ድንበሩ አደፍርስ - ነይ በፀደይ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 10. 2015
  • Facebook: bit.ly/326tjX2
    Wellcome To My CZcams Channel!!
    In this channel you will find Ethiopian Best Music with great quality.
    So, subscribe now for more Ethiopian updated music, Video clip, HD Videos, Ethiopian New Music,
    Ethiopian Traditional Music and Videos, Best Ethiopian Music, Hot Ethiopian Music.... etc.
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited

Komentáře • 517

  • @gurrade1
    @gurrade1 Před 3 lety +21

    ጎጃሜዎች ደስ የሚሉኝ በላይ ዘለቀ ሳይሉ ስለ ማይዘፍኑ በጣም አድናቅያቸው ነኝ ኤርትራዊ ነኝ የበላይ ዘለቂ ታሪኩ አዋቂ ጅግንነቱ አድናቂ
    በሃይለ ሰላሴ ሂወቱ ያጣ በጎጃሜዎች ስሙ የነገሰ ኩቡር ጀግና
    አንድ ግዜ በላይ ሚስቱ ሰደበቹና ዘብአኛው አኩርፎ አልበላም አለ በላይ ምን ሆነህ ነው የማትበላ አለውና ዘብአኛ አንተን የመሰልክ ጀግና ጣልያንን የደመሰሰክ በሴት ስትሰደብ አይቸ ነው ተናዲጀ ነው አለው
    በላይ ዘለቀ እንዲህ ሲል መለሰለት ጣልያን የሚያቀኝ ዝናሬ ታጥቄ ሚስቴም ምታቀኝ ስሩየን አውሊቀ ነው አለው
    ይባላል

  • @HasanHasan-kh1zw
    @HasanHasan-kh1zw Před 4 lety +27

    ሐበሻ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ ማነው እደኔ በሐበሻዊነቱ የሚኮራ

  • @user-uh3np9nv5m
    @user-uh3np9nv5m Před měsícem

    አቤት ድምፅ እኔማ ይሄን ዘፈን ስሰማ እባየ እሚመጣዉ ነገርሰ😢😢😢😢

  • @fikrta898
    @fikrta898 Před 4 lety +20

    ዋውውው ጎጃሜነዉ ባሊ ሁለተየ ሂጃለሁ አገር ብሎ ዝም ነዉ የጎጃም ልጆች ምራት ሁኘ መጣሁ ፍቅራችሁን በላይክና በኮሜት ስጡኝ

  • @kidusgoremes-vs5sq
    @kidusgoremes-vs5sq Před rokem +3

    አማራ ባል ሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @ansuwrmohamed8885
    @ansuwrmohamed8885 Před rokem +2

    ወለጋ ሁኔ ስስማው ይማይስልቼኝ ሙዚቃ አይ ስድት ኡፍ ፍፍፍፍ 🇪🇹🇪🇹

  • @user-rd6gf6fs9t
    @user-rd6gf6fs9t Před 2 měsíci +2

    የምር ለየትያለ ነዉ በጣም ይመቸኛል

  • @user-fb1mq1qw8z
    @user-fb1mq1qw8z Před 5 lety +13

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ጎጃምዉስጤነዉ ለወሎወችም ዝፈንልን ማለቴ ድምፅህ ስለተመቸኝ ነዉ💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @user-yq3xs8bf3k
    @user-yq3xs8bf3k Před 5 lety +128

    ጎጃሜ ባልሆን
    ጎደሬ
    ባልሆን
    አትበሉ የትም ዞረን
    መግቢያችን
    አንድ ኢትዮጵያ
    ናት ውዶች
    እናት ሀገራችን
    ለዘላለም
    ትኑርልን!!!!♥♥♥♥♥♥♥ ድምፅ 1000%

    • @user-iw9hb8yf6i
      @user-iw9hb8yf6i Před 5 lety +2

      ቃለሕይወት ያሠማሽ እህቴ

    • @Abc-yt9lp
      @Abc-yt9lp Před 5 lety +3

      እዉነትሽን ነዉ እህት ብቻዉ ዘረኘ ለምን አስፈለገ

    • @user-tj7ks4cr9n
      @user-tj7ks4cr9n Před 5 lety +2

      ኡፍፍፍፍፍፍፍ ትዝታ

    • @user-fb1mq1qw8z
      @user-fb1mq1qw8z Před 5 lety +2

      ትክክል ማር ሠላም ለኢትዮጲያችን ይሁን

    • @salwabarada8251
      @salwabarada8251 Před 5 lety

      🤙🤙🤙🤙❤❤❤mare yati nahsi ymachihs

  • @ronyazar8496
    @ronyazar8496 Před 3 měsíci +2

    ጓጃሜየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @samiraumar6624
    @samiraumar6624 Před 4 lety +7

    በሀገሩ የማይደራደር አማራው የሀገሩን ክፉ መሥማት የማይውድ ንፍጠኛው አማራ💯👌

  • @zeritutube
    @zeritutube Před rokem +2

    አቤት ዲምፂ ስፈልግህ የኔምርጥ አሁን አገኘሁኸ 💚💛❤👌👌

  • @mulugojjamam7314
    @mulugojjamam7314 Před 5 lety +4

    በርታ ያገሬ የጎጃም ልጅ ድምጽህ በጣም ነው የሚያምርው ቢሰማ የማይጠገብ ድምጽ ነው ያለህ ከሙዚቃው ጋር

  • @tigetsale2088
    @tigetsale2088 Před 2 lety +2

    አጋራ ሰለምሸ ይብዛ ❤❤❤❤❤

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 Před 5 lety +39

    ኢትዮጵያ ባልሆነ ይጨኝ ነበር አገር ከሊለ ክልል የለም ግን አድናቂክ ነኝ።

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Před 4 lety +4

    ሀበሻ ነኝ ዘር ለገበሬ ነዉ እኔ ወለዬ ነኝ ግን ሁሉንም እወዳለሁ ምክንያአቱ ደማችን አንድ ነዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-it5wr8mg9h
    @user-it5wr8mg9h Před 5 lety +6

    ዋዉ ድምፅህ መረዋ ነዉ በርታ ያማራዉ ጀግናየ 👏👏👏

  • @mob2752
    @mob2752 Před 5 lety +2

    ድምጥህ ያምራል በርታ ወድም

  • @kalyeyoutube7508
    @kalyeyoutube7508 Před 2 lety +2

    ዋው ያበደ ነው 👌😍

  • @semirassefa1704
    @semirassefa1704 Před 5 lety +4

    ኡፍፍ የኔ ፍቅር ውድ ባለቤቴ የጋበዘኘ ሙዚቃ ነው

  • @user-dt7ji6zn2z
    @user-dt7ji6zn2z Před 6 lety +6

    ምርጥ ድምጵ አለክ በጣም ይሄ ድምጵ የዘመኑን ቆርቆሮ ድምጵ ይቦንሣቸው ነበር ግን ምንይደረጋል አንድ ብቅ ብሏቹ እልም ትላላቹ ጥንካሬ ካለ በሂደት ይታደግ ነበር

  • @user-nh2fq6rq4m
    @user-nh2fq6rq4m Před 6 měsíci +1

    ውይ ደስይላል ስወደው

  • @user-uj5rm6ke3x
    @user-uj5rm6ke3x Před 5 lety +1

    ትዝታ አለብኝ የውድባሌ ግብዣነው ውድየ ባለህበት ሰላም ህ ይብዛልኝ

  • @nabiyatbinteslemyakomebolc5797

    ና በብራው ናበብራው በፀደዬ ፍቅር ባበራው
    ውይ ጨፋሪዎቹ ደስ ስትሉ
    የወደፊት ባሌ የጎጃም ልጅ ባሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @getasewmulualem1056
    @getasewmulualem1056 Před rokem +2

    very best traditional music,i rely like your music,
    you have an amazing voice.

  • @user-tu1rt7pl3r
    @user-tu1rt7pl3r Před 5 lety +4

    እፍፍፍፍፍ ድምፁህ ዋው ነው ባተ ሙዚቃ ነበር የተጋበዝኩት ዛሬ ስደት ሊለያየን እፍፍፍፍፍ 😢

  • @zinashuae2231
    @zinashuae2231 Před 4 lety +1

    ወይ አገሬ አሁንስ ውስጤ ተረበሺ መቸይሆን ሰላምሺ ሰፍኖ የመሰማው 💚💛❤👍👍👍

  • @allamgabayi1863
    @allamgabayi1863 Před 5 lety +12

    እኔስ ወሎየ ነኝ ግን የጎጃም ልጅ ላገባ ነው የኔ የት አሁን ስወድህ እኖራለሁ ❤❤😍😍

  • @tigisttg3994
    @tigisttg3994 Před 6 lety +3

    በለው ድምጥህ ሲያምር። በዛላይ የልጅቷ አለባብስ ፀዴ ነው የሌሎች ትምህር ይሆናል

  • @seliyikedye6167
    @seliyikedye6167 Před 5 lety +3

    እህህሀህህህህ እስክስ ነይ በበጋዉ ነይ በፀደይ አይ ያስመታል በማዳም ኩሽና ኡፍይ እረ እስከመቸ በትዝታ ይመችህ ድምፅህ ዋዉ ነዉ ትዉልዴ ጎጃም ነዉ ዉይይይይ

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 Před 2 lety

    Hiii Ababee koo

  • @tegsthayelalin856
    @tegsthayelalin856 Před 5 lety +89

    ኡፍፍፍፍፍፍፍኡፍፍፍፍፍፍፍ የጎጃም ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አቦ ቲጂየ ነኝ ጎጃሜዋ ላክ ግጩኝ እስኪ👍😍😘😘😘😘😘😘😍😍😘

  • @hashawaalan2846
    @hashawaalan2846 Před rokem +1

    Xasazrakoow

  • @tegsthayelalin856
    @tegsthayelalin856 Před 5 lety +59

    የበላይ ነኝ like ግጩኝ😘😘😘👍👌

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki Před 3 měsíci

    👍👍👍👍ዋ ውውው ምርጥ ስራ ነው በርታልንወንድማች ን❤❤❤❤❤

  • @tgsthbaita9060
    @tgsthbaita9060 Před 7 lety +3

    ዋውውውው ስያምራ ሙዚቃ እና ድምፅ

  • @tfdd6157
    @tfdd6157 Před rokem +1

    ዋዉ ይለያል❤❤❤❤❤

  • @user-zj4ic7li2m
    @user-zj4ic7li2m Před 5 lety +4

    ዋው ዋው ስታምሩ ዘፋኙ ድምፅህ እህህህህህህህህህ እደት ያስጨፍራል አኔም ከመዳም ኩሽና ሁኜ ጨፈርኩ አስከ እስክ

    • @eeesss7012
      @eeesss7012 Před 5 lety +1

      የኔ ማር ነገር አይክፋብኝ አች ና መሰሎችሽ

    • @armazsegede2651
      @armazsegede2651 Před 4 lety

      Enem 💃

  • @user-zp6ph9ep4v
    @user-zp6ph9ep4v Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-lg5ny8id4o
    @user-lg5ny8id4o Před 7 lety +5

    😍😍😍 ያምራል

  • @totalmedia84
    @totalmedia84 Před 3 lety +1

    ዊይ ስወደው ይህን ሙዚቃ

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 Před 2 lety

    Hiii Ababee koo
    Ababee

  • @RahmaRahma-kr7uk
    @RahmaRahma-kr7uk Před 4 lety +4

    ዲስ ላይክ ያረጋችሁ ለካ በዚህም ትቀናላችሁ ትገርማላችሁ

  • @meremali250
    @meremali250 Před 4 lety +1

    ዋዉ ጎጃሜዉ

  • @user-yk2pr3eu8q
    @user-yk2pr3eu8q Před 2 lety

    አውይ ትዝታ ተወይ ባክህ

  • @SelamLehulum-xg7lc
    @SelamLehulum-xg7lc Před rokem +1

    ስወደዉ❤❤❤

  • @makamuhammed6940
    @makamuhammed6940 Před 5 lety +6

    ነይ በበራው ነይ በበራው በጸዳው በአደይ አበባው ይለይ ነበር የኔ ውድ ለማን ኛውም ይመችህ

  • @getnetmeneg2455
    @getnetmeneg2455 Před 5 lety +1

    ዋውውው ወንድሜ ሚሸንጥ ሙዚቃ ነው የሰራኸው በርታ

  • @elenikelemu7402
    @elenikelemu7402 Před 5 lety +2

    ስታምሩ ድምፅህ በጣም ያምራል

  • @user-mc2gd3ih3d
    @user-mc2gd3ih3d Před 6 lety +8

    ዋውውው። በዚህ በድምፅህ ለደሴ ልጆች ብዘፍንልን። ጥሩ ነበር

  • @user-pu7yh5od2r
    @user-pu7yh5od2r Před 8 lety +1

    wowww betam harif newu berita

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 2 lety +1

    Wow

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Před rokem

    ሥወዲህ❤❤❤❤❤

  • @martaadema7867
    @martaadema7867 Před 7 lety +1

    የጎጃም ልጅ ባልሆ ይቆጨኝ ነበር ♥♥♥ያምራል ወንድም ♥♥♥♥

    • @hailetessema4353
      @hailetessema4353 Před 4 lety

      ጎጠኛ ልጁ ድምጥ አላው በቃ አማራ ደጉ ህዝብ

  • @emmaemma5913
    @emmaemma5913 Před 6 lety +2

    ደስሚል ድምፅ አለህ በርታልን

  • @terefatirkaso9420
    @terefatirkaso9420 Před 5 lety +1

    woyine ethiopia ,i miss you and i love you muuuuu

  • @user-je3ik8zi3v
    @user-je3ik8zi3v Před 6 lety +9

    አቤት ድምፁ

  • @doublekatana95
    @doublekatana95 Před 8 lety +2

    wooow konjo!!! I love it!

  • @hargahmed2177
    @hargahmed2177 Před 5 lety +1

    ዋዉ ድምፅ ብሎዝምነዉ በርታ

  • @user-ob5zj5kn3q
    @user-ob5zj5kn3q Před 5 lety +1

    Very beautiful

  • @qwertyuioqwertyuio4847
    @qwertyuioqwertyuio4847 Před 8 lety +1

    wawwww betam harif new keep up it

  • @melakuyohannesnubacho7903

    Neyi babira betam yemiwodw music

  • @goldcell5951
    @goldcell5951 Před 4 lety

    ተዝታ።ብቻ።ሁነኛ።እንካንደህነ።መጣቸሁ።።አይኢትኑሬልኛ።አገሬ።ብረቶ።ያገሬልጁቸ😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nw6ze4dz3c
    @user-nw6ze4dz3c Před 2 lety

    امهر إثيوبيا الفن التشكيلي كل شي تمام جمال 🇪🇹🤗

  • @betalhamyohannes4607
    @betalhamyohannes4607 Před 6 lety

    Wow new hageran seteraraw tizata west gebahu enge

  • @diyarodahir1257
    @diyarodahir1257 Před rokem +2

    I have u chnale

  • @user-rw5ky4ub5k
    @user-rw5ky4ub5k Před 4 lety +1

    ቁጂና ወሎን የሚያህል የለም ዘወርበይ ሁልሽ ቁጂና የወሎ ልጆች ነን

  • @mengistuteshale1776
    @mengistuteshale1776 Před 6 měsíci

    aye gzy

  • @ayamogos8098
    @ayamogos8098 Před 5 lety +2

    wow.wow.wow.wow.❤❤❤👍👍

  • @user-rk8vt8mi6m
    @user-rk8vt8mi6m Před 8 lety +2

    ዋው ጥሩ ነው ቀጥልበት የኔ ???

  • @husankhan2159
    @husankhan2159 Před 8 lety +3

    አድናቂቅ ነኝ በርታ

  • @user-zu8qn8uv7b
    @user-zu8qn8uv7b Před 6 lety +1

    ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው ድምፅህ ልዩ ነው!!!!!!

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 Před 5 lety +1

    ዋው ደሠ ይላል በጣም እናመሠገናለን

  • @berikabeshere7269
    @berikabeshere7269 Před 7 lety +6

    ድምፀክ የተዋጣለት ነው በርታ

  • @chalewchekol9952
    @chalewchekol9952 Před 5 lety

    Wow your sound amazing keep it up

  • @iamfromethiopia3942
    @iamfromethiopia3942 Před rokem

    አይይይይይ አርንጉዋዴው ደስ ሲል

  • @sosisosi7691
    @sosisosi7691 Před 2 lety

    Graet bro

  • @adesababa6931
    @adesababa6931 Před 8 lety

    ማርታባዩ
    ዋውበጣምያምራልአድናቂቅህነኝበርታ እግዚአብሔር ያበርታህቆንጆነው

  • @aishasalim1852
    @aishasalim1852 Před 6 lety +2

    ይህን ልጅ ባገኘውት እፍፍፍፍ ድምፁ አምላይ ነው ግን ሌላ ሙዚቃ ፈልጌ አጠው

  • @mereymesel9198
    @mereymesel9198 Před 7 lety

    wow Betam konjo

  • @kbatbenty1333
    @kbatbenty1333 Před 5 lety +1

    ድምፅህ ያምራል ቀጥልበት ለደሴም ልጅ ዝፈን

  • @nafikotsweet4393
    @nafikotsweet4393 Před 5 lety

    Esaye yene jegina Arif new mare zenb gojam imiss you

  • @kbatbenty1333
    @kbatbenty1333 Před 5 lety

    አድናቂህ ነኝ

  • @user-hy4co9jx3x
    @user-hy4co9jx3x Před 6 lety +2

    ውይይይይ ይህ ሙዚቃ ብሰማው ብሰማው አልሰለቸኝ አለ ወይኔ ጉዴ የጎጃም ልጅ ባገባ ደስ ይለኝ ነበር

  • @user-he5nm8oj4g
    @user-he5nm8oj4g Před 6 lety

    የጎጃም ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ዋዉዉዉዉ በርታ ያገሬ ልጅ ይመችህ

    • @dagemabraham8320
      @dagemabraham8320 Před 5 lety

      ሜሪ ጎጃሜዋ ደብረ ማርቆስ Alin wawwe naice

  • @user-zk8db2zd2n
    @user-zk8db2zd2n Před 4 lety +1

    በጣም ያምራል ቀጥልበት ኮሜንት ሰጪዎች ትገርማላቹ እስኪ በኢትዮጲያታችሁ ኩሩ ወሎ ባልሆን አማራ ባልሆን አትበሉ

  • @almasswiby1138
    @almasswiby1138 Před rokem

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-qq7hu5wd2i
    @user-qq7hu5wd2i Před 6 lety +1

    ዋውውው ደምፅህ በርታአ

  • @mallahadam4670
    @mallahadam4670 Před rokem

    Is really nice one

  • @mengistuteshale1776
    @mengistuteshale1776 Před 6 měsíci

    gula

  • @tenamekonnen1971
    @tenamekonnen1971 Před 8 lety +3

    ሠላም የሀገሬ ልጅ በርታ ያምራል ጎጃም ነው ትውልዴ

  • @guadietesfawu1516
    @guadietesfawu1516 Před 2 lety +1

    wow interesting sound continue !!!!

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 Před 3 měsíci +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @samrast4963
    @samrast4963 Před 8 lety

    wow ድምፅክ ያምራል በረታ

  • @zuzu-sn6hi
    @zuzu-sn6hi Před rokem

    ያገባሁበት ሙዚቃ 2008😢😢

  • @zedyoutube9405
    @zedyoutube9405 Před 4 lety +4

    ሺጤ እቲቆረጠ ጨፈሬለህአለሁ ይመችህ ልዮ

  • @zinatahmed8227
    @zinatahmed8227 Před 5 lety +2

    ውይይይይ አንድ የጎጃም ልጅ በድምፅ እና በፎቶው አፍቅሬ ነበር ጠፋብኝ እኔ ግን ወሎየ ነኝ

  • @mamemame183
    @mamemame183 Před 8 lety

    ዋው በጣም ቆንጆ በርታ

  • @hayaatabduu1369
    @hayaatabduu1369 Před 6 lety

    woooooooooow betam arif voice

  • @danasdanas2090
    @danasdanas2090 Před 7 lety +1

    Nice Berta Tiru new

  • @madinasaeed7251
    @madinasaeed7251 Před 3 lety +1

    Wowww ❤❤❤❤❤❤