የ200 ሚሊዮን ብር ቤት አሳየኝ! ፈኪሀ በአጭር ጊዜ የቤት ባለቤት ልትሆን ነው?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • በዚህ ቪዲዮ በአጭር ጊዜ ተወዳጅነትን ያገኘችው ለብዙ ወጣት ሴቶችአርዓያ መሆን የምትችለው ድንቅ ሴት ፈኪሀ መሀመድ (‪@fekihamuhamed5447‬ ) በመሀል አዲስ አበባ ቅንጡ መኖሪያ ቤት ለመግዛት ወደ እኛ መጥታ ነበር እኛም ጥሩ ጥሩ ቤቶችን አሳይተናታል:: በዚህም ቆይታችን አሁን ስላልችበት ሁኔታ : ስለ ልጅነቷ :ስለ ወደፊት እቅዶችዋ እንዲሁም ቤት ለመግዛት ምን እንዳነሳሳት በደንብ አውርተናል እናንተም እስከፍጻሜው ተከታተሉን:: የእናንተው ውሃ ትዩብ
    ለማንኛውም የቤት የመኪና እንዲሁም የሌሎች ሽያጮች መረጃ ከፈለጋችሁ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን!!
    +251 94 740 4142
    Infinitely Property Marketing
    የፈኪሀን የCZcams ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉ ⤵️
    / @fekihamuhamed5447

Komentáře • 685

  • @fafi8402
    @fafi8402 Před 20 dny +414

    ማነው ፈኪዬን አይቶ የምጣ በላይክ❤👍👍💝💝👍👍❤

  • @user-yl8uj3cu8h
    @user-yl8uj3cu8h Před 19 dny +162

    ፈኪ ከአህሙጋ ኑልን ተናፍቃችዋል ማነው እንደ እኔ ፈኪን አይቶ የመጣ❤❤❤❤❤

  • @Taina-a-q5s
    @Taina-a-q5s Před 19 dny +130

    ከ 500 ሺህ ጀምሮ ያለውን ያሳየን የምትሉ

  • @EmanEman-dy2fg
    @EmanEman-dy2fg Před 19 dny +48

    ፍኪ. እሷ ናት ብየ እምትገዛው ❤እንደት ደስ እንዳለኝ. ለመግዛት ያብቃሺ

  • @MadeenaMadi
    @MadeenaMadi Před 19 dny +117

    ማነው ፈኪን አይቶ የመጣ

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 Před 19 dny +49

    በጣም ያምራል ይህንን ኮመንት የምታነቡ ዘመናችሁን ደስ የሚል ሂወት ያኑራችሁ ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 Před 19 dny +32

    አሪፍ ማስታወቂያ ነው ፈኪየ አላህ የራስሽን ቤት ❤❤❤ይወፍቅሽ ያረብ ውዷ

  • @Edtankua
    @Edtankua Před 19 dny +86

    መልካም ልብ ያላችሁ የፈኪያ አድናቂዎ 300 አስገቡኝ አይታችሁ ደግሞ አስተያየት ስጡኝ🙏🙏

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g Před 19 dny +18

    እንዲህ አሳምረው የሰሩትን ባለሙያዎች አላህ እጃቸውን ይባርክ ባለቤቶቹም ተጠቃሚ ያድርጋቸው

  • @ኡሙአብደሏህ
    @ኡሙአብደሏህ Před 19 dny +25

    ማሻአላህ እኛየመዳም ቅመሞች እንኳን አንችልም የሄንንን ባቅማችን ሌላ አሳየን ሀገሪቱ አድገለች ሰላም ጠፋይ ፈኪ ባንች ስም ላይክ አድርጌለሁ

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Před 19 dny +71

    ፊኪን አይቶ የመጣ በላይክ አሳዬ❤❤❤ ፊኪዬ ❤

  • @ሉሉየጃማዋ
    @ሉሉየጃማዋ Před 19 dny +64

    የመዳም ቅመሞች ግን ተሳክቶል በጭቃዉ ቤት እኳ በጤና በኖርን😢😢

    • @Hawawoll
      @Hawawoll Před 19 dny +1

      ትክክል የኔውድ

    • @RukiyaMohammed-qz4gf
      @RukiyaMohammed-qz4gf Před 19 dny

      ወላሂ😅

    • @user-sg8kn3ez1o
      @user-sg8kn3ez1o Před 19 dny +1

      እኔማለጩቂዉምአልተሣኪልኙም😢😢😢😢😢😢

    • @ሉሉየጃማዋ
      @ሉሉየጃማዋ Před 19 dny

      @@user-sg8kn3ez1o የኔዉድ እኔም ነኝ ግን አብሽሩ

    • @ሉሉየጃማዋ
      @ሉሉየጃማዋ Před 19 dny

      በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች 😭😭

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 Před 19 dny +10

    ቆይ የኛ የመዳም ቅመም የሚመጥን አሳየን የምትሉ ላይክ አድርጉ ❤

    • @JeQa-wx9xg
      @JeQa-wx9xg Před 17 dny

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @beleteadamu6221
    @beleteadamu6221 Před 19 dny

    ቀልደኛ ነች ምንም ሳይኖራት ብቻ 25, ሚሊየን ጉድ

  • @tube-rc8xv
    @tube-rc8xv Před 19 dny +8

    ማሻአላህ የመጨረሻው ቤት በጣም ነው የወደድኩት ያረቢ ሰፊ ቤት ከጥሩ መጓጓዣ ከምሉ ጤና እና እድሜ ጋር ይስጠን❤❤❤❤

  • @ጨረቃ4212
    @ጨረቃ4212 Před 19 dny +63

    አህሙን ጨምራችሁት ቢሆን የበለጠ ውብ ይሆን ነበር. ።አንዳቸው ካለ አንዳቸው አይደምቁም. አህሙ እና ፈኪ. የሚዲያ ድምቀት ናቸው የጸይም ቆንጆዎች

    • @sabeebamasafi6443
      @sabeebamasafi6443 Před 19 dny

      እየነጣጠሏቸው ነው ሢያሥጠሉ😂😂😂

    • @DfghXcbh
      @DfghXcbh Před 19 dny

      ምን አገባቸሁ የራሣችሁን

    • @rigvhfg275
      @rigvhfg275 Před 19 dny +1

      ህዝቤ በዝሙት ተጠምዳችኋን

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r Před 17 dny

      😢😢😢😢በጣም​@@sabeebamasafi6443

  • @الحمدللهربلالمن

    አራ ፈኪ ታይ አለበበስሽን አስታካክይ ሀራም አላህን ፊር ከነ ጫማሽም የሙስሊም ሴት አላበበስ አይዳላም

    • @user-io2sk1wh8l
      @user-io2sk1wh8l Před 19 dny

      አወቅሽ አወቅሽ ሲባሉ እድህ ያረጋቼዋል ዴሞ እዳወድቂ አልተመሳሰላቹህም ላች አይመጥንም በሚያምርብሽ በኢስላም አለባበስ ነይ

  • @ፈኪሀ
    @ፈኪሀ Před 19 dny +27

    ይሄ ሰውየ ግን ለምድን ነው ሁሌ ሳየው ሙስሊም ሚመስለኝ ነገር

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn Před 19 dny

      እኔ ራሱ ሙስሊም መስሎኝ ነበር

    • @lordelorde1257
      @lordelorde1257 Před 19 dny +1

      አር ሰውዬ የሚባል አይደለም ወጣት ነው ሰውነቶ ግዝፍ ሰለሁነ ነወ

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn Před 19 dny

      @@lordelorde1257 አዳዴ በተለምዶ ሰውየ ይባላል እጂ ልጂ ነው ያስታውቃል

  • @user-ii4gy2cz9n
    @user-ii4gy2cz9n Před 19 dny +25

    ያረብ አለምን በስድስት ቀን የፈጠረክ ጌታ ያላሰብኩትን እረዝቅ ስጠኚ እና ከስደት ልውጣ ልጄም ቤተሰቤም ናፍቀውኛል😢

    • @habtamoumer211
      @habtamoumer211 Před 19 dny +2

      Awo Allah yiwofiken hulum yalew geta

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn Před 19 dny +1

      አሚን አላህ ይወፍቀን የልጅን ናፍቆት የደረሰበት ያቀዋል

    • @EthioEthio-jj1dl
      @EthioEthio-jj1dl Před 19 dny

      አይዝሺ እህት ያልፋል እንሻ አላህ አድቀን ለኛም ይሳካል❤❤❤

    • @user-ii4gy2cz9n
      @user-ii4gy2cz9n Před 18 dny

      @@EthioEthio-jj1dl ኢሻአላ ያረብ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Před 15 dny

      አሚን,,ለሁላችንም,,ደምሪኝ,,በቅንነት🎉🎉

  • @AmarUmair60
    @AmarUmair60 Před 19 dny +17

    እንኳን ኮንዶ ሚሌም ቤት ጭቃ ቤት መሥራት አቅቶኛል በዚሁ አጋጣሚ እንደት ሀብታም መሆን እንደሚቺል ሹክ በሉኝ 😂

    • @user-ly7jl3ev6i
      @user-ly7jl3ev6i Před 19 dny +1

      አረ,እኔም,በዋረ,40ሺ,በለይ,ደሞሲ,ሰምት,ሰይደረሲ,ከረድ,መግዠ,እየጠዉ,ነወ,ሆ😂😂😂😂😂😢😢

    • @user-dg1uh6kf1k
      @user-dg1uh6kf1k Před 19 dny

      😂😂😂የእውነት እዴት እያገኙት ነው እኔ እፈጋለሁ ጠብ የለም የጪቃው አላልቅ ብሎኚ አስብ ገብቻለሁ

    • @KsaKsa-gz4yz
      @KsaKsa-gz4yz Před 19 dny

      የኔ ጥያቄ😂😂😂😂

    • @AyisheMohammed
      @AyisheMohammed Před 18 dny

      እኔም ወላሂ ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 19 dny +11

    እስኪ ለኛ እሚሆን አሳየን ወንድሜ❤❤🎉🎉

  • @AaAa-rm7by
    @AaAa-rm7by Před 19 dny +31

    የመዳም ቂመም ነኝ ቤቱን እፈልጋለሁ ብቻ 130ሚለን ብቻ ነው የጎደለኝ ቂማሞቺዬ ተባብራችሁ እቺን ብቻ ሙሉልኝና ቤቱን የራሴ ላድርግ 😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 19 dny +112

    ወላሂ በፋኪያ የታነሰ ስት ዩቱብር እዳወኩ 😂😂😂መነው እዳኔ ያፋኪያን እግር ታከትሎ ሚዞራው 😢በለይክ አሰዩኝ 😊😮🎉❤😢😂😂

  • @meryamali-fz6qt
    @meryamali-fz6qt Před 19 dny +30

    የመዳም ቅመሞች የኛ ነገር 12 /13/15 አመት እንቀመጣለን መፊ ፋይዳ በቃ እንስማናና ብር አታጥፉ ይጃዛ አታብዙ አጠራቅሙ እናጠራቅም 😢😅

    • @madinamed5487
      @madinamed5487 Před 19 dny +1

      እውነትሽነው አይይይይ ክክክ ኸይርነው እንግድህ

    • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
      @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ Před 19 dny

      በሀሳብሽ እኔም እስማማለሁ በቃ ካሁኑ ወር ጀምሬ ለማነም አልኩም

    • @Erahmet-qd8ro
      @Erahmet-qd8ro Před 19 dny

      😢😢😢

    • @meryamali-fz6qt
      @meryamali-fz6qt Před 19 dny +1

      @@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ እረ እኛኮ ተልተሎ እየደወሉ ብር ብር ከሚሉን ያለንን ሰተን ከጭቀት ብንወጣ ይሻለናል አንዳዶቹ ልባቸዉ ደዳና ነዉ የኔማ ስስ ነዉ ልቤ አይችልም 😢😢😢😢

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd Před 19 dny +1

      እኔስምንትአመቴ ስደትከመጣሁ ኢጃዛአልሄድምልክእንደጠለብነው የምኖረው ግንነፃነትአለኝሰወቸበጣምጥሩናቸው በቃስምንትአመቴይሙላናኢጃዛውንበሀገሬኢንሻአላህ

  • @Heybawedaj
    @Heybawedaj Před 19 dny +41

    አህሙ ያለ ፈኪ ፈኪ ያለ አህሙ ምንም ናቸው አላህ ያሳካልሽ ሁሎም በጊዜው ይሁናል ውዱዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ Před 19 dny +19

    ፈኪየ ❤❤አችን ለማየት ብየ ቪደወዉን ለመጨረስ ተገደድኩ

  • @user-kd2dj9sp1k
    @user-kd2dj9sp1k Před 19 dny +9

    ኢንሻአላህ እኛም አንድ ቀን እንገዘዋለን

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c Před 19 dny +4

    የመዳም ቅመሞችን አመሥግኝ ማለቴ እኛን በኛ ጥረት ነው ከገዛሺም😂😢❤

  • @susu21
    @susu21 Před 19 dny +27

    ይሄ ቤትማ ለመዳም ቅመሞቼ ነበር የሚገባው kkkk

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 19 dny +1

      ምን ኡኡኡየጭቃውምአድግሞኛል

    • @ኑርድን
      @ኑርድን Před 19 dny

      አላህ ያበርታን​@@gjyvng738

    • @EmanMekonen
      @EmanMekonen Před 19 dny +1

      😅😅😅😅😅😅በጋራም ቢሆን እንገዛዋለን

  • @user-mv6sl4pg4d
    @user-mv6sl4pg4d Před 19 dny +11

    ፈኪን አይቸ ነው የመጣሁ ይመችሺ ማሬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse Před 19 dny +4

    ፈኪዬ ትዛዝ አክብረናል በሉየፈኪቤተሰቦች 50k አስገቡት🎉🎉

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 19 dny +9

    ፍኪ ጎበዝ ጠካራ ነሽ በርች ወንድማችን አንተም ከህትህ ጎን ሁንላት እሽ በሀሳብም በሁሉም ነገር አለኩልሽ በላት በጣም ጎበዝ ወንድማችን ነህ ከባለቤትህም ጋር አስተዋውቃት

  • @M.-dl6tk
    @M.-dl6tk Před 11 dny +1

    ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ አላህ አሳባችሁን ያሳካላችሁ ከመዳም ኩሽና ያውጣን😢😢😢😢

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 Před 19 dny +9

    በፈኪ እና በአህሙ ስም ሰብስክራይብ አድርጌለሁ❤

  • @ሚርናቲዩብ
    @ሚርናቲዩብ Před 19 dny +5

    ፈኪየ የናመልካም ምኞትሽ ተሳክቶ አላህ ያሳየን❤❤❤

  • @user-ix1ob9sb9s
    @user-ix1ob9sb9s Před 19 dny +3

    አለማድነቅ አይቻልም ፊኒሸጉ በጣም ውብ ነው ዋጋውን ያስወደደው እቃውም ጭምር ነው እኛም ይኑረንና እንግዛ

  • @NejatAhmed-ox2df
    @NejatAhmed-ox2df Před 17 dny +3

    14ሚሊየን ያለው ግን ተሳስቶ ነው ወይንስ ዋጋው ነው አይ ዱንያ ስንት አመት ሰርቼ ነው ቤት የምገዛው ብቻ ጀሊሉ ይረዝቀን እንጂ ከባድ ነው

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ Před 5 dny +1

    ማሻአላህ የመጨረሻው ቤት የኔ ምኞት ነው ኢንሻአላህ መቼም አላህ አይቼግረውም😢🎉❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Před 19 dny +7

    እውነት ልገዢ ነው ለማስታወቂያ ። አረአላህ ለስደተኛች ሰርፕራይዝ ያርገን እህህህህህሕህ እስከመቸ ተለፍቶ

    • @SddvMnc
      @SddvMnc Před 19 dny

      በጣም

    • @user-cb1fj8ps2r
      @user-cb1fj8ps2r Před 14 dny

      አው። ወላሂ። አላህ። ይረዝቀን ያረብ

  • @user-jb2vu7ee6t
    @user-jb2vu7ee6t Před 19 dny +9

    ፈኪዬ የኔ ፍልቅሌቅ አላህ ይጠብቅሽ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před 19 dny +4

    ፈኪን አይቼ ነው የመጣሁት🎉🎉🎉🎉

  • @jemila602
    @jemila602 Před 19 dny +10

    የሔቨን ፎቶና ቪዴዎ አይቼ መተኛትም መስራትም አልቻልኩም ፍትህ ለፃች ጨቅላ ህፃን መቼ ነው ፍርድ አጊተን እፎይ የምንለው💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ZebibaKebede-zj2kh
    @ZebibaKebede-zj2kh Před 16 dny +1

    አላህ ለሁላችንም መጨረሻችንን ያማረ ያድርግልን አላህ ልፋታችንን አይቶ😢❤❤🤲🤲

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Před 19 dny +12

    ይህ ሚሊዮን የሚባል ቁጥር አልወደውም እባንኪ ሲኖር እንጂ 200ሺ መሥሎኝእሩጫየ😂😂

  • @Emabet-z1n
    @Emabet-z1n Před 19 dny +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ የኢትዮጵያ ውስጥ ነው ግን ቤቱ ሲያምር ጌታ ❤❤❤

  • @user-sz4ge8dd6v
    @user-sz4ge8dd6v Před 20 dny +7

    አህሙና..ፈኪበሀዱበት..ተከትየ..በመሮጥመሞቴነው

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c Před 19 dny +1

    ፈኪን አይቶ የመጣ እደኔ❤የኔ ቆጆ🌺🌺

  • @user-uz9jh8fu1h
    @user-uz9jh8fu1h Před 19 dny +17

    ፈኪን አይቶ የመጣ

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w Před 19 dny +3

    ፈኪዬ የኔ ውድ እህት አንቺና አህሙን ፍለጋ ቀኑን ሙሉ ዩቱብ ላይ ነው የዋልኩት ግን ዛሬም የላቹም አረ በአላህ ሀቂቃ ናፍቃቹኛል

  • @MsFatima-ow6iv
    @MsFatima-ow6iv Před 19 dny +6

    ፈኪማሻላህ ጠክር ዉዶ ❤❤❤❤

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r Před 19 dny +5

    ፊኪ አህሙጋ ግርማ ሞገሳችሁ ይለያል ቤቱም ያምራል ዋጋው አይቀመስም

  • @ethionewsyoutubechannel1916

    መኪና ሳይኖራት ቤት😅

  • @11Secho
    @11Secho Před 19 dny +4

    ፈኪዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ አስታወይ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaedaMohammed-xy6ws
    @SaedaMohammed-xy6ws Před 19 dny +3

    ዋውአራተኛውቤትያምራል እደኔዋጋውንለመስማትየቸኮለማንነው

  • @habebahabeba4911
    @habebahabeba4911 Před 19 dny +5

    የአህሙ ቅመም ፊኪዩ ‏‪ አብሽር አችም ትገዚዋለሽ ግን አህሙ ቢኑር የበለጥ ይድምቅናበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aminat-ug4uf
    @Aminat-ug4uf Před 19 dny +2

    የኔውድ እህት አላህ ይገዝሽ

  • @nooranoora1830
    @nooranoora1830 Před 15 dny

    ማሸአለህ. በጠም ምያምሩ. ቤቶች. ነው. ፈክዬ አማሰግነለን. አይይ ብኖረኚ ይገዘነበር.

  • @user-mi8ut7vw1j
    @user-mi8ut7vw1j Před 15 dny

    ፈኪየ አሏህያሳካልሽ ያሳካላችሁ ኢንሻአሏህ እኔም ከስደት መልስ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SadSad-zq5ye
    @SadSad-zq5ye Před 19 dny +4

    ኧረ ወላሂ መግዛት ፈልጋለሁ

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ Před 19 dny +8

    እደ እኔ ፈኪ ን አዪቶ የመ ጠ መነዉ በለዪኪ አሰዩኝ

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 Před 16 dny +1

    ውሃ ቲዩብ ለበትህ አዲስ ነኝ ፈኪን አይቸ ነወሰ የመጣሁት

    • @WuhaTube1
      @WuhaTube1  Před 16 dny

      በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před 19 dny +4

    ማሻ አላህ

  • @Habi-v3z
    @Habi-v3z Před 19 dny +2

    ፈኪ ዝም ብለሽ ቁጭ አልሽ አህሙስ የምር እንዳይሆ ፈራሁ አረ ቶሎ አምጭው አንችን አይቼሽ ነው ወደዚህ የመጣሁት ግን በደንብ አንብቢው ለA&F ከዚህ የተሻለ ነው ለናተ እንዲሰጣቹ ዱዐ እናረጋለን ኢንሻ Allah

  • @zamzam9324
    @zamzam9324 Před 19 dny +2

    ፈክ እንደትወጪ ጩህ አልዎጠም ብለሽ😂😂😂😂😂😂😂😅

    • @home0029
      @home0029 Před 19 dny

      😂😂❤❤❤አብረን እንጫህላት 😊😊😊

  • @Sonyabc-qy2lj
    @Sonyabc-qy2lj Před 19 dny

    ማሻአላህ አላህ ያግዝሺ ፈኪዬ

  • @user-vu2vo8wv6c
    @user-vu2vo8wv6c Před 15 dny

    ዋው ማሻአላህ አላህ ያሳካሊሽ❤❤❤

  • @user-el3dv3py1h
    @user-el3dv3py1h Před 19 dny +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-dm1pr4tv1i
    @user-dm1pr4tv1i Před 19 dny +1

    አብሽሪ ፈኪ❤

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 Před 15 dny

    የመጨረሻው,በጣም,ያምሪል,,ማሻአላ,,,ዋዋዋው,ነው

  • @ሪምቲዪብየቦረናዋ

    የኔውድ ፈኪየ ደስታሽ ደስታየነው አብሽሪ ጠክሪ

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 Před 19 dny +1

    የማንም ማስታወቂያ ሖን ፈኪ አችን ሣይ በመሮጥ እግሬ ቀጠነ😅😅

  • @drr8432
    @drr8432 Před 18 dny

    ተባረኪ እህታችን

  • @mugibamugiba437
    @mugibamugiba437 Před 15 dny

    ፈኪ የኔእሀት ከቤቶቹ የበለጠ አንቺ ታምሪያለሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LeylaDd
    @LeylaDd Před 19 dny +2

    ፈኪዬባጣምናውምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 Před 19 dny

    Keep up the good job thanks from tigrayns USA Ethiopia tikidem.

  • @Zenit-uk4ov
    @Zenit-uk4ov Před 19 dny

    በፈኪ ስም ሰብ አድርጌያለሁ❤❤❤ የመጀመሪያ ሰየው ነው ይህን ዩቱብ

  • @NeimahassenMohammed
    @NeimahassenMohammed Před 18 dny +2

    እኔ እገዛዋለሁ የመጨረሻውን ኢንሻ አላህ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Před 15 dny

      የሳካልሽ,እህቴ,አብሽሪ,,
      ደምሪኝ🎉🎉

  • @mugibamugiba437
    @mugibamugiba437 Před 15 dny

    እንጠብቃለን የማዳም ቅመሞች

  • @user-lz3mc1rh9b
    @user-lz3mc1rh9b Před 19 dny

    ፈኪየ አይቸ ነዉ የመጣሁት 😂❤❤

  • @Roda-id4qe
    @Roda-id4qe Před 17 dny +1

    ኡንሻአለህአበ😢😢

  • @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir
    @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir Před 20 dny +7

    ማሻአላ❤❤❤

  • @hatyotop
    @hatyotop Před 17 dny

    ያረበይይይ ወላሂ ስፊ መጠባህ በጣም ነው እመውድው ማሻአላህ በይለሁ

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 Před 19 dny

    ፈኪ የአሙ አንቺም ተገዣለሽ ከሰራሽ ከበረታሽ እንኳን ቤት አለምን ትገዣለሽ ብርቱ ሴት

  • @SallyhaAhmed
    @SallyhaAhmed Před 19 dny

    የኔ ቆንጄ አላህ ይወፈቅሺ ❤

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Před 15 dny

    እንደዚህ አይነት ቤት ሲሰራ የመዋኛ ገንዳን የማያካትት አርክቴክት ወይም አሰሪውም ቢሆን ዘመናዊነትን ሕንፀጻ በመቆለል ወይም ክፍሎችን በማብዛት ብቻ የተረዱ ናቸው።

  • @FaH-m4e
    @FaH-m4e Před 19 dny

    እሪፍ።ማስተውቂያነውእላህ።ይጨምርልሽ የኔውድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před 19 dny +1

    ሳር ቤቴ ምን አለኝ 😅😅😅😂😂😂ሽአመት አልኖር ለዚህ ላጭር ሂወት ዛሬ በህልሜ ብር ስለቅም ማደሬ ነው ያውም ሳልተኛ መገን እኔ😅😅😂😂

  • @makkahassen1919
    @makkahassen1919 Před 19 dny

    ፈኪዬ አንቺ ሁሌም አባያ ልበሺ የኔ ቆንጆ ጉርዳ ጉርድ አትልበሺ የኔ ልዩ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 Před 19 dny +1

    አረ ለእኔም ፈልግልኝ😢😢😢

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 Před 15 dny

    ማስታወቂያ,አየሰራች,መሆን,አለበት,,ታዋቂ,ስትሆን,እኮ,,ስራ,አለ🎉🎉,በርችይ

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d Před 19 dny +6

    ሆሆሆ 130 ሚሊዮን😂😄ያንሰበታል አላልሸም እኛ ሰደት ላይ ያለን ሰዎች በቶ ሺ ብር እሩቃችን ነው

  • @LijNaima
    @LijNaima Před 18 dny

    በርታ ወንድሜ ❤

  • @ayeshamohammed3986
    @ayeshamohammed3986 Před 14 dny

    አረ ጉድ ❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @Melatetadse
    @Melatetadse Před 17 dny

    እንንዴ 30m ብቻ ትንሽ ነው ወይኔ ስራዬን አቀላጥፌው እመጣለሁ

  • @Aaaweee-w1u
    @Aaaweee-w1u Před 19 dny

    ማሻ አላህ ያምራል

  • @linaali8761
    @linaali8761 Před 19 dny +2

    ጐበዝ በረች

  • @نجيبهأحمد
    @نجيبهأحمد Před 17 dny

    ማሻ አላህ😢😢🎉

  • @sumeyasadik4821
    @sumeyasadik4821 Před 19 dny

    አይ ዱንያ አላህ የ አሄራ ቤታችን ያሳምርልን

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf Před 19 dny +1

    ደግነቱ ቁጥርም አላውቅም አማርኛም ብዙ አይሀባኝም😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 19 dny

    አላህ ያሳካልሽ ፈኪየ