የሐበሻ ጥበብ ቀሚሶች ወቅታዊ ዋጋ habesha kemis new style |habesha kemis

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 03. 2024
  • የሐበሻ ጥበብ ቀሚሶች ወቅታዊ ዋጋ habesha kemis new style |habesha kemis
    We are ethiopian best couple youtubers. Our name is "Tedi & Tig". On this channel we make very amazing couples vlog, enjoyble couples challenge, travelling to historical place, prank videos and other additional amazing program.
    you can SUBSCRIBE, LIKE and SHARE our channel for more...
    እኛ "Tedi &Tig" እንባላለን።ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች እና ጥንድ ባለ ትዳሮች ነን። በቻናላችን አዝናኝ፣ አስተማሪዎች፣ ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎችና ፕሮግራሞች እየሰራን እናቀርባለን። ከምንሰራቸው ፕሮግራሞች በጥቂቱ... ጉዞዎች፣ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝቶች፣ ፕራንክ ቪዲዮዎች፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣ ለሰዎች በተለይ ደግሞ ለጥንዶች / ለባለ ትዳሮች የሚመቹና የፍቅር ህይወትን የሚያጣፍጡ ቪዲዮዎች መሰረት አድርገን እንሰራለን።
    የዩቱዩብ ቻናላችንን "Tedi & Tig" ን SUBSCRIBE, LIKE እና SHARE በማድረግ የቤተሰብ አባላችን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    CZcams ( ዩቲዩብ )
    👇
    / @teditig-መባቻቲቪ
    Facebook ( ፌስቡክ )
    👇 profile.php?...
    Tiktok ( ቲክቶክ )
    👇 tiktok.com/@teditigst
    Telegram ( ቴሌግራም )
    👇 t.me/TediXTig
    ሃሳብ አስተያየት:- 0988515756
  • Zábava

Komentáře • 56

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ  Před 3 měsíci +4

    አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251920038146 | +251710770303 ይደውሉልን።

  • @munaadamu8720
    @munaadamu8720 Před 3 měsíci +13

    ሰላም የምትሰራውን ቪዲዬ አይቸ ልብስ አዝዣት ነበር በጣም ይገርማል የምታሳዬውና ሰርታ የምትልከው በጣም ጥራት የሌለው የማይረባ ልብስ ነው ።በዚህ ላይ ደግሞ በአስርቀን ቀብዴው ከገባ በኃላ አድሳለሁ ብላ ገንዘቧን ከውሰደች ብኃላ ለሶስት ወር አመላለሰችን ምንም ቃልን አትጠብቅም

    • @munaadamu8720
      @munaadamu8720 Před 3 měsíci +3

      አስተያየት መስጠት አልፈልግም ነበር ግን ሌሎቻችሁም እንዳትሸወዱ ብዬ ነው

    • @user-rr1ld8dy1f
      @user-rr1ld8dy1f Před 3 měsíci +1

      ሳስብሽ ምቀኛ ነሽ እግዚአብሔር ምቀኞችን አብዝቶ ይጠላል የሚሰራ ሰውን ማበረታታት ይልመድብሽ

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  Před 3 měsíci +1

      የቀረብዎት ወይም የተሸወዱት ገንዘብ ካለ +251988515756 ይደውሉልን።

    • @hesnfish5010
      @hesnfish5010 Před 3 měsíci

      Lek nesh lenem yemyasafer lebse new yelakechelegn

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln Před 3 měsíci +1

      ከአንድ በላይ ማዘዝ ፈልጌ ነበር ግን አስፈራሽኝ ቃል እና ቀጠሮ ካልተጠቀበቀ ደሞ ከሀገር እርቆ ለሚኖር ሰው ደሞ ያበሳጫል ምክንያቱም ወጣ ብሎ መግዛት እንደ ሌላው ልብስ ስለማይገኝ

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 Před 3 měsíci +3

    ሰላም ቴዲ ሰላም ወሰን ጠፍተሻል በሰላም ነው የጠፋሽው የውጭ ደበኞቻችሁን ብቻ ያማከለ ብቻ ሳይሆን እኛንም የአገርውስጥ ቤተሰቦቻችሁን አስቡን አደራ

  • @sosinaeshetu6219
    @sosinaeshetu6219 Před 3 měsíci +1

    ወሰንዬ የአዲሳባ ስልክሽን አስቀምጭልኝ በናትሽ ለማዘዝ እፈልጋለሁ

  • @meseretnegash1979
    @meseretnegash1979 Před 3 měsíci +2

    ዋው ሁለታችሁም የለበሳችሁት በጣም ያምራል በርቱ ሸማሰሪዎችንም ሰፊዎችንም ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @youtube4975
    @youtube4975 Před 3 měsíci +3

    እረ በጣም ተወደደ እወይ

  • @KaliKaliyeee
    @KaliKaliyeee Před 3 měsíci +3

    ገቢያችንን የሚመጥን ሀበሻ ቀሚስ ግን መች ነው የሚቀርብልን ያሁን ዋጋ እኮ ከደሞዛችን በላይ ነው ተመልካች ብቻ ሆንን እኮ 😢😢😢😢

    • @wosengerema6408
      @wosengerema6408 Před 3 měsíci

      የኔ እህት በአቅምሽ አለን ቀሚስ 3500 ጀምሮ ቀሚስ አለን ግን አሁን የሰርግ ወቅት ስለሆነ ትልልቅ ልብሶች ነዉ የሚፈለገዉ

  • @fitsumhailu8729
    @fitsumhailu8729 Před 3 měsíci +1

    እጅሽ ይባረክ ለኔም ቆንጆ ቆንጆ ልብሶች ሰራሽልኝ አመሰግናለሁ ❤ ቀጫጭን ጥበቦች ካሉሽ አሳይን

  • @mintesnotworku2795
    @mintesnotworku2795 Před 3 měsíci

    nice to see you Tedi. where is Tig? I haven't seen her for along period of time.

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew Před 3 měsíci +3

    እንዴዉ ጎንደር ላይ ያላችሁ የጎንደር ልጆች እስኪ አይዞችሁ በጎንደር ላይ የፈርኒቸር ስራዎች' በመጠኑ የአገለገሉ እቃዎቸን ብዙ ብዙ ነገር ለምን በቴሌግራምና በቲክቶክ አትመጡም በጣም ብዙ ይፓሰታል ግን ስንጠይቃቸዉ ወይ አዲስ አበባ ወይም ወሎ ነዉ የጎንደር ብንፈልግ አናገኝም ሰርች ስናደርግም የሚመጣዉ የጎንደር ዘፈን ብቻ ነዉ አረ በርቱ የአገሬ ልጆች ጊዜዉ የሚዲያ ነዉ በተመጣጠነ ዋጋ አቅርቡልን እኛም እናዛለን

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  Před 3 měsíci

      እሽ እናቀርባለን... እናመሰግናለን

    • @user-jt1td3xt6r
      @user-jt1td3xt6r Před 3 měsíci

      እውንትሸን ነው ዮቱበረ ውሉ ለይ ነው እሚበዛ ጎንደረ ይሎም

  • @hanatadesse3635
    @hanatadesse3635 Před 3 měsíci

    Betam ejig betam yamiral wagawum betam konjo naw

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 Před 3 měsíci +2

    ዋጋው አቅማችንን ያገናዘበ ከሆነ እናዛለን

  • @hirutmekonnen9035
    @hirutmekonnen9035 Před měsícem +1

    ኮድ ጨምሩበት ለኦርደር እንዲመች

  • @djdjkriri4o367
    @djdjkriri4o367 Před 2 měsíci

    ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @getanehmengesha-zm1eg
    @getanehmengesha-zm1eg Před 2 měsíci +1

    ወንድማችን ኢትዮብህን ጥሩ ነገር ስራበት የሌባ ተባባሪ አትሁን ጥሩ ነገር ስራበት

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  Před 2 měsíci

      እርሶ የተወሰደብዎት ገንዘብ ካለ ይደውሉልኝ +251955196299

    • @getanehmengesha-zm1eg
      @getanehmengesha-zm1eg Před 2 měsíci

      @@TediTig-መባቻቲቪ የኔ ወንድም በመጀመሪያ ምላሽ በመስጠትህ በጣም አመሰግናለሁ በሁለተኛ ደረጃ በአንተ ኢትዮብ በምታስተዋቀው መሰረት አዘናት ነበር እናም የምታወረውና ለደንበኛ የምትሰረው በጣም ይለያያል እኔ በጣም ብዙ ልብሶችንአዘናል ነገር ግን የላከችልን ልብስ በጣም በጣም ያሳዝናል እንደ ዜጋ እንደዚህ ተደርጎ አይሰራም ለዛ ነው አንተን ገብቼ በኮመንት ሀሳቤን የገለፅሁልህ እናም በኮመንት ብዙወችን አይቻለሁ እናም የተወሰነው እንደኔ የተጭበረበሩ ናቸው እናም አሁንም የምነግርህ ጥሩ ወይም ሀቅ የተሞላበት ስራ ስራበት ጥሩ አይደለም ከሌባ ጋር አትስራ

  • @hesnfish5010
    @hesnfish5010 Před 3 měsíci

    Chegeresh yetazezeshewn ateserm

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg Před 3 měsíci

    Ahun abzaswo gebya eyzgashi nw

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp Před 3 měsíci

    Ance ngege

  • @paulton1234
    @paulton1234 Před 3 měsíci +1

    በዚህ አይነት ድሀ ማየት እንጂ መልበስ አይችልም

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm Před 3 měsíci

    ፎሎ አደርጌሻለሁ በርቺ

  • @FikirteAtlaw-hz8me
    @FikirteAtlaw-hz8me Před 3 měsíci +1

    በዛ ላይ በተወሰነው አያደርሱም

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j Před 3 měsíci

    ድምፅ የለለዉ ጥያቄ ምንም አይሰማም

  • @user-vx3ot6lo1z
    @user-vx3ot6lo1z Před 3 měsíci +1

    በጣም ቅናሽ የሆኑትንም አቅርቡልን መሀከለኛም የሆነውን አቅርቡልን እዳቅማችን ለምንፈልግ

  • @senaitbayesa6618
    @senaitbayesa6618 Před 29 dny

    ሰላም ዉዶችዬ ወሰንዬ የለበሽዉ ቀሚስ ስንት አርብ ነው ሰውነታችን አንድ ይመስለኛል ከይቅርታ ጋር

  • @aberashasemrom1478
    @aberashasemrom1478 Před 3 měsíci

    አምስት አርብ ያልሽው የመጀመሪያውን ፈልጌ ነበር

  • @eri100eritrawit9
    @eri100eritrawit9 Před 3 měsíci

    Not voice

  • @MT-ti4ss
    @MT-ti4ss Před 3 měsíci

    ልብሶች በጣም ያምራሉ እኔ የምለው ብኖር ጠላፊዎቹ በጣም ነው የሚያቆሽሹት ንፀህና ቤጠበቅ ጥሩ ነው ።

  • @senaytkebret5014
    @senaytkebret5014 Před 3 měsíci

    ትእንሽ ዋጋ

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 Před 3 měsíci +2

    በርቺ እህት ወሰን

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 Před 3 měsíci

    መጣሽ ጠፋሽኮ

  • @geoffrey2512
    @geoffrey2512 Před 2 měsíci

    🙏 "promo sm"

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 3 měsíci

    ዋጋው አነሰ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp Před 3 měsíci

    Kkkkkkkkk Alkirbseme 15 000 allsme

  • @mulushewagejarseu7836
    @mulushewagejarseu7836 Před 3 měsíci

    የመቀበያ ልብ አታሳይም ለምድን ነው