ተማረ በቃሉ - እንጀራ ሆነና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Facebook: bit.ly/326tjX2
    Wellcome To My CZcams Channel!!
    In this channel you will find Ethiopian Best Music with great quality.
    So, subscribe now for more Ethiopian updated music, Video clip, HD Videos, Ethiopian New Music,
    Ethiopian Traditional Music and Videos, Best Ethiopian Music, Hot Ethiopian Music.... etc.
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited

Komentáře • 105

  • @user-gk4ek5wl9j
    @user-gk4ek5wl9j Před 5 dny

    አይ ትዝታ ብቻ ስወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 Před 5 lety +3

    ወይ ፍቅር የስራህን💔😢😢እሱም ጥሎኝ አገባ እኔም መዳም ቤት በትዝታ አለሁ አለመታደል

    • @alemalem7864
      @alemalem7864 Před 5 lety

      የኔም እደአች ተቶኝ አገባ መረሳት አልቻልኩም ከመደማም ሥራጋረ ስቃይ ሆኖብኛል

    • @hattadubai5852
      @hattadubai5852 Před 5 lety

      Alem Alem አብሽሪ ማማዪ ያልፋል ግን አንድ ሰው የሚወደው ጋር ከተለያየ ሁለተኛ ሌላ ወንድ መቅረብ ይከብዳል እንደ እኔ መቸም ልቤ እቢ አለኝ 😢በትዝታ መኖር ነው የኔ ውድ

    • @user-yn6cz9lw2v
      @user-yn6cz9lw2v Před 5 lety

      አይዞሽ እኔ ይሄዉ ከሡ ዉጭ ወደ ዉጭብዬ ቆሜለሁ እሡ አገባ😭😭😭😭

    • @rahmaaljardali3995
      @rahmaaljardali3995 Před 4 lety

      @@hattadubai5852 A yzosh yen mar huluime yalfil 😢yen konjo

  • @habhabshi4376
    @habhabshi4376 Před 4 lety +2

    ወይ ስደት
    አስተማሪው
    ምርጥመምህር

  • @user-ho8hh6zp7n
    @user-ho8hh6zp7n Před 5 lety +1

    አባቴ እወድሀለሁ የኔ የብቻየ ላድ ቀን ላጣህ የማልፈልግ ልጅህ አመታት ተቆጠሩ ዉይ ስደት የማገኝብህ መሥሎኝ ስንት ነገር አጣሁብህ

  • @nafikotsweet4393
    @nafikotsweet4393 Před 5 lety +2

    በታም ደስ ይላል በርታ አይ ስደት ክፊ

  • @getanehfikadu3157
    @getanehfikadu3157 Před rokem +1

    አይይ ትዝታ

  • @user-yu8uq8gj4q
    @user-yu8uq8gj4q Před 7 lety +11

    እደዝሆ ሙዚቃ ያዳመጥኩት እና የወደድኩት የለም

  • @aaaalsamsung3118
    @aaaalsamsung3118 Před 5 lety +1

    በጣም ደጋግሜ የምሰማው ነበር በጣምም ነበር ያለቀስኩበት

  • @habhabshi4376
    @habhabshi4376 Před 4 lety +1

    ውይይይ
    እናቴትዝ
    አለችኝ
    ስለምነኝ
    ምናምን
    አይይይይ
    ስደትትትት

  • @user-gl5hi1jr6j
    @user-gl5hi1jr6j Před 5 lety

    ደስ የሚል የምወደው ሙዚቃ ነው ፍቅሬን አስታወስኝ በፍቅር እያለን ከ 4 አመት በፈት ነበር የጋበዘኝ ፍቅሬን ስደት ነጠቀኝ ፍቅሬ አግብቶ ዛሬላይ የልጅ አባት ሁኗል እኔም ይሄው በስደት አለሁ ስምንት አመቴን አስቆጠርኩ በስደት ተፈትኔ ፍቅሬን አጣሁት የመጀመረያየን አሁን ድርስ እወደዋለሁ ምን ትመክሩኛላችሁ ሀገር ልገባ ነው በቅርብ ቀን ግን ልቤ አዝኗል በጣም ተጎድቻለሁ

  • @user-oc4ir1fs7i
    @user-oc4ir1fs7i Před 5 lety +2

    በዝህ ሙዝቃ ትዝታ አለብኝ

  • @nardosmandefro6192
    @nardosmandefro6192 Před rokem

    በጣም ምወዳት ጓደኛዬ ናት ጋብዛኝ የነበር ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ

  • @MekiyaMeku-yy3sw
    @MekiyaMeku-yy3sw Před 6 hodinami

    አይይ ለዉዷ እናቴ ይድረሥ

  • @tgsthbaita9060
    @tgsthbaita9060 Před 7 lety +1

    ዋውውውው በጣም ጥሩ ሙዚቃ ነው

  • @almanal1229
    @almanal1229 Před 6 měsíci

    ስደት 😢😢😢😢

  • @fadilamuze6016
    @fadilamuze6016 Před 5 lety +1

    ዋው አረ ምንይሻለኝ ድሮሆንም ሆድ ብሶኛል አሁንስ ስድት ከስት ነገር ለያየን በጭራሽ አድህም ቀን ተለይቼህ እኖራለው ብዬ አልነበረም ብቻ ሁሉም ያልፋል አይዟቹ በስደት ህህት ወድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @Amena-hu8oe
    @Amena-hu8oe Před 8 lety +1

    ቀጥልበት.ያምራል.ስድትአይኖይጥፋ

  • @user-bl6bu2co5x
    @user-bl6bu2co5x Před 6 lety +1

    ዋውውውውውው
    እርቆ መኖር
    ይፈትናል ፍቅር
    በትክክል

  • @user-ss2re8mf4s
    @user-ss2re8mf4s Před 8 lety

    ኡፍ ትዝታ በሠድት ላይ ኡፍፍፍ

  • @sebelebemerew9884
    @sebelebemerew9884 Před 7 lety +4

    እርቆመኖር ይፈትናን ፍቅር እውነትነው!!!!

  • @AAa-xs5tj
    @AAa-xs5tj Před 6 lety

    እምወደው ሙዚቃ ነው

  • @user-fc8mz9is2j
    @user-fc8mz9is2j Před 5 lety +2

    ድምፅህ ከምንም በላይ ያምራል ቀጥልበት

  • @user-uy9fu6dv4j
    @user-uy9fu6dv4j Před 5 lety

    ውይይት ትዝታለዛያውምርጥሙዚቃ ነው

  • @user-on2sr7jk3w
    @user-on2sr7jk3w Před 7 lety +1

    ውነት ሊያሳብዱን ፍለጉ መሠለኝ እረ በሥደት ላይ ፍቅረ ይከብዳል እንሥራበት አታሰቃኑን

  • @tenamekonnen1971
    @tenamekonnen1971 Před 8 lety +2

    ሆድ ያሥብሣል በሥደት ያለኖች አይዞን እህት ወድሞቼ 😘😘😘😘😘😘

  • @user-si6ft9it3g
    @user-si6ft9it3g Před 6 lety

    ዋውውውውው ያምራል በርታ

  • @user-vk1eq6jb8m
    @user-vk1eq6jb8m Před 8 lety +1

    በጣም ያባባል በተለይ በስዴት ላይ

    • @tenamekonnen1971
      @tenamekonnen1971 Před 8 lety +1

      ልክ ነሽ በስደት ላይ ያማልልልልልልልል በእውነት አሁንስ ሆድ ባሠኝ ደሞ አሁን ገና ነው እሄን ሙዚቃ የሠማኩት

  • @samirazane9055
    @samirazane9055 Před 5 lety +1

    Azoo😔😔😔😔😔😔❤❤❤❤❤

  • @amenaamena1992
    @amenaamena1992 Před 7 lety +2

    ኡፍፍፍፍ አረ ወይዘንድሮ አለ ኢፍሬም ታምሩ ወይ ሰድት

  • @user-ss2re8mf4s
    @user-ss2re8mf4s Před 8 lety

    አረ ሆዴ ባባ እንባየም አላቆም አል ወይ ፈጣሪ ሠደት በቃ በልን

  • @salamnnigssa4476
    @salamnnigssa4476 Před 8 lety

    ይመችህ በጣም

  • @user-uk5rf5nt6v
    @user-uk5rf5nt6v Před 6 lety

    እወነት ነው ማር ነገር

  • @saidzahra469
    @saidzahra469 Před 8 lety

    በጣም ደሥይላል

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 Před 6 lety +2

    😭😢😢😭😭 enate hulame wedshalhu

  • @banechayhuyewololegiAmarasayen

    wawww betam yamerale 👍👍👍👍👍👍

  • @fikirybkanal4939
    @fikirybkanal4939 Před 8 lety +3

    ወይስደትፍጣሪበቃይበለንሆድባሰኝአልቻልኩም

  • @sarasara-wj9mq
    @sarasara-wj9mq Před 8 lety

    በጣም ደስ ይላል አገሬን አስታወስኝ

    • @hamdialharbi7305
      @hamdialharbi7305 Před 8 lety

      ወይዘድሮቀርቦዘጌንጣይልኝራቅአርገሽነገርይመጣንከደትአደርሽ

  • @tbtubeadds3995
    @tbtubeadds3995 Před 7 lety +2

    awen teleyayen besedete mekeneyate efffffffffff🎶🎶🎶🎶🎶

  • @UmerGulumaw
    @UmerGulumaw Před 4 měsíci

    😢

  • @fafiyewolloyawa1883
    @fafiyewolloyawa1883 Před 6 lety +1

    Uffffff ወይይይይ ስዴት

  • @loloahemd5377
    @loloahemd5377 Před 6 lety

    ደሥይላል እ

  • @Mm-po9xw
    @Mm-po9xw Před 5 lety +1

    እጀራ ሆና አልከውና ይመችህ

  • @nicefasika7792
    @nicefasika7792 Před 8 lety

    wow nice

  • @user-sh1xr6sj8x
    @user-sh1xr6sj8x Před 7 lety +1

    ውይስድት አይንህ የጥፍእራ እስክመችነው

  • @beylabbelnishdegwalli9361

    Tageshulumyalfal

  • @tringitigst866
    @tringitigst866 Před 7 lety

    ዉይ ስደት እውነት ነው እባ ብቻ

  • @gerryshimendi8793
    @gerryshimendi8793 Před 8 lety +1

    betam temchitognal ketlbet

  • @almazhussen976
    @almazhussen976 Před 8 lety

    nice yimechih

  • @christinahabeshayituuu4461

    😭wwwwiyyi tizi alanang

  • @user-qo3gn7bh6m
    @user-qo3gn7bh6m Před 7 lety

    Endalehu Alehugni Hulun Eyechalikugni

  • @user-de3hl4tt9v
    @user-de3hl4tt9v Před 8 lety +1

    wowwww

    • @user-ib3ln4bd6s
      @user-ib3ln4bd6s Před 6 lety

      መንዝ መሀል ሜዳ ሃገሬ ሽዋ መሀል ሜዳ
      מסנקו

  • @mulumulu6733
    @mulumulu6733 Před 8 lety +1

    👍👍👍

  • @aishasalim1852
    @aishasalim1852 Před 7 lety

    እፍፍፍፍፍፍ አረ ምን ልሁን አረ ስደት አይንህ ይጥፍ

  • @mulumulu6733
    @mulumulu6733 Před 8 lety

    wowwow

  • @user-gb9np5hb6j
    @user-gb9np5hb6j Před 5 lety

    አይይይይይይዮ

  • @sofiahasasn4898
    @sofiahasasn4898 Před 8 lety

    ስታምረኡፍኡፍ

  • @toybamahamdemehamd4131

    yan marrrrr sawdhe

  • @salmaalsh1154
    @salmaalsh1154 Před 5 lety +1

    እምየየ ናፈቅሽኝ ያለአንች ማን አለኝ

  • @fikrywollolijyawmywoldiya9372

    weyyyyyyyy sedetttt

  • @temirmohamad1942
    @temirmohamad1942 Před 8 lety

    አወበጣምአሣታወሣከኝእህቲን

  • @tesfanehebimerewe5944
    @tesfanehebimerewe5944 Před 2 lety

    ያሰብከው ይሙላልህ በሉት

  • @simegneshetu5529
    @simegneshetu5529 Před 7 lety

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @sadahbehah5462
    @sadahbehah5462 Před 8 lety

    weyyyyyyy hod basegn

  • @ghattasajoub2005
    @ghattasajoub2005 Před 8 lety

    uuuuuuffffff

  • @ggffbvcfc9975
    @ggffbvcfc9975 Před 7 lety

    like

  • @EimanEibrahimyedesielj

    dmth betam newu yetemechegn ina slefqr srq newu yetefetekut

  • @maloumulu671
    @maloumulu671 Před 7 lety

    wawww.baxam.iunti.nwefffffffff

  • @brezxy9868
    @brezxy9868 Před 5 lety

    እሱ ለጓደኛ እኔ ለእናቴ እማ ደህና ሁኒ

  • @MM-hk6xp
    @MM-hk6xp Před 7 lety

    wawww Good

  • @hayatjemalseid6881
    @hayatjemalseid6881 Před 5 lety

    አሁንስምነዉአሞራሆኘበሆንእሙየእናትአለሜበትሒጀእርፋእልነበርበናፋቆትእደወጀለኛስቀጣ

  • @user-xd5ko9cn9i
    @user-xd5ko9cn9i Před 8 lety

    danlayoTube

  • @sameramohamd8952
    @sameramohamd8952 Před 5 lety

    ምማውውውውውውውውውውውውዎኦኦኦኦኦኦ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😥😥😥😥😘😘😘😘😘😘

  • @user-xd5ko9cn9i
    @user-xd5ko9cn9i Před 8 lety

    mleaku

  • @kaseywase9909
    @kaseywase9909 Před 8 lety

    uuuuuuufffff Betam temechegn ymechih mar wddddd

  • @aaishaabeshiabeshi3443

    wawwww efuuuuuuu are betammmmm

  • @user-sh1xr6sj8x
    @user-sh1xr6sj8x Před 7 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-mx5gx3dt7y
    @user-mx5gx3dt7y Před 8 lety

    ዋዉ ሀሬ ድምፅ ነዉ

  • @user-yc1yl9yc2t
    @user-yc1yl9yc2t Před 7 lety

    አይሽሽ እኔ አላስብኩትም ብህልሜም በውኔ ካንች ርቄመኖህ ብሂውት ዘመኒ እፍፍፍፍፍፍፍፍ