የሚያንገበግበንንእንደሆን እናውቃለን። ብቻ የኛ ነገር ያሳዝናል! ማህበረ ቅዱሳኖች በርቱልን ያለን መስሎን አልቀናል! ምስጥ የበላው አገዳ ሆነናል! በበዓል ቀን ስንሰበሰብ ያለውን ቁጥር እያዩ መሸውድ ይብቃ!!!!!

    • @meleseesubalew6889
      @meleseesubalew6889 Před rokem

      Wendem ehe eko ye tektayu chger new enji ye agelegayu cheger adelm egna egzeren ke meketel wede sew enadelalaen......serat betkrstyan lakew ere manwe makeberew meemen bezi zem ...akbari negn emilwem ....eko wedase kentu yezote kuche....ere...

  • @hirutbekele
    @hirutbekele Před 2 lety +1

    በሁኑ ሰዓት ወጣቱ ነቅቶል ልብ መልስ የለው እንደናነቸ በቲዬለጂ ምናምን ተማርኩ ቡሉ የሚኮፈስ አይደለም ያንን ያገኘው ከእነ አባ ግርማ ከ ነቀሲስ ሄኖክ ትምህርት በተግባር በማዋሉ ነው። ጹሙ ጸልዩ ንሰዓ ግቡ ቁረቡ ቅዳሴ አትቅሩ አስራት በኩራት አውጡ መጽዋት ስጡ በሚለው ትምህርታቸው ጠላቱን ዳቢሎስን አየቀጠቀጠው ነው።

  • @user-qw5mb6dk3l
    @user-qw5mb6dk3l Před 2 lety +4

    አሜን በእውነት ግሩም ነው። ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @emytsige8633
    @emytsige8633 Před 2 lety

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 Před rokem

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @zeetube4857
    @zeetube4857 Před 2 lety +3

    በጣም አመሰግናለሁ .
    እግዚአብሔር ይስጥልን::
    ብዙ እንዲህ አይነት ትምህርቶች ያስፈልጉናል::🙏🙏🙏🙏❤

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 Před 2 lety +1

    amen

  • @wenglayohannes8300
    @wenglayohannes8300 Před 2 lety +2

    ውድ መምህሮቻችን ጥሩ መረጃ ነው የሰጣችሁን ትንሽ ዘገየ እንጂ ግን ቀሲስ ሄኖክ የሚያገለግሉበት ደብር ሔጄ ያለውን አገልግሎት በቅርበት ስለማውቅ በሳቸው ላይ ያለው ነገር ትንሽ ቅር አሰኝቶኛል ምክንያቱም እሳቸው ከኦሮቶዶክስ አስተምሮ ውጪ የሆነ ምንም አይነት ነገር እንደማያደርጉ እኔ ራሴ የአይን ምስክር ነኝ እንደውም በተቃራኒ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሚታሰቡ ቅዱሳንን እለት ከእለት ለምእመኑ ያስተዋውቃሉ ሁልጊዜ ተአምረ ማርያም ከተነበበ በኃላ የእናስታውሳችሁ መርሀ ግብር በአውደ ምህረት ላይ ቀጥታ ለተሰበሰበው ምእመን ሁሉ ይካሄዳል ይህ ማለት ለምሳሌ ዛሬ ሰኔ 18 ቀን ነው እናም በዚህ ቀን የሚታሰቡ ቅዱሳን ማን ማን እንደሆኑ ከነ ተሰጣቸው ቃል ኪዳን ለምእመኑ ሰፊ ትምህርት ይሰጣል እኔ እንኳን ዛሬ ሰማእቷ እናታችን ቅድስት ፀበለ ማርያም እንደምታሰብ ከርሳቸው ተምሬአለሁ ይህ በትንሹ ነው ሌላው ደግሞ ወጣቱን በማንቃት የሚሰሩት ስራ በጣም ትልቅ ነው በአሁኑ ጊዜ እንደሚታወቀው ወጣቱ ያለበትን የስነ ልቦና ዝቅጠት እና ተስፋ መቁረጥ የባእዳን ባህል ወዳድነት ለሁላችን የታወቀ ነው እናም እኚህ ጠንካራ እና ዘመኑን የዋጁ ብርቱ አባት ይህን ከንቱ ወጣት ከላይ ከጠቀስኳቸው እና ሌላም ብዙ ነገሮች ግልጽ እና በቀላሉ በሚገባው ትምህርታቸው አላቀው ለቤተሰብ ብሎም ለሀገር ጠቃሚ ወጣት እያፈሩ ያሉ ውድ እና ልዩ የሆነ እውቀታቸውን በጊዜ ተገንዝበን ልንጠቀምባቸው የሚገባ አባት ናቸው እንጂ ልነቀፉ ሚገባቸው አይደሉም፡፡ በተጨማሪ አንድ ላነሳው የምፈልገው ነገር አለ እሱም እኚሁ አባት በቤተክርስትያናችን ለዘመናት ተሰግስጎ የኖረውን አሁንም ያለውን አስመሳይ ክፉ ትውዱን ህይወት ያጨለመውን ከእግዚአብሔር ቅዱስ አሰራር ውጪ የሆነውን ግን ምንም የማናውቀውን ምሲኪን ምእመናን በማታለል በአስመሳይረነት በቤተክርስትያን ጥላ ስር ተሸሽጎ ሴጣናዊ ስራን የሚሰራውን ደብተራ….. የተባለ መሰሪ አሰራር በብርቱ የሚቃወሙ እንዱሁም ምስኪን ምእመናንን ባዕድ አምልኮን እና የጥንቆላ ስራን እንደ አማራጭ እምነት ሲቆጥሩ የነበሩትን ምስኪናን እውነታውን ገልፀው በማሳየት ወደ ትክክለኛው የተዋህዶ እምነት የመለሱ ቡዙ ወጣት ቆራቢዎች ያፈሩ አባት ናቸው ወቀሳ ሳይሆን ከጎናቸው ሆነን ብንረዳቸው ብዙ እንጠቀማለን፡፡ በእውቀት ብቻ ሳይሆን በእምነት የሚያስተምሩ የሚያገለግሉ አባት ናቸው፡፡ የቅዱሳን አምላክ መድሃኒአለም በእውቀት ብቻ ሳይሆን በእምነት እንድንኖር ይርዳን፡፡

  • @kidistabebe8673
    @kidistabebe8673 Před rokem

    ችግር እንዳይገጥመን መተት መማተት መጠንቆል ማስጠንቆልሌላው መልክአ ሳጥናኤል አለመድገም። ከእኛ ምዕመናን እና ከእናንተ አገልጋዮች ይጠበቃል

  • @shawahabita2145
    @shawahabita2145 Před rokem

    በጣም ቆያቹ እኔ ድሮ ነው እሄን እፈልግ ነበር

  • @atirsawmolla4868
    @atirsawmolla4868 Před 2 lety +3

    ጥሩ ፕሮግራም ነው::ግን ቅደመ አያቶቻችን በባእድ አምልኮ ጨሌ በዛር መናፍስት ካለፍን የዘወትር ጸሎት ስለደገምን ብቻ መናፍስት ከኛ የለም አንል::አብሾ(ለትምህርት)፣ለግርማ ሞገስ፣ለገቢያ ....ጥበብ ነው እየተባለ ስለሚደረገው ነገርም ብታስተምሩን

    • @martaetopian6896
      @martaetopian6896 Před 2 lety +1

      ትክክል ይቺን ይቺንማ መቼ ይዳፈሯታል

    • @hirutbekele
      @hirutbekele Před 2 lety

      እሱነማ ይፈሩታል

  • @tadesseabera2705
    @tadesseabera2705 Před 2 lety +1

    እውነት ለማመን የሚከብድነገር እየተሰረነው ግን በአለም ስንኖር ፈተናዎችአሉ ስለዚህም ጊዚያዊፈተናአገኛን ብለን ዘላአለማዊህወት እያበለሻንነውና ትምህርቱ እጅግአስፈለጊነው ይቀጥል ወንድሞቼ በቲቢ ያለውስ ከእናንተ አገኛለሁ በብዙሀን ቤተሰቦቻችንን ገጠሬዎችስ????
    እኔ ለምሳሌ በአዊዞን ውስጥነው ያለሁት በአጭሩ የተሰጠንአበት አባት የዞናችን ፓፓስ ከሚሉት ወረዳዎች በትንሹ አራት ወረዳዎችን አይጠይቁም አያስተምሩም አቂማዋል አኩርፈዋል አይመጡም አበትየለንም አናየህ ህዝብ ምንይሁን ከልተመራ ከእግዚብሔር ደርቋል ሲቀጥል ለተባሉት ሀሰተኞች ሰዎችን ተጎጂ ሆና ማለትነው ሊደረስለቻው ይገባል
    ቤተእምነት ለመስራትም አልተቻለም እባካችሁ እባካችሁ አንድበሉን የበለጠ ማስደትከተፈለገ መንገዱከለ ቦታውን ድረስ መገነኛት የምችልበትን ሁኔታ ቢመቻች ለሁሉም መፈጠሪያ ይጠብቀን
    ያስተማረችሁት ትምህርት ግንጰይደደጋም በርቱ

  • @zinbfjh7267
    @zinbfjh7267 Před 2 lety +3

    ልቦና ይስጠን
    የወጡት ይመልስልን ቃለ ህወት የሰማልን።
    #ጥያቄ አለን ክርስቲያኖች
    አንዲት ሴት የወር አበባ ሁና በየአመቱ የምንጠመቀው ጥር 11 ትጠመቃለች ወይሰ አይፈቀድም?

    • @_beth20_
      @_beth20_ Před 2 lety

      ኧረ አይፈቀድም ፀበል እኮ ነው

    • @ketematariku9753
      @ketematariku9753 Před 2 lety

      ሁሉም መቃወምና አቃቂር ያወጣል የእግዚአብሔርን ቃል እንደሰባኪው ስብከት ፍላጎት እንጂ እንደእግዚአብሔር ሀሳብ አይተረጉሙም ምቀኝነት ክፉት ከቤተ ክርስቲያን ወንፈሳዊ ከሆኑምግለሰቦችአለ አድኑን ጸልዩልን ሲሉሃቸው ስልቹና መንፈሳዊነት የጎደላቸው በጸሎት በርትቶ ለሚያደርገው ግን ምቀኞች እውቀት እንጂ ጽድቅ የሌላቸው ናችሁ ትችት ብቻ ሁሉ አዋቂ ነው ገንዘብ ወዳድ እግዚአብሔር አለ ከማለት ይልቅ ምንም የሥራ ፍሬ የሌለን ነን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

    • @ketematariku9753
      @ketematariku9753 Před 2 lety

      ከቃል የዘለለ ምንም የሥራ ፍሬ የሌለን እግዚአብሔር እንዲህ አደረገ ማለት ብቻ ጸጋ ያላቸውን ሰዎች መቃወም ብቻ እንደ ጻውሎስ ለምን መለየት አትችሉም ለሕዝብ ደንታ የሌላቸው ብዙ ተችዎች ሞልተዋል እንደ መምህር ግርማ ያለዉን መቃወም ከምቀኝነት የዘለለ አይደለም ዘመናችን የሥራ ሳይሆን የትችት ጊዜ ስለሆነ ነው በአብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ የተፈወሰው በሳቸው ላይ ያደረ የአግዚአብሔር ፀጋ ነው በከፊል አገልጋዩ ከመንፈስ ጋር የተሳሰረ ስለሆ አይወዳቸውም

  • @jotafits8035
    @jotafits8035 Před rokem

    አትሳሳቱ አባዮሀን ተስፉ ማርያም ለሁላችንም የሚያለቅሱ ናቸዉ.
    ስነስርአት። ትክክለኛ ከሆናችሁ ሂዱና ጉባኤ ላይ ጠይቋቸው። እኔን በ እግዚአብሔር ስም በ ድንግል ማርያም እንደፈወሱኝ እናንተንም ይፈዉሳሉ.
    እንደ ጲላጦስ ኬሶች አትሁኑ ወንድሞቼ አባታች እንደምትሉት አይደሉም።
    አትሳሳቱ ወገኖቼ ሂዳችሁ ገዳሙን ተሳልማችሁ አባዮሀንስን ምእመናኑ ጠይቁ።

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 Před 2 lety +1

    እኔ ስለማንም ማለት አልችልም እኔ በመምህር ግርማ ወድሙ አባታችን ነው ቤተክርስትያን አንድም ቀን የአምልኮይ ስግደት ለእግዚአብሔር እንዴት እንደሚሰገድ ምዕመን ሳታስተምር እርሳቸው ያስተማሩን
    አንድም መምህር ወይም አባት ወተው ቤታችን ውስጥ የምንፀልይበት የፀሎት ቤት እድናዘጋጅ የአስተማሩ የሉም
    ንስሀ ግቡ እንጂ የምትሉት የዳቢሎስን ውጊያ እንዴት ና በምን መዋጋት እንዳለብን የትኛው መምህር ወይም አባቶች ያስተማሩን?እንድሜ ለአባታችን ለመላአከ መንክራይ መምህር ግርማ እንበል እግዚአብሔር እድሚያቸውን ያርዝምልን ከእግዚአብሔር ጋር አጣበቁን ቅድስ ቁርባን እየተቀበልን ለነፍሳችንም ለስጋችንም ነው ህይወትን ያገኘን
    ይሄም ብቻም አይደለም ቤተክርስቲያን ውስጥ ደብተራ ድግምተኛም ጥበብ ነው እያሉ ትውሉድን ሲያስሩ የነበሩትን እነርሱንም እድናውቅ በመንፈሳዊ የጦር እቃ ተዋግተን የክፍ ደብተራ ስራን እድንዋጋ ያስተማሩን አባት ናቸው
    በነገራችን ተቀዋሙዎ የምታነሱት እራሳችሁ ደብተራዌች ወይም ጠንቁዋይ ቤት የምትሮጡ ወይም የጠንቁያዌች ከለላዌች ናችሁ ከዝህ ዝንፍ አትሉም ወይም በደመነፍስ የምትናገሩ ተጠግታችሁ ስራቸው ምንድነው ብላችሁ ሳትመረምሩ አጠገባቸው ሳደርሱ ከሩቅ እንደ አር ተጠይፋችሁ አሰተኛ ናቸው ለማለት ጥቅስ እየጠቀሳችሁ ምዕመኑን ግራ የምታጋቡ ግን ልንገራችሁ ምዕመን ከእናተ በእጥፍ ቀድሞ ሄድዋል ምን እንደሚያደርግ ያውቃል እናተ ብቻ ቁጭ ብላችሁ ጥቅስ ብድግ እያደረጋችሁ እውነተኞችን ለመዋጋት ተነሱ ስራችሁ ይሄ ሁኑዋል ።ይልቅ በትክክል እውነተኛ አገልጋይ ሁኑ
    ለመንጋው አስቡ ገንዘቡን ብቻ ሳይሆን ለነፍሱና ለስጋው የሚጠቅመውን አድርጉ ።ይልቅ ቤታችሁ የፀሎት ክፍል ስሩ 360 ቀናት ሳታቋሩጡ ለአምላካችን ጉልበታችሁን አንበርክኩት ያንግዜ ቤተክርስትያን ትከበራለች እናተም እርስ በእርስ አትባሉም ደብተራውም ጠንቋይም ውልቅ ብሎ ይወጣል ክብራችሁም ይመለሳል ።እግዚአብሔር እኮ እናተ ትውልድን ስታጠፉት አይቶ እኮ ነው ብርቅዮ አባቶችን ያመጣልን ሰግደው ለአምላክ የሚያሰግድ
    ቆርበው ህዝብ የሚያስቆሩቡ ቢናገሩ ተሰሚ እንዲሆኑ አንደበት የሆናቸው
    ቢለብሱ ግርማ ሞገስ የሆናቸው ታዲያ እንዴት አትናደድ እንዴት ሀሰተኛ ናቸው ብላችሁ ስማቸውን አታጠፉ እናተ ላይ ያለው ዛርና ለቅኔ ቤት ብላችሁ ከደብተራ ጥበብ ብላችሁ የወሰዳችሁት የሴጣን ስራ እንዴት አይበሳጭ ስራው ሲጋለጥ እናም ነቅተናን ባልነቃንበት ዘመን ብዙ ተጫወታቹብን አሁን ነቅተናል እያንዳዳችን የነቃ ደሞ በማንም አይሸወድም አለቀ

  • @eyobalaye7933
    @eyobalaye7933 Před 2 lety

    አይ ማህበረ ቅዱሳን ሚስት አግብተው ባህታዊ ነኝ የሚለውን ገብረ መስቀልን በጉያህ ይዘህ ሰለ ሌሎቹ ለማውራት እንዴት አቅም ይኖራችኋል ???

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Před 2 lety

    እውነት ነወ ቃለ ህይውትን ያስማልን

  • @aronelias2407
    @aronelias2407 Před 2 lety +1

    chohachhu eko eskezare minun tkeyrun..Menfes kidusan atashenfum. metachhu tefewesu sayrefd ..abet lemin aganinit weta bilo tibikina.

  • @kalkidantaddesse8061
    @kalkidantaddesse8061 Před 2 lety +3

    you have to know when you pray it is easy to avoid devil !!!!!!!!!!!!!!!!!!!! Please don't add Memhir Girma with others !!!!!

    • @etyopiawit
      @etyopiawit Před 2 lety

      Exactly. I don’t understand why they have to group everyone together. For example Aba Yohannes is the main one who has fallen.

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር አምላክ ለእኛ ማስተዋልን ያድለን ከአጥማቂያን መንፈስ ይሰውረን
    ለመምሕሮቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @efesontube2633
    @efesontube2633 Před 2 lety

    የፅሁፍ መልእክት ስትፅፉ ብታጎሉት በጣም ደቃቅ ነው

  • @gebayawadugna1552
    @gebayawadugna1552 Před rokem

    egizeyaber libona yistachuh ende ayihud kahanat botawun yizachuh hizibun kegziyaber atleyut

  • @user-tl3gg9nx9c
    @user-tl3gg9nx9c Před 2 lety +3

    አሜን በእውነት ለመምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @venuse-rw4mg
      @venuse-rw4mg Před rokem

      እህቴ ሀሰተኛ አጥማቂ ማነው እስኪ ስገዱ ፀልዩ ቁረቡ የሚል አጥማቂ ነው ሀሰተኛ ወይስ እንደ ዳንኤል ክብረት ለሀይማኖቱ የማይኖር ሆዱ ኪሹ የሆኑ የደብተራ ስብስብ መሀበረ ቅዱሳን ነው አስተውሉ

  • @user-or7vx3su2v
    @user-or7vx3su2v Před 2 lety +2

    ማህበረ ቅዱሳን ስትሰለቹ ልታስቱምሩ ይጠበቅባችዃል ህዝቡ እንደበግ እየተነዳ ነው

  • @user-wq2un2lw9v
    @user-wq2un2lw9v Před 2 lety

    ሰላም ጤና ይስጥልን

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 Před rokem

    ይገርማል!!! 😇🙄ምትኩ/ሌዘር ጃኬት ያደረገው መምህር ቀለበት ያደረገበት የእጅ ጀርባ ላይ ንቅሣት አለው! ማን ያልተነካካ አለ!!!

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k Před rokem

    ኸር እፈሩ በሥመ ስላሴ ምድር የደብተራ ጠቋዮች 😭 እድሜ ለመምሕር ግርማ አባታችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣቸው አውቀናል የዳቢሎስን ሴራ በደብ ነቅተናል ለራሳችሁ ንቁ እናውቃለን ሐሰተኛ እንዳሉ

  • @anushime6424
    @anushime6424 Před rokem

    Ordinary believers are long way ahead to judge the truth. Where is the fruits & power of our faith up on the evil as per the holly book instead of mastering in reading & teaching the book. You don't care millions of your brothers, sisters & families get hhealing in body & soul?

  • @ua21s24
    @ua21s24 Před rokem

    ክነት የሚጠበቀው ዝምታ ምልክም ነወ

  • @tilksewdamtie4708
    @tilksewdamtie4708 Před rokem

    እንዲያው የአህዝብ መሳለቂያ ከመሆን ከነሱ ጋር መነጋገር አይሻልም

  • @eliasmelese1783
    @eliasmelese1783 Před 2 lety

    enante mebere kedusanen weklachu yemtewashu kenategna weshetamoch be kedusan sem yemtnegdu yekayel wekiloch kenante gar yemitebaber mehabere zendo endehone yewekew cheleman yelebesachu benante hatyat meknyat meskinun ye addis abeba hezb lay mekseft letametubet new ke wenkeshet kedus gebreal befit ye babilonen genb yaferese amlake israel egziabher ke kefu serachu kaltemelesachu yenantenem maheber yafresew hayalu meleak kedus gebreal yehulu behataweyan wedaj ende zendow ferdachun yestachu ye israelu leul leke meleak kedus mikael aba yohannesen ende beharan yargelen kidest dengel maryam wenkeshet kedus gebrealn zuryawen ende enku senper mehalun ende enku pazion tadrgelen enatachen ye abrhamu selase wenkeshet kedus gebrealn ende abrham bet yargeln yegobgnuln amen

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Před 2 lety +1

    ስንቱ መናፍቅ ከናንተ አምልጦ መናፍቅ ሆነ መሰላችሁ።።። እድሜ ለመምህር ግርማ ከምንፍቅና ስንቱ ተመልሶ መጣ።።።

  • @saniyahome6960
    @saniyahome6960 Před rokem

    😷😷😷

  • @konjitfassil5281
    @konjitfassil5281 Před 2 lety

    Wendem ehetachen wedemenafek haduben tefu belachew lemen ateweyayum erasachew eyachebereberachew acheberbare setelu ataferum asafarewoch Egzabhar yegesesachew .

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Před 2 lety +10

    መምህር ግርማን ሲገባህ ይቅርታ ትጠይቃለህ

    • @efesontube2633
      @efesontube2633 Před 2 lety +1

      መምህር ግርማ መንፈስ ወደ ልጁ መዛወሩንስ አስተውላችኋል ይሄ የጤና ይመስላችኋል?

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 2 lety

      @@efesontube2633 eyesus enens be seyitan asweta alachihugn ljochachihu siyaswetus mn ltlu new? blual lela bota lay demo aganntn awutu blual

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Před 2 lety +3

    ኧረእባካቹ እንንቃ በየቦታው እደመናፍቃን እያበዱ ቤተክርስቲያን ላይ የተነሱ እውቀት ቢኖረን ኖሮ ማንንም እየተከተልን አንበድ

  • @binyameabebe439
    @binyameabebe439 Před rokem

    erasachuin festishu mejemerya

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Před 2 lety

    በባተሠብየሚመጣ የባእድአምልኮ። ያለበት ያዳልሞቴ የጠቋር መፈሥ ያለበት ለምንአይጮሁም

  • @user-ju2pp2tw2p
    @user-ju2pp2tw2p Před 2 lety +2

    አስፈላጊ ትምህርት ነው በርቱ

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 2 lety

    አባቶችን መገዘት ሳይሆን ደብተራና ጥሩ አባቶችን ነው የለያዩት ክልክል ታስቃላችሁ በጣም ግን እናት እቤታችሁ ትፀልያላችሁ የፀሎት ቤትስ አላችሁ ወርዳችሁ ደሀ አደጉንስ ትረዳላችሁ ለምን ድንቅ እንደ ወቅቱ የማትሄዱት የስተምሮ መስተካከል አለበት እንዳንተ በተመቸ መከናና ቪላ ቤት ተቀምጠህ አትለፍልፉብን

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj Před rokem

    እባካቹሁ የአንድ አባት የአንድ እናት ልጆች አንከፋፈል እሰከመቼ ድርስ የአንድ እናት ልጆች ለ2ተከፍሎ መኖር እሰከመቼ ድርስ ነው የምናነክሰው ለምን ቁርጥ ያለ መልስ ቤተክህነቱ አይሰጥም ሊቀጳጳሳት ለምን አይናገሩም እሰከመቼ ነው ድርስ ነው ዝምታው ኮሜንቶች ትገርሙኛላቹሁ በእነሱ ነው ያሰተማሩን ንሰሀ ግቡ ጹሙ ጸልዩ ሰገዱ ነው ያሉን እንጂ ሊላ ምን አሉ ትላላቹሁ ቤተክርስቲያንን ህገ ደንባቧ እኮ ጹሙ ጸልዩ ሰገዱ ንሰሀ ግቡ ሁሉን ቤተክርስቲያን ህግ ነው እና እባካቹሁ ሰውን ከመከተል መጻፍ ቅዱስ እናብብ እና የቤቲክርስቲያንን ትዕዛዝ እንጠብቅ ሰይጣንም እኮ እኔ ሰይጣን ነኝ አይልም ቅዱስ መስሎ ነው የሚመጣው ሲጀመር ቤተክርስቲያን ሰለማናዉቃት ነው ከቤተክርስቲያን ሰው በልጦብን አ እነሱን አትንኩብን የምትሉት ያሳዝናል 😭😭😭😭😭ብቻ ቤተክርስቲያን ሆይ ሰላንች አለቅሳለሁ ብዙ ልጆች ወልደሽ ግን እየተንገላታሽ ነው የሞተልሽ አምላክሽ እውነቱን ለይቶ ይስጥሽ ለቤተክርስቲያን ቢያስቡ መንፈሳዊ ያላቸው ቤሆንማ በሎ በእኛ አትሰናከሉ ኑ ከጳጳሳት ጋር እንገናኝና እንወያይ ከዚያም በጳጳሱ ትዕዛዝ እንመራለን እንመካከር ቤተክርስቲያ አልፎ ሀገር እየተጎዳች ነው እና እንወያይ ኑ ወድሞቼ እንወያይ ይሉ ነበር አትንኩን ማለት ብቻ ነው የሚያዉቁት ያማል

  • @abrhambahire8844
    @abrhambahire8844 Před rokem

    it seems Prpoganda
    Is it ETV,WALTA Or FANA TV ?!?
    We have a lot of problems to be addressed first. I am confused why MKTV focused on m.germa while our church are facing greater problems than this.
    I see persons change thire relgious life because of m.germa
    How mktv looks these persons ?? I wish to lisen voice of m.germa on yr progran

  • @user-wk8no1ux2f
    @user-wk8no1ux2f Před 2 lety +2

    አስመሳይ ሁላ🤭😂😂 በጣም ሲበዛ ያነዛነ🙄🙄🙄

    • @user-or7vx3su2v
      @user-or7vx3su2v Před 2 lety

      ማስተዋሉን ያድላችሁ ሳቂ የተጡመቃችሁ አህዛብ ማለት እንደናተ አይነት ናችሁ እፉ እግዚአብሔር ሆይ በሀይማኖትና በምግናር አፅናኝ እምነትም ጨምርልኝ ሰውን ሳይሆን አንተን እንድከተል አድርገኝ

  • @hirutbekele
    @hirutbekele Před 2 lety +2

    እኔ ኮ የሚገርመኝ እነሱ ላይ ብቻ ትኩረት ታደርጋላችሁ በየቤተ ክርሰቲያኑ የተሰገሰጉትን ህዝቡን እያሳቱ ያሉትን ደብተራወችነን ለምን አታጋልጦቸውም ሕዝቡ ወደምናፈቅ እየሄደ ያለው በነሱ ምክንያት ነው።እናንተ የምትወቅሶቸው ግን ሁሉም አንድ አይደሉም በርግጥ አጭበርባሪወች አሉ። ግን አሁን በምስሉላይ ያሳየችዋችው ቀሲስ ሄኖክ ግን ሕዝቡን ማጥመቅ ብቻ ሳይሆን ወንጌል እያስተማሩ ብዙውን ለንስሃ አብቅተው ከተያዘበት ከሴጣን አሰራር ተላቆ በቅዱስ ቁርባኑ በቅቶል ከነሱ እኔም አንዶ ነኝ ዛሬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይማኖቴ ማን እንደሆነች ያወኩት በሳቸው ትምህርት ነው።እና እባካችሁ መጀመሬያ በየቤተክርስቲያኑ የተሰገሰጉትን ደብተራወች ለይታችው አውጡሉን በየቤተክርስቲያኑ በር ላይ የሚሸጡትን ተቅላቅለው የሚሸጡትን የጥንቆላ መጸዓፋ አስወግዱልን።

  • @wendsenbedani4303
    @wendsenbedani4303 Před rokem

    አሰማችሁም ቀርበህ መነጋገር ሶሻል ሚዲያ አገኘዉ ብሎ መለፍለፍ በመምህር ግርማ ስብከት እና ደፍሮ አጋንትን የመዋጋት ፀሎት ተምረናል አለቀ

  • @mimimimi7033
    @mimimimi7033 Před rokem

    ቃለህይውትን ያሰማልን ለመምህሮቻችን ብርቱ ማጋለጡን ማህበረ ቅዱሳኖች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ !!!

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 Před rokem

    የሐይማኖት መምህርነትና የአምልኮት መምህርነት ይለያያሉ መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራና መጋቤ ሃይማኖት ተስፋዬ ሞሲሳ አንደ መጋቤ ሃይማኖትታችሁ ሰለ ሃይማኖት ዶግማና ቀኖና መጣስ ብትናገሩ የሚደንቅ አይደለም ነገር ግን አሁን ሐሰተኛ አጥማቂዎች ለምትሉዋቸው መነሳት ዋና ገፊ ምከንያቶች አንዱ በቤተክርስቲያን መቃብር ቤቶች፤ በገዳማት እና በየወንዛንዙ ለሀብት፤ ለትምህርት፡ለግርማ ሞገስ፡ለስልጣን ግፋ ሲልም እርስ በእርስ ለመጠላለፍና በቤተክነት ውሰጥ ላለው መቆራቆስ (ማህረ ቅዱሳን ውሰጥ የተሰገሰጉትን ጥቂት አማሳኞችንም ይመለከተታል) እና ምእመናኑን ለማታለልና ገንዘቡን ለመዝረፍ ለንጉስ ሰለሞን የተሰጠ ጥበብ ነው ዶግማና ቀኖና ይፈቅዳል አየተባለ ትላልቅ ማዕረግ ካላቸው ሊቅ ከተባሉ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ጀምሮ እስከ ጥበቃ ሰራተኞች ድረስ በግልጽ ሰለሚፈጸሙየክፉ መንፈስ ድርጊቶቸ(ዝርዝሩን ሰለምታውቁት ለናንተ ትቼዋለሁ) እያወቃችሁ ትንፍሸ ሳትሉ ከራሳችን ምን ይጠበቃል ሳትሉ ለምን አቅጣጫ ለማስቀየስ እንደምትፈልጉ ይገርመኛል እውነት ለቤተክርሰቲያን ዶግማና ቀኖና የምትቆረቆሩ ከሆነ አስቲ ሰለነዚህ አይነኬዎች አንድ ፐሮገራም ስሩ

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 Před 2 lety +1

    እረ ተው ምነው ቤተክርስቲያ ውስጥ ተሰግስገው ያለውን የደበተራን ስም የቆሸሹ ለምን አትዋጉም እኔ ተቃውሞወችሁን አልጠላም ግን ሰለ እውነት ነው መጀመሪያ ማጣራት ያለባችሁን አጥሩ ከዛ ሰውም ያገዛችሁል

  • @venuse-rw4mg
    @venuse-rw4mg Před 2 lety +1

    እናንተ ውስጥ በጣም ብዙ ደብተራ አለ አጥማቂ አጣችሁ እንጂ እየጮሀችሁ ነው ግን ማህበረ ቅዱሳን የደብተራ ስብስብ ነው የቅዱሳን ለመሆን በጣም ይቀራችሆል በአንድ እጃችሁ መስቀል በሌላው ቅጠል እናንተ ናችሁ እኮ ወጣቱን ሀይማኖት ያስቀየራችሆችሁ አሁን አንተ ምርጥ ደብተራ ነህ

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 Před rokem

    ህዝባቹ የት እንዳለ ተመልከቱት
    czcams.com/video/6fp-lsesidM/video.html

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይዎትን ያሰማን ።
    እደናተ ያሉትን መምህራን ያብዛልን
    ሰውን ከመከተል መውጣት አለብን እኛ ኦርቶዶክሳዊያን

  • @user-ty4cz5qd2b
    @user-ty4cz5qd2b Před 2 lety +3

    ልክ ነው የነሱ ተከታይ ሁሉ አጥማቂ ነው ንቁ የሚባለው ማህበር ላይ የኔነህ የሚባለው የማህበሩ መስራች በዋትሳፕ ማህበር ላይ እፈውሳለሁ እያለ ብዙ ነገር ሲናገር እሰማ ነበር የቅዱሳንን ስም እየጠራ ክህነት የለው ብቻ ፈጣሪ ይማረን እኔ እድዚያብሔር እረደቶኝ ወጥቻለሁ ማህበሩ ላይ

  • @alexshimelis1148
    @alexshimelis1148 Před rokem +1

    እኔ ተዋህዶን የበለጠ ያወኳት በመምህር ግርማ ነው እሳቸው ከሚከተሉ ውስጥ 95ፕርሰንት ቆራቢዎች ናቸው
    መምህር ግርማን የሚቃወሙ ደብተራዎችና እርኩስ መንፈስ ያለባቸው ብቻ ነው
    ማህበረ ቅዱሳን ክርስቲያን ህዝቡን ምን እንደሚፍልግ ምን ሁኔታ እንዳለ አያቅም ወሬ ብቻ ናችሁ ችግር እንኳን ቢኖር ኑና እንመካከር እያሉ ስንቴ ተናገሩ እናንተ ግን ሁሌም ከሩቅ ሁናችሁ ትጮሀላችሁ በመጨረሻም ስገዱ፣የፀሎት ቤት ይኑራችሁ ፣ፁሙ፣ፀልዩ፣ቁረቡ የሚል ጠንቋይና መተተኛ ካለ በክብር ምንጣፍ አንጥፈን በትህትናና በክብር ቅድስት ቤተክርስቲያን ትቀበላችኋለች (እውነት የሚያስቆርብ ጠንቋይ ካለ እንቀበለዋለን)የመምህር ግርማን በእድሜና በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እናንተ ግን ከ4ቱ ወጌላውያን ትምህርት ውጪ ምንም እውቀት የላችሁም (መፍትሄው ቀርቦ መወያየት ብቻ ነው)

  • @user-ui3yj8tr1o
    @user-ui3yj8tr1o Před 2 lety +4

    Mahibere Kibusan
    ቀጥሉበት።
    አባዛኞቻችን መምሕራን አጥማቅያን እንጂ ቤተክርስቲያን አናውቃትም፣ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ከመከተል ይልቅ፣ የሰው ተከታይ ኆነናልና ከነቃን ከተመለሰን ቀጥሉበት።"

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 2 lety

      ልቦናን ያደለን እንዴ ቀጥሉበት

  • @hailukebede2108
    @hailukebede2108 Před rokem

    ስራ ፈት ናቸውሁ ባለጌዎች

  • @senaithaile2278
    @senaithaile2278 Před rokem

    ማህበረጨ ጭፍን

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Před 2 lety +1

    እናንተ ናችሁ ሀሳትያን!!!! የሰዉ መዳን የማትወዱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።።። መምህር ግርማ መምህር ሄኖክ እግዚአብሔር ይስጥልን