Nibret Walelign - Yekenfer Wedaje

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 290

  • @zozonoba7284
    @zozonoba7284 Před 5 lety +1

    የከፈር ወዳጀ አይይይ ትዝታ ወዳጆቸ ብዙ ነበሩ ና ዘፈን ሥሄድ ሁለየ ነበረ የማጣላቸው ትዝታ ነው ሥቄ አይ ሥደት

  • @user-jy7oj8cs6q
    @user-jy7oj8cs6q Před 8 lety +4

    ዋው በጣም ደስ የሚል ድም አለህ በዚው ቀጥልበት እኔ በጣም ወድጀዋለሁ ድምፆህ አንጀቴን በላው
    ወይኔኔኔኔኔኔኔኔ
    ያገሬ ሳቢሳ እንዴት አንተን ልርሳ

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 Před 4 lety +2

    ድምጽ ብሎ ዝም ነው በርታ ባህሎን የጠበቀ 💐💐💐

  • @zozonoba7284
    @zozonoba7284 Před 5 lety +1

    አይይይይይይይይ ትዝዝዝታታ የከፈር ወዳጀ የማይረሣ ትዝታ አለብኝ አይይይ ሥደት

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 Před 3 lety

    Nibret Yagere Dera Merabete Shoa Lidj! Tebarek

  • @kokaerkihunegzabheryemeseg3544

    wowww betam yameral ድምፅህ ደግሞ በታም ያምራልልልልል

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 Před 8 lety +1

    አልለየኝ አለኝ ዘወትር ትዝታህ
    አቤት ትዝታየን ቀሠቀሥክብኝ
    ያምር ቀጥልበት

    • @user-sf4xr8nt3v
      @user-sf4xr8nt3v Před 5 lety

      አይዞን። እኔም የማላውቀው ባሌትዝአለኝ ክክክክክክክክ

  • @al5192
    @al5192 Před 7 lety +2

    አዝናለሁ ከሙዚቃ የተነሳ ለባልም ከጠየቀ ማለነው አላህ ሂድያ ይስጠን የሠውልጂ ድኑን አይቶ ለትዳር ይመርጣልጂ ሞዛቂነቱን አይቶ ለትዳር መምረጥ ማለት ከባድ ነው ሀባይቢ

    • @zenatiuyt9240
      @zenatiuyt9240 Před 7 lety

      ሀባይቢ ይህ እኮ ፊልም ነው እረ አላህን ፍሩ Al ሳህ ልክነሽ ሁቢ

  • @fetaneshebabu2012
    @fetaneshebabu2012 Před 8 lety +7

    በዚህድምፅህለእናትሀገራችንአንድዘፈንያምራል

  • @iloveyouethiopia1772
    @iloveyouethiopia1772 Před 8 lety

    wooow demexehe betame dase yelale gen menew fitehe tekosatere lemangawume adenakihe negn ketaye serahe laye fegege lemalete mokere eshi

  • @nabiyatbinteslemyakomebolc5797

    አዎ ይሁን ለበጎ ነው ስደትም ያልፋል
    ዛሬ ልሙት ነገ እኔ መች አውቄ
    ነብሴን አልገላትም በስደት አስጨንቄ like...

    • @getkas7823
      @getkas7823 Před 5 lety

      Nabiyat Bint Eslem ya komebol🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹che lije Imissyou mama 🏚🌎🏔

  • @melkamemelkame5556
    @melkamemelkame5556 Před 7 lety

    ትዝየን ቀስቀስከው የወሎልጅ ነኝ እፍእፍእፍ አሁንስ ልግባ ወዳገሬ መሮኛል ስደት

  • @kalkidanagegnew7270
    @kalkidanagegnew7270 Před 5 lety +1

    ዋው ድምፅ ብሎ ዝም ነው

  • @eleemberry5311
    @eleemberry5311 Před 8 lety

    Niberety sewodehi woy hayarat sehat pademtehi Aleselechihem

  • @user-je2us9xu4c
    @user-je2us9xu4c Před 7 lety +1

    አቤት ድምጽህ ስወድህ ማር ነገር

  • @user-ep2gg4ci5i
    @user-ep2gg4ci5i Před rokem +1

    Amazing voice

  • @halimetmekonen3686
    @halimetmekonen3686 Před 8 lety +1

    በጣም ሀሪፍ ነው ትንሽ ብቻ ይቅርታና ከፉትህ ቆጣብለሀል ፍታብትል ይበልጥእዴት በሆነነበረ

  • @ephremnigatu5560
    @ephremnigatu5560 Před 7 lety

    አሁንስ አልቻልኩም ናፍቆት በዛብኝ አይ አልለይሽ አለኝ ዘወትር ትዝታሽ ስባክን አድራለሁ በህልሜ እየመጣሽ ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው የትዝታ ዘፈን ነው በርታ ንብረት እድሜና ጤና ይስጥህ
    1

  • @lenaabebe6107
    @lenaabebe6107 Před 8 lety

    betam yameral demsteh gen ajet yebelal kemer sekitek yebarek bereta

  • @user-db6wx6sl2n
    @user-db6wx6sl2n Před 7 lety +2

    ይድረስ ለከፈርወዳጀ እጨትለቀማ እያለን ነበር....... አይይይ ምንዋጋአለው ስደት አይኑ ይጥፍ

  • @tesematube5998
    @tesematube5998 Před 19 dny

    ❤ በጣም ትለያለህ

  • @user-th3fn7eq8b
    @user-th3fn7eq8b Před 7 lety +20

    የከንፈር ወዳጀን ትዝ አስባልከኝ ትዝታው ነው ሥንቄ አይይይ ሥደት

    • @tigesttasgy8581
      @tigesttasgy8581 Před 6 lety

      ሀያት ወሎየዋ የሀይቅ ልጅ ሱመያ ታጋይ ነኝ 。

    • @gentlman1646
      @gentlman1646 Před 6 lety

      ሀያት ወሎየዋ የሀይቅ ልጅ ሱመያ ታጋይ ነኝ me too enem tz alechign

  • @bellabella2767
    @bellabella2767 Před 8 lety +1

    ወይኔ።ትዝታ።የንቀሠቀስክብኝ።ሓገሬናፈቀኝ።ድምፅሕበጣምነዉ።የሚምረዉ

  • @noraahmed6646
    @noraahmed6646 Před 7 lety +2

    እደት እደምታምር ድምፅህ ሰተሀል ማሻአላህ ይመችህ አቦ

    • @sufiyasaed4685
      @sufiyasaed4685 Před 6 lety +1

      Nora Ahmed ለሙዚቃ መሸአላህ የምትሉት አላህ ልብይስጣችሁ

  • @paviliong6548
    @paviliong6548 Před 8 lety +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ነዉ
    የከፈር ወዳጀ

  • @tgsthbaita9060
    @tgsthbaita9060 Před 7 lety +1

    በጣም ያምሩል ሙዚቃ

  • @Bizuayehu-7581
    @Bizuayehu-7581 Před 4 měsíci

    ልጅእያ ለሁ ያይን ፍቅር ይዞኝ ይህን ነበር የማደምጥ

  • @user-nx9kv2df4z
    @user-nx9kv2df4z Před 6 lety +1

    በሰላም ሁንልኝ መጥቸ እስካየህ
    እህህህ አሁንስ ትዝታ ብቻ ሆነ ትርፌ

  • @boumalham4010
    @boumalham4010 Před 7 lety

    በናትህ በዚህ ድምፅህ ስለእናት ዝፈን፡ድምፅህ ዋውው

    • @fozehsaed5109
      @fozehsaed5109 Před 7 lety

      በጣም።ያምራል።ሥደት።አይኑ።ይጥፋ

  • @genzebjanbo8359
    @genzebjanbo8359 Před 8 lety

    Betam yemral bereta eshi

  • @user-sf4xr8nt3v
    @user-sf4xr8nt3v Před 5 lety +2

    A♥♥♥♥♥የከፍርወዳጅ
    ወይኔ ትዝህነው ስቂ

  • @uargsh6266
    @uargsh6266 Před 4 lety

    Wow.baxamii.yamiralii.qoxamalatuma.fiqrinawi.lazanawi.ayifaradibatim

  • @user-gu2gx9rg9q
    @user-gu2gx9rg9q Před 6 lety

    መገነችን ቃኑንማ በውቃው የምስራች በልኩት አይይይይይይይ

  • @Hanahana-ls8xb
    @Hanahana-ls8xb Před 5 lety +1

    ዋው ይሄ ልጂ ስወደው

  • @MM-hk6xp
    @MM-hk6xp Před 7 lety +1

    wowww Good music I LOVE you

  • @zedddor4422
    @zedddor4422 Před 7 lety

    amasaalahe demitehi batami yamirale alahe yecamirelehe yawolo leje naje yawe ya desa

  • @alkuwaithh8225
    @alkuwaithh8225 Před 8 lety +1

    ጥሩ ነው አይረሳም ልክ ነው

  • @hffghhbvgf2073
    @hffghhbvgf2073 Před 7 lety +1

    ዘፈንክ ያመርል ዋውው

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 Před 7 lety

    ዋውውውው በጣም ድምጥህ ያምራል በተረፈ በርታ

  • @selamkonjoyegojamlji6053

    hoden basing agree gojam nafegn 👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maritobokat2701
    @maritobokat2701 Před 8 lety +3

    አገሬ ናፍቀይ ምን ይሻለያል ስደት እስክ መቸ? ???

  • @workwahshume170
    @workwahshume170 Před 6 lety +2

    አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይስወደዉ ጥሎብኝ ሙዚቃወችህን ሁሉ ይመችህ

  • @mentamerkeb8491
    @mentamerkeb8491 Před 6 lety +1

    ድምፅህ ቆንጆነው በርታ

  • @analyyalow6308
    @analyyalow6308 Před 2 lety

    እንዴት እንዴምወድህ

  • @yamrothhr1291
    @yamrothhr1291 Před 7 lety

    ማርርር ነገር ነህ ድምፅህ ሲያምር አይዞህ በርታ

  • @Isha-fv9qh
    @Isha-fv9qh Před 7 lety +4

    ዋውውውውውውው.ይምራል

  • @user-ps9jj7io7c
    @user-ps9jj7io7c Před 6 lety

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ኢትዮጵያ ይመቻችሁ ተዝናኑ ምንአባቱ የከንፈር ወዳጅጆ

    • @kelemm8046
      @kelemm8046 Před 4 lety

      Yamral bezieh qexilbt 💚💚💚💚💚💚

  • @naserabrahem1252
    @naserabrahem1252 Před 5 lety

    ዋውያምራል ፈጣሪይጠብቅህ ወድም

  • @user-mw9kg9sg7s
    @user-mw9kg9sg7s Před 7 lety

    ዋው ድምፅህ በጣም ያምራል ቀጥረበት ወንድም

  • @user-pu7yh5od2r
    @user-pu7yh5od2r Před 8 lety

    ዋው በጣም የሚያምር ድምፅአለህ ቀጥልበት

  • @user-xn7hf7sv4e
    @user-xn7hf7sv4e Před 2 lety

    ዋው የኔ ውድ ወንድም ስታምር ውድድድድድ

  • @user-or6hz2wf2i
    @user-or6hz2wf2i Před 5 lety

    እዉነት ትዝታ እዴዉምን ይሻላል አይይይይ ሥዴት ምነዉ ብቼኛ አረከኝ።

  • @ethiopiaethiopia.nbsemari184

    wawwwww arfi new bareta wendem

  • @user-ss2re8mf4s
    @user-ss2re8mf4s Před 8 lety +1

    አቤት ልቤትረበሸ ያአግሬ ሣቢሣ ትዝታይ

  • @user-xc5rd5ex1m
    @user-xc5rd5ex1m Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @selamkonjoyegojamlji6053

    titititititi yazi belewu tttttttt betam yamirali beret yeagere lji👍👍👍👍👍👍👍👍👍😗😗😗😗😗😗😗

  • @marifamarsultan
    @marifamarsultan Před 8 lety

    እንደት ይረሳል የልጅነት ወዳጅ

  • @Merry-qp8el
    @Merry-qp8el Před 8 lety

    ወይኔ ድምፅህ ሲያምርልህ በርታ ቆንጆ ነው

  • @hilinalegese4583
    @hilinalegese4583 Před 8 lety

    wow dmtsh yamral i like it

  • @yellowmurk2290
    @yellowmurk2290 Před 8 lety

    ወይኔ ድምፅህ ሲያምርን ፈትህን ትንሽ ፈታ በታደርገው ይበልጥ ያምር ነበር

  • @malekametobia6843
    @malekametobia6843 Před 8 lety

    ጥሩ ነው ብረታ

  • @nasrshnor3259
    @nasrshnor3259 Před 6 lety

    Betam Yemral

  • @verygoodsamsung2673
    @verygoodsamsung2673 Před 8 lety

    አሜን አተምሰላምሁንልኝ

  • @user-le2nu7sl7e
    @user-le2nu7sl7e Před 5 lety

    አይይይይይይይ እኔስ በናፍቆትህ ሞተሁ የኔውድ ፍቅሬ

  • @sijaladhaasinbarbadasinara9136

    so betiful

  • @jotube5392
    @jotube5392 Před 8 lety +1

    wez wez yadergal demo dmth edet yamr meselek wow

  • @emanyeallahbariyanegni3905

    endewu zim yishalal yamral

  • @shbahal9303
    @shbahal9303 Před 7 lety +1

    wowww ❤❤❤❤💛💛❤

    • @konjitaddese
      @konjitaddese Před rokem

      💗💗💗💗💗💗👈👌👌👍

  • @AtalyeWubet
    @AtalyeWubet Před měsícem

  • @wowtezetayenkesekesekewyim6423

    wow I like it

  • @missmiss1324
    @missmiss1324 Před 6 lety

    የከንፈር ወዳጅ አይረሳም እኮ

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 Před 3 lety

    Hiii Ababee koo 💌💌🙋‍♀️

  • @ayalayele5754
    @ayalayele5754 Před 8 lety

    ያምራል

  • @user-qu1nu3ci1q
    @user-qu1nu3ci1q Před 5 lety +2

    የከንኘር ወዳጀ ብዙ ነው
    ግን ሪጌን የወሰደብኚን አረሳውም

  • @neimakedir6560
    @neimakedir6560 Před 5 lety

    ድምፅህ በጣም ያምራላ ቀጥልበት😭😭😭😭

  • @salehaki9117
    @salehaki9117 Před 8 lety

    Wowww Konjoooo

  • @miadkimnida7621
    @miadkimnida7621 Před 8 lety

    በጣምያምራልበተለይድምፅህ

  • @adiyehailehai
    @adiyehailehai Před 8 lety

    wow wow fikir yehoke liji

  • @hffbbn2662
    @hffbbn2662 Před 6 lety

    ወይኔ ዴስ ሲል የሆነ ልጂ ጋብዞኝ ነበር እና ለኔ አዴለም እሚገባው ያለፈ ፈቅርኛህን ማስታወሻ ለምን። ትልከልኛለህ እኔና አንተ ያሳለፈነው ነገር የለም ብየ በዛው ተለያየን

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Před 4 lety

    ዋው፡ድምፅ

  • @aminaabdu5519
    @aminaabdu5519 Před 7 lety

    አይይይይይ ሥደት አይኑ ይጥፍ

  • @jasminaht344
    @jasminaht344 Před 8 lety

    demstey sew yeserkele

  • @nesanettaddese5152
    @nesanettaddese5152 Před 8 lety

    ድምፅህ ያምራል ግጥሙም ያምራል ቀጥልበት ግን ፊትህን ዘፍዝፈከዋል ፈታ በልሽ ለማንኛውም ያምራል

    • @wondmayele9886
      @wondmayele9886 Před 7 lety +1

      Nesanet Taddese ምነው ክበሽ ክበሽ በመጨረሻው ቃላ ት ናድሽው እኔም 1 ነጠላ ልለቅ ነበር በአንች ኮመንት ምክንያት ተውኩት።

    • @nesanettaddese5152
      @nesanettaddese5152 Před 7 lety

      cawat htawa kkkkkkkkkk ችግር የለም ነጠላውን ዜማ መጀመሪያ ሰምቼ ከዛ ኮሜንት ይሰጥሀል ጥሩ ከሆነ ትልቅ ኮሜንት አለህ ካልሆነም እንደምታውቀው ይሰጥሀል

    • @wondmayele9886
      @wondmayele9886 Před 7 lety

      እንዴት ልመንሽ

  • @Noornoor-zz4ch
    @Noornoor-zz4ch Před 2 lety

    💞💞💞💞💕💕😭😭😭😭

  • @wuwvhsbw9660
    @wuwvhsbw9660 Před 8 lety

    ዋውውውቀጥልበትያምራል

  • @ekruwolloyewa3032
    @ekruwolloyewa3032 Před 8 lety

    Wowwwww tamrlh😍

  • @user-xr6yw4wy4h
    @user-xr6yw4wy4h Před 8 lety

    በጣም ደስይላል ማር.

  • @almazyirdaw5978
    @almazyirdaw5978 Před 7 lety

    woooooookioonjnaw👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-cc7mm5pp1c
    @user-cc7mm5pp1c Před 7 lety

    waw demteh yamral

  • @enatneshabenew3751
    @enatneshabenew3751 Před 7 lety

    betame ygaremale yia sew memsasele yadirow bealane temaslalhi💟👍

  • @user-nc6mj9oy4p
    @user-nc6mj9oy4p Před 8 lety

    ውይኔ ዱምፅህ የተራበ ያጠግባል

  • @user-on2sr7jk3w
    @user-on2sr7jk3w Před 7 lety +7

    የሠፍረህ ልጂ ባልሆ መችም ወሎ ነኝ ቁጥረህን ብሠጠኝ ውውውውይይይይ አተን ያገባች ሴት እውነት ታላገባህ እንጋባ በድምፀህ ይሁንብህ እሽ ተረዳልኝ ለኔ

    • @hanahanahanahana8446
      @hanahanahanahana8446 Před 7 lety

      kkkkkkkkkkk esikebatu ehgi yishalisha

    • @user-mz8jy3ie5h
      @user-mz8jy3ie5h Před 7 lety

      Hana Hana Hana Hana

    • @hanifa8300
      @hanifa8300 Před 7 lety

      ወሎየ ነኝ የቆጆች የፍቅረ አገረ ዋው ደስይላልውድድድድድድድድድነው የረግህ ማሻአላህማርርርርርርር

    • @hanifa8300
      @hanifa8300 Před 7 lety

      ዋውውውውውውውው

    • @user-kd3eh4dp9j
      @user-kd3eh4dp9j Před 7 lety

      ወሎየ ነኝ የቆጆች የፍቅረ አገረ ረተፈ?? ቢዉጪ

  • @lubabaahmed9927
    @lubabaahmed9927 Před 6 lety

    ወይኔ። አገርችን። ትዝታ።

  • @gyb9402
    @gyb9402 Před 8 lety +2

    ውይድምፅህ፡በጣም፡ቆጆ፡ድም፡ፅአለህ

  • @lubabayimer7226
    @lubabayimer7226 Před 7 lety

    wa demetehe syamer

  • @wobalemabate1783
    @wobalemabate1783 Před 8 lety +1

    እረ አንጀቴን በላህኝ ዋውውውው ድምፅሕ ሆድ ባሠኝ

    • @kokaerkihunegzabheryemeseg3544
    • @wobalemabate1783
      @wobalemabate1783 Před 8 lety

      +Koka ERKIHUN egzabher yemesegn በእውነት ለእኔ የዘፈነ መሠለኝ ድምፁ ድካምን ያሥረሣል የተራበ ያጠግባል

    • @kokaerkihunegzabheryemeseg3544
      @kokaerkihunegzabheryemeseg3544 Před 8 lety

      +wobalem abate betam betam mar ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ

    • @wobalemabate1783
      @wobalemabate1783 Před 8 lety

      +Koka ERKIHUN egzabher yemesegn አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ ሠላማችን ያብዘው የሁላችንም

    • @kokaerkihunegzabheryemeseg3544
      @kokaerkihunegzabheryemeseg3544 Před 8 lety

      +wobalem abate enat endet neshe era በስደት ላይ ይህ ሙዚቃ አልተቻለም እኮ

  • @user-bl9bv5fi9q
    @user-bl9bv5fi9q Před 8 lety

    wooowww.አረአይረሳምየልጂነትሁሉነገር

    • @hryd9673
      @hryd9673 Před 7 lety

      ልብ ትበላለህ

  • @user-bp3cg2fc5m
    @user-bp3cg2fc5m Před 5 lety +1

    የከንፈር ወዳጅ ምድነው ስል ነበር አሁን ነው ያወኩት

  • @noraahmed6646
    @noraahmed6646 Před 7 lety

    ዋውውውውውውውውውውውውውውው

  • @halima9152
    @halima9152 Před 6 lety

    wawwwwww betam yamral