#TESFAYE_GABISO

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 05. 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

Komentáře • 353

  • @zewdiea
    @zewdiea Před 2 měsíci +28

    ራሱን ያለምስክር የማይተውና እናንተን ለኛ የሰጠን እግዚኣብሔር ይባረክ።❤❤❤

  • @beneyammesfin767
    @beneyammesfin767 Před 2 měsíci +66

    ዘማሪ ተሰፋዬ ጋቢሶ በኢትዮጵያ ላለች የእር ቤ/ክ የተሰጠ የጌታ ሥጦታ ነው በእርሱ ዝማሬዎች በኩል ተባርከናል ተፅናንተናል ፀንተናል ተገስፀናል ተመክረናል። በዝማሬው ፀለየናል ንስሐ ገብተናል፡ በምስጋና ተምልተናል በአእምሮ መታደስ ተለውጠናል ብሎም የእር ምሳሌ የሆነ ክርስቶስን እንመሰል ዘንድ አትግቶናል በፍጻሜም ደግመኛ መምጣቱን እንድንናፍቅ ዘወትርም የተዘጋጀን ሆነን እንድንኖር አንቅቶናል። ለእኔ በተለይ የአዲስ ኪዳን መልእክቶችን ተጠግቼ እንደጠናቸው በመንፈስ ቅዱስም መረዳት እንድበዛ ዝማሬዎቹ በር ከፋችና ገፊ ነበሩ። በአካል ወይም ፊት ለፊት በተሰፋዬ ጋቢሶ ባልገለገልም በዝማሬዎቹ ከ 25 ዓመታት በላይ የመጋቢነት ፀጋዉን ተቋድሼአለው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!!!

    • @berhanulegesse8589
      @berhanulegesse8589 Před 2 měsíci +5

      ትክክል ነው ፤ ብዙዎቻችን ጌታ በሰጠው ዝማሬ በብዙ ተባርከናል። አስተያየትህ ስትጽፍ ወደፊት እር እያልክ ባታሳጥረውና ሙሉውን ቃል " እግዚአብሔር" እያልክ እንድትጽፍ ወንድማዊ ምክሬ ነው።

    • @woineabate1201
      @woineabate1201 Před 2 měsíci

      ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ስለ አስተያየትህ የእግዚአብሔርን ስም ሙሉውን ጻፈው ጌታ ይባርክህ

  • @leulmancity8304
    @leulmancity8304 Před 2 měsíci +51

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የእርሶን መዝሙር በጣም ነዉ የምሰማው በሰደት እያለሁ ብዙ ተፅናንቼበታለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

    • @aregahagn1924
      @aregahagn1924 Před 2 měsíci +1

      GETA ybarikhe

    • @john9762094
      @john9762094 Před 2 měsíci

      Keep listening the songs and don't forget to read the Bible too.

  • @jeseyas9788
    @jeseyas9788 Před 2 měsíci +51

    ፓስተር ተስፋየ ጋቢሶን ባካል ሳላውቀው በዝና እሱ እስር ቤት በነበረበት ጊዜ እኔ ጌታ ኢየሱስን የግል አዳኘ አድርጌ የተቀበልኩብት ጊዜ ነበር።በመሆኑም ከጌታ ኢየሱስ አዳኝነት በሁዋላ የተሰበከልኝ እሱ ነበር ምን ማለቴ ነው ኢየሱስን ማመን የዘላለም ሂወት ማገኛ ብቸኛ መንገድ መሆኑን ካመንኩ ዘመኑ የደርግ ዘመን ስለነበር በጌታ ማመን ከመከራ ጋር ነበር ስለዚህ የመከራ መቀበል ምሳሌ የተነገርኝ ይህ በእርግጥም ያመነውን የሚያውቅ ዘመን፣ክብር፣ዝና የማይለውጠው የጌታ ባሪያ እኔንም እስካሁን ጌታየን በየትኛውም ሁኔታወች ሁሉ የበላይ አድርጌው እንድኖር ምሳሌየ ነው። የሱፍ አሊ እባላለሁ

  • @Bego_73
    @Bego_73 Před 2 měsíci +81

    ክርስቶስን በኑሯቸው የሰበኩና እያስተማሩ ያሉ ቅሬታቸዎች አሉ። ፓስተር ተስፋዬ አንዱ ናቸው። በጣም ተባርኬበታለሁ ቲጂ! እግዚአብሄር ያክብርልኝ!! እባክሽ ትኩረቱን በእነዚህን የእምነት አባቶች ላይ አድርገሽ በህይወት እያሉ ለሚዲያ ቢታቀርቢያቸው ብትውልዱ ላይ ትልቅ ለውጥ ያመጣል ብዬ አምናለሁ። ፍጠኝ ፍጠኝ!!!!!

    • @TigistFisehagiorgis-cd6hm
      @TigistFisehagiorgis-cd6hm Před 2 měsíci +8

      Ewenet new yenem hasab new be ewenet! Yehen hasab seleametak tebarek!

    • @Bego_73
      @Bego_73 Před 2 měsíci +3

      አሜን ቲጂ! ስለ ቀና ምላሽሽ እግዚአብሄር ያክብርልኝ እላለሁኝ!!

    • @user-oj1ls1tb1i
      @user-oj1ls1tb1i Před 2 měsíci

      እኔ የምፈራው እነዚህ አባቶች ወደ አገለገሉት ጌታ ሲሄዱ ምንድነው እጣ ፈንታችን ተመለሱ መንገዳችሁ ልክ አይደለም የሚሉን ቅሬታዎች ይኖሩን ይሆን ? እንደዉ ተተኪ ትውልድ ይኖረ ይሆን? ወንጌልን ብቻ እንደዚህ ኖርው የሚሰብኩ!

  • @zemarihabtamushibruofficial
    @zemarihabtamushibruofficial Před 2 měsíci +30

    ዘማሪ ጋሽ ተስፍሽ የሚነበብ ህይወት የሚገለጥ እውቀት የሚያሳርፍ ስብከት ጌታ በሁለንተና ጸጋ የባረከው አባት ነው እንወድሃለን ቲጂዬ ተባርከሻል

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 Před 2 měsíci +15

    የተወደድክ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ፤
    የምታገለግለው ጌታ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ። የማይህ በስስት ዓይን ነው።
    ተባረክልኝ !

  • @user-oc3ec2hp3r
    @user-oc3ec2hp3r Před 2 měsíci +20

    አንተ ሰዉ ክርስቶስን ስትዘምረዉ በአፋህ ላይ እንደማር ይጣፍጣል ከልጅነቴ ጀምሮ ያንተን መዝሙሮች ስሰማ ነዉ ያደኩት ስደሰትም ስከፋም በመዝሙሮችህ እፅናናለሁ በመዝሙሮቹ ዉስጥ ሀይል ያልፋል ተባረክ

  • @girmamoges6662
    @girmamoges6662 Před 2 měsíci +20

    በክርስትና ሕይወት ወረታኛነት ፣ ሆያሆዬ ፣ ግርግር ፣ ከበርቻቻ እና ታይታ ከእግዚአብሄር ያርቃል፡፡ መገቢ ተስፋዬ ጋቢሶ በእግዚአብሔር ቤት ለዘመናት ያለነቀፌታ የቆየው እነዚህን ነገሮች በማስወገዱ ነው፡፡ ከወንጌል አማኞች ውጭ ያሉ ሰዎች እንኳ በዚህ ባሕሪው ያመሰግኑታል፡፡

  • @getahundemena1113
    @getahundemena1113 Před 2 měsíci +25

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም የእምነት ምሳሌዎች በዘመናችን ስላሉ ጌታን እንባርካለን ተባፘኩ ❤❤❤❤❤

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 Před 2 měsíci +10

    ጥርት ያለ መፀሀፍ ቅዱሳዊ ወንጌል !!!, እጅግ በጣም የምንወድህ የምናከብህ መጋቢ ,ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ በዘመንህ በነገር ሁሉ ምሳሌ የሆነ ክርስትና ኖረህ ጌታን ስላሳየሀኸን ስላንተ ሁል ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ።
    ቲጂ እግዚአብሔር ይባርሽ እነዚህን የመሳሰሉ ወንጌልን ሳይበርዙ የሚኖሩትን እና የሚናገሩትን የወንጌል አርበኞች ስለምታቀርቢልን !.

  • @messelewoldemariam9308
    @messelewoldemariam9308 Před 2 měsíci +13

    ምን አይነት መታደል ነው። ያኔ እንሠማው በነበረው ምሥክርነት ልክ ዛሬም ከዛ ልክ ሣይወርድ ህይወትን በኑሮው እያሣየን ያለ እውነተኛውን ክርሥትና እያሣየን ያለ ሞዴል ሰው እግዚአብሔር ዘመኑን አሁንም ይባርክ። ተባረኩ።

  • @assefaamanuel
    @assefaamanuel Před 2 měsíci +13

    እህት ትዕግሥት ተባረኪ እናመሰግናለን .....አባታችን መጋቢና ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ እወድሃለሁ የፀና የክርስትና አቋም ህይትህ ወንጌል የሚሰብክ ዘመንህ ይባረክ❤

  • @JesusMyhealer
    @JesusMyhealer Před 2 měsíci +10

    እህታችን ተባረኪ ይህን የተባረከ የእምነት አርበኛ፣ በወንጌል እውነት የማይደራደርና የማያመቻምች ይመክረን ዘንድ ስለጋበሽው።
    ወንጌል በቃ ይህ ነው❤

  • @bet-elgelan9735
    @bet-elgelan9735 Před 2 měsíci +9

    እራሱን ያለምስክር የማይተው አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @amanualetadesse4735
    @amanualetadesse4735 Před 2 měsíci +13

    ጌታ ይባረክ ስለ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ጌታን እባርከዋለው እረጅም እድሜና ጤና ይስጠው ፀሎቴ ነው

  • @mekame2023
    @mekame2023 Před 2 měsíci +5

    እኔ ብቻ ነኝ ኢንተርቪው ያጠረብኝ?
    Tgiye አንቺ እራስሽም ብሩክ ነሽ
    ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ አንተ የተባረክ ሰዉ ነህ ሽምግልናህ ይለምልም
    ዝምታህ እራሱ ይናገራል 🙏

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 Před 2 měsíci +16

    ቃላቸው በህይወታቸው የሚያሳዩ የእምነት አባቶች ጌታ አሁንም አለው

  • @tigistbaharu5699
    @tigistbaharu5699 Před 2 měsíci +9

    Wow! ህይወት ህይወት የሚሸት ጨዋታ በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ እርፍ ያለ !!ሁለታችሁም በብዙ ተባረኩ🙏

  • @almazmossissa7673
    @almazmossissa7673 Před 2 měsíci +10

    ፓስተር ተስፋዬ የዛሬ መልእክት እንደእኔ መረዳት ትምህርታችንና ምስክርነታችን የክርስቶስን የሕይወት መንገድ እያዛባ እንደሆነ ያሳስበኛል። ፓስተር እንዳለዉ የመስቀሁ ጉዳይ ሳይሰበክላቸው የዚህ ዘመን ትምህርት ግራ አጋብቶአቸዉ በቤተክርስቲያንን እርም ብለው የሸሹ ብዙ አዉቃለሁ። ፓስተር እንዳለዉ ቤት ይቁጸረዉ ማለት ይወላል ። ንስሃ ገብተን ወደ ሐዋርያት ትምህርት መመለስና ክርስቲና የክርስቶስ መንገድ ንንደሆነ ማሳየት ህይወት ሰጪ ነዉ። ፓስተር ጌታ አብርቶ ይባርክህ። መዝሙርህ ዘመናትን አሻግሮናል

  • @Gutema-fb6zr
    @Gutema-fb6zr Před 2 měsíci +9

    ፖ/ር ተስፋዬ እኔ አንተን ሰመለከተው ከሐ/ያ ጳውሎስ አሰመስየ ነው። ፊት ሁኘ የመገልገል ዕድልም አግቻለሁ ደስተው ከልቤ አይጠፋም ልዩ የጌታ ባሪያ ነህ !!!!!

  • @kefyalewmelka145
    @kefyalewmelka145 Před 2 měsíci +5

    ሁለታችሁም የአባቴ ልጆች ተባረኩ ወንድም ተስፋዬ ክርስትናን የኖረ ሰው

  • @msmercy9083
    @msmercy9083 Před 2 měsíci +6

    ጣዖቱ ፡ ተሰባብሮ ፡ ና ፡ ጌታዬ ፡ ጌታ ፡ ሆይ
    ልመልከት ፡ ስምህ ፡ ከብሮ ፡ ና ፡ ጌታዬ ፡ ጌታ ፡ ሆይ
    ከጥንት ፡ እንደታወቅህ ፡ ና ፡ ጌታዬ ፡ ጌታ ፡ ሆይ
    ምድር ፡ አንተን ፡ ትወቅህ ፡ ና ፡ ጌታዬ ፡ ጌታ ፡ ሆይ
    ጌታ ብቻ እንዲታይ እና እንዲታወቅ ብቻ ያለ ፍላጎት! እንዴት ያስቀናል! እባክህ የዚህንም ዘመን ምኞት ወደዚህ ቀይርልን ጌታ ሆይ!

  • @egzw201
    @egzw201 Před 2 měsíci +4

    የተወደደውን ወንድም ተስፋዬ ጋቢሶን ሳስብ መዝሙረኛው ዳዊት “እኔስ በእግዚአብሔር ቤት እንደ ለመለመ እንደ ወይራ ዛፍ ነኝ” ያለው ቃል ይታሰበኛል። በክርስቶስ ካገኘኸው ከፍታህ ሳትወርድ ህይወትህ እንዳበራ ዘልቀሀል። ቀሪውም ዘመንህ ይለምልም!
    እህታችን ትግስት እንደዚህ አይነት ቅሬታዎችን እያቀረብሽ በትውልዱ ላይ መልካም ተጽእኖ እያመጣሽ ስለሆነ ተባረኪ በርቺ!

  • @helenawaktola3801
    @helenawaktola3801 Před 2 měsíci +1

    አግዚአብሔር አንደ እርስዎ ያለ ታማኝ ፅኑ የእምነት ጀግና ስላለው ስሙ ይክበር ይመስገን በመዝሙር የሰውን ልብና ነፍስ በጌታ ተስፋ ቃል ላይ የሚያሳርፉ የጌታ ውድ ልጅ ኖት
    ቀሪ የአገልግሎት ዘመንዎ ይበልጥ ይህንን አምላክ የሚያከብር ብቻ ሳይሆን ለሌሎች ይህንን መድሃኒት ክርስቶስን የሚያሳዩ ታማኝ አገልጋይ ያድርጎት አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ፀጋውን ያብዛሎት 🙏

  • @pastorberhanubiru4095
    @pastorberhanubiru4095 Před 2 měsíci +3

    ፓስተር ተስፋዬ በሕይወቱ ድንቅ ምስክር እያሳየ ያለ የእግዚአብሔር ሰው ነው። ጌታ ይባርከው።
    እህት ትግስትም ጌታ ይባርክሽ።

  • @mekdestafesedinige7836
    @mekdestafesedinige7836 Před 2 měsíci +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ አባክሽ ወንድማችንን አገልጋይ ዳዊት ፋሲል ኢንተርቪዉለማድረግ በጌታ ፍቅር አንድትጋብዢው አጠይቅሻለሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ።

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 Před 2 měsíci +6

    አንተ የተወደድክ ሰው ጌታ ባንተ በብዙ ባርኮናል ኑርልን!!

  • @user-gn6os5sw5d
    @user-gn6os5sw5d Před 2 měsíci +9

    ወንጌላችን በህይወታቸው ተወራርደው ሞቱን መመኪያ መከራውን እና መስቀሉን ተሸክመው በተሸእግስት እሩጠው ፍቅሩን እና ትእግስቱን በሂይወት ኖረው ይቻላል ብለው የወንጌልን ታላቅነት ያሳዩን እነ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ያሉ አባቶች ስላሉን ጌታ ይባረክ ቲጅዬ ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ፡፡

  • @kalebtadewos1561
    @kalebtadewos1561 Před 2 měsíci +1

    ዘማሪና መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ እግ/ር አሁንም በአገልግሎትና በዕድሜ ባለፀጋ ያድርጎት፤ አሜን!! የእምነት ሐዋሪያ ነዎት፡፡ በአሁኑ ዘመን ሐዋሪያ ተብሎ ልጠራ የሚገባ ቢኖር እርስዎ ብል ማጋነን አይሆንብኝም፡፡ ተቀብለዉ ያለፉበት ህይወትዎ ምስክር ነዉና፡፡ ስለትዕግስት እጅጉ የምለዉ ነገር ቢኖር፤ እርሱዋ የፀጋ ፍሬ ናት፡፡ በአገልግሎትሽ በጣም እባረካለሁ፡፡ የተቀበልሽዉና የተከተልሽዉ እየሱስ ከዚህ ዘመን የክፋት መንፈስ ይጠብቅሽ፡፡

  • @naold8002
    @naold8002 Před 2 měsíci

    ኦ ተስፋዬ ጋቢሶ ምን አይነት የእግዚአብሔር ሰው ነው የእየሱስን ጠረን ያለበት ሰው ጌታ ከቤቱ አይለይህ ጌታ ረጅም ያገልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t Před 2 měsíci +6

    ዘማሪና መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ ስለ አንተ እግዚአብሔርን እጅግ እናመሰግናለን ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ጥሪ ተቀብለህ በሰጠህ ፀጋ ወንጌልን ሳትሸቃቅጥ በታማኝነትና በመታዘዝ በመልካም ምሳሌነት --- በእግዚአብሔር መግስት ክቡር አገልግሎት ውስጥ ትልቅ አሻራን የጣልክልንና በአገልግሎትህ ሁሉ መልካም ምሳሌም ስለሆንክልን እናመሰግናለን ቀሪ ዘመንህን አገልግሎትህን ቤተሰብህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @emnetbeyesus8492
    @emnetbeyesus8492 Před 2 měsíci +16

    ቀኖቹ ክፉ ናቸዉና ዘመኑን በሚገባ ዋጁ ። በእዉነት ዘመኑን የዋጀ ንግግር ።ፓስተር ተባረክ አንዳንዶቹ እንደዉም አራቱን ወንገላት ብሉይ ክዳን ናቸዉ ።አድስ ክዳን ከሐዋርያት ስራ ጀምሮ ነዉ እያሉ በምያስተምሩበት ሰአት አንተ ግን ከሗላየ ልመጣ የምወድ ካለ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ እለት እለት ይከተለኝ የምለዉንም ለሎችንም ነገሮች ጨምሮ በዝህ አይነት ወንገልን ስላብራራክ ተባረክ ጸጋዉ ይብዛልክ እግዚአብሔር ከዝህ በላይ ኖረህ እዉነቱን እንድታስተምር በእድመና በጠንነት ይባርክክ የክርስቶስ ጸጋ በእዉነት ይብዛልክ ተባረክ። 40:30

  • @iyaasuugalgalo2233
    @iyaasuugalgalo2233 Před 2 měsíci +1

    በጠዋቱ ተነስቼ ሙሉውን ቃለ መጠየቅ ተከታተልኩት። እስከ መጨረሻው ከዓይኔ የሚያቃጥል ዕንባ እየወረደብኝ ነው የጨረስኩት። መጋቢ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ። ጋዜጠኛዋም ጌታ ይባርክሽ።

  • @sahilugebrewold893
    @sahilugebrewold893 Před 2 měsíci +3

    የወንጌል መሠረታዌውን ፣ዋነኛውን የድነትን ትምህርቴን ማጠናከሪያ ሆኖኛል። ደጋግሜም አድምጨዋለሁ ፣ ተባርኬበታለሁም፣ለሌሎችም አካፍያለሁ።
    ጌታ ይመስገን !!

  • @yabezgift3785
    @yabezgift3785 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሂር የሰጠን የቤ/ክ ስጦታ ነህ።በዘመናት በነገሮች ያልዋዘቀ መልካም የህይወት ምስክርነትና የመስቀሉ ፍቅር ተኮር የሆነ አገልግሎትን ስላገለገልክ ተባረክ ቀሪው ዘመንህ ሁሉ የለመለመ ይሁን።ትግስት አንቺም ተባረኪ እንደዚህ ክርስቶስ ተኮር አገልግልትን የሚያገለግሉትን ብታቀርቢ ብዙ እንባርካለን ።በዘመናችን የሞላው ግርግርም በሂደት እየተዋጠ ይሄዳል፤ተባረኩ

  • @mark2bire498
    @mark2bire498 Před 2 měsíci +4

    ፓስተር ተስፋዬ 67ኛ የመፅሐፍ ቅዱስክፍል ነው ብል ማጋነን አይሆንም ምነው ግን? ፀሐፍያን ብዙ መፃፍ ይችላሉ ይህ ሰው ባህር ነው ፀሐፍያን አስቡበት ምስክርነቱም ህያው ነው ተባረክ ፓስተር ጌታን በማወቀ ታድያለሁ😢

  • @alemayhufekadu4834
    @alemayhufekadu4834 Před 2 měsíci +1

    ዘማሪ ተስፋዬ ገቢሶ መዝሙር በኬንያ ሴሸልስ ሬድዮ ሲተላለፍ ልጅ ሆኜ አዳምጥ ነበር !ለክርስቶስ እየሱስ ፍቅር የከፈልከው ዋጋ ጌታ በዘላለም መንግሥቱ ያስብህ!❤❤❤❤

  • @MeronAssefa-dn5pn
    @MeronAssefa-dn5pn Před 2 měsíci +1

    የኔ ወንድም የምወድህ ፓስተር ተስፋዪ ጋቢሶ ወደ ጌታ ከመምጣቴ በፊት ጌታዬን በአንተ ዝማሬ ውስጥ አየሁት ፣ወደድኩት ልኖርለት ወሰንኩ የአንተ ዝማሬ ሙሉ ነው አምስቱም የአገልግሎት ክፍሎች አሉት።ጌታ ኢየሱስ ያለምልምህ በእድሜ በጤና ተባረክ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ በኢየሱስ ስም ምንም ነገር አይጉደልብህ የሚወዱህ ይብዙ።እንወድሀለን!!!!!!

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe Před 2 měsíci +4

    ገና ድምፁን ስሰማ ዝማሬውን እንባዬ አይቆምም ከሱ እንማር ጌታን አይቶ የሚያሳይ

  • @ErasuGiragn-fw4ni
    @ErasuGiragn-fw4ni Před 2 měsíci +10

    ምን ማለት እችላለሁ? ይሄ ታማኝ የጌታ ባሪያ ዘመኑ ይለምልም ከማለት ውጭ! ምን ያህል እንደምወደው ቃላት የለኝም በቃ በርሱ ውስጥ ክርስቶስን አየዋለሁ። ብቻ ቶሎ አትህድብን ,,,

    • @user-tt2mp7xq3m
      @user-tt2mp7xq3m Před 2 měsíci

      ende comet yaslekisal hoo end ene yeterdawu sewu sagegni edesetalew

  • @user-zv8dc6dp5p
    @user-zv8dc6dp5p Před 2 měsíci +2

    ራሱን ያለምስክር የማይተውና እናንተን ለኛ የሰጠን እግዚኣብሔር ይባረክ።ameeeeeeeeen!

  • @TerefeGuracha-eo8gq
    @TerefeGuracha-eo8gq Před 2 měsíci +2

    እጅግ በጣም ያኮራህን ከምርጦችም ምርጥ ያመነ ብቻ ሳይሆን ያላመነ ሁሉ ተባርኮብሃል ስለዚህ አሁንም እጅገግ በብዙ ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤

  • @AbayYohannes-ij7pi
    @AbayYohannes-ij7pi Před měsícem

    "ጥጋብ እግዚአብሔርንያስረሳል"ሊበሉ ተቀመጡ ሊዘፍኑም ተነሱ እንደተባለው ፓስተር ተስፋዬ ተባረክ❤❤❤

  • @user-xq8cf4bk4w
    @user-xq8cf4bk4w Před 2 měsíci +3

    ቲጂ ተባረኪ ይህን የዘመን መስታወት የጌታ ሰው እንግዳ በማድረግሽ።በኢትዮጵያ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ብዙዎች አባቶች: ዘማሪዎች....... ወዘተ ተነሰተዋል ግን አሜሪካና አውሮፓ የወሰደቻቸውን ታሪክ ያነሳዋል። የዝህ የተወደደ አባት ግን የሚገርም ነው በአመታት መካከል ከህዝብ ጋር መከራን፣ ብዙ ዉጣ ውረድ ን የተቀበለ መንፈሳዊ አባትነት የሚገባቸው ተወዳጅ የጌታ ባሪያ ነው። ብዙ ዕድሜ ከሙሉ በረከት ጋር።። ኑሩልን!!!!

  • @user-qn1wk9ug8v
    @user-qn1wk9ug8v Před 2 měsíci +7

    ወንድማች ተስፋዬ ጋቢሶ ሕይወቱን የሚያስተምር እጅግ የተባረከ የእግዚአብሔር አገልጋይና ኢየሱስን በሕይወቱና አገልግሎቱ ያሰየን ስለሆነ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁለት

  • @yidnekhake7887
    @yidnekhake7887 Před 2 měsíci +1

    " ከፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ እና ከቲጂ ጋር ለተደረገው ቃለ ምልልስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ፓስተር ተስፋዬ የማይናወጥ እምነት እና አመራር ምሳሌ ነው። የወንጌል እውነት በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት ባይኖረውም ያለ ድርድር እንድንናር የተሰጠው ማበረታቻው በጣም ጠቃሚ ነው። ከዚህ ውድ መልእክት ብዙ ተምሬያለሁ"
    "Grateful for the insightful interview with Pastor Tesfaye Gabiso! He exemplifies unwavering faith and leadership, teaching us the importance of living the gospel truth without compromise, especially in challenging times. His message is invaluable, emphasizing the need for realistic expectations and preparing new believers for trials while sharing Jesus' promises for resilience and alignment with God's will."

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Před 2 měsíci +2

    ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ብዙ ነገር እያስተማረን ነው ቲጂዬ የኔ ውድ እህት በአንቺ እግዚአብሔር እየተጠቀመ በብዙ እየጠቀመን ነው እግዚአብሔር ትውልድሽን ትዳርሽን አገልግሎትሽን ይባርክ

  • @Given-py8gn
    @Given-py8gn Před 2 měsíci +1

    l am Catholic I love my father ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 Před 2 měsíci +1

    እህቴ ትእግስት ፕሮግራምሽን በጣም እወደዋለሁ በጣም ስርአትና ጨዋነት የተሞላው ነው። አንቸም የጌታ ፀጋ የሞላብሽ ሴት ነሸ።። እንደነ ፓሰተር ተሰፋዬ ያሉትን በፀጋና በእውነት የተሞሉትን ጌታ ያብዛልን እላለሁ። ❤🙏

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Před 2 měsíci +2

    ዘማሪና መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ ድንቅ የጌታዬ ልጅ ሁልጊዜ በቲጂ ሾው ላይ እንዳይህ እመኝ ነበር። በማየቴም ደስ ብሎኛል።ኑርልን የተወደድክ የጌታ ልጅ ነህ!!❤❤❤

  • @solomonmaru5757
    @solomonmaru5757 Před 2 měsíci +1

    እህት ትእግስት የምታቀርቢው ይሄ ዝግጅትሽ ብዙ አስተማሪና አፅናኝ ሰዎችም ወደ እግዚአብሔር መንግስቶ እንዲፈልሱ የሚያግዝ ነው።ለምታቀርቢያቸው እንግዶችሽ ያለሽ አክብሮት የሚደንቅ ነው ።በዚሁ ቀጥይ ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 2 měsíci +4

    እህታችን ቴጄ ተባረኪ ይሂን የወንጌል አርበኛ ስለቀረብሽልን ጌታ እየሱስ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ እንኳን አደረሳችሁ❤❤

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 2 měsíci +4

    ናጌታሆይ ጌታ ሆይ አሜን ጌታ ይምጣልን አባዬ አሜን ና ጳስተርበጣም ነው ምንወድህ እረጅም እድሜ ይስጥልን እደእርስዎ የሚገስፅ አባቶች ባይኖሩን ምን እንሆን ነበር ትጅዬ ጌታ አምላክ አቅም የሁንሽ በእውነት ጌታ ባንቺ ተጠቅሞ እየሰራ ስላለው ስራ በጣም ነው ግርም እያለኝ ጌታን ማመሰግነው በዘመናት መሀል ጌታ ሰው አለው እድንል አደረጎናልና ተባረኪልን❤

  • @girmagashu8730
    @girmagashu8730 Před 2 měsíci +1

    ቲጅ ተባረኪ፤ እንዲህ ከበድ የሚሉ ሰዎችን ስታቀርቢልን በደስታ እንከታተላለን፤፤ ፓስተር ተስፋየ ጋቢሶ እንግዚ አብሔር አምላክ እዉነተኛ ማንነቱን እና ክብሩን እንዲገልጡለት ወደዚህ ምድር ካመጣቸዉ ሰወች አንዱ ይመስለኛል፤፤

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 2 měsíci +1

    በጣም ከምወዳቸው የወንጌል አርበኞች መካከል አንዱ ፓ/ር ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ ናቸው ጌታ አብዝቶ ይባርከዎት ቲጂዬ ተባረኪ

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3n Před 2 měsíci

    እኔ ምገርመኝ የመጋቢ ተስፋዬ ጋቢሳ እምነት እንደፀና መቀጠሉ ብቻ ሳይሆን ተከተዮቹን መጽናቱ ነው!!እኔ ልጅ ሆኜ ከዛሬ 25 ዓመት በፊት ቆሞ ሲያገለግሉ ሰው ገና መድረክ እንደ ወጡ በዕንባ ይተጠብ ነበር።በዘመን ሽግግር የማይለወጥ አገልግሎታቸው ዛሬም በሰው ልብ ውስጥ ታትሞዋል። እግዚአብሔር እንደገና ራጅም ዕድሜ ይስጣቸው።

  • @Eshet7
    @Eshet7 Před 2 měsíci +1

    ጌታ እንዲህ አይነት ቅሬታዎች ስላሉት ስሙ ይባረክ! የኛ ዘመን መከራ እንደ እነ ፓስተር ተስፋዬ ብዙም ውጫዊ አይደለም እና መጠንቀቅ አለብን ። ይልቁንም እራሱን ይካድ እንደተባለ እኔነታችንን ክደን ለፈቃዱ ማስገዛት አለብን። ተባረኩ!!!

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 Před 2 měsíci +2

    ሕይወቱን የሚያስተምር እጅግ የተባረከ የእግዚአብሔር አገልጋይ

  • @KidistHadera-be9qe
    @KidistHadera-be9qe Před 2 měsíci +2

    ቲጂ የምትጋብዘውን የምታውቅ አስተዋይ ጎበዝ ነች ለማያዳምጡት ጠያቂዎች ትምህርት ነው

  • @sinahassenebrahim9813
    @sinahassenebrahim9813 Před 2 měsíci

    ጋሽ መጋቢ ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ እንዴት እንደምወድህ ጌታን ሳላውቅ ህፃንም እያለሁ ዝማሬዎችህን እሰማለሁ እናም ህዝብህ ይናፍቅሀል ና ጌታ ሆይ የሚለው ደጋግሜ አዳምጣለሁ ዝማሬው ሳይገባኝ አለቅስ ነበር የበፊት ዝማሬዎች ከቃሉ ቀጥሎ በቤቱ እንድተከል አድርገውኛል አባቶቻችን ተባረኩ

  • @kameth423
    @kameth423 Před 2 měsíci +1

    አባቴ እወድዎታለው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት 😢😢😢😢እድሜ ይስጦት❤❤❤

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Před 2 měsíci +2

    ጌታ ይባርክህ በውስጥህ ዛሬም የክርስቶስ ፍቅር ትኩስ ነው እኔ እራሴን ሳየው በኪሳራ ውስጥ ነኝ በምኞት ብቻ ያለሁ ላልዳኑ የተሰቀለውን ክርስቶስን ሳልሰብክ ያለሁ በውሴጤ ቅዝቅዝ ብሎብኝ በሰማሁ ቁጥር ግን እራሴን እየወቀስኩኝ አለሁ ፍርሀት ይሉኝታ መከራን ላለመቀበል ሽሽት የያዝኩኝ እንደሆነ ነው ያለሁበት ፀልዩልኝ ለብ ያለ ህይወት ነው ያለኝ አቅም አጣሁ እሱ አላፈረብኝም እርቃኑን ሲሰቀል እኔ ግን ውስጤ ባዶ ሆኖብኛል የቀመስኩትን ፍቅር ለሌሎች ለመንገር

  • @user-ow6mk6uh4r
    @user-ow6mk6uh4r Před 2 měsíci +2

    ፓስቴር ዘመንህ ይበርክ በዚህ ዘመን የክርስቶስ ቅራታዎች ስለሉ እግዚኣብሄርን አማሰግናለሁ በህይዎት የጐልጓታውን ኢየሱስን ስለሰየህ ተበራክ በብዙቦታ ስንሰማ ምዲራዊውን ኢየሱስን ነው ለጉበኤ ምሰበከው አንታ ግን ምመጠውን ኢየሱስን አሰየሀን ተበርክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qj5qr9cc8w
    @user-qj5qr9cc8w Před 2 měsíci +3

    እህታችን ሆይ ማገልገልሽ ካልቀረ እንዲህ የቅዱሳንን ህይወት ከፍ እንድል የሚያደርጉ የተፈተኑ የጌታ ባሪያዎችን በማቅረብ አንቺም ብድራትሽን ተቀበይ።ዛሬ ለሁላችንም ትልቅ መልዕክት ያስተላለፈ የተወደደ እና የክርስቶስ ህይወት ሽታ ያለበትን ተስፍሽን ስላቀረብሽልን እግ/ር አብዝቶ ይባርክሽ ።በጣም ተጠቅሜበታለሁ ተባርኬበታለሁ

  • @godisgood1848
    @godisgood1848 Před 2 měsíci +4

    ገና ሳልሰማው ሳልከፍት ተጠያቂው ማን እንደሆነ ሳይ ደስ አለኝ

  • @israelasfau1919
    @israelasfau1919 Před 2 měsíci +2

    በእግዚአብሒር ቢት በእግዚአብሒር ፀጋ እንደለመለሙ የኑሩ የእግዚአብሒር ታማኝ አገልጋይ❤❤❤❤

  • @yibeltaldamene
    @yibeltaldamene Před 2 měsíci +1

    የዘመናችን አገልጋዮች ሆይ በናንተም እግዚአብሔር እንደሚሠራ አምናለሁ ግን እነዝህን የመሰሉ የእምነት አባቶችን እያያችሁ ምክርም አካሄዱንም እየጠየቃችሁ ረጋ ብላችሁ እናንተ እየተደበቃችሁ ኢየሱስ ክርሰቶስን አጉሉት እርሱ እኛን ከሞት ሊያነሳ ክብሩን አምላክነቱን ትቶ ዝቅ እንዳለ አትርሱ እናንተም እርሱ እንዲታይ እንድጎላ ብቻ ተፈጨርጨሩ እናንተነታችሁን ተውት። ተባረኩልኝ❤❤

  • @pastorethiopiaayele3685
    @pastorethiopiaayele3685 Před 2 měsíci +3

    የተነገረው የተኖረ ክርስትና ነው ስለዚህ የጌታ ሰው ጌታ ይመስገን

  • @user-hc5uk5oz2d
    @user-hc5uk5oz2d Před 2 měsíci

    የወንጌል አባቶች ስትባሉኮ በምክንኛት ነው ሁሉንም ነገር ስለሱ እውነት ያኮራል ጌታ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ለሁላችሁም

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Před 2 měsíci +2

    ፓስተርተስፋዬ ጋቢሶ ጌታ በረጂም እድሜይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girumfantaye8841
    @girumfantaye8841 Před 2 měsíci +1

    ጌታን ወዶ መስቀሉን ጠልቶ አይሆንም ድንቅ እውነት ነው ። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን! + እናመሰግናለን መጋቢ ተስፋዬ!

  • @official-tariku
    @official-tariku Před 2 měsíci +1

    ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ብዙ ነገር እያስተማረን ነው

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Před 2 měsíci

    ውድ አባታችን ተባረኩ በእውነት በዝማሬዎት በጣም ተባርካለው❤ ጌታ እየሱስ እድሜ ከጤናጋ ይስጦት😊 እኖዶታለን❤❤❤

  • @atmike123
    @atmike123 Před 2 měsíci +2

    ቲጂዬ ምርጫዎችሽ በጣም ነው እየገረሙኝ የመጡት። በእርግጥም አካሉን ለመጥቀም ቆርጠሽ ተነስተሻል!! የገባኝ ይኼ ነው። መልካም ፋሲካ ለአንቺም እንዲሁም በጣም ለምወደው እና በሃበሾች (ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን) በክርስቶስ መሆኑ ተፈትኖ ለተመሰገነው ለመጋቢ ተስፍሽ!!

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Před 2 měsíci +2

    አቅራቢዋ የማዳመጥ ችሎታዋና ጥያቄዎቿ የሚደነቅ ነዉ
    #we ❤#TESFAyE-GABISO

  • @bergeneboshe463
    @bergeneboshe463 Před 2 měsíci

    ክርስቲና ክርስቶስን መምሰልና መኖር ነው። መምሰል ና መኖር ፓስቴር ተስፋዬጋ አለ። እግዚአብሔር ሆይ ይህን ሰው ለኢትዮጵያ ብሎ ለአለም ስለሰጠን እናመሰግናለን ። ክብር ሁሉ አንተ ውሰድ።

  • @amsaluargaw9074
    @amsaluargaw9074 Před 2 měsíci +2

    ክርስቶስን ማሳየት የምችሉ የሕይወት አርአነት በማሳየት ለትውልድ የምጠቅሙ እንደ ፓ/ር ተስፋዬ ያሉ በመኖር ክርስቶስን የምገልጡ ሕያው ምስክሮችን ያላሳጣን ቸሩ ጌታ ይባረክ። እህታችን ካልጠለቄ እይታ ጌታ አድኖ የእይቴ ጥራት ሰጥቶሻል ተባረክ።

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 Před 2 měsíci

      እውነትህን/ሽንነው መካሪና ገሳጭ; ወደ እውነተኛው መስመር የሚመልሱን በእግዚአብሔርቃል እውነትም በህይወት ኑሮአቸውም የክርስቶስ ተከታዮች የሆኑ እንደዚህ ያሉ አገልጋዮችን ሳይ መንፈሴ ይነቃቃል::

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 Před 2 měsíci

    በእነ ዘመን የዝን የኢግ/ርን ሰዉ ህይወቱን ማካፈሌ በታም ደስ ብሎኛል ለህወቴ ዘመን ብዙ ነገር ተመረመታለዉ በታላይ ትንሳኤ ባዓል ከማከብሩ ጋር ክርስቶስን ወዶ መስቀሉን መሸሽ (መጥላት)ኢንደማንችል የዝይ ፕሮግራም አዘጋጆች ሁላቹም ተባርኩ ለትዉልድ በጣም የምጠቅም ነዉ

  • @teferaliranso5437
    @teferaliranso5437 Před 2 měsíci +1

    Amazing explanation,may God bless you our beloved Father pastor Tesfaye!!!!!!!!

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y Před 2 měsíci +1

    እውነት ነው ጥጋብ ጌታን ያስረሳል ።ጌታ ከደዚያ ያለው ነገር ይጠብቀን ተባረኩ

  • @mukemilbufiso9837
    @mukemilbufiso9837 Před 2 měsíci +2

    በክፍለ ዘመኑ ላይ ካሉ ታላላቅ ሰዎች አንዱ ተስፋዬ ጋቢሶ❤❤

  • @abejetariku7818
    @abejetariku7818 Před 2 měsíci +4

    ድንቅ የጌታ ፍቅር

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 Před 2 měsíci

    "Jesus is the Christ!" So blessed to listen to him...thank u LORD!

  • @eyerusalemalelignofficial1586
    @eyerusalemalelignofficial1586 Před 2 měsíci +12

    ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ዘመንህ ይለምልም

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 Před 2 měsíci

    ቲጂዬ . . . ፓ/ር ተስፋዬን በመጋበዝሽ በጣም ደስብሎኛል:: እኔ ማውቀውን ክርስትና በትክክል ገልፀውታል:: ባለም ሳላችሁ ትፈተናላችሁ መከራ አለባቹህ የሚለው የጌታ ቃል በዛሬዎቹ ‘ነብይ’ ነኝ ‘ሐዋርያ' ነኝ ባዮች ሲሰበክ አይሰማም:: ፓ/ር ታምራትንም(ዘማሪ) ወደ ኢትዮጵያ ከመጡ እባክሽ ጋብዣቸው:: የድሮዎቹ በጣም ናፍቀውኛል:: ፓ/ር ተስፋዬ እግዛብሔር አብዝቶ ይጨምርሎት

  • @zennagirmauy895
    @zennagirmauy895 Před 2 měsíci +1

    ❤❤ፖስተርዬ. ተባረክ ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬሆችክ. እሰከ ዛሬም በልባችን ተትሟል. ትጂ አቺም ተባረኪ አቤት እርጋታሽ. ስወደው. ቀሪ ዘመን ይባረክ

  • @BetlihemMoges
    @BetlihemMoges Před 2 měsíci

    Pastor ተስፋዬ ጋቢሶ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤ ከእርሶ ብዙ ተምረናል😊

  • @wondiyewoju_
    @wondiyewoju_ Před 2 měsíci +2

    ትጅዬ አንቺ ለእኛ በረከት ነሽ! ጥያቄ ማቅረብ እና የመስማት ችሎታ በጣም የሚገርም እና የሚደነቅ ነው! ምክንያቱም ክርስቶስን ለማወቅ ያለሽ ጉጉት ይገርማል! በጣም እንወድሻለን!
    ደግሞ በጣም የሚንወደው እና የሚናከብረው ትልቅ የእግዚአብሔር ሰውን ስለጋበዝሽ ደስ ብሎናል!
    ፓስቴር ትልቅ ዕድሜ እንመኛለን! ክርስቶስ በእርሶ አይተናል!

  • @FekaduHailu-ly1sh
    @FekaduHailu-ly1sh Před 2 měsíci +1

    ከፓስተር ተስፋዬ ጋር ያገለገሉ እያገለገሉ ያሉ እነጋሼ እና ፓስተር ኋይሉ በቀለ የእይወትና የአገልግሎት ምስክርነት ቢሰጡም ብዙ የምንማረው ነገር አለን ደብቦች ብዙዋች አሉ

  • @tamratwada8211
    @tamratwada8211 Před 2 měsíci

    ስላንተ ጌታን ከመባረክ እና ከመፀለይ ሌላ የምለው የለኝም ፓስተር ጌታ ያፅናህ ይደግፍሃል ተባርከናል ተባረክ

  • @tsegayohannes5857
    @tsegayohannes5857 Před 2 měsíci

    እንደ እርሶ ያሉ ንፅህ የሆነውን ወንጌል ኖረውም ሰብከውም የሚያስተምሩንን አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋ ይብዞሎት እወዳችኋለሁ❤ ከህይወታቸው እንድንማር ዘንድ አዘጋጅተሽ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ፀጋ ይብዛልሽ ቲጂዬ እወድሻለሁ❤

  • @samuelkassa192
    @samuelkassa192 Před 2 měsíci

    አሜን. ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ እህታችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ቅዱሳን ጌታ ይባርካችሁ

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Před 2 měsíci

    Amazing and beautiful message! God bless you more, Pastor Tesfaye and Tgi!

  • @user-nc1om4wb3b
    @user-nc1om4wb3b Před 2 měsíci

    ምንኛ መታደል ነው በጌታ ቤት ሳይቀንሱ መኖር የጌታ ቋሚ ምስክር መሆን ዘማሪ ፓስተር ተስፋዬ ተባረክልን አንተን ያፀና ጌታ ያፅና

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 Před 2 měsíci

    ጋሽ ተስፋዬ ጋቢሶ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ:: ምሳሌችን ነህ እስከመጨረሻው በዚሁ ክብር ጨርስ::

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Před 2 měsíci

    የእምነት አባት ፓስተር ተሰፋዬ ሁሉንም ዝማሬ በዘወትር ጸሎቴ በምሰማበት ወቅት ነፍሴ ወደጌታ ትገሠግሤለች ተባረክ ዝማሬህ ሁልጊዜ አዲስ ነው ጌታ ብርክ ያድርግህ ህይወትህ ብቻ ለኔ እምነትን ይጨምርልኛል

  • @sagauae8374
    @sagauae8374 Před 2 měsíci

    ዋው ዋው ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ ስለ ምክሮ በጣም አመሰግናለሁ ኢየሱስ አንተን ስያይ ይጠግባል መልካም አገልጋይ/ባሪያ ቲጁዬ ተባረክልኝ አንቺ ለመንግስቱ ትጉ ነሽ ተባርኬዋለሁ ጆሮ ያለው ይስማ ክርስቶስ ነኝ የምሉም ይስሙ ኢየሱስ ክርስቶሳችን የተሰቀለው ብቻ ነው አዳኛችን እሱ ነው

  • @user-ej1vc7ml5j
    @user-ej1vc7ml5j Před 2 měsíci

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርካቹ፤ እረኝነት ይሄ ነው፤ የጠፋውን መመለስ፣አለውን በመልካም መስክ ማሰማራት፣ ያጠፋውን በእውነት መገሰጽ፣መቅጣት እና መጽናናት።

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 Před 2 měsíci

    Wow! All Glory to God! May God help us to live totally for His glory. የተባረክ ወንድማችን ፓስተር ተስፋዬ በብዙ የተጠቀምንብህ እድሜና ጤና ይብዛልህ ህይወትህ ለኛ የሚነበብ መዕሐፍ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!