🛑ቦግ አትበይ ይድረስ ለአስያ❗ሳዳት ከማል በቁጣ ያስተላለፈላት መልዕክት እና የአሲያ ምላሽ | sadat kemal | Asiya

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • ይድረስ ለአስያ ሳዳት ከማል ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጠ
    #sadatkemal #aseya #minbertv

Komentáře • 545

  • @user-zn2eq9on7m
    @user-zn2eq9on7m Před 5 měsíci +46

    ትክክል ኡስታዝ አቡ መርየም ላንተ ቃላት የለኝም አላህ ይጠብቅህ ሳዳቴ ስወድህ 💯💯💯

  • @user-in8id2qb5v
    @user-in8id2qb5v Před 28 dny +41

    ሳዳት ሊላህ ብለህ አውፍ በለኝ ከ6 አመት በፊት ሰድቤህ ነበር አተር እረስተህ ይሆናል እኔ ግን ሁሌም ትዝ ይለኛል አላህ ልብ ይስጥሺ ብቻ ነበር ያልከኝ ምንም ቃል ሳይወጣህ

    • @asqw6481
      @asqw6481 Před 23 dny

      ኢሄ የሳዳት ቻናል አደለም በፌስቡክ ገብተሽ ፃፊለት

    • @MissUnknown-iz9ed
      @MissUnknown-iz9ed Před 23 dny +2

      😂😂😂😂 ጉድ ለዛ ነው እኮ ከመናገር አስተዉሉ የተባልነዉ

    • @user-in8id2qb5v
      @user-in8id2qb5v Před 23 dny

      @@MissUnknown-iz9ed አያስቅም ኦስታዞቹን ሲሳደብ ነው የሰደብኩት

    • @user-rt7ns2rn6s
      @user-rt7ns2rn6s Před 23 dny +2

      እህቴ እሱ ሁላችሁንም አውፍ ብያለሁ ብሏል ሰምተሽው ከሆነ አላህ ይጠብቀው ያረብ

    • @MissUnknown-iz9ed
      @MissUnknown-iz9ed Před 22 dny

      @@user-rt7ns2rn6s 😂😂😂

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 Před 5 měsíci +33

    ሙስሊም እህት ወንድሞቹ ስለሆኑ ነዉ የሚመክራቸዉ የሚገስጣቸዉ ረሱላችንም ሰሀቦችም ያደረጉትን ነዉ ያደረገዉ ጀግናዉ ኡስታዛችን

  • @missjaynab2730
    @missjaynab2730 Před 10 měsíci +82

    ወንድማችን ሳዳት ከማል የመሬም አባት ረበና ይጠብቅህ

  • @سميرةبننعلي
    @سميرةبننعلي Před měsícem +19

    አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ኡስታዝ ሳዳት ከማል ለእውነት የቆምክ አላህ ይጠብቅህ

  • @ahmedyimer3540
    @ahmedyimer3540 Před 7 měsíci +25

    አላህ ይጠብቅህ አንተን መስል በዲናቸው የማይደራደሩ ያብዛልን

  • @user-bo7gy9on5o
    @user-bo7gy9on5o Před 10 měsíci +53

    አላህ ይጠብቅህ አቡ ኑህ የኛ መከሪ ጀዛክ አላሁ ኸይር ፊዱኒያ ወል አኼራ

  • @Assas0099-cu1eu
    @Assas0099-cu1eu Před měsícem +10

    የኛ ጀግና ወድም አሏህ ይጠብቅህ አንተን ተከታዮች በጣም ብዙ ህት ወድም አለን ሚዲያ የማንጠቀም አይዞክ በዱአችን ከጎንህ ነን

  • @samrawitmohammed2471
    @samrawitmohammed2471 Před 5 měsíci +20

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና

  • @hamzademssie646
    @hamzademssie646 Před 24 dny +8

    ሰላም አሌይኩም ወንድም ሳዳት እኔ ለእስልምና አዲስ ነኝ አላህ ከወፈቀኝ ገና አራት ዓመት ነው አላህ ሀምዱሊላሂ: እንዲያው ድፍረት አይሁንብኝና ይሄ ክርክርና ንትርክ ለኡማው የሚበጅ አይመስለኝም: ብዙ የእስልምናን ውድቀት የሚፈልጉና ለእዚያም ቀን ክሌት የሚሰሩ ቡድኖች አሉ: አንዳችን ሌላውን መወነጃጀል የሚጠቅመን ነገር የለውም: እህታችንም የበኩሏን አየሞከረች ነው ስለዚህ ቆም ብለን ብንመለከት ጥሩ ነው ባይ ነኝ : ይቅርታ በሀይማኖት ትምህርቱ ከእኔ ብትበልጥም በዕድሜ እንደምበልጥህ እርግጠኛ ስለሆንኩ ነው ካጠፋሁም አፉ በለኝ::

    • @nabilalhabshi1407
      @nabilalhabshi1407 Před 16 dny

      ወንድሜ እወነት ላይ እንሙት በአደባባይ የሚወጡ ወንጀሎችን ካላስቆምን በዙ ስዋች ይበላሻለሁ መንገድ ይስታሉ አፋ በለኝ ወንድሜ ከተሳሳትኩ

    • @AbdeMan-d4j
      @AbdeMan-d4j Před 15 dny

      አንተ ራስህ እህትህን አሳልፋህ ለምን ትሠጣለህ በዉስጥ ዳዓዋ አተደርግላትም በዚህ በአደባባይ አሣልፈህ ከሠጠሀት ቡሀላ የምትቀበልህ ይመስለሀል

  • @FatumaOmer-gw3eh
    @FatumaOmer-gw3eh Před 3 měsíci +9

    ኡስታዝየ ሰወድህ ይረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር አሏህይሰጥህ ያረብ

  • @user-mk7og6dr4g
    @user-mk7og6dr4g Před 27 dny +7

    ኡስታዝ ሳዳት ከማል አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4o Před 27 dny +5

    እሷ ማቼ ትሰማላች ለሁለችንም አለህ ህደያ ይስጠን አምን በሉ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ

  • @user-eh7hn8xj2x
    @user-eh7hn8xj2x Před 10 měsíci +15

    አላህ ይጠብቀህ

  • @user-br2vb1xn6v
    @user-br2vb1xn6v Před 27 dny +5

    ወድማችንአባታችን ኡስታዛችን ሳዳትከምል አላህይጠብቅህ እድሚናጢናይስ ጥህ

  • @Mrs2023-qg4vs
    @Mrs2023-qg4vs Před 5 měsíci +12

    አሏህ በራህመቱ ስረ ያድረግህ አቡ መሪየም

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 Před 28 dny +5

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛ ሴትልጅ ሚዳላይ መውጣት አይፈቀድም ሲጀመር

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw Před 22 dny +1

    በአካል ባገኝህ ደስባለኝ ኢንሻአላህ አንድቀን እዘይርህ ይሆናል ባረካላሁ ወንድም ሳዳት አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JemilaEdris-jc1dn
    @JemilaEdris-jc1dn Před 2 dny

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ 100/100%

  • @aminatadem9931
    @aminatadem9931 Před měsícem +4

    አስያ ምርጥ እህታችን ነሽ👍 ግን ሳዳትን ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ🤔

  • @لقمان-ص4ف
    @لقمان-ص4ف Před 8 dny

    ኡስታዝ ዱኣ አዲርጊልን ዋጠትናኝ ወጣትናቴን ተጠቃሚ ያዲርጊልኝ

  • @SofaSeid
    @SofaSeid Před 3 měsíci +5

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሒ ወበረካትሁ ሳዳት በአላህ ስም ይሁንብኝ ዱአህን በጣምነው የምወደው ረጂም እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ ያረብ እኛንም አላህ ይሠትረን ሴቶችየ

  • @wetuumer8199
    @wetuumer8199 Před 18 dny +1

    ጫት ነጋዴ ነኝ እስቲ አላህ ከሱ የተሻለ ርዝቅ ይስጥህ በሉኝ በጣም ብዙ ምረዳው ቤተሰብ አለኝ በአላህ ፍቃድ አቦ እያሰብኩ ነው ሌላ ርዝቅ

    • @mohammadyimer1167
      @mohammadyimer1167 Před 7 dny

      ኢንሻአላ የተሻለ ይሠጠሀን አተብቻ ለመተው ሞክር

  • @EntisarAnwar
    @EntisarAnwar Před 3 dny

    አስያ ጀግና እህታችን ናት አላህ ይጠብሽ ጀግና ሴት ናት

  • @user-bb6rb6kt9d
    @user-bb6rb6kt9d Před 10 měsíci +7

    ጀዛ ከላሁ ኸይር ኡስታዝና ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ አሠልን የሤት ሶሻልሚዲያላይ መውጣት ስድነት ና መላላጥ ነው

  • @zaytueJemal
    @zaytueJemal Před 20 dny +1

    መሸ አለህ ኡስታዝ ምከራን በጠም ምክር ያስፈልገነል እኘ ሴቶች ታበለሽታነል አለህ ቃጥ ያለዉን መገድ እድመራን ዱአ አርግልን

  • @idaroyani949
    @idaroyani949 Před 10 měsíci +19

    ውይይይይይይይ. ጫት. ከነ. እስሩ. ያድርቀው. አላህ. ያረብብብ

  • @user-ow8my1zj7c
    @user-ow8my1zj7c Před 23 dny +2

    ለምንበውሥጥ አትነግራትም ኡሥታዝ ባደባባይ ገመናማውጣት አይመሥልም ለሁሉም ነገር አላህያውቃልኮ 😢😢😢😢😢

    • @MameMamr
      @MameMamr Před 3 dny

      ተወው ይናገር እንማርበታለን እሷን እየሰማ መልስ እፈልገለን

  • @zmzmmohammad270
    @zmzmmohammad270 Před 27 dny +1

    አላህ ይጣብቅህ ኡስታዛችን ትክክል ኢኔ ራሱ ሱራቱል ራህማንን ሲትፋስር በጣም ነዉ ነዉ የታነዳዲኩባት ቀን ዬላም ከዋንዶች ፊት ላፊት ወታ የትጃነጃን ከጂ ነቢ ወንዶች አላህ የህዲና የራቢ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የጃማኣ ዳሚሩኝ

  • @HabibHabib-xr9dw
    @HabibHabib-xr9dw Před 4 dny

    እረበና እድሜና ጤና ይስጥህ ከክፉ ይጠብቅህ ያረብ

  • @Alimengesha
    @Alimengesha Před 3 dny

    እኔለራሴበጣምናደድባታለሁይችንልጅአላህይጠብቅህኡስታዝ

  • @zaytueJemal
    @zaytueJemal Před 20 dny

    ሰደትን አትኩ ያኒን ያታዉህድ ጀግነ ሽርክን ያጠባልን በታዉህድ ሰሙና ኡስታዘችን አለህ እድሜህን ያርዝምልን ❤❤❤❤

  • @lubabaqtr
    @lubabaqtr Před dnem

    ኡሰትዝ ለራሰህ ተማር ዘላለም ሠዉንመተቸትነዉሥራህ

  • @fatmaii2565
    @fatmaii2565 Před 28 dny +6

    ትክክል ኡስታዝየ ወላሂ ትክክለኛ ምክርነዉ ተሥተካከይበት

  • @AymenAymen-sy6sg
    @AymenAymen-sy6sg Před 16 dny

    ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ሀቅን የምንከተል ባጢልን የምናወግዝ ጀግና ባሮቹ ያድርገን አላሁመ አሚንንን

  • @lubabaqtr
    @lubabaqtr Před dnem

    ሳዳትከማል አተ አላህጋራ ተማክረሀል እደ ቆይ ጀነት ለመግባት በአፊወሬ በማዉራትአደለም እሸ እኔብቻኡሰታዝነኝ እኔብቻአዋቂነኝአልክ

  • @user-fu5ki7mh5g
    @user-fu5ki7mh5g Před 27 dny +1

    ኡስታዝየ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ እዲሜይስጥህ አላህሱብሀነወተአላ ቀልባችንን ያርጥብልን ያረብ ❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-zl1oo6ku5d
    @user-zl1oo6ku5d Před 22 dny +1

    ሰለላህ.አለይሂ.ወሠለም ማሻ.አላህ.ያኡስታዝ.አላህ.ይጠብቅህ

  • @aminaahmed470
    @aminaahmed470 Před 10 měsíci +6

    ሰዉ ቢስሚላህ ብሎ ዙልም?ባይገርምህ የትም አትደርስም በቃ ሰዉን ነቃፊ እየሆንክ ስትሄድ ምንም ጥሩ ነገር አይታይህም ጥሩ ላንተ እራስህና ቤተሰብህ በቃ አንድ ቀን አድንቀህ ስትናገር ሰምተን አናዉቅም ወደ ቀብር እየሄድክም እባካችሁ እከሌን አቃቂር ሳላወጣለት ቀልቡን ሳልገፈዉ አትቅበሩኝ ትል ነበር ግን አይቻልም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Merdya
      @Merdya Před 10 měsíci

      ዝሙትንና ጫትን ሲከለክላቺሁ እንደዚህ ተቃጠሉ

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 Před 10 měsíci +1

      እልቅስ ድናችንን እንማር ኡስታዝ ሳዳት ከማል የሽርክ ጠላት ነዊ አለቀ የሙስሊም አርበኛ አላህ ይጠብቀዉ

    • @AsQa-hu9ep
      @AsQa-hu9ep Před 4 měsíci

      ኡችደነዝምንአባሽታቂናስለሱ

    • @user-du7ge8nb7n
      @user-du7ge8nb7n Před 3 měsíci

      ስድብ አትሳደቢከሙስሊምአይጠበቅም

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 Před 28 dny

      አረ ስድቡ ምን አመጣው ​@@AsQa-hu9ep

  • @user-dd5ny4ec7r
    @user-dd5ny4ec7r Před měsícem +1

    አስታዛችን አላህይጠብቅህ ተክታይኅንም አላህያብዛልህክ ያሪብልቦናችንንአላህ ይጠብቀን እድሜህን ያርዚመው ሀቅ ሀቅነው አብሺር ኡስታዛችን 8:24

  • @UcB-l2d
    @UcB-l2d Před 9 dny

    የኛ ጀግና አሏህ ይጠብቅህ መካሪያችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rw3yz7ur1wfatish
    @user-rw3yz7ur1wfatish Před 4 měsíci +2

    ንገርልን እኔምለው ሚደያው አሄራን አስረሳቸው አይ ዱኒያ ጠፊዋ ለብር በለው ከአላህ መንገድ መውጣትን ይጠብቀን

  • @user-yr3ot1gu7t
    @user-yr3ot1gu7t Před 5 měsíci +4

    እናት አሰዳቢናት እጂ

  • @user-dn1vh3xs3e
    @user-dn1vh3xs3e Před 10 měsíci +5

    جزاكم الله خيرا

  • @lubabaqtr
    @lubabaqtr Před dnem

    አጀብ ጌታየ ሆይ የሠዉን አይብ አታሣየኝ

  • @Fatema-fv5bw
    @Fatema-fv5bw Před 27 dny +1

    ጀዘክ አለህ ኸይር ያኔ ጀግነ ኡስተዝ

  • @hadrabedewi-n3j
    @hadrabedewi-n3j Před 7 dny

    እድሜናጤናለውድ እቁየተውሂድ ጀግና አቡመርየም

  • @fatuma6161
    @fatuma6161 Před měsícem +2

    እህህ ደግ ነገርካት ልጅቱ አወኩ ብላ የምቀባጠረዊዉጉድ

  • @lubabaqtr
    @lubabaqtr Před dnem

    ወላሂ ኡሰታዝ ሠዉን ማሰተማር በአደባባይ የሠዉንአይብ አይነገረም መምከረተፍለክበዉሰጥምከርእሸ አሁንሰ ፍጣሪነኝ አልክወላሂምንአኡዝቢላህ

  • @TeeTee-jw1hu
    @TeeTee-jw1hu Před 21 dnem

    እስታዝ አስያ ትክክልነች አንተ ተሳስተሀል አላህ ፍራ እስጣዝ አላሀን ፈራ አንተስ ያለህበት ገሀነብ የለም

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi Před 27 dny

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህ ካንተ ያስበልጥልህ ይባርክልህ እንወድሃለን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-ly6sp4rh8g
    @user-ly6sp4rh8g Před 28 dny +1

    ሳህ❤ኡስታዛችን አላህ ይጠብቃችሁ❤

  • @Yarat-e9n
    @Yarat-e9n Před 5 hodinami

    ኡስታዝዬ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @user-xy8kl8ww3b
    @user-xy8kl8ww3b Před 21 dnem

    በሁን ሳት ሴቱ አወቅኩ አወኩ ብሎ በሚዲያ ስላ ድነችን ላማሳታማር ይራራጣል ሁላችንም ኣላሀን እንፊራ

  • @laylaalabri760
    @laylaalabri760 Před měsícem +1

    አለህ ይጠብቅህ አቡመሪየም የኛ ጀግና ወላሂ እንዳንታ አይነት አንድ አስር ቢኖ ብዬ ተመኛዉ

  • @SimeyaAndries
    @SimeyaAndries Před 23 dny

    አሰላም አለይኩም ወንድም እንደት ነህ ለሰጠኸን ት/ት አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እና ለአላህ ስትል ሀጃ አለኝ አላህ እንዳሳካልኝ ዱኣ አርግልኝ ወንድም አንተንም አላህ ዱአህን ይቀበልህ አሠላም አለይኩምወራህመቱላህ

  • @umumryembintabrudin7277

    ብዙ ነገሯ ከኢስላም የተቃረነ ነዉ ነገር ግን በሚዲያ እንደ አዛኝና መካሪ ትመስላለች ነገር ግን በጣም ብዙ ጉድለት አለባት በሀቅ ነዉ ምናገረዉ

  • @HlimatAdm
    @HlimatAdm Před 25 dny

    ያረብ አላህ ይጠብቅህ የኔ ልዩ ኡስታዝ እዳንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @MedinaSoalih
    @MedinaSoalih Před 20 dny

    አላህ ዪጠበቀሁ ከዚ በፈት በሰዉ ወሬ እጠላህ ነበር ግን አተ አላህ የመተፈራ ነው አፎበለኝ

  • @zainab-vs2co
    @zainab-vs2co Před 15 dny

    ጀዛከላህ ኡስታዝ፣ሲጀመር ረድ መስጠት ቀርቶ ሚዲያላይ ወጥታ እንድትታይ ሸሪአ መች ፈቀደለመትና፣አዋቂነኝ እያለች በጥመትላይ ናት፣አላህ ሂዳያ ይስጣት፣

  • @ቦርናገነቴዩቱብ

    ኡዝታዜ ጀዛካላህ

  • @Saada-v8t
    @Saada-v8t Před 22 dny

    አላህየ ሆይ ኡስታዛችንንም እኛንም ሀገራችንንም አላህ ሠላም ያድረግልን አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና አባት 😭😭😭😢😢😢

  • @zeinabmansoor2942
    @zeinabmansoor2942 Před 22 dny

    ጀዘከላህ ኸይር ኡሥታዜ አላህ ቀጥተኚዉን መገዲ ይምራን ያርብ ሢጀመር ሤትልጂ ሚዲያ ላይ መቅበጥበጥ አያሥፈልግም ለሷም ልቦናዋን አላህ ያሥተካክልላት

  • @umumryembintabrudin7277

    በትክክል በዚህ ነገር ሁሌ የምታናደኝ ለዛ ነዉ እሷና የእሷ በኩል ያሉትን ሰብስክራይቭ ያላደረኩት

  • @SemubintamSem-iz6ub
    @SemubintamSem-iz6ub Před 24 dny

    አላህ መልካም ስራክን ይቀበል
    እኛንም አንተን ቅኑን መንገድ ይምራን
    አላህ ያበርታክ

  • @MadynaM-w3n
    @MadynaM-w3n Před 22 dny

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ሁላችንንም ውስታዛችንም አላህ ይጠብቅህ

  • @user-ts7dw5gw8p
    @user-ts7dw5gw8p Před 18 dny

    አወ ኡስታዛቺንን ምክር ስሚ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @RemlaSherif-k5c
    @RemlaSherif-k5c Před 16 dny

    Yen wud ustaz allah rejim idime yisti inem keza wodi new asya yastelachign

  • @hawahasan6202
    @hawahasan6202 Před 6 měsíci +1

    ወላሂ አላ ይጠብቅ ወድማችን ሣዳት ከማል ዱኒአ አኸራህ ያብራል

  • @MINANuru-wd1jf
    @MINANuru-wd1jf Před 23 dny

    ሁሌም አንተ የሰውን አይብ የምትፈለፍለው እ
    ሲጀመር አንተስ ብቁነህ አታፍርም አንተንብሎ ኡስታዝ ስታስጠላ

  • @user-wn8bm1xj6k
    @user-wn8bm1xj6k Před 14 dny

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አቡ መርየም ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Před 25 dny +1

    ግን ኡስታዛችንንን አላህይጠብቅህ ምክርህእንዳለቢሆንምየሠውፎቶመለጠፍናመናገሩአያስፍልግም በውሰጥብትናግራትብትመክራትይገባል ሁላችሁምለኮመንት መሰብሰቢያአትስሩ ጥርትአድርጋችሁለአላህስሩ

    • @zaytueJemal
      @zaytueJemal Před 20 dny

      ስጀመር እሱዋ ሚድያ እያወጠች ትጨመለቅ ይለም እንዴ እሱ ስለመከራት ዘራኝነት መፊጠሪሽ ነዉ አንቺ

    • @user-gd8fk6xs7m
      @user-gd8fk6xs7m Před 20 dny

      ይጋበታል ጋልባ ናበር እሱ አብዝታው እዩን ያሉትንከኣለህ በታች ስበብ ሊሆን ይችለል ፎቶ እሷ ያለሰባችለት እሱ ምን አስጨናቀው አሁን ሴት ነሽ ሰብሰብ 😢😢😢

  • @AsiyaRehaid
    @AsiyaRehaid Před 23 dny

    አሲያ አሲያ አሲያ ያረብ አሲያ ኦችን ጥሩ ቀልብ ስጠን ቀጥተኝዉም መንገድ ምራአን

  • @MisbahKemal-c2q
    @MisbahKemal-c2q Před 25 dny

    ወንድማችን ሰደት ከማል አለህ ይጠብቅህ ለአሏህ ብዬ እወድሀለሁ

  • @BaherNesro
    @BaherNesro Před 24 dny +1

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @MeremSeid-vp7ol
    @MeremSeid-vp7ol Před 26 dny

    ኡስታዝ ሳዳት ጀግና እኮ ነህ ነገራት ኑ ስሙ ፍየሎች ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን

  • @AbdulkerimMohammed-r9f

    ኡስታዜአለህይጠቢቀህ

  • @user-ng6vz2rl2f
    @user-ng6vz2rl2f Před 25 dny

    እሷ እኮ የፈርንጅ እስልምና ማፍያ ቡድን ነች በሰላሟ መሰላችሁ እንደዚህ የምትሆነው አላሁም ሙስተአን ጤነኛ አይደለችም ሴትየዋ

  • @AmenahAmenah-wo9xx
    @AmenahAmenah-wo9xx Před 3 měsíci

    ኡስታዝን አትኩ ለአለም እደሻማ እያበራያለወጣትነው አላህ ይጠብቅህ

  • @emuyengus8950
    @emuyengus8950 Před 10 měsíci +2

    አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z Před 2 dny

    ይች ሴት ጭራሽ ድምጣም ወሬዋም ታስጠላኛለች አልከታተላትም አድባ እቤታ መቀመጥ አለባት ከሜድያ ትውጣ

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v Před 26 dny

    ምን አለ እንዳተ አይነት ከልቡ ንጹህ ልብ ለሀይማኖቱ ቢቆም 👌👏👏👏👏

  • @zmzmmohammad270
    @zmzmmohammad270 Před 27 dny +1

    ፊቱዋን በዱቄት ሙሉጪ አርጋ ከዋንዱቺ ላይቪ ላመጊባት ሲትማጪ ይጋርመል ግን ምንም የላዋቁት ኢንዳንቺ ቢሆኑ አይጋርሚም የታካባራዉን ቁራን የፋሳርሽ ግን አላሃን ፊር ታሳታር የቁራኒን አክላቅ ታላባሽ ራሲሽን ሚዳ አዉጥታሽ ያዋንዶች ፋታና አትሁኝ ታካባር አላህ አካቢሮሻል ዉዱዋ ኢህት አላህን ፊር ርርር🎉🎉🎉🎉🎉 ን

  • @user-zp1oy7bp2u
    @user-zp1oy7bp2u Před 9 měsíci +2

    አላህይጠብቅህ

  • @user-vj3ue4ge7u
    @user-vj3ue4ge7u Před 26 dny

    ኑርልን አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይሰጥክ

  • @hhjvvchcc6023
    @hhjvvchcc6023 Před 18 dny

    መቼ ይሆን አተሰውን መናገር የምታቆመው እስኪ ሀያህ ይኑርህ

  • @rahelkiflaybahta3264
    @rahelkiflaybahta3264 Před 19 dny

    ሙስሊም ወንጀል ቢስራ በድብቅ ሙስሊም ወንድሙ አያጋፍጠውም አለ እና አሁን አላህ ወንጀል ሰው ካላየው ይተባበራል ግን አላህ ማን ነው ጥያቄ ነው ያ የተለመደውን ቁሻሻ አፋችውን ክፈቱ

  • @user-nc4dq3ph9c
    @user-nc4dq3ph9c Před 21 dnem

    ማሻ አላህ ሳዳት ኑርልን አስያም አብሽሪ ምክር ተቀበይ ጫት ገዳይ ነው

  • @user-ch6vl6gq5v
    @user-ch6vl6gq5v Před 27 dny +1

    ሰደት ምን ሆነክ ነዉ በወስጥ አትነግረትም ምድያ ለይ😢

    • @Fatema-fv5bw
      @Fatema-fv5bw Před 27 dny +2

      እሷ ሚዲያለይ ያተሰሰተችው ሚድያ ለይ ይነገረት ማነው ለሴት ልጂ ሚድያ ያፈቃደለት ሰለት እንኳ እቤት ትስገድ ነው ያተበለው

  • @rehemarehema7927
    @rehemarehema7927 Před 6 měsíci +1

    ኡስታዝ አለህ ይጠብቅህ ጀገና

  • @ashuRagasa
    @ashuRagasa Před 23 dny

    ወንድሜ ተበራክተዋል እድሉን ብትጠቀምበት ማልኮም ነወ።

  • @amelnasser351
    @amelnasser351 Před 20 dny

    እኔ አትመቸኝ እውቀት የላትም ትንሽ ነገር ስላወቀች በዚህ ሚዲያን ተጠቀመችበት ግን ሳዳት ይፈቀዳል አንድ ሴት ከወንድች ጋር ላይፍ ግብቱ መናገር ? መልስ ይስጠኝ

  • @user-ms7qn8ce8s
    @user-ms7qn8ce8s Před 5 měsíci +2

    አላህ ይጠብእህ
    አቡ መሬሞ

  • @EbrahimSherif-yu5gg
    @EbrahimSherif-yu5gg Před 4 měsíci

    እህታችን ውስታዝ ሳዐዳት ከማል የመከረሽን ለአሄራም ለአዱንያም ለወለድሻቸውም ለልጆችሽ እና ለቤተሠቦችሽም ጭምር ነው የነገረ ሽ ምክንያቱም ቤተሠብም ድርሻ ስላለው እውነት መራራ ነው ዋጭው ይ....ጠቅመሻል ወንድሜ እድሜህን ያረዝመው!

  • @AlhmdulilahRebilalmin
    @AlhmdulilahRebilalmin Před 23 dny

    አላህ ይጠብቅልን አቡ መሬም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Před 10 měsíci +2

    ጀዛክ አላህ ከይሮ

  • @user-jn9qd5qq6v
    @user-jn9qd5qq6v Před 4 měsíci

    ኡስታዝ አላህ ይጠክርህ ቡዙ ነገሬ አሳወከን ጠንክርልንንን

  • @AdemAbduljebar
    @AdemAbduljebar Před 20 dny

    ኡስታዝ ሳዳት አቦ ሀያትህን ያርዝመው አቦ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-gd8fk6xs7m
    @user-gd8fk6xs7m Před 20 dny

    አላህ ይጠብቅህ ያሙስሊም አለቃ ያኔ ጃግና አለህ ይጠብቅህ😢😢😢

  • @HAyatSeid-xf9qp
    @HAyatSeid-xf9qp Před 12 dny

    ጫትኮየፍየልሀቅነው የሰውአይደለምወላሂ አላህንፍሪ😢😢😢