Sheger FM - Sheger Shelf - ስብሐት ወዶ አይደለም - ከስብሐት ገብረእግዚአብሄር - (Sebhat Gebre-Egziabher) - በተፈሪ ዓለሙ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 02. 2020
  • Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    #Ethiopia #ShegerFM #ShegerShelf
    Sheger FM - Sheger Shelf - ስብሐት ወዶ አይደለም - ከስብሐት ገብረእግዚአብሄር - (Sebhat Gebre-Egziabher) - በተፈሪ ዓለሙ
    Website://shegerfm.com/
    Facebook: / sheger102.1
    Twitter:// shegerfm?lang=en
  • Zábava

Komentáře • 18

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 Před 4 lety +6

    ነፍ ይማርልን ስበሀት!!!😭😀❤️❤️

  • @mikeweldu8116
    @mikeweldu8116 Před 4 lety +5

    ፍላስፋ ስብሓት ገ/ሄር እግዚኣብሄርን ነፍስህን በገነት ይቀበል።

  • @mnaddismereja
    @mnaddismereja Před 4 lety +4

    ስብሀት የምን ጊዜም ጀግናዬ ነው አንደኛዬ

    • @imandhd7835
      @imandhd7835 Před 4 lety

      ተዉ ባርችየ ፍቅር እሥከመቃብርን ተርክለኔሥትል

  • @azareasfasilabeyu
    @azareasfasilabeyu Před rokem

    ስብሐት ወዶ አይደለም..... እዉነት ነው... Sbhat my hero

  • @user-cd2on4fj8w
    @user-cd2on4fj8w Před 4 lety +3

    እወነቱን ነወ ነብስ ይማር

  • @user-gh6pe2ko5j
    @user-gh6pe2ko5j Před 4 lety +3

    እናመሰግናለን ሸገሮች።

  • @user-wi4xr6ex9n
    @user-wi4xr6ex9n Před 4 lety +1

    በጣም የሚገርም አጋጣሚ ነው ።

  • @afewerktemeleso130
    @afewerktemeleso130 Před 6 měsíci

    He’s one In million

  • @beniman5323
    @beniman5323 Před 4 lety +7

    Sebhat always lives in my heart ❤️. The freedom fighters of our collective mind!!!!

  • @ayalqie4587
    @ayalqie4587 Před 4 lety

    ድሮ ደጋግሜ አንብቤ የራሴ የሆነ የሳልኩት ስእል ድምፅ እና ኩናቴ ነበር ።ስእሌን አቀዣበራችሁብኝ ።የመአዚ ድምፅ ብቻ መስጦኛል።

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe Před 4 lety +1

  • @luln5122
    @luln5122 Před 4 lety +4

    ስብሐት ከ18 እስከ 24 ዓመቴ የነበሩትን ስድስት ዓመታት ላይ እውቀትን እንድፈልግ ፣ ደፋር እንድሆን እና ሰው መሆን ምን ማለት እንደሆነ በርትቼ እንድጠይቅ ካደረጉኝ ድንቅ የስነ ጥበብ ሰዎች ቀዳሚው ነው፡፡ ከረጅም ዓመት ፍለጋ በኋላ ሥዕልና ቅርጽ ውስጥ ሰውነትን አግኝቻለሁ፡፡ አመሰግናለሁ ጋሽ ስብሐት፡፡ ነፍሱን በገነት ያኑርልን፡፡

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 Před 4 lety +1

    ሀረግየ የኔ ጣፋጭ ሠወዲሺኮ ምርጥ ሤት

  • @yosiyosef6508
    @yosiyosef6508 Před rokem

    የዓድዋ ጭጅ ነው

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 Před 3 lety

    If Gash Sebhat is alive I would have blamed him for being too cruel on Ato Zenebe