ባለ ፈርጥ የሙሽራ ቀሚሶችና ዋጋ habesha kemis new style| habesha kemis
Vložit
- čas přidán 9. 04. 2024
- ባለ ፈርጥ የሙሽራ ቀሚሶችና ዋጋ habesha kemis new style| habesha kemis
ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
#ethiopia
#habeshakemis
#የጥበብልብስዋጋ
#timket
#amhara
#gonder
#ethiopiantraditionaldress
#traditional
#የባህልልብስ
#ጥምቀትበጎንደር
#tediandtig
#የልብስዋጋ
#timketgondar
#forwedding
የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
/ @tijan2434
ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299 | +251988515756 | +251931326000 ይደውሉልን... - Jak na to + styl
አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251918434903 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።
በጣም ያምራሉ ይሄልጅ ስሙን ከነስልክ ቁጥሩ አስቀምጥልን ልብሶቹ ሁሉ ቆንጆ ናቸው።
Wowwww ❤️❤️❤️
Wow what a amazing work it’s so beautiful you are a talented young man. Keep going I wishing you success. 🌹
Oww thank u i will dream better dress a next day may,, thank u🙏🙏
ሰላም ቴዲ ሰላም ኤፍሬም ደናናችሁ እናታለም ጎንደር ደናናት በርቱልኝ
Besmeam betam yamralll
Thank u 😊
ዋው ሲያምር
❤❤❤
😍😍😍😍
ሰላም ወንድሜ እንደምንዋልክ
የምታሳያቸዉ ለብሰች በጣም የምራሉ በምን መሰመር ማለት ዋትሰ አፕ ቴሌግራም ዘይሰ ባይበር በየትኛዉ መሰመር ደዊየ ለግኝሕ
ያምራሉ በጣም
Ejikk yibarek wendim minim yemimeret yelewin hulum andegna new .❤❤❤
Amen Amen eheta🙏🙏🙏
Amen Amen eheta 🙏🙏🙏
16 በጣም ነው የሚያረገው
ጥያቄ አለኝ በምን አይነት መገድ ነው የምናገኝህ ምክንያቱም ቫይፈር ቴሌግራም በሁሎም የለህም ስልክህን አስግብቸ ሟክሪዋለው
የመጀመሪያውነእ ቀሚስ 15,000 እፈልጋለሁ በጣም ወድጄዋለሁ እደውልልሀለው ወንድሜ
Thank u
15000 እፈልጋለሁ ወደ ሆሳዕና መላክ ይቻላል ?
Wendme, efrem silk aimelsm, bechirash aimelsm
ጎበዝ እና ቀልጣፋ ልጅ እቃዎቹ ሲያምሩ ግን ስፌቶቱም ካማረ ነው.!
Waw
Thank u
Halo
የት ነው?
ኢት እባባቢነው
ከቻልክ የተለያዩ ነጭ በነጭ አሳየን
Oky coming
መላኪያው ምን ያህል ነው?
ነጩ በጥልፍ የተሠራው በጣም ያምራል::
Amlake wbakik birr sitegnina kezi lay 3 ligiza
😂😂 It's fun i wishe order to 4 dress to me
እረበጣም የነጭ ልብስ አይነት በብዛት ብታሳየን እባክህ