ሳሊሀ ማን ገደላን ማነው ተጠያቂ አድኑኝ እያለች ሞተች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 28

  • @user-dc6jq1ey8q
    @user-dc6jq1ey8q Před 25 dny +5

    አዉ አንቺ ፍትም ታነግራሻል አደሜ በያ ያለያ ፀጥ ብሎ ዘሬ ህይወቷ ስያልፍ ያራግበሉ ምድራ አስመሰይ አሁን ምን ዋጋ አለዉ ሰዉ በህይወት እያላ ያልራደነዉን ከሞታ ቦሃሏ ያምን መሽቃባጥ ነዉ ኡፍፍፍፍ ለቤታሰቦቿ ያሰብርን ዉሃ ያጠጣቸዉ ጀዘኪላህ ኸይር ኢማንዬ

  • @zena9750
    @zena9750 Před 25 dny +2

    ግን ደላሎች እደት ይዋጣችኽል በአላህ ወገኖቻችሁ እየተሰቃዩ አላህን ፍሩ እኛን በብር አትለውጡን ዛሬ እኔ ጥሩቤት ስላጋጠመኝ እጂ የሷ ስቃይ ነው የሚደርስብን ነገሩ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አምላካችን አላህ ሁሉን አውቂው ፍርዱን ይሰጣል ሁሉም ሟች ነው አሟሟታችን ይለያያል እይ

  • @habeshawittube2738
    @habeshawittube2738 Před 25 dny

    ትክክልነሽ ኢማንየ ልብ እሚነካነገርነው ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂኡን አሁን መንጫጫቱ ለሷአይጠቅማትም🎉🎉🎉🎉ያኔ ሸር ሸርአርጉ ሲባልነበር ሰበብለማድረስ አለመሞከሩ በጣም አሳዝኖኛል

  • @SusuumuabedalaTube
    @SusuumuabedalaTube Před 25 dny +2

    ፍትህ ባህር ዳር ላይ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው ህፆን ሄቨን ፍትህ ጉ
    ገደይ ይገደል !!!! የገደለ ይገደል የምል ላይክ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Před 25 dny +1

    ፕራክ ነው እሚያየው ህዝቤ እሚደርስበትን መች ያቃል

  • @LailaAdim-to9fd
    @LailaAdim-to9fd Před 25 dny

    አሚ የትሀገር ናት አላህ ይዘንላት በጣምያማል

  • @user-wm9km4xx6q
    @user-wm9km4xx6q Před 24 dny

    አላህ ይርህማት ደላላዋ ትያዝ

  • @sadyaoman
    @sadyaoman Před 25 dny +1

    እሙዬ እከወን ደህነ መጠሽ አቺ የለቀቅሺየት ልጅ ነት እዴ የአላህ የስልጢ ልጅ ነት አይደል አላህ ይረህመት ልክ ነሽ ድረመ ቢሆን ሁሉም እሮጥ ነበረ አላህ ህደየ ይስጠን

  • @አልሀምዱልለህ

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቲለሂ ወበረከቱ❤😭

  • @user-pj5mk3uh1h
    @user-pj5mk3uh1h Před 24 dny

    እናልላሂ ዋእናሂ እራጁኡን

  • @sayedahmada8157
    @sayedahmada8157 Před 25 dny

    😢😢😢😢😢😢😢አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @Maimuna-xq6ux
    @Maimuna-xq6ux Před 25 dny

    እናልላሂ ወእና ለሄ ራጅኔ

  • @ameutlhule
    @ameutlhule Před 23 dny

    ቲክክክል

  • @user-bf5wh5tm3g
    @user-bf5wh5tm3g Před 25 dny +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Maimuna-xq6ux
    @Maimuna-xq6ux Před 25 dny

    አዉ ሰዐሪታሻል

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Před 25 dny

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ🎁🎁🎁🎁🎁

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 Před 25 dny

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-ul9uh9pb7s
    @user-ul9uh9pb7s Před 25 dny

    💔💔💔😭😭😭

  • @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @faizakuku1371
    @faizakuku1371 Před 25 dny

    አሚንያረቢ

  • @ኡሙአይመንቢንትዘይኔAM

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @AskgkmWekh
    @AskgkmWekh Před 25 dny

    ከከከከከ

  • @ካሙጀማል
    @ካሙጀማል Před 25 dny

    በጣም ያሳዝናል

  • @faizakuku1371
    @faizakuku1371 Před 25 dny

    ያረቢ

  • @user-lt1nz9dr8w
    @user-lt1nz9dr8w Před 25 dny

    😢😢😢😢

  • @LailaAdim-to9fd
    @LailaAdim-to9fd Před 25 dny

    😭😭😭😭

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 Před 24 dny

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @LaylaNasry
    @LaylaNasry Před 25 dny

    😢😢😢😢😢