በመስተፋቅር የሆንኩትን አላቅም || የብዙ ወጣት ሴቶችን ያበላሹ የመስተፋቅር ድግምቶች || ሙስሊም ነኝ ግን ድንግል ማርያምን እወዳታለው ፈውስና ትምህርት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 05. 2023
  • Memehir Girma Wondimu ሙስሊም ነኝ ድንግል ማርያምን ስለምወዳት አዳነችኝ ||የዘመኑ መንፈስ #subescribe_now ላልሰሙት አሰሙ መንፈሳዊነት ይብለጥ
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 266

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Před rokem +95

    አባ ለእኔስ መቼ ይሁን ይህን እድል የምያድለኝ በሰው ሀገር ለይ ተሰቀየሁኝ እህት ማርያም ብለው በፀሎት አስቡኝ 😢😢😢

    • @alemtsehayzewdie5942
      @alemtsehayzewdie5942 Před rokem +3

      Long live memhir abateee 🎉

    • @sisaysisay8026
      @sisaysisay8026 Před rokem +13

      እህት ማርያም እግዚአብሔር ይርዳሽ እመብረሀን ትዳስሽ አይዞሽ ግን እድ ነገር ልበልሽ ስገጂቀጥቅጭ ጹሚ አባታችን እደአስተማሩን ከጸለይንና ከሰገድን ከቆረብን የማንድንበት ምንም ምክንያት የለም በርቺየአባታችን ፍሬወች ብዙ ድነዋል አችም ትድኛለሽ ያሰቃየሽን በስግደት አሰቃይው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢

    • @merrymeery2731
      @merrymeery2731 Před rokem +2

      አባታችን,እንኳን,ደህና,መጡልን,እንኳን,አብሮ,አደረሰን,በጸሎቶት,አስቡኝ

    • @user-rm8sc5zf7w
      @user-rm8sc5zf7w Před rokem +2

      እህቶች በናታቹሁ ጊንጪ ቅዱስ ሚካኤል ወደ የት መስመር ነው በናታቹሁ ንገሩኝ

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před rokem +7

    አባ በፀሎት አስብኝ ተሰቃየሁ ወለተ ማርያም ነኝ በመንፈስ ቅዱስ ድረሱልኝ😭😭😭

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Před rokem

      Egzbhaer Amleaki ASABAES Eheat Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @user-si6jk6ve6m
    @user-si6jk6ve6m Před rokem +42

    ክብር ምስጋና ይገባሻል እመቤቴ ማርያም የኛ እናት እመአምላክ❤

  • @sinedeyoutube9974
    @sinedeyoutube9974 Před rokem +9

    አባ የእኔ ህመም ይለያል መች ይሆን ተፈውሸ የማየው እፍፍፍፍ እህቶቸ በፆለታችሁ አስቡኝ ግራ ግቢት ይለኛል

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před rokem

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ ለሁሉም ግዜ አለው

    • @nib2123
      @nib2123 Před 3 měsíci

      አይዞሽ እህቴ ወላዲተ አምላክ ትድረስልሽ
      ባለሽበት ትጊ የማይጋለጥ ነገር የለም
      መቁጠርያ ስግደት በዛ አድኪሚው
      ይጋለጣል ሲቀጠቀጥ

    • @saraahmed7988
      @saraahmed7988 Před 28 dny

      አህህ እንደት ነው የሚያረግሽ ማማ 😢

  • @user-si6jk6ve6m
    @user-si6jk6ve6m Před rokem +13

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱስ ክርስቶስ ያለና የነበረ ለዘለአለም የሚኖር አልፋና ኦሜጋ አምላክ ነው √√√√√√

  • @debrituberahanu4796
    @debrituberahanu4796 Před rokem +11

    ቅዱስ ሚካኤል ይርዳኝ እነንም ለዝህ ደህነት ያብቃኝ

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem +16

    ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Před rokem

      Egzbhaer Amleaki ASAEABS Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +6

    _አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻🤲💚💛❤😢

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před rokem +4

    እህታችን እንኳን ተፈወሽእህቴ ወደ እዉነቱ ይምራሽ ሙስሊም እህታችን

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem +9

    የድንግል ማርያም ልጅ በመልአከ መንክራት ግርማ ላይ አድረህ እኛን ልጆችህ አስተምረህ በዲያቢሎስ ልጆች ላይ ምትሀት ስላደረከን ተመስገን🙏🙏🙏

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před rokem +1

    አግዚአብሔር ይመስገን የአመቤታችን ስም የተመሰገነ ይሁን አልልልልልልልልልልልልልል አባታችን በፀሎት አስበን ወለተ መድህን ብለዉ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +27

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን እርገት ✝️🙏

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před rokem +13

    *_እንካን ደህና መጡ ውዱ አባታችን እግዚአብሔር ለቤተክርስቲያናችንና ለሃገራችን ሰላም ይላክልን😢_*

  • @user-si6jk6ve6m
    @user-si6jk6ve6m Před rokem +14

    መቸ ይሆን የኔስ ሚፈታበት ቀን 😢። አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት በፀሎትዎ አይርሱኝ አባየዋ ጠላትዎ የእግርዎት መረገጫ ያድርግልን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před rokem +4

    ክብርና ምስጋና ይደርሳት ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም አባታችንፀጋውን ያብዛሎዎትየድንግል ማሪያም ልጅ

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před rokem +5

    ረጅም እድሜ ጤና ዬሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ አባታችን ፅሎተዎት በረከተዎት አይለየን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Před rokem

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před rokem +6

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ 😢😢😢 አቤቱ ደንግል ማርያም ሆይ ጥል ክልላ ህንልኝ 😢😢😢 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ አሜን 🤲🤲🤲

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Před rokem

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před rokem +7

    ፀጋውን ይጨምርልዎት ይኑሩልን ደግ አባታችን በፀሎትዎ ይደግፉን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +10

    አባታችን ይፍቱን 🙏🏿❤
    እንኩዋን ሰላም መጡ እግዚአብሔር ይፍታን እኛንም

    • @yese7783
      @yese7783 Před rokem +1

      አሜን🎉🎉🎉
      አሜን🎉🎉🎉
      አሜን🎉🎉🎉

    • @user-ht4dk7sm5x
      @user-ht4dk7sm5x Před rokem

      Bosena እህታችን እንደት ነሸ ሰላም ነሸ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem

      ​@@user-ht4dk7sm5x ሰላም ነኝ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ ❤

  • @xegabrhan5748
    @xegabrhan5748 Před rokem +3

    ኣባቴ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ማርያም ብለው በስደት ነው ያለሁት ኣባቴ ከታስርኩበት የሚፈታበት ቀን ናፈቀኝ
    የሚቀሳቀስ ፎቶ ግራፍ ሆንኩ ኣባቴ😢😢
    ኣባቴ በፀሎት ያስቡኝ መስቀላቹ እንዲሳለም ያብቃኝ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ።
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርን ምስጋናን ይገባሻል 🙏

  • @Abrahamberhe-2016EOTC
    @Abrahamberhe-2016EOTC Před rokem +2

    የኣባታችን መልኣከ መንክራት መምህር ግርማ በረከት ይደርብን

  • @user-qj3ec3qc9v
    @user-qj3ec3qc9v Před rokem

    እንኳን በሰለም ።ማጠቹልን ክቡር አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ገር ያድልልን በፀሎታቹ አስቡኝ አፀደ።ማርያም ነው ስሜ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Před rokem +4

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ። እርሰዎን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን❤

  • @kidukidsteteshom2437
    @kidukidsteteshom2437 Před rokem +5

    እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před rokem +6

    የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před rokem +5

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-lq4bv7iz8l
    @user-lq4bv7iz8l Před rokem +2

    እግዚአብሔር እረዥምእድሜይስጥልንአባታችን እኔ ስመቸይሆን❤❤❤

  • @mestayitafework5499
    @mestayitafework5499 Před rokem +3

    ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስን አባታችን እርሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před rokem +7

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Před rokem

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p Před rokem

    እመብርሀን ክብር ይገባሻል ለአባታቸን ረጅም እድሜና ጤና መስጠቱ ልን መዳህኒአለም አባቴ እኛም ለዚህ እድል ያብቃን ጠላታችንን መዳህኒአለም ይሰርልን

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 Před rokem +2

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይጠብቀን

  • @Werr5-yu9sk
    @Werr5-yu9sk Před rokem

    ክብር ምስጋና ይገባሻል እመቤቴ ማርያም ወለተ መዲሂን ወለተ ሚካኤል ወልደ ሩፋኤል ብፀለታቹ ኣሰብን ኣባ 🙏❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem

    ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ለሁላችን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma5569 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን

  • @user-rm8sc5zf7w
    @user-rm8sc5zf7w Před rokem +7

    አባታቸን እኮን ደህና መጡ ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋናውን እሳ ትውሰድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o Před rokem +1

    አባታችን እደሜ ይሰጠልን🙏

  • @edenedu4580
    @edenedu4580 Před rokem +5

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት አባትዬ🙏🙏🙏

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před rokem +1

    እማምላክ ክብር ይግባሽ አባ እድሜ ጤናይስጦት እሄቀን ይናፍቀኛል እኔም

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Před rokem +4

    ዉድ እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን

  • @user-kh6np4bx8o
    @user-kh6np4bx8o Před rokem +10

    እንካን ደና መጡ አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት❤️❤️👏

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před rokem +2

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናያድልልን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ድንግል ማርያም በእውነት ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን

  • @user-yq5rt6vy3l
    @user-yq5rt6vy3l Před rokem

    ክብረ ለደንግል ማረያም የሁን አባታችንፀጋዉን ያብዛሎዎት መሰገን የማረያም ልጅ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mdvip4743
    @mdvip4743 Před rokem +1

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥዎት ወለተ ስላሲ ብለው በፀሎት ያስብኝ

  • @user-gu4te9pp3f
    @user-gu4te9pp3f Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልል ክብር ለድግል ማርያም ልጅ

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před rokem +2

    አባዬ ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @ZEWDUDEMEKEDESTA
    @ZEWDUDEMEKEDESTA Před 9 měsíci

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋናሽ ከፍ ይበል

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před rokem +3

    እባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏👏👏👏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +2

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @user-wx8pg3ul3e
    @user-wx8pg3ul3e Před rokem

    እመቤቴ የኔ እናት ወላዲት ድንግል ሆይ ለኔም ለሐጤተኛዋ ድርሽልኝ እናቴ

  • @wayenshtwubwayeniwube1994

    ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በያለንበት ይድረስልን እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před rokem

    ለናንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 🥰🥰🥰🥰

  • @teshometeshome2058
    @teshometeshome2058 Před rokem +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @user-jb4vj4jr9x
    @user-jb4vj4jr9x Před rokem +2

    ተስቃያሁ አባዬ😢😢😢 ሀገሬ ገብቸ እዳልፈወስ ስደት ላይ ስንክልክልያደርገኛል

  • @yegebriellij1832
    @yegebriellij1832 Před rokem +3

    እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤አበታች ዕድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem +1

    አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱሰ ጊዮርጊስ ክብረ በአል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před rokem +2

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ይፍቱን ይባርኩን ❤❤❤❤❤አሜን አሜን የብርሀን እናት እመብርሃን ለዚህ ክብር ታበቂኝ ሆይን😢😢😢😢

  • @Obse543
    @Obse543 Před rokem +3

    አምላኬ ሆይ 😢😢😢😢😢

  • @arsamayuhans4012
    @arsamayuhans4012 Před rokem +2

    የአባን አድራሻ ምታቁ ተባበሩኝ አዲስ አበባ ሚያስተምሩበትን አድራሻ በድንግል ማርያም ተባበሩኝ

  • @lensashawatube2596
    @lensashawatube2596 Před rokem +1

    Egzahaber yemasgen Abbatachin edemana tenayestilin❤❤❤

  • @TSEGABHABTOM-cp5yt
    @TSEGABHABTOM-cp5yt Před rokem +3

    ለድንግል ማርያም ክብር ይድረስ

  • @user-ew9ic4kn9n
    @user-ew9ic4kn9n Před rokem

    አባት አለሜ እድሜና ጤና ይሥጠወት ይፍቱን ይባርኩ❤❤❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +3

    አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @sarahkatulong9004
    @sarahkatulong9004 Před rokem +1

    Ameen Ameen Ameenn

  • @user-os1pi2dx7l
    @user-os1pi2dx7l Před rokem

    እኳን ደሕና መጡ አባ በፀሎተወ ወልደ ጊወርጊስ አስቡልኝ😢 😢😢

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Před rokem

    Ameen Ameen Ameen abatachin qaloti yasamalin yee agiligilotachuni zabani yarizimilin tsalotachu ayilayeni Ameen

  • @user-qu1sn4jj3q
    @user-qu1sn4jj3q Před měsícem

    Amen ❤❤❤Abte batem inwadchwalen,kagonchihu nen,batsalot asibun ,idmena tena abizito yistelin,abtee idelnyoch nen iko 'isachoun ye setan yedingel ligi iyesus kirstos yetmsgena yihunilen

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před rokem +1

    ስታሳዝን የእውነት እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před rokem

    መምህር ግርማ እድሜ ይስጦት

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ያረገኝ

  • @user-xb4qp3uh5r
    @user-xb4qp3uh5r Před 10 měsíci

    ክብር
    ለድግል
    ማርያም
    ልጅ

  • @gegez3074
    @gegez3074 Před rokem +1

    እንኳን፣ደህና፣መጡ፣አባታችን፣እግዚአብሄር፣እድሜና፣ፀጋውን፣ያብዛሎት

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před rokem

    አባቴ እኔም መሳለም ነበር በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም በላችሁ

  • @dawitdave8774
    @dawitdave8774 Před rokem +4

    የትህትና የፍቅር ኣባት እንኳን በደህና መጡ

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፅብ ድንቅ ነው
    ለወገኖቻችን የሰማ እምላክ ለኛም ይስማን እሜን
    ለእባታቻ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እሜን
    እባታችን በፀሎት እስቡኝ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 Před rokem

    እግዚአብሔር ለዚህ ቅን ያዱርስን ይክበር ይመስገን

  • @adisgetane
    @adisgetane Před rokem

    ሰላም ለናተ ይሁንአባታችን ገብረ ሚካኤል ብላቹህ ፀልዩልኝ ❤በማርያም ሁሌ ነው የምከታተለው አገልግሎታቹህን አባ በድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️❤️❤️👈

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před rokem

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እንኳን በሰላም አደረሰን የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ በኣል እርገት የሰላም የፍቅር በዓል ያድርግልን ኑሩልን በጸሎት አስቡኝ አባ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před rokem

    ቸእንኳን ደህና መጡ አባታችን እንኳን በሰላም አደረሰን የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ በኣል እርገት የሰላም የፍቅር በዓል ያድርግልን ኑሩልን በጸሎት አስቡኝ አባ

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 Před rokem +3

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልሁል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @Genettube27
    @Genettube27 Před rokem +2

    Ameen Ameen Ameen❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před rokem

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የዛሬ አመት ለኢትዮጵያ ሰላምን ለህዝቦቻችን ፍቅር አድይልን ለአባታችን መንክራት መምህር ግርማ ረዥም እድሜና ጤንነት ያድልልልን❤❤❤❤

  • @eyfryyf3929
    @eyfryyf3929 Před rokem

    ፀጋውን ይብዛላቹ ክቡር አባታችን በአድመን በጥአናን ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክችን አሜን፫🤲🙏ፀሎትችን በረከትችን ይደረብን አሜን፫🤲🙏❤

  • @alainall6304
    @alainall6304 Před rokem

    አሜን አሜን

  • @mikyfricky6881
    @mikyfricky6881 Před rokem

    ለእግዚሃብሄር የሚሳነው ነገር የለም።

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Před rokem

    አባታችን እነኳን በሠላም መጡልን እርሶን የሚቃወሙ ልቦና ይስጣቸው እርሶን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w Před rokem

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልን አሜን

  • @ysrx8655
    @ysrx8655 Před rokem

    Abba keenyaa umri keessani yaa dheereessuu kadhanan keessani nuraa yaabuluu

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ አሜን አሜን አሜን በረከትዎ ይድረሰኝ🙏🙏🙏

  • @user-kh6np4bx8o
    @user-kh6np4bx8o Před rokem +2

    በፆለት አስቡይ አባታችን ወለተ ፃዲቅ ከነ ቤቴሰቦቸ

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 Před rokem

    አባ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን የምወድዎት የማከብሮት አባቴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 Před rokem +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ አምላከ እስራኤል ለእኔም ይድረስልኝ ፣አባታችን እድሜ ማቶሳላን ይስጥልን🌺🌺ይህንን ፕሮግራም የምትከታተሉ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የቃል ኪዳን ልጆች በፀሎት አስቡኝ እህቴ ከጠፋች ሁለት አመቷ
    ወለተ ሰማአት ፣ወለተ መድህን ፣ወለተ ኪዳን ወለተ ፃዲቅ ፣ወለተ ፃዲቅ፣ ተክለ ሀይማኖት ፣ወልደ ሀና፣ገብረ ኢየሱስ ፣ወልደ ሀና እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před rokem

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-vo2ly8zz1b
    @user-vo2ly8zz1b Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአዳነን
    ፊቼ ሰላሌ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን መቼ ነው የሚያገለግሉት???

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem

    ለእናንተ የደርስው ለእኛንም ይደርስልን እግዚአብሔር

  • @yese7783
    @yese7783 Před rokem

    እንኳን በደህና መጡእርስወለኛመዳኛምክንያትይሁኑዘንድፈጣሪሰቶናልእግዚአብሄርይመስገን🎉🎉🎉

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před rokem

    የኛ አምላክ ክርስቶሰ ክብር ምሰጋና ይድረሰክ ወላዲተ አምላክ ምሰጋና ውዳሴ ይድረሰሸ ከልሸ አማልጅን እኛንም ብዙ አለን የተጨነቅን

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል