Sheger Shelf - የደርግ ሽልጦ /አበበ ባልቻ እንዳነበበው Readby Abebe Balcha /ሸገር ሼልፍ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 12. 2020
  • #Ethiopia #ShegerShelf #AlexAbrham_Book
    Ethiopian Sheger FM 102.1 Radio @2021 New Sheger Shelf Program ሸገር ሼልፍ - የደርግ ሽልጦ - ከአሌክስ አብርሃም (Alex Abrham) - አበበ ባልቻ እንዳነበበው Readby Abebe Balcha
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 49

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 Před 3 lety +7

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ።😭

  • @yonasworkie6720
    @yonasworkie6720 Před 3 lety +9

    እናመሰግናለን አሌክስ አብርሀ እና ታዋቂው ተዋናይ አበበ ባልቻ

  • @sergutsergut3001
    @sergutsergut3001 Před 3 lety +8

    ከልብ እናመሰግናለን ለአንጋፋው አርቲስት አበበ ባልቻና ለአሌክስ አብርሃም

  • @yonasworkie6720
    @yonasworkie6720 Před 3 lety +7

    ያማል

  • @Etsubnew
    @Etsubnew Před 3 lety +8

    ኡኡኡፍፍፍፍ…😠አሌክስ ምነው ምን አደርግሁህ!? እንዱሁም ጋሽ አበበ ባልቻ!? ዉስጤ ተቀጣጠለብኝ፣ እንደ ንዴት፣ ቁርጠት፣ቁጭት፣ ሃዘን፣ልቅሶ… እንጃ ብቻ ልገልጸው የማልችለው ስሜት ዉስጤን አንገበገበው። እኔ በተለምዶ የደርግ ዘመን ልጅ ነኝ። የእናት ሃገር ፍቅር ከቤቴ እስከ ሰፈሬ እንዲሁም ትምህርት ቤቴ ደምቆ ሲከበርና ሲነገረኝ ያደግሁ፣ ሰንደቅ ዓላማ ከትምህርት ቤት "ኢትዮጵያ ቅደሚን" ዘምሮ ለመስቀልና ለማዉረድ በሩጫ ማንም ልጅ የማይቀድመኝ፣ ጀግኖች የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት በአንድነት "ሆ ብዬ እመጣለሁ!" ብለው የእናት ሃገራቼው - ኢትዮጵያን ዳር ድንበር ለማስከበር በካራማራና በሰሜኑ ክፍል ህይወታቼውን ሳይሰስቱ እንደሰጡ የማቅና የተረዳሁ ዜጋ በመሆኔ ታሪኩ ዉስጤን አወከው! ዉለታቼው ተረስቶ፣ ለሃገር ደማቼውን እንዳላፈሰሱ፣ አጥንታቼውን እንዳልከሰከሱ፣ ክቡር ህይወታቼውንም እንዳልገበሩ " የደርግ ወታደር " የሚል ስም ለጥፈንባቼው ቤተስኪያን እንደገባች ዉሻ አንከላክለን ከማህበረሰቡ አገለልናቼው፣ እንደ ሃጢአን ኮንነን ለእንግልት ዳረግናቼው። ጋሽ አበበ ስትተርከው እዚያው ነበርኩ (ከምድጃው ስር ፣ ደጓ እናት ደረታቸዉን ሲደቁ፣ በረሃብና በጥም የፀወለጉ እንዲሁም በሴራ የተከዱ የሃገር ባለዉለታ ወንድሞቼ ሞት የሚተፋ መሳሪያ ይዘው ሽልጦ ሲለምኑ እዚያው ነበርኩ። መገን እኔ! አይ የሀገር ፍቅር! ፣ አቤት ለቃል ኪዳን መኖር! ፣ አቤት ጓዳዊ ተዓማኒነት - እስከ ሞት! (አንዱ ከደብረ ብርሃን አንዱ ከወለጋ!!!-ያ-ኔ) … እኔን! ወንድሞቼ… እኔን! … ምነው ምን በደልኩህ አሌክስ!? በትክክል ሳይገባኝ ግን ዉስጤ ቀብሬ የኖርኩትን ህመሜን ቀሰቀስክብኝ!? ጋሽ አቤማማ ከቁስሌ ላይ ነው ጨው የነሰነስክብኝ! እኔ በግሌ የኢትዮጵያን የቀድሞ ሰራዊት ስለዉድ ሃገራችሁ ስትሉ ከልባችሁ ይቅር በሉኝ እላለሁ😔😢 ይህ ልብ-ወልድ አይደለም፤ ይህ የፈጠራ ድርሰት አይደለም! ይህ እዉነታ ነው። መርዶ እንኳ ያልተረዱ ወላጆችን ቤታቼው ይቁጠር። የአሁኒቷን ኢትዮጵያ ሳስብ ደግሞ ይባሱኑ " ኢትዮጵያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላን " አንጎራጉራለሁ። ክብር በፍፁም ልባቸው ለተዋደቁትና እዬተዋደቁ ላሉ የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት! አሌክስ አብርሐም እና ጋሽ አበበ ባልቻም ከልብ አመሰግናችኋለሁ።
    አድናቂያችሁ - ተመስገን

    • @tedi62
      @tedi62 Před 3 lety

      🤣🤣🤣 am a shabya fighter born in Addis Ababa but I struggle for our new eritrea kkkk

    • @Etsubnew
      @Etsubnew Před 3 lety +1

      @@tedi62 "Your New Eritrea" hah!? I've seen and know what you claim that "you are fighing for" really looks like even right now @this very time. Fighting who any way after 30 yrs? Don' t tell me "Colonizer Ethiopia" please😉

    • @tedi62
      @tedi62 Před 3 lety

      @@Etsubnew 🤔

    • @user-wq9dy8wg5i
      @user-wq9dy8wg5i Před 3 lety

      እኔም አልቻልኩም ከትረካው ቀጥሎ ይሄ አስተያየት በእምባ ጎርፍ አጠበኝ እኔ የዛን ዘመን የአሌክስ እኩያ ነበርኩ ሁሉንም ነገር ቁልጭ አድርጎ ምናልባት ያኔ ያልገባኝን አሁን በእምባ አወጣሁት ኡፍፍፍፍ ሀገሬ አንድ ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇲🇱

  • @tube-kl2wr
    @tube-kl2wr Před 3 lety +1

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ወንድም ወንድሙን የገደለበት ወቅት ነው😭😭

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 Před 3 lety +9

    Sadly History repeat itself 😢

  • @user-yf3rq9cg5w
    @user-yf3rq9cg5w Před 3 lety +4

    በጣም እናመሰግናለን

  • @frehiwotdebebe3974
    @frehiwotdebebe3974 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ጋሺ አቤ እና አሌክስ ያማይጠገብ ፅሁፍ

  • @genetgenetgenet8284
    @genetgenetgenet8284 Před 3 lety +4

    ሸገር 102.1fm ነፍስ ነው እኮ በፍቅር ነው የምከታተለው❤😍👌

  • @rahelkassaye5760
    @rahelkassaye5760 Před 3 lety +1

    ከልብ እናመሰግናለን ለአንጋፋው አርቲስት አበበ ባልቻና ለአሌክስ አብርሃም.

  • @abelbogale1343
    @abelbogale1343 Před 3 lety +7

    ድርሰቱም ድንቅ ኾኖ፤ አቤ ደግሞ ግዘፍ ሰጥቶ እስትንፋስን እፍ አለበት!!

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 Před 3 lety

    How a wonderful and mourning story! Thanks Alex and Abe!

  • @saedaabdy4397
    @saedaabdy4397 Před 3 lety

    የሚያሳዝነው ያለፈው ታሪክ አሁንም በመደገሙ ነው አይ ሀገሬ ወንድም ወንድሙን ሲገድል ያሳዝናል

  • @bereketamare1425
    @bereketamare1425 Před 3 lety +10

    ምሲኪኒ ወታደር በየጊዜው ህይወቱን ላገሩ ይገብራል።

  • @777flaps
    @777flaps Před 3 lety +4

    Thanks for the effort Abe!

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 Před 3 lety

    አለማየሁና አቤ በጣም እናመሰግናለን

  • @selamb6152
    @selamb6152 Před 3 lety +8

    We are on z same circle tho 🙄

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr Před 3 lety

    እናመሰግናለን🙏😘😘😘

  • @alexyona4043
    @alexyona4043 Před 3 lety +2

    ADD ONE MORE PLEASE!

  • @danawitabrham5610
    @danawitabrham5610 Před 3 lety

    betam des ylal ,, yehew biro hoge enaten bcha new mademtew ,,, tnku for that

  • @zaklisan6755
    @zaklisan6755 Před 3 lety +1

    Gash Abe, yihe Degi tiwilid yemitilew wetate
    Zemenikibet!!!
    More respect ✊ sir!!!

  • @mekdeshailegiorgis6073

    ኮመንቴ ቀየርኩት በጣም ያሳዝናል
    በጣም ያሳዝና እንዴትውንድም በወንድሙ እንዲህ ይጨክናል
    ያክፉ እጣችን አሁንም ቀጥሏል!!

  • @sebezbez166
    @sebezbez166 Před 3 lety

    😞😔😟☹️😳🥺😣😫😭😭😭በጣም ነው ያዘንኩት ግን እንኳን እትዬ እናኑ ጋር በልተው ሞቱ ባዶ ሆዳቸውን ቢሞቱ ኖሮ አልቅሼም አላባራ ነበር😭😭 ነፍስ ይማር ህይወታቸውን ለኛ ብለው ለሰዉት እና እረጅም እድሜ በህይወት ለተረፉት ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ጀግኖች!!!!!!!💪🏻🏆🎖️🏅🏅🥇🥇🥇

  • @mulualembaye6127
    @mulualembaye6127 Před 3 lety +1

    አይ ኢትዮጵያ በፖለቲከኛ ትእቢትና በስልጣን ናፋቂዎች ክፉ ምኞት ስትናጪ ትኖሪ ያሳዝናል ምስኪኑ ደሀው ህዝብ ሁሌም መከራ ይጋታል እግዚአብሔር ሆይ እባክህ አስበንንንንንንንንንንንንን

  • @samuelkejela7232
    @samuelkejela7232 Před 3 lety

    ሚስኪኑ የሀገሬ ወታደር ወቶ አደር

  • @yisihakabraham8098
    @yisihakabraham8098 Před 2 lety

    Wow 😳 Gash Abe

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 Před 3 lety

    Abiye siwedihhh
    Shigerin suscribe yaderkut leante ina letefri alemu new rejim idme ina xena yene widoch 💕🥰💐

  • @user-pn6dp7bj4n
    @user-pn6dp7bj4n Před 3 lety +2

    ጋሽ ኣቤ ወድሃላ መልስህኝ ይልጅነት ዘመን ህይወቴን ኣሳያህኝ ዛሬ ካገሬ ርቄ በስድት ብኖርም ያቺ የልጅነት ዝምኔ እና መነደሬ ሁሌም ትዝ ይሉኛል።

  • @binyamman2168
    @binyamman2168 Před 3 lety

    Betam lib yenekal gen ahunem tarik erasu endaydegem eferalhu .....tnx alex

  • @iphonephone4339
    @iphonephone4339 Před 3 lety +1

    ❤️❤️❤️❤️

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +1

    ጋሽ አበበ ባልቻ እንዴት ጥኡም ልሣን ነው ''እግዜር ያክብርልን''

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Před 3 lety

    በጣምያሳዝናል

  • @natanchakore6965
    @natanchakore6965 Před 3 lety

    Wow

  • @dawiteyaya2251
    @dawiteyaya2251 Před 3 lety

    አሌክስ አብርሃም የኔ ምርጥ

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i Před 3 lety

    በሀሳቤ እየተከታተልኳቸው ነበረ እኔን እኔን😭😭😭😭😭💔💔💔🖤አረ እኔ አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍፍ😭

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 5 měsíci

    2024 አሁንም እንጨራረሳለን!! 😢😢

  • @mariammahi3618
    @mariammahi3618 Před 3 lety

    Wawwwwww gerami new enem degme degme anbebkut saltgbw

  • @tiruworkdinku843
    @tiruworkdinku843 Před 3 lety

    yasazinal

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede6918 Před 2 lety

    አሌክስ አሌክስ አሌክስ

  • @alazarelias7713
    @alazarelias7713 Před rokem

    Yemeyamr sera

  • @user-fs2wi2kd7z
    @user-fs2wi2kd7z Před 7 měsíci

    ጋሽአቤ ክብረት ይስጥልኝ !!ባልናሚስት ከአንድ ባህርይቀዳ !እኔሚገርመኝ እሺ የሸገር ባልደረቦች !!ምን እንበላቸው?

  • @motherethiopiainblackandwh8210

    ለአሌክስ አብርሃም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @biruk8736
    @biruk8736 Před 2 lety

    Ahune ethiopia melsone melesalech le wetaderu

  • @yisihakabraham8098
    @yisihakabraham8098 Před 2 lety

    Wow 😳 Gash Abe