Sheger Shelf - አምስት፣ ስድስት፣ ሰባት - በስብሃት ገብረእግዚአብሄር - ትረካ - በተፈሪ ዓለሙ ሸገር ሼልፍ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 02. 2021
  • #Ethiopia #ShegerFM #ShegerShelf #ሸገር_ሼልፍ
    Sheger Shelf - አምስት፣ ስድስት፣ ሰባት - በስብሃት ገብረእግዚአብሄር - ትረካ - በተፈሪ ዓለሙ ሸገር ሼልፍ
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 13

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 Před 3 lety +5

    እይይ የሃገሬ ልጆች እሄኔ ዘፈን ቢሆን ተምልካቹ በሚሊዩን ይሁን ነበር ንባብ ማየት መስማት ማንንበብ አይወድ ወይ ተፈሪይ ስበር ብለህ አቅርበው እስኪ ምናልባት ከስሙት እሄ እኮ ህወታችን ነው ለምን ህይወታችንን በመስታወት ማየት ጠላን እሄ ትውልድ ቢያነብ ኖሮ ማለቲ ሁሉ የተጻፍ ይጠቅማል ማለቲ አይደለም ግን ይጋሽ ስብሃትን እና ሌሉች ምርጥ ምርጥ ንባብ ቢያነብ ኖሮ ብጥቂቱ ማንነቱን ባወቀ ነበር አይይ እሄ ትውልድ

    • @ozentemeozen8627
      @ozentemeozen8627 Před rokem

      አይ የኛ ነገር እኮ እንደዛ ነው ቆየን እኮ ከተበላሸን

  • @hayatsalah843
    @hayatsalah843 Před 2 lety +2

    Ato Sebhatn Salayachewu selmoto Betam Betam aznalehu lene telq kesara wudqt yemslegnal 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🇪🇹🇪🇹

  • @user-bf2ry5bg3e
    @user-bf2ry5bg3e Před 3 lety +3

    ጋሽ ስብሀት ለአብ ❤ አከብሮታለሁ ።

  • @kidanemariam4583
    @kidanemariam4583 Před 2 lety

    5 6 7 ይቺ ምራቅ ሳትደርቅ ደርሰህ ከመጣህ እንጀራ በጨው እሰጥሀሃለሁ ይህ የሁላችን ም ታሪክ ነው አናመሰግናለን

  • @ditesfu6932
    @ditesfu6932 Před 2 lety

    እጅግ እጅግ ምርጥ ትረካ አይ ጋሽ ስብህት ስይጣን ማለት ሆድ ነዉ!!!👏👏🙉

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 3 lety +1

    ቆይ ሁሉንም ላዳምጥና እኮመታለው

  • @nejatyimam4379
    @nejatyimam4379 Před 3 lety +2

    😭😭😭😭

  • @golaso4761
    @golaso4761 Před 3 lety

    Wow gashe sebhat klbu derase

  • @ethiopneur
    @ethiopneur Před 3 lety +1

    .ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ.....

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 Před 3 lety

    ጋሼ 💞

  • @babimik7828
    @babimik7828 Před 3 lety

    Ye 3 sew min aymelisachewum new yalew? New joroye new

    • @sulamith.7165
      @sulamith.7165 Před 3 lety +1

      "የ3 ሰው ምሳ ኣይመልሳቸውም" ነው ያለው