ሎተሪ አዟሪው አባት ለሉላ ስም አወጡላት.../ተከፍሏል/ /በቅዳሜ ከሰዓት//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Komentáře • 106

  • @fireselamfireselam3221
    @fireselamfireselam3221 Před rokem +31

    ወይ አባቴ ምስጊን አቶ አማረ ይባላሉ በጣም ምስጊን ጥሩ ሰው ናቸው ልጆችም የላቸው የመታሐራ ሰው ናቸው አባቴ ጤና ና እድሜ ይስጦት የኔ አባት

  • @saiedadagu9778
    @saiedadagu9778 Před rokem +23

    ጨዋ ጨዋ ያሳደገሽ ሉላየ እግዚአብሔር ይስጥሽ ስው የወለዳቸውን አባታቸውን በሚፀየፍበት ዘመን እቅፍ ስታደሪጊያቸው ደስ እደምትይ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před rokem +12

    እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ በጣም የተባረከ ስራ ነዉ የምትሰሩት ኢቢኤሶች ሰዉን በቀላሉ ማስደሰት ማለት እንዲህ ነዉ

  • @saada9739
    @saada9739 Před rokem +8

    ያረቢ ስለስራ ስጠይቀው እደት እደነቃ እባየን አመጣሁ

  • @Fre-ye-teddy-afro
    @Fre-ye-teddy-afro Před rokem +14

    እውይ አባቶቻችን ለስራ ያላቸው ጉጉትና ፍላጎት ልዩ ነው እሺ እሺ አሉኮ እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት እድሜ ጤናውን ያድላቹ💖🥰

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před rokem +1

      እውነትሽን ነው ፍርዬ አባቶቻችን ስራ ወዳድ ናቸው ወጣቶችም ከነሱ ልምድ ቢቀስሙ

  • @fikirtubecom
    @fikirtubecom Před rokem +6

    ሉላ( ወለተ ሉላ) እልሻለሁ አሉ:: ሉላ ታድለሻል ባባቶች መመረቅ በረከት ነው::

  • @ephraimsleshi6830
    @ephraimsleshi6830 Před rokem +4

    ሉላዬ ሰውን ሰው በሚጠየፍበት ስዓት እቅፍ አርገሽ ያፅናናሽበት መንገድ በይ ቀጥይ

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 Před rokem +6

    ውይ የኔአባት ሲያሳዝኑ ጎሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን ፕሮግራም የምታዘጋጁ በትክክል የሚረዱ ሰዎችን ነው የምትደርሱት ::

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Před rokem +6

    የሚሰርቁና የሚገሉ ወጣቶች ከንኝህ ሽማግሌዎች ምን ይማራሉ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +1

    እንባዬ ነው የመጣው አለቀስኩኝም አባቴ በህይወት የለም ግን እግዚአብሄር ይመስገን በጥሩ ኑሮ ላይ የነበር ቢሆንም የአባት ፍቅር እነኚህን አባቶች ሳያቸው ሆዴ ባባ ebs እንዲሁም ሉላ ለተቸገሩ ሰዎች መስጠትሽ ትህትናሽ ቤተሰባዊነት የተላበሰ በጨዋነት ያደግሹ መሆኑን ያሳያል ዘርሽ ይባረክ ጤናና እድሜ እግዚአብሄር ይስጣችሁ ።

  • @fatymashamin278
    @fatymashamin278 Před rokem +3

    ሲያሳዝኑ በአላህ አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባት አይዞን አላህ የተሻለዉን ይረዝቆት

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 Před rokem +3

    የኔ አባት ውይ አባት እኮ የቤት ምሰሶ ነው ።እናተንም ተቫረኩ አብዝቶ ይስጣችሁ ደሃን ማሰብ መታደል ነው።

  • @mvab3252
    @mvab3252 Před rokem +7

    አዲሱ ትውልድ ከእናንተ ትልቅ ትምህርት እያገኘ ነው በርቱ #እግዚአብሔር እናንተ ባላሰባችሁት መንገድ እንደሚከፍላችሁ ምንም ጥርጥር የለኝም 🙏🇪🇹❤️ #ሀርካፋኔ ብለናል #ኢጆሌብየኮ 🇪🇹💯🇪🇹👏

  • @zulfa7928
    @zulfa7928 Před rokem +2

    የኔ አባት ድህነት ዘረ አይውጣልህ

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 Před rokem +3

    የኔ አባት እፍፍ ምረቃቱ ይድረስሽ እኛም አሚን ቡለናል🤲

  • @semiradawudesemiradawude5429

    አሏህ ይጨምርላችሁ ኢቢኤሶች ሉላየ የኔ እቁ❤❤❤

  • @AK-vx3ht
    @AK-vx3ht Před rokem +4

    Lula .. you aren't only beautiful, but kind and genuine .. 👍

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Před rokem +1

    ምን ግዜ ኖሯቸው TV ያያሉ የኔ አባቶች? እ--ህ! ልቤ ተንቀጠቀጠች በደስታ ምን እላለሁ እግዚያብሄር አብዝቶ ይ ካችሁ!!!

  • @user-vj1se8zl6g
    @user-vj1se8zl6g Před 6 měsíci

    #ዘመንሽ_ይባረክ_ሉላ_እንዴት_ልብ_እንደምታሳሪፍ_ከነ_ልጆቿ ።❤❤❤
    #እግዚአብሔር_አይለያችሁ_የምለው_ልቤን_ነካኝ ❤❤❤

  • @abrahamhadgu3687
    @abrahamhadgu3687 Před rokem +1

    ልቤ ረክቶዋል ተባረክ የኔ ቆንጆ

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 Před rokem +6

    አባ- ስምሽ ማነው?
    ሉላ - ሉላ ?
    አባ - ወለተሉላ እላለሁ። 😍😍😍

  • @purewater9479
    @purewater9479 Před rokem +1

    So so sweet … Lula is so carrying , her expression is so Genuine, loving and natural…
    Sure she is working but her approach is so personal and I admire her. More thanks to her

  • @user-bk4jl8qn4m
    @user-bk4jl8qn4m Před rokem

    ተጨንቀው ነበር ከጭንቀታቸው ገላገልሻቸው ሉላ: በጣም ደስ የሚል ስራ እየሰራሽ ነው ሉላ: በርቺ!

  • @salamontube
    @salamontube Před rokem +2

    እድሜ ጤና ይስጦት አባት 🇪🇹🇪🇹ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🥰

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ሉላ እድሜሽን ያርዝመው እነዚህን አባቶቻችንን ምን ይክል ደስታ ሰለስጠሺያቸው ክትካዜ ሰለ አወጣሻቸው ክብር ምስጋና ለአንቺ እንዲሁም ለኢቢስ መስሪያ ቤትሽ ኮራሁባችሁ ኢትዮጵያ ማለት ምን ማለትእንደሆነ አሳየሽን ተባሪኪ ;;

  • @yenazarethlije558
    @yenazarethlije558 Před rokem +2

    Lula you are very humble and respect.

  • @user-xp7jw5un1p
    @user-xp7jw5un1p Před rokem +2

    የኔ አባት እኔ ብስቁልቁል ልበልልህ የኔ ጀግና

  • @leylaqatar6623
    @leylaqatar6623 Před rokem

    ebs ተክፍሉል አዲሰ ምእራፍ የሰነት ሰው እንባ አብሳቹል❤❤❤❤❤❤❤❤ ትልቅ ቦታ ያድረሳቹ

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 Před rokem +1

    ለሰጪ ይስጣችሁ አላህ የእኔ አባት እህህህ

  • @ayealemu1093
    @ayealemu1093 Před rokem +3

    You're great Lula! Please keep up your good work.

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd Před 7 měsíci

    ሉሉየ የኔቅን አላሕ ከነዘር ማንዝርሺ እድሜሺ እርዝምምምም ይበል ከሀብት ጋር ያረብ
    ጪዋ የጪዋልጂ ንግግር አዋቂ ሉላየዋ ገዙ የኛ ማር ወለላ ሑሌም ተናፋቂ ሉሉየ ❤❤

  • @diehard0155
    @diehard0155 Před rokem +1

    If u 've a kind heart, then a beautiful appearance is just a plus to inner beauty.

  • @user-vu7sw6lz8g
    @user-vu7sw6lz8g Před rokem +1

    አባቴ አይዞት ዉስጣቸዉ ንፁ የሆኑ አባት ዉይ ኑሮ

  • @rahwagebreselassie7017

    ኡፍ ታድለሽ፡ እንዲ ጠዋሪ ቤተሰብ ላጡ ኣዛውንቶች መርዳት ምንኛ በማረክ ነው፡ እንዲ ሰጪ ሆነን ያባቶቻችን ምርቃት እና በረከት እንዲደርሰን እግዚያብሄር ይርዳን፡

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Před rokem

    ኢቢኤሶች ተባረኩ የኔ ደርባባ ዘረሽ ይባረክ እኝህን ደሃ አባታችንን ፈልጋችሁ ስለረዳችኋቸው ቀናቸውን ስላበራችሁላቸው። ይታወቃችኋል? በሰማይ እንዴት እግዚያብሄር እንደሚያያችሁና እንደሚደሰት በበጎ ስራችሁ?

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem

    የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @siedyoutube7357
    @siedyoutube7357 Před rokem +1

    እኒህ አባት ለሰራው ያላቸው ጉጉት ዋጋውን እኳን ለመቁረጥ አልደፈሩም Ebs ተለበዧን አላህይሰጣችሁ

  • @issuhagos7940
    @issuhagos7940 Před rokem

    I just saw by chance very interesting conversations. God bless you ( From Eritrea)..

  • @kalbesabeyene4418
    @kalbesabeyene4418 Před rokem

    May God bless you EBS staff.

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 Před rokem

    ሉላዬ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ::

  • @suzankebedwldekdan
    @suzankebedwldekdan Před rokem

    ኡፍ እዉነት ተርበዋል በርቱ የእኔ አባት

  • @user-kr7rn8oq5w
    @user-kr7rn8oq5w Před rokem

    አባትየ የኔ ኩራት ያልተነገረቸዉ ጀግና

  • @rishu_tube6433
    @rishu_tube6433 Před rokem

    አቦይ እንካን አደረስዎት, ላንችም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏😌

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 Před rokem

    I ADORE ebs. 🥺

  • @mahidertenaw9104
    @mahidertenaw9104 Před rokem

    መልካም ስራ ለምትሰሩ ሁሉ አምላክ ማምሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Před rokem

    እንዲህ የደከሙትን ሊታገዙ ማበረታታት በጣም ደስ ይላል ebs ተባረኩ ሉላዪም ትህትናሽ ከስራሽ ጋር ይመሰክራል በርቺ ሠውን ማክበር ለራስ ነው እሱም ይከበራል በፈጣሪ ዘንድም ዋጋ አለው

  • @teshaleworku4124
    @teshaleworku4124 Před rokem +1

    ወለተ ሉላ ትዳር ይዉጣልሽ ክበሪ አብቢ

    • @oboo8221
      @oboo8221 Před rokem +1

      "ወለተ" ሉላ ባለትዳር እና የሁለት ሴት ልጆች እናት ነች።

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 Před rokem

    መስጠቱ ጥሩ ነው ግን ለምን የማታደርጊውን ቃል መግባት አስፈለገ? " ምሳ አብረን እንበላለን፣ ስራ እቤቴ አለ ይሰራሉ" ይሄንን ስትያቸው በጣም ደስ እንዳላቸው ያስታውቃሉ ምንም እንኩዋን ብር ብትሰጫቸውም ግን የማታደርጊውን ነገር ቃል አለመግባት።

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p Před rokem +1

    እንዴት እንዳሳዘኑኝ 😢ያአላህ

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 Před rokem

    ኢቢኤስች እግዚአብሔር የሰጣችሁ በወጣው ይተካ 🙏🙏🙏

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ebsoch Agzabher Amlak Abzto ybarkh chuh tebaskum

  • @mehamedseid7747
    @mehamedseid7747 Před rokem

    ምርጥቆንጆሰው ማለትእንዳንችነው

  • @silo2971
    @silo2971 Před rokem +2

    የኔ አባት አንጀት ሲበሉ

  • @bekamafekadu8314
    @bekamafekadu8314 Před rokem

    God bless ebs

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 Před rokem +1

    ምስኪን የኔ አባት

  • @memegezaw5011
    @memegezaw5011 Před rokem

    ለሰጪ. እግዚአብሔር. ይስጠው 🙏 💞

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Před rokem

    God bless you

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem

    እኚህን አባት ዛፍ ቆራጩን የአዛውንቶች መጠለያ አስገብቶ ማስቀመጥ ነበር አዛውንቶች ሲተክዙ ማየት ያማል

  • @KukuMessay
    @KukuMessay Před rokem

    Much respect ❤️

  • @essa2480
    @essa2480 Před rokem

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-nr7rh9eh1w
    @user-nr7rh9eh1w Před 8 měsíci

    Amin🤲🤲🤲

  • @user-ju1yd1vd3o
    @user-ju1yd1vd3o Před rokem +1

    ዋይኔ ያኔ አበት አፋር ልብለል

  • @jubilee_john4862
    @jubilee_john4862 Před rokem

    Lula you are blessed!

  • @reboadem1155
    @reboadem1155 Před rokem

    allha..yakibrishe

  • @sewuzermedia2701
    @sewuzermedia2701 Před rokem

    ወለቴ ሉላ

  • @Geramesay
    @Geramesay Před rokem

    አስለቀስሽኝ ሉላዬ♥

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 Před rokem

    Egzabhar amlak ystachu

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Před rokem

    Welte Lula EBS Tebareku.

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 Před rokem

    አላህ ያስደስታችሁ።

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c Před rokem

  • @madi2644
    @madi2644 Před 7 měsíci

    ሠላምናችሁ

  • @zekarias998
    @zekarias998 Před rokem

    Anchi tleyalesh ke aymroye belay nesh.
    10q ebs.

  • @alebachewmengistie3544

    ወለተ ሉላ !

  • @user-nu9xf1ds3r
    @user-nu9xf1ds3r Před rokem

    የኔ አባትምስክን

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Před rokem

    እግዚያብሄር አብዝቶ ይስጣችሁ ኢትዮጵያ ቁስሏ እየዳነ ነው በእድሜ የገፉ ወገኖቻችን ምድራችንን እና ትውልዱን እረግመዋት ከመሄዳቸው በፊት በምርቃትና በዳስታ እንባ እንሸኛቸዋለን እንጂ

  • @tesfayemekuria4224
    @tesfayemekuria4224 Před rokem

    መቀመጫ

  • @amoano1197
    @amoano1197 Před rokem

    Iulaye yezarew bexam yasdestal kfaxari tageyalesh

  • @fikirtubecom
    @fikirtubecom Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 Před rokem

    yene abate endet anjeten endebelug yete yihone magegacew aye genzeb yete abatu

  • @gshjhsfsthhs2323
    @gshjhsfsthhs2323 Před rokem

    ሰላም

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር Před rokem

    የእኔ ሚስኩን አባት

  • @fufu5910
    @fufu5910 Před rokem

    👍👍👍👍👍

  • @jannat7916
    @jannat7916 Před rokem

    ebs tabarakuuuuu

  • @aderew9095
    @aderew9095 Před rokem

    Wendataaa WELETE Lulayee!

  • @ousmanali3457
    @ousmanali3457 Před rokem

    ሽማግሊውን እርዱት አትደበሩበት ስጭው

  • @amoano1197
    @amoano1197 Před rokem

    Lendenezi yalutin new masdeset faxari yasdstish

  • @user-xh3iw5kl4v
    @user-xh3iw5kl4v Před rokem

    Lula ማለት ዳይመንት ,አልማዝ ማለት ነው ቁንጆ ስም ነው ውዴ

  • @jannat7916
    @jannat7916 Před rokem

    Malikami sira now ye sarachuuu

  • @wwewwe6433
    @wwewwe6433 Před rokem

    😭😭😭😭😭

  • @yordanosdanial7708
    @yordanosdanial7708 Před rokem

    Eds እግዚአብሔር ከፍ ያድርጋችሁ ተባርኩ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Před rokem

    👍👍👍👍👍👍👍😁🇪🇹

  • @munabeyan3141
    @munabeyan3141 Před rokem

    Wow lule yemchish

  • @enduteshome737
    @enduteshome737 Před rokem

    Welete lula

  • @mekdaskebede4912
    @mekdaskebede4912 Před rokem

    lulayeeeeeeeeee abet yezih hulu sew mirkat yet endemiyadersesh kiberilgn

  • @ousmanali3457
    @ousmanali3457 Před rokem

    በበለጠ ይስጥሽ

  • @aderew9095
    @aderew9095 Před rokem

    Wendataaa Lulayeeee!!

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před rokem

    Ebs application

  • @mimigenaa293
    @mimigenaa293 Před rokem

    😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @nasibabitimuzemil6070

    ያኔ አበት ኡፍ

  • @jannat7916
    @jannat7916 Před rokem

    Lula zamanshiii yibarakiii