"ማርያም ማርያም" | Mariam Mariam | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 11. 2019
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Like Mezemeran Tewodros Yosef " Mariam Mariam"
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Tewodros Yosef
    #ይህንን_ቪዲዮ_በFacebook_ባለ_መልቀቅ_አገልግሎቱን_ይደግፉ

Komentáře • 780

  • @lidslids9285
    @lidslids9285 Před 8 měsíci +30

    እኔ ብቻነኝ ግን ማርያምን ሲባል እንባዬ ሚመጣው ❤❤❤ አንድ ቀን ወጥቼ መሰክር ይሆናል ያረግሽልኝ 😰🥰❤️❤️

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 Před rokem +128

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ብየ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው አሁንም ጠራሁሽ አላስችልህ ቢለኝ አውቀዋለሁ ስምሽን እናቴ ስትወልደኝ ማርያም ማርያም ካጠገባቹህ በምልጃዋ አትለያቹህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

    • @user-ni8fv1sv7l
      @user-ni8fv1sv7l Před 11 měsíci +7

      ማርያም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
      ማርያም👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
      ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AbelLemma
      @AbelLemma Před 7 měsíci +3

      Amen

    • @AsmeretIndris
      @AsmeretIndris Před 6 měsíci +3

      ማርያም ማርያም

    • @marugirma3443
      @marugirma3443 Před 3 měsíci +2

      So much

    • @user-dt1st2pf4k
      @user-dt1st2pf4k Před 3 měsíci +2

      ❤❤❤❤

  • @saronfetene611
    @saronfetene611 Před 10 měsíci +48

    ፀልዩልኝ በማርያም ጨንቆኛል እመቤቴ ማርያም ትርዳኝ አደራ ፀልዩልኝ

    • @user_selagg
      @user_selagg Před 3 měsíci +2

      የቅዱሳን ፀሎት ያግዝሽ እህቴ ኣይዞሽ ጭንቀትሽ ለእመቤታችን ንገሪያት እሷ ሁሉም ነገር ትሰማሻለች የሆድሽን ንገሪያት

    • @HsHhdh-ml1qc
      @HsHhdh-ml1qc Před měsícem +2

      ችግርሺን ንገሪያት በንፁህ ልቦና ከዚያም ከጭቀትሺ ታወጣሻለች እመኝኝ

    • @Habtamudagnachew-gx4se
      @Habtamudagnachew-gx4se Před měsícem +2

      Emebrhan tirdash

    • @user-ej8et4dy9i
      @user-ej8et4dy9i Před měsícem +1

      Ayzoahe😊

    • @user-yy6mc8vl2h
      @user-yy6mc8vl2h Před 29 dny +1

      እመብርሀን ትቁምልሽ ካንቺ ጋር ትሁን

  • @kidusanabew12
    @kidusanabew12 Před 8 měsíci +13

    ገና በማህፀን ብእናቴ የምጥ ቀን
    ደጋግሜ ሰማሁ ሲጠሩት ስምሽን
    በሰከንዳት እድሜ የማውቃት ኣንዲት ቃል
    ልቤ ላይ ያለው ስም ማርያም ማርያም ይላል❤❤😊

  • @user-ey1mn3ol6l
    @user-ey1mn3ol6l Před 7 měsíci +12

    እምየ ኣዛኝቱ እመብዙሓን😢መንዩ ፀዊዑ ስምኪ ሞ ዝሓፈረ መንሞ😢 እመብርሃን ኣማላጅነትሽ ኣይለየን እምነ😢 ስደተኞች ደቅኪ ሓደራ ርህርህተ ሕሊና 😢፣🤲
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @tsgieteresabeyene6128
    @tsgieteresabeyene6128 Před rokem +24

    ለኔ የደረሰችልኝ እማምላክ ለተጨነቃችሁ ለጠበባችሁ ላጣችሁ ሰው ለራባቹ ትድረስላችሁ የነ እናት መፅናኛየ አንችን የሰጠኝ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190

    ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው
    አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው
    አሁንም ጠራሁሽ አላስችልህ ቢለኝ
    አውቀዋለው ስምሽን እናቴ ስቶልደኝ
    እልልእልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 Před 4 lety +2

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እመቤቴ ሁልጌዚእ እንጠራሾለን

    • @oekdolflflk7431
      @oekdolflflk7431 Před 3 lety +2

      Amen amen amen

  • @BezaTegegnework-qd9zp
    @BezaTegegnework-qd9zp Před 9 měsíci +60

    እኔ የካቶሊክ እምነት ተከታይ ነኝ፡ ይህ መዝሙር በጣም ነው ልቤን የሚነካው ስሰማው ጀምሮ እስኪያልቅ በእንባ እየታጠብኩ ነው የማዳምጠው ፈጣሪ ይባርክህ፡ እመቤቴ እስከ ህይወትህ ፍፃሜ ድረስ እቅፍ ድግፍ አድርጋ በጥላ ከለላዋ ስር ታኑርህ ዘመንህ ይባረክ።

    • @user-nc7yh9wm9f
      @user-nc7yh9wm9f Před 9 měsíci +9

      ውድ እህቴ እመቤቴ ማርያም ወደ ተዋህዶ ቅድስት ወደ ቤትሽ ትመልስሽ❤

    • @BezaTegegnework-qd9zp
      @BezaTegegnework-qd9zp Před 9 měsíci +10

      @@user-nc7yh9wm9f አመሰግናለው ግን እኔ ውልደቴም እድገቴም በካቶሊክ እምነት ውስጥ ነው፡ ካቶሊክ ማለት ደሞ በቅድስት ድንግል ማርያም በቅዱሳን በመላእክት በሰማእታት የሚያምን እምነት ነው፡ ሃይማኖታችን ቢለያይም እምነታችን አንድ ነው ለማለት ነው።

    • @user-tl2lu7fr9k
      @user-tl2lu7fr9k Před 4 měsíci

      😮😮😮😮😮

    • @adinasrat2411
      @adinasrat2411 Před 4 měsíci

      አይ ነገረ ክርስቶስ እና ነገረ ማርያም በብዙ እንለያያለን አንድማ አደለም

    • @floaine-ns1qq6ww9x
      @floaine-ns1qq6ww9x Před 4 měsíci

      @@BezaTegegnework-qd9zp gn ewnet kelbe new mteykachu mndnew wanaw lyunetu ke orthodox gar , i am currently in a relationship with a catholic man and i am an orthodox ,i just stressed somuch how i am going to explain to him about orthodox cause when i try to teach him about orthodox he also agrees with me , i mean if you have any recommendation to read i am open to accept ,thanks

  • @mussietn1966
    @mussietn1966 Před rokem +74

    ኣነ እንድዒ ንድንግል ማርያም ዘለኒ ፍቕሪ መግለጺ ኣይረኽበሉን'የ ፡🖤❤

    • @sabiyasook9655
      @sabiyasook9655 Před rokem +5

      ኣነ ኸማን ሻማ ከዓል ከሎ እየ ዝሕጎስ
      ኣብ ዘለኻዮ ድንግል ማርያም ትሓልካ ዘሓወይ
      ኣብ ኮሜት እንዳ ጌሪ እሙን ኩሉ ገዜ እየ ዝረክበካ 💚💖💖💖

    • @firhiwotkassaye3896
      @firhiwotkassaye3896 Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ilove

    • @firhiwotkassaye3896
      @firhiwotkassaye3896 Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤

  • @mrssa1405
    @mrssa1405 Před 9 měsíci +11

    አኔ ሙስሊምነኝ ስወደው ማርያ ም ማርያም🎉🎉🎉🎉

    • @Met196
      @Met196 Před 5 měsíci

      እመቤቴ ማርያም ወደ እቅፏ አምጥታሽ ተወዳጅ ልጅ ታድርግሽ ውድ እህቴ

    • @user-oq3ui2zq4g
      @user-oq3ui2zq4g Před 4 měsíci

      እመቤቴ ወደ ቤቷ ትጥራሽ 🎉❤

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 Před 3 lety +61

    ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራዎ
    አይደክመኝም እኔ ብደጋግመዎ
    አሁንም ጠራሁሽ አላስችልህ ቢለኝ
    አውቀዋለሁ ስምሽ እናቴ ስትወልደኝ
    አውቀዋለሁ ስምሽ እናቴ ስትወደኝ
    ማርያም ማርያም

    • @tigisttesfaye9136
      @tigisttesfaye9136 Před rokem

      The new rules will allow companies that are in need to pay more to Eden ❤❤

    • @amaamm4692
      @amaamm4692 Před rokem

      ዝማሪ መላክት ያሰማልን ማሪያም ማሪያም ብየ ሰምሺን ልጥርው እናቴ እመቤቴ ቄድሰት ማሪያም ወለላይቱ እማምላክ ሁሌም አትለየን የተዋህዶ ልጅይ።🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-qv8rj7gh8w
    @user-qv8rj7gh8w Před 9 měsíci +11

    ድንግል ማርያም በመንገዴ ሁሉ ኑሪልኝ

  • @zafuzafu9282
    @zafuzafu9282 Před 9 měsíci +5

    እንኳን ለፍልስታ ፆም በሰላም አደረሰን❤❤

  • @user-wj7xp2hv2t
    @user-wj7xp2hv2t Před 4 lety +61

    አሁንም ጥራሁሽ አውቀዋልሁ ስምሽን እናቴ ስትውልድኝ ማርያም ማርያም በየ ስምሽ ልጥራው 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ዝማሬ ምላይክትን የስማልን ማርያም ማርያም ማርያም

  • @sebelemesselebelay3456
    @sebelemesselebelay3456 Před 8 měsíci +4

    😭አዉቀዋለው ስምሽን እናቴ ሰተወለደኛ ማሪያም ማርያም እውነት ድንቅ መዝሙር

  • @newaysileshi6940
    @newaysileshi6940 Před rokem +94

    ማርያም ማርያም ማርያም ስምኪ ጥዑም 😍😍😍😍😍 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamselam5390
    @selamselam5390 Před 3 měsíci +4

    ቅድስት ድንግል ማርያም እባክሽ ይሄን ያለሁበትን ፈተና አሳልፊኝ እ😢😢😢

  • @user-ke2hz7lw5w
    @user-ke2hz7lw5w Před 3 lety +23

    ገና በማህጸን በእናቴ ምጥ ቀን
    ደጋግሜ ሰማሁ ሲጠሩት ስምሽን!!!
    ማሪያም ማሪያም ማሪያም!!!

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 4 lety +18

    Teamr new gtmu taemu ufffffff zmare melaekt yasemaln

  • @kidist9332
    @kidist9332 Před 2 lety +67

    ከሁሉም እናቶች ልብ ውስጥ ማይጠፋ ድንቅ መዝሙር 👏👏👏👏💓💓👍👍

  • @RESPECT-dt7du
    @RESPECT-dt7du Před 2 lety +12

    ማርያም 😭😭አድኝን

  • @user-ik4rs2uz4j
    @user-ik4rs2uz4j Před 4 lety +39

    ማርያም ማርያም ብየ ስምሽን ልጥራው
    አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው.
    ማርያም የሁሉ እናት
    ዘማርያን መላእክትን ያሰማልን. ቴዲየ ስወድህህ በእድሜ በጤና ያቆይልኝ !!!

  • @melesechmamo9731
    @melesechmamo9731 Před 2 lety +12

    ማርያም ብዬ ኤረ ስንቱን አለፍኩ ተመስገንን እልልል

  • @tsiontezera9041
    @tsiontezera9041 Před 2 lety +57

    ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ✝️✝️✝️✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

    • @user-ro4lo7qy5n
      @user-ro4lo7qy5n Před 5 měsíci

      ዘማሪ መላእክት ያሰማልን🌹🌹🌹 🌾🌾🌾

  • @nahoowerkeneh
    @nahoowerkeneh Před měsícem +6

    እመቤቴ ቅድስ ድንግል ማርያም ድረሺልኝ ሁለት አርጊኝ ምጤን አቅልሊኝ🙏

    • @-mahtot
      @-mahtot  Před měsícem

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @genet4801
    @genet4801 Před 4 lety +37

    አሜን አሜን አሜን ማራም ማራም ብዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @sintayehutefera731
    @sintayehutefera731 Před 7 měsíci +5

    ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ያርዝምልን

  • @habenbereket9939
    @habenbereket9939 Před 5 měsíci +3

    እናቴ ማሪያም ከሁሉ ኩፉ ነገር ትጠበቃለች ምልጃ ዋ ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏🙏🙏 ኣሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-eh1km2pg7l
    @user-eh1km2pg7l Před 4 lety +55

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላሟን ይመልስልን ህዝበ ክርስቲያንን ቤተ ክርስቲያንን ይጠብቅልን

  • @haiahalasmar831
    @haiahalasmar831 Před rokem +10

    ማርያም ማርያም ብየ ስምሽን ልጥራው አይደክመንም መቸም ብደጋግመው
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @mely_Mel713
    @mely_Mel713 Před 3 lety +24

    My favorite mezmur 🧡🙏🏽 zimare melakten yasemalen

  • @ashenafizeray
    @ashenafizeray Před 4 lety +16

    ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ወንድማችን እወድሃለው በጾሎትህ አስበኝ እኔም በጾሎቴ አስባሃለው ድንግል ትጠብቀን

  • @weynyegetachewdam5927
    @weynyegetachewdam5927 Před rokem +3

    እውነት ይህ መዝሙር ስሰማ ለእናቴ የተዘመረ ነው የሚመስለኝ ። ከምር መንፈስን የሚያድስ ድንቅ መዝሙር ነው። የ5አመት ህፃን እያለሁ ጀምሮ ከልቤ የምሰማው ድንቅ ዝማሬ ነው። ❤❤❤ማርያም ሆይ ሀገራችንን ሠላም አድርጊልን ፣ ወላዶችን አማልጅልን ፣ ከምንም በላይ ኦርቶዶክስን ጠብቂልን
    ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው
    አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው
    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☀️☀️☀️💒💒💒⛪️⛪️⛪️

  • @nimonimo9119
    @nimonimo9119 Před 5 měsíci +2

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ስምሽን ልጥራው ኣይደክመኝም ብዳጋግመዉ❤❤❤❤አማላጄ❤❤❤

  • @user-yj6lp6ir1k
    @user-yj6lp6ir1k Před měsícem +4

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ብየ ስምሽን ልጥራው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  Před měsícem

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @Ge2_Tube
    @Ge2_Tube Před 2 lety +21

    ማርያም ማርያም ብየ ስምሽን ልጥራው
    አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው.
    ማርያም ማርያም ብየ ስምሽን ልጥራው
    አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው.
    ማርያም ማርያም ብየ ስምሽን ልጥራው
    አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው.

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 8 měsíci +3

    የምወደው ፍቅረኛዬ እየዘመረ የላከልኝ መዝሙረ ይህው 3 ሳምቴ በሞተ ካጣሁተ ሁሌ ሰሰማው አለቅሳለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @love-kl2up
      @love-kl2up Před 6 měsíci +1

      አይዞሽ እህታለም መፅናናትን ታድልሽ አዛኝቷ፣እሱንም በቀኙ ያቁመው🥺

    • @user-sb8st7yu9y
      @user-sb8st7yu9y Před 6 měsíci

      @@love-kl2up እሸ እማ

  • @yatatube7207
    @yatatube7207 Před 9 měsíci +8

    ማርያም ሁላችንም እንወድሻለን

  • @yoditmesganaw1275
    @yoditmesganaw1275 Před 11 měsíci +7

    ይህን መዝሙር ስስማው እምባዬ ይመጣል በጣም ነው የምወደው ዝማሬ መላክት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-hq7zw4bb5i
      @user-hq7zw4bb5i Před 10 měsíci

      አው 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yenenani2861
    @yenenani2861 Před 3 lety +5

    Emebete ewedshalew le zemare malakt yasemaln

  • @fevendawit2446
    @fevendawit2446 Před 4 lety +21

    Amen Amen Amen Zmare Melaekt yasemaln 🙏🏾

  • @user-ly5ny7op1p
    @user-ly5ny7op1p Před 4 lety +31

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናት ሆይ ምንግዜም ብጠራሽ አይደክመኝም እኔ።

  • @elsaayelew6873
    @elsaayelew6873 Před rokem +5

    ይሄ መዝሙር ሁሌ አዲስ ነዉ የሚሆንብኝ ሁሌ ሥሠማዉ የሥለቅሠኛል።

  • @duniamezezo-eu1fc
    @duniamezezo-eu1fc Před 8 měsíci +6

    አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @abeldaba99
    @abeldaba99 Před rokem +8

    ማርያምን ማር...ያምን እጅግ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እመብርሀን ዕድሜና ጤና ትስጥህ

  • @user-sm5ne9zh9h
    @user-sm5ne9zh9h Před 4 lety +30

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለሐገራችን

  • @MeraMera-ol7tp
    @MeraMera-ol7tp Před 5 měsíci +5

    ድንግል ማርያም ከሁሉ ኩፉእ ለሁላችንም ትጠብቀን 🙏🙏🙏❤❤

  • @user-eb2xj8oj1u
    @user-eb2xj8oj1u Před rokem +33

    የፍቅሩ ብዛት ስሰማው አለቅሳለሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን

  • @HananMamo-wj4sx
    @HananMamo-wj4sx Před 9 měsíci +8

    ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 Před rokem +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @elsaande6928
    @elsaande6928 Před 3 lety +7

    Amen amen amen kale hiwet yesmalna amen

  • @mekdezed7318
    @mekdezed7318 Před 2 lety +354

    ድንግል ማርያም ሁላችንም ትጠብቀን

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Před rokem +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏾

  • @jdjdjjrjf2403
    @jdjdjjrjf2403 Před rokem +6

    ዝማሬ መላይክትያሰማአልን
    እምብርሀን ትጠብቀን ሁላአችነንም በያለንበት
    ትጠብቀን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 4 lety +63

    አሜን ዘመንህን ይባርከው ፀጋው ይብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረክ

  • @user-ip6ts9ox7f
    @user-ip6ts9ox7f Před 4 lety +50

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ።

    • @sirgutestifanos44
      @sirgutestifanos44 Před 8 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ዝመሬ መልአክት ያሰማልን

  • @amanuelmolla5726
    @amanuelmolla5726 Před 3 lety +12

    KALE HIWOT YASEMALIN

  • @naomigiday8560
    @naomigiday8560 Před 2 lety +9

    እግዚአብሄር ሰላሙን ያብላችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @fortunahabtemotivationalth5191

    Amen Amen Amen Zmare Melaikt yasemaln.

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 Před 4 lety +27

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሥማልን

  • @samsonnegashtesfazgi8239
    @samsonnegashtesfazgi8239 Před 10 měsíci +4

    ዝመማሬ መላዕክት ያሠማልን መ/ር የማይጠገብ መዝሙርህ ዕድሜና ጤና ያድልህ ቴዲዬ

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 Před 7 měsíci +3

    Amen amen amen amen amen God bless you and your beautiful family

  • @madenketube9911
    @madenketube9911 Před 9 měsíci +3

    ዝማሪ መላይክት ያሰማልን

  • @binyamkifle7720
    @binyamkifle7720 Před 3 lety +6

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 Zmare Melak Yasemaln.

  • @eyerusalemdagne1103
    @eyerusalemdagne1103 Před rokem +23

    ደስ የሚል መዠሙር ነው ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @selamselam5390
    @selamselam5390 Před 3 měsíci +2

    አሜን እናቴ ቅድስ ድንግል ማርያም ❤🙏

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 8 měsíci +2

    እምብረሀን እናቴ አብረችኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 😢 ጨቀቴን አቅሊልኝ😭😭😭😭

  • @selemuntnsae1484
    @selemuntnsae1484 Před 7 měsíci +2

    ማርያም ማርያም ምርያም ስምኪ ጥዑም ናዪልበዪ እየ። ዝፈትወኪማርያም ኣደዪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wedisndu8324
    @wedisndu8324 Před 4 měsíci +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes230 Před 2 lety +5

    ,አሜን፣አሜን፣አሜን፣ዝማሬ፣መላዕክት፣ያስማልን።
    ቅድስተ፣ማርያም፣መቅደስ፣ድንግልን፣ዳብሽልን።

  • @0hacker683
    @0hacker683 Před 3 lety +18

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን.

  • @genettekleya4234
    @genettekleya4234 Před 9 měsíci +2

    I love this mezmur 😇 maryam maryam beya simshin letraw 🥲🥲....zmare melakti

  • @zed5038
    @zed5038 Před 4 lety +28

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን

  • @hanakibre4139
    @hanakibre4139 Před 3 lety +4

    Zemari melekt yasmalen🙇‍♂️

  • @sisayyekoye107
    @sisayyekoye107 Před rokem +3

    አጥንት የሚያለመልም ነፍስን የሚያረስስ መዝሙር
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety +4

    Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel zemare melaket yasemalin amen 🙏

  • @zewuditugeremew3525
    @zewuditugeremew3525 Před 2 lety +16

    በጣም የምወደው መዝሙር ዝማሬመልአክት ያሰማል

  • @mule12
    @mule12 Před 2 lety +5

    እኔስ በምን ቃል ልናገር የሚያጽናና ነብስን የሚያለመልም ጥኡም ዝማሬ

  • @meherat938
    @meherat938 Před 4 lety +9

    Amen,amen,amen,tbarake,zmare,mlaket,yasmalen,wandmachen,dengel,tastnahe

  • @maheltendale
    @maheltendale Před 11 měsíci +3

    ማርያም ❤❤❤
    ማርያም❤❤❤
    ማርያም❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @merkeb2491
    @merkeb2491 Před 3 lety +10

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vf5io8jt9h
    @user-vf5io8jt9h Před rokem +4

    ማርያም ማርያም የማይጠገብ ስም ወላሊተ አምላክ😭😭💚💛❤️

  • @metawt_kasu373
    @metawt_kasu373 Před 4 lety +23

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @marthasifabera4452
    @marthasifabera4452 Před 4 lety +9

    zimare
    Melakt yasamalon

  • @GhGh-hr8hy
    @GhGh-hr8hy Před 8 měsíci +1

    ማሪያም ማሪያም ማሪያም ኢል ስምኪ ክፅዎዓ አይደክመንን አንተዝዳጋግሞ 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @user-bf3zr3fj8k
    @user-bf3zr3fj8k Před měsícem +2

    ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቀኝ👏👏👏❤️

    • @-mahtot
      @-mahtot  Před měsícem

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před rokem +3

    ማርያም ❤ ማርያም ❤ ማርያም ❤ ብየ ስምሽን ልጥራዉ አይደክመኝም እኔ ብደጋግመዉ አሁንም ጠራሁሽ አላስችልህ ቢለኝ አዉቀዋለሁ ስምሽን እናቴ ስትወልደኝ ማርያም ❤ ማርያም ❤ ማርያም ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @HdhdhdGdhdhdh-vf9gh
    @HdhdhdGdhdhdh-vf9gh Před 29 dny

    ማርያም ማርያም ማርያም ድንግል እመብርሃን ኣዶ ኣምላክ ኣዶ ኩላትና ❤❤❤❤❤❤❤ መፀናንዒተይ ደስታ ዉሽጠይ ፀዊዐ ኣይሞንወክን ኣደዋይ ❤❤❤❤

  • @BrktiMebrahtu-wz9kq
    @BrktiMebrahtu-wz9kq Před 5 dny +1

    ማርያም ማርያም ብየ መጥራት በህይወቴ ተስፋ የሚሰጠኝ ትልቅ ስም ነው

  • @tsry8583
    @tsry8583 Před rokem +5

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💗💖💖💖💝💞💕💞💕💞💓💕💟❣️💛😍😘😘😍😘😍😘😍😘

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤zemare melaekt yasemalin regim edme ketena gar yestelen.

  • @hananhanan3719
    @hananhanan3719 Před 3 lety +9

    long life for you🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪🎤🎤🎤🎤👍

  • @user-gl4cs2fe7k
    @user-gl4cs2fe7k Před 8 měsíci +3

    ድንግል ማርያም ትጠብቀን❤❤❤ አሜን

  • @kebrongirum4461
    @kebrongirum4461 Před 3 lety +5

    እድሜና ጤና ይስጥህ 💞💞🙏🙏🙏

  • @eyuelmelesse9928
    @eyuelmelesse9928 Před 3 lety +25

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ያሳደግሺኝ እናቴ አሁንም ከእኔ ጋር ነሽ ❤❤❤

  • @jonemuve2151
    @jonemuve2151 Před 2 lety +1

    ቅድስት ድንግል ማርያም ኢትዮጲያንና እንዳንተ አይነቱን ትባርክ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +3

    ማርያም ማርያም ብዬ ሰምሸን ልጥራው
    አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ቴዎድሮሰ

  • @user-ii1rs9kx3g
    @user-ii1rs9kx3g Před dnem

    ቃለህይወትን ያሠማልን ከዚህበላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤና እግዚ አብሄር ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yghfjgjhg3013
    @yghfjgjhg3013 Před rokem +4

    ማርያም ምስ ኩላህና ትኩን 🙏💕💕❤️🙏🙏🙏🙏

  • @fxue1381
    @fxue1381 Před 4 lety +13

    አሜን አሜን አሜን