EOTC TV - ቅዱስ ቁርባን ክፍል ሁለት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • - ሰዎች በ40 እና በ80 ቀን ጀምረው ቅዱስ ቁርባንን ሲቀበሉ ቆይተው ለአቅመ አዳምና ለአቅመ ሔዋን ሲደርሱ ሥርዓቱን ከመፈፀም ይታቀባሉ በዚህ ላይ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ምን ትላለች?
    - የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስን ሥጋና ደም መቀበል ድፍረት ነው ፤ በጎ ሥራ ከሰራሁ በቂ ነው የሚሉ ሰዎችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ምን ትላቸዋለች?

Komentáře • 90

  • @user-kj9im2il6s
    @user-kj9im2il6s Před 4 lety +1

    የናዝሬቱ እየሱስ ሆይ እንደ ቸርነትህ ለዚህ ክብር አብቃኝ እባክህን!! ስለእናትህ ብለህ!!

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 8 lety +13

    በውስጤ ያለውን ብዙ ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ! አባታችን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተሰማይን ያውርስልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለስጋወደሙ ያብቃን እግዚአብሔር ሀገራችንን ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን!
    ድንግል ሆይ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አደራሽን!!!

  • @naylachkaibane7028
    @naylachkaibane7028 Před 3 lety

    ሺ ጊዜ ቢሰማ የማይሰለች ቃለሕይዎት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከቴና ጋር ቸሩ መድሃኔዓለም ያድልልን።

  • @user-rr1he3vt4y
    @user-rr1he3vt4y Před 6 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አበታችን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 3 lety

    ቃለ ህይወት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @user-gx6sv3eo9x
    @user-gx6sv3eo9x Před rokem

    በእውነት ቃል ህይወት የሰማልን

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @asegedgebremarlam5193
    @asegedgebremarlam5193 Před 4 lety

    አባታችን ቃለህይወት ያስማልን በእዴሜ በጤና ያቆይልን

  • @medhinhaddis938
    @medhinhaddis938 Před 9 lety +2

    ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
    መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @almasqa9907
    @almasqa9907 Před 8 lety +4

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፍየሚናደርጋት መንግስተሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እኝምከሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬንእንድናፈራ አምላክእስራኤል ይርዳን

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Před 3 lety

    ቃሉ ስጋ ወደሙ ለፍርድ እንዳይሆንብን የቤተ ክርስቲያንን ስራአትና በሚፍቅደው በመንገድ ተቀብን ለድህነት እንዲሆንልን እግዛአብሔር ይርዳን

  • @Mb-zk1op
    @Mb-zk1op Před 7 lety +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜንንንንንን

  • @user-wg1wh5vl7t
    @user-wg1wh5vl7t Před 5 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @naylachkaibane7028
    @naylachkaibane7028 Před 3 lety

    ግሩም ድንቅ ቃለ እግዚአብሔር

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 Před 5 lety +1

    አባታችን ብዙ አባቶች (መምህሮች) ስለ ስጋ ወደምሙ ሲያስተምሩ ስከታተል ምንም የተብራራ ነገር የለውም ውስጤ ያለውም ጥያቄ አይመለስም እርሶ ግን ውስጤ ያለውን የሁል ጊዜ ጥያቄየን መልሰውልኛል
    እድሜና ጤና ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @user-sk4qp3ss3k
    @user-sk4qp3ss3k Před 6 lety +1

    " እንደዚሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን ደግሞ አንሥቶ። ይህ ጽዋ በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው፤ በጠጣችሁት ጊዜ ሁሉ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ።"
    (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 11:25)

  • @mefenvironment8374
    @mefenvironment8374 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፣ ወላጆቻችን በሕጻንነት እስከ 7 ዓመት ያቆርቡናል ለአቅመ አዳምና ሄዋን ስንደርስ አትቁረቡ ይሉናል ሲነግሩን ግን አጉል እድሜ ላይ ስላላችሁ በወጣትነት ትሳሳቱና አጉል ትቀሰፋላችሁ በሚል ነው፡፡ አድገን ስናገባ ከትዳር አጋራችን ጋር መቁረብ እንዳለብን ካለዚያም ስናረጅ እንደሆነ ልክ እንደ ስርዓት አደግንበት ፣ አሁን ሁሉን ተረዳን እግዚአብሄር ይስጥልን ፡፡

  • @ninalakewjjxjacos3680
    @ninalakewjjxjacos3680 Před 8 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-jy7iq8pr1d
    @user-jy7iq8pr1d Před 4 lety

    እድሜ ጤና ይስጥዎት አባታችን ለኔም ጥያቄ የሆነብኝን ነገር ነው የመለሱልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetfentaye9249
    @genetfentaye9249 Před 9 lety +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን።።።አንደበታቸው ማር ነው ከማርም በላይ ያባቶቻችን አምላክ እደርስወ አይነት አባቶችን ያብዛልን

    • @Mimishayeee
      @Mimishayeee Před 9 lety

      Genet Fentaye Amen!!!! Abatachinin Kale Hiwot Yasemalin!!! Ewnetim አንደበታቸው ማር ነው!!!

  • @amranchannel-5355
    @amranchannel-5355 Před 4 lety

    አሜን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 6 lety

    Kil hiwoten yasemalen .Abatachene menfesen be ewenete yemiyades temhuert newe . Egziabhuer lebona yesyen , amen

  • @barkaje167
    @barkaje167 Před 2 lety

    amen amen amen qalywrt yasemalbgi

  • @user-mo4yq3fj5n
    @user-mo4yq3fj5n Před 6 lety +1

    Abatachin Kale Hiwot Yasemalin!!!

  • @user-ew5xt7lw4t
    @user-ew5xt7lw4t Před 5 lety

    kale Hewt yasmaaln abtachen betam teru temert new

  • @user-wg3hm5yf5x
    @user-wg3hm5yf5x Před 9 lety +2

    ሁላችን የጎዳን አስተሳሰብ ነበር አባታችን ያብራሩልን ያስተማሩንም ለአባቶቻች ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎ እግዝአብሔር ይባርክ በእድሜ በጤና ያቆይልን።አሜን

    • @mekdesemariyamtezera6001
      @mekdesemariyamtezera6001 Před 6 lety

      አባታችን በድሜ በፀጋው ይጠብቅልን ለዚህ ክብር እግዚአብሔር አምላክ ያቅርበን ሰው ሁሉም ቢኖረው አለምን ሁሉ ግዛቱ ባደርጋት ግን ነፍሱን ካላዳናት ካላተረፋት ምን ይጠቅመዋል ሁሉም ከቱ የከቱ ከቱ ነው እመቤታችን እባክሽ አስቢኝ

  • @user-xw5op1nb9o
    @user-xw5op1nb9o Před 5 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያአሰማልን ለመምህራችን💝💝💝

  • @aaff755
    @aaff755 Před 7 lety

    በእውነት ለመምህራችን ቃለሂውት ያስማልን ተስፍአ የምነድርጋትን እርስተ መንግስተ ስማያትን ያውርስልን አሜን

  • @mashonrayo5314
    @mashonrayo5314 Před 5 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እርስተ መንግስተ፡ሰማያትን ያውርስልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
    የእውነት ክርስትያን ያድርገን በዙ ብናጠፋም ለንስሃ ግዜ ያድለን ።

  • @alemalem5876
    @alemalem5876 Před 6 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ለመምህራችን ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይሥጥልን

  • @user-dr9ji1ke4z
    @user-dr9ji1ke4z Před 6 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያስማልን መምህራችን እግዚኣብሔር ጸጋ ያብዛልክ

  • @edenworku3094
    @edenworku3094 Před 8 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @cherchelamenamenamencherch2542

    ቃለህይወት ያሰማልን
    #እግዜያብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን!

  • @selamawutatala9497
    @selamawutatala9497 Před 7 lety

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይውት ያስማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ እግዚአብሔር ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qf9to8ob7s
    @user-qf9to8ob7s Před 5 lety

    ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ኣቤቱ ጌታ ሆይ ከስደት መልሰህ
    ለቅዱስ ጌዜ ለንሳሃ ሰጠህ ለቁዱስ ቅርቧን
    ህ ኣብቃኝ

  • @fikertaye7347
    @fikertaye7347 Před 8 lety

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @Mohammed-xe7im
    @Mohammed-xe7im Před 6 lety

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በውስጤ ያለጥያቄ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረዥም እድሜ ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን ለክብሩ ያብቃን እግዚአብሔር

  • @diboraabate217
    @diboraabate217 Před 7 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-lz5xl4gc6n
    @user-lz5xl4gc6n Před 8 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-df8bk4jz9q
    @user-df8bk4jz9q Před 7 lety

    አሜን ቃለህውት ያሰማልን አባታችን እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልዋት

    • @hdidydud7535
      @hdidydud7535 Před 7 lety

      አሜን (፫)አባታችን በእውነት በጣም ጠቃሚ የሆነና ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @ethiopiatekedemethiopiatek1055

    Leabtachen edema ena tana yestelen amen amen amennn

  • @betelehmgizaw5538
    @betelehmgizaw5538 Před 7 lety

    Egzyabher Ystelin Kalehiwet Ysemalin TESFA Mengest Semaytn Ywursiln Amen Amen Amen Amen Amen Amen Edmena Tena ydelill

  • @hawwiimucaayawayidoo4156

    Qalahiyot yasmalin mamirachin 💚💛❤

  • @helenendale3168
    @helenendale3168 Před 8 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @user-em7lt1qg1c
    @user-em7lt1qg1c Před 7 lety

    Qale.hiwet yasemalnnn memhrajin. 🎤🎤🎤🎤🎤🔔🔔🔔🎙🎙🕎📚💒💒💒💒💒💺🕐☂🚕!!!

  • @nagesetkahasay5404
    @nagesetkahasay5404 Před 8 lety

    Abatachine kale hiwat yasemalen segawen yabzalot amen amen amen

  • @samiraderbew6759
    @samiraderbew6759 Před 8 lety

    amen amen amen kale hiwet yasemalin

  • @selamselam8827
    @selamselam8827 Před 8 lety

    amen. amen. ameen

  • @tasefanshmirate7138
    @tasefanshmirate7138 Před 6 lety +1

    amen abatachin kale hiyote yasemalin bewinat bezu tiyake neber lene ahun gin tamesegan abte

  • @user-cd5tm9vd9z
    @user-cd5tm9vd9z Před 7 lety

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemengal

  • @lakechayele5129
    @lakechayele5129 Před 8 lety

    kale hiwot yasemalin ( 3 ) ameeeeen tesfa yeminadergatin mengiste semayatin yawursilin leabatachin edimena tena abizto yistilin be ewunet bewuste yenebere tiyake temelisolignal

  • @genetamare5026
    @genetamare5026 Před 9 lety

    Kale hywoiyt. Yasemalen

  • @user-pd4wg7rn3y
    @user-pd4wg7rn3y Před 9 lety

    Amen kale Hiwot Yasemaln Abatachin.

  • @graysam2680
    @graysam2680 Před 6 lety

    betachn kale hywet yasemaln yagelglot zemenotn ybarkln

  • @weynshetdemse1901
    @weynshetdemse1901 Před 7 lety

    Kalehiwetn Yasenaln Egziabher Edmina Tina Ystln .

  • @alztfff315
    @alztfff315 Před 9 lety

    Kale hiwet yasemaln

  • @user-su7so6zm3b
    @user-su7so6zm3b Před 8 lety

    kale hiwot yasemalin

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 Před 7 lety

    Egziabher rejim edime le abatachin yistilin!@ melkam timihirt new

  • @mulumulu9954
    @mulumulu9954 Před 9 lety

    kalhwete yasemalen

  • @egzabhaeramlakedematanayst6194

    kalheywte yasemalen yagelgelot edmhen ktanahe GA egzabhaere amlak abzeto yseteln

  • @adanechmekamo8114
    @adanechmekamo8114 Před 9 lety

    Kal hiwot yasemalen bedmea betena yetbeklen

  • @taferedesta1757
    @taferedesta1757 Před 6 lety

    Amen🙏

  • @routtsega4353
    @routtsega4353 Před 7 lety

    kale hiwote yasemaln abaa

  • @fatfatamenamenamenkalhiwet1164

    kaehiwet yasemain abatachin

  • @user-rh7kt2lm7m
    @user-rh7kt2lm7m Před 9 lety

    Kal hewat yasamalen tasefa reseta mangeseta samayate yawereselen yagalegelote zamancu yebarak ::

  • @mulumulu9954
    @mulumulu9954 Před 8 lety

    abatachen segawen yabzalotamen

  • @egzabherymesgen3819
    @egzabherymesgen3819 Před 6 lety +2

    and Tyake Alegn nsha gebto besgawo demu magat ychalal ?degmo echognaye ahun aydelem ylegnal bergt beteseb yemeretelgn echeognaye aydelem honom wedewalehu endet adirge wede enehasab mamtat endemechil tnshi mkr btsetugn guadegnoche ebi kale ltewew weys esu balew menged bealeawi menged lagba

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። አባታችን በንስሃ ስጋወደሙ ከተቀበሉ በኃላ ከጋብቻ ውጭ በስህተት ካላገቡትና የማያገቡት ሰው ጋር ግንኙነት ቢፈጽሙ እንደገና ንስሃ ገብቶ መውሰድ ይቻላል ወይ? በተደጋጋሚ ከተለያዩ ሰዎች ጋር ቢፈጸምስ ድጋሜ ንስሃ እየገቡ መውሰድ ይቻላል ወይ? በእርግዝና ወቅትስ ስጋ ወደሙ መቀበል ይቻላል? እባክዎን መልሱን

  • @monaahmed5627
    @monaahmed5627 Před 7 lety +3

    ጥያቄ ነው ለመምህራን
    አንድ ሰው ወንድ ወይም ሴት ይሁኑ አንድ በጣም አሳፋሪ የሆነ ሀጢአት በተደጋጋሚ ቢፈፅም ያን አንድ አይነት ሀጢአት አራት እና አምስት ጊዜ ደጋግሞ ቢፈጽመው ያን ሀጢአት ይህን ያህል ጌዜ ብሎ መናገር ይገደዳል ወይ ??
    ሌላ ጥያቄ
    አንድ ሰው ወንድ ወይም ሴት ይሁኑ በዝሙት ስራ ወይም በግልጽ አማርኛ ከተለያየ ሰው ጋር አብሮ ቢተኛ ወይም ብትተኛ ያን ያረገችውን ወይም ያረገውን ብዛቱን መናገር ይጠበቅበታል፡፡
    ሌላ በካህኑ ፌት ቃል በቃል የሚያሳፍር ከሆነ ሀጢአቱ በወረቀት ጽፎ ቢሰጠውና ካህኑ አንብቦ ከዛን በሌላ ቀን እንዲሁ በአነበበው መሠረት ትዕዛዝ ቢሰጠው ይችላል ወይስ አይችልም?
    ሌላው ሁለት ባል እና ሚስት የሚያውቁት ሀጢአት ቢሰሩና ወንዱ ንሰሀ ለመግባት ፍቃደኛ ባይሆን ሴቷ /ሚስትየው ንሰሀ ብትገባ ሀጢአቷ ይቀርላታል ወይ ??
    ከንሰሀ በውሀላስ ከባልዋ ውጪ እሷ ብቻዋን መቁረብ ትችላለች ወይ ??
    #ማህበረ_ቅዱሳን_እባካችሁ_መልስ_ስጡኝ_በዚህ ነገር_አመሰግናለሁ ፡፡

    • @mekideshaile9112
      @mekideshaile9112 Před 7 lety +1

      Memihirachn Kale Hywet Yasemaln . Ehte tiyakeshn Meteyek Tichy Zend Ye Tewahdo Group Lasgebash Fekadegna Kehonsh Kutirshn Lakilgn

    • @mekideshaile9112
      @mekideshaile9112 Před 7 lety +1

      ye tselotm ye sibiketm new ehte minalbat eza yhon yaleshbet አቅሌስያ ማህበር yibalal eza lasgebash new

    • @aaff755
      @aaff755 Před 7 lety

      Mona Ahmed አሜን፫

    • @user-lc1xg7ju9p
      @user-lc1xg7ju9p Před 6 lety +1

      ሀጥያት ምን ጊዜም ከሰው ልጆች ሰለማየለየ ነው ነሰሀ የተሰራውሰለዝህ ደጋግመሸ መግባት አለብሸ ግን ደግሞ መፅሐፍ አድህ ይላል እግዚአብሔር የምረኛል በለህ ሀጥያት ደጋግምህ አተሰራ ይላል በተቻለ መጠን ንሰሀ ከግባን በዋላ ያን ሀጥያት ብንደጋግም ለኛ ጥሩ አይደለም ሀለተኛው ሰለ ዝሙት እዴት አደፍፅምሸ በዝርዝር በነገረ አይኖአብሺም ዝሙት ፈፅሚለው ብሎ መነገረ ነው ያለበሸ

    • @user-lc1xg7ju9p
      @user-lc1xg7ju9p Před 6 lety

      የመጨረሻው ጥያቄ ባልነሚሰጥ አንድ ለይ መወሰድ አለባቸው ነሰሀም የሰሩትን ለአባታቸው መነገረ አለባቸው

  • @fasikaamen8558
    @fasikaamen8558 Před 8 lety

    abaEgezeyabehareyagelegelotzemenewoyarezemelen
    Amen Amen Amen

  • @AminaAmina-ox4np
    @AminaAmina-ox4np Před 6 lety

    agzbher. amlak. admen. xena. yisxelan. labtachin

  • @egzabherymesgen3819
    @egzabherymesgen3819 Před 6 lety

    ?

  • @almasqa9907
    @almasqa9907 Před 8 lety

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፍየሚናደርጋት መንግስተሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እኝምከሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬንእንድናፈራ አምላክእስራኤል ይርዳን

    • @minbxbnxzhhxggshhs5195
      @minbxbnxzhhxggshhs5195 Před 6 lety

      Almas Qa አሜን በእውነት ላባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን የሠማነውን በልባችን ይጻፍልን

  • @filmonhaile3237
    @filmonhaile3237 Před 7 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @nitsuhashenafi4367
    @nitsuhashenafi4367 Před 9 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን