EOTC TV - ክፉን በክፉ አትመልስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 85

  • @user-bv9qm3no5c
    @user-bv9qm3no5c Před 6 lety +1

    ኣቤቱ የግዚያት ባለቤት እግዚአብሔር ኣምላክ ሆይ ለንሰሃ ሞት ኣብቃኝ ኣቤቱ በመንግስትህ፣ኣስበኝ ለደጅህ ኣብቃኝ አሜን

  • @snaytelove3484
    @snaytelove3484 Před 5 lety +1

    እኛን ያስቸገረንም እሄ ነው ። ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @emeeme3097
    @emeeme3097 Před 6 lety +1

    ለአባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ክፋን በበጎ በቅን ለመመለስ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @kidistdesale1971
    @kidistdesale1971 Před 7 lety +6

    Amen Amen Amen
    ለመመምህራችን ላይ አድሮ ያሥተማረን የመከረን የገሠፀን ቅዱሥ እግዚአብሔር ሥሙ የተመሠገነ ይሁን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qi9wz7ch5o
    @user-qi9wz7ch5o Před 7 lety +1

    ቃል ሕይወትን ያስማልን አሜን

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 Před 8 lety +4

    አቤቱ ይቅር ይበለን አማኑኤል አባታችን ቃለ ህይዋት ያሰማልን

  • @kidist8769
    @kidist8769 Před 6 lety

    ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @muluworkgetaye7270
    @muluworkgetaye7270 Před 6 lety

    ቃልህን ያሰማልን ሰዴት ብዙ አሰተማረኝ ስለሃይማኖቴ ብዙ አወኩኝ አቤቱ አምላኬ ሆን መልካም ሰው አድርገኝ የሰማሁትን እምተገብር አድርገኝ 😢😢

  • @haile952
    @haile952 Před 5 lety

    ለመከረን ለገሰጸን ላስተማረን ለልኡል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው አባቶቻችን ቃልህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን እኛም በተማርነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ የምናፈራ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን

  • @mebratbiadgilign2020
    @mebratbiadgilign2020 Před 9 lety +2

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanaabate7063
    @hanaabate7063 Před 7 lety +4

    ለአባቶቻችን ቃለሂወትን ያሰማልን እህታችንም እመቤቴ እድሜ ትስጥሽ

  • @shtatlema5077
    @shtatlema5077 Před 6 lety +1

    ቃለ ህውት ያሰማልን ያሰማን

  • @sfdsfsfdsf1885
    @sfdsfsfdsf1885 Před 9 lety +1

    Le ABATACHIN qale hiwot YASEMALN Amen abatachin tseliylin be Ewnet yhe leney tegtsats new yemnorbetn hiwot new Yesemahut

  • @AradaDailys
    @AradaDailys Před 8 lety +3

    አሜን!
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን!
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋልን ያድለን ፍቅርን ትህትናን ይስጠን በህጉ እና በትእዛዙ እንድንኖር አምላካችን ሁላችንንም ያድለን!

  • @user-si2mk4di2h
    @user-si2mk4di2h Před 7 lety +1

    Amen Amen Amen kal hiwet yasemalin

  • @ibrahimendries7118
    @ibrahimendries7118 Před 9 lety +6

    ለአባቶቻችን ለሚመክሩን ለሚገሥፁን ወይን ጣፋጭ ናትና የሚጣፍጠዉን ምድራዊ ያደለ የሠማያዊ ምግባቸዉን ሥለመገቡን በዉነት ቃለህይወት ያሠማልን በእሜ በጤና ይጠብቅልን አሜንንን

  • @user-jc1tm1jl8r
    @user-jc1tm1jl8r Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-lc1xg7ju9p
    @user-lc1xg7ju9p Před 6 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @adenrolando8712
    @adenrolando8712 Před 6 lety +1

    በላያችን ላይ ያለው መንፈስ እኛን የሚጎዳ ተንኮል ነው የሚሰራው እኛ ላይ ሆኖ ሌላ ሰው ላይ ተንኮል ኣይሰራም ተንኮል የሚሰራው ተንኮል ይሰራል ኣይሰራም ብሎ የሚፈታተነው ሰው ካጋጠመው ነው የሰውን ክፉ ህልም እውን ስለሚያደርግ

  • @aliismail6333
    @aliismail6333 Před 9 lety +2

    tsadkan melese
    አሜን ላስተማርን ለገሠፀን ቃለሂወት ያሠማልን በውነት የሒወት ምግብ ነው አቤታችን ያስተማሩን
    ክፉውን በክፉ አትመልስ አሜን አሜንንንንንን

  • @adnshadnsh675
    @adnshadnsh675 Před 9 lety +2

    Amen amen amen kale howot yasemale tasef mageseta semayaten yawureselen abatachen egnam ba salotachu asubun ya agalegelot zamanachu yebarak

  • @najatnajat200
    @najatnajat200 Před 6 lety +1

    ቃልህዋትንያሳማልንአሜንንንንንንንንንንንንንን

  • @almazhabte9922
    @almazhabte9922 Před 7 lety +3

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልኝ ለኛም እግዚአብሔር በልቦናችን ይጻፈውና በተግባር በሂወታችን እንድንኖርበት ይርዳን

  • @meazagebrehana1922
    @meazagebrehana1922 Před 7 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ne4jy1hg1f
    @user-ne4jy1hg1f Před 8 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @smooysalh5761
    @smooysalh5761 Před 7 lety +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @user-bv9qm3no5c
    @user-bv9qm3no5c Před 6 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @genetamare5026
    @genetamare5026 Před 9 lety +1

    amen amen።amen kale hywoiyt yasemalen

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td Před 8 lety +1

    kalehiwetnyasemalin Amen Amen

  • @smooysalh5761
    @smooysalh5761 Před 7 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-pq1lr9ci3f
    @user-pq1lr9ci3f Před 7 lety +3

    አሜን♥አሜን♥አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 6 lety +1

    Amennn Amennn Amennn kalehiwet yasemaln

  • @user-cl8is7xu8f
    @user-cl8is7xu8f Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህውት ያሠማልን አሜን

  • @wondesenbarttema5118
    @wondesenbarttema5118 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያስማልን

  • @webetambaw4388
    @webetambaw4388 Před 9 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 100 60 30 ፍሬም እንድናፈራ ያርገን

  • @ageralena4309
    @ageralena4309 Před 8 lety +2

    Amen amen amen.... kale hiyiwet yasemaln yagelglot zemen yarzmln...

  • @mahratlove3981
    @mahratlove3981 Před 7 lety +1

    amennnn yedngle maryam lije becharntu ytebiken asitway libona yemayalik fkr siten amennnnn emebetchen kidsit dngle maryam bemlijawa atlyen amennnnnnn

  • @Tsahey
    @Tsahey Před 8 lety +3

    AMEN AMEN AMEN Kale hiwot yesamalen

  • @user-vq2ks4sw4p
    @user-vq2ks4sw4p Před 7 lety +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @bizuyebelete4450
    @bizuyebelete4450 Před 9 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td Před 8 lety +1

    kalehiwetnyasemalin💒💒💒Amen

  • @memwaddd4257
    @memwaddd4257 Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @tigistabebyhutigistabebyhu2309

    Amen Amen Amen qal yewten yesamaln

  • @solomonkiflai9228
    @solomonkiflai9228 Před 7 lety +2

    Amen kale hiwet yasemaln

  • @user-rn3uj5wj5q
    @user-rn3uj5wj5q Před 7 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @azeabadmasu3819
    @azeabadmasu3819 Před 9 lety +1

    Kalehiywet yasemalini

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu Před 8 lety +1

    kalehiwot yasemaln

  • @MsYgh
    @MsYgh Před 6 lety

    Amen!!Kalehiwot yasemalen!

  • @AbebeGirma-p8v
    @AbebeGirma-p8v Před 6 dny

    አሜን

  • @azmeramebrahtu6083
    @azmeramebrahtu6083 Před 6 lety

    Kal hiwet yasemalen enes lewedk new betselotachu asebun holete silasse asebun Egziabher tewahedo ena Lehiopia lezelalem yanurelen abatachun a💚m💛e❤n

  • @user-bt1zr1uu4q
    @user-bt1zr1uu4q Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-vu6qn1qh2f
    @user-vu6qn1qh2f Před 6 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @meseretassfa2864
    @meseretassfa2864 Před 5 lety

    Kalehiwetn yasemalen Menegesete yasemalen Amen

  • @mimiethiopia1214
    @mimiethiopia1214 Před 7 lety

    ቃል ህይውት ያስማልን።
    አሜን አሜን አሜን

  • @masidachasa5794
    @masidachasa5794 Před 9 lety +2

    Kali Hiwot Yasamalin

  • @kalbayou2009
    @kalbayou2009 Před 5 lety

    አቤቱ፡ይቅረ፡በለን

  • @user-lf1im9gy8q
    @user-lf1im9gy8q Před 5 lety +2

    *በስመ* *አብ* *ወወልድ* *ወመንፈስ* *ቅዱስ* *አሀዱ* *አምላክ* *አሜን*
    *እንደምን* *አመሻችሁ *የክርስቶስ* *ቤተሰቦች*
    *እነሆ* *ሳምንታዊ* *ጥያቄ*
    *እውነት* *ወይም* *ሀሰት*
    1⃣ የአባታችን የአባ መቃርስ አባታቸው አብርሀም እናታቸው ሳራ ይባላሉ❓✅ እውነት
    2⃣ ነብይ ማለት ሀላፊያትን አልፎ የተሰራውን ሚስጥር ( መፃዕትያን ለወደ ፊት የሚሆነውን የሚያውቅ ሰው ማለት ነው ❓✅ እውነት
    3⃣ ጌታችን መዳኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በደብር ዘይት ለደቀ መዛሙርቱ የምፅአቱን ምልክቶች ፣ የምፅአቱን ምሳሌዎች ፣ የአመጣጡን ሁኔታዎች አስተምሯቸዋል ❓✅ እውነት
    4⃣ ክብር ይግባውና ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስን መስቀል አሸክመው ከሊቶስጥራ እስከ ቀራንዮ ድርስ እያዳፉ ሲወስዱት 136 ጊዜ በምድር ላይ ጣሉት ❓ ✅እውነት
    *ምርጫ*
    5⃣ አርዕሰተ ፃድቃን የሚባለው አባት ማን ነው ❓
    ሀ. አባ ተክለ ሀይማኖት
    ለ አቡነ ገብር መንፈስ ቅዱስ ✅
    ሐ. አቡነ ሀርጋዊ
    መ. ሁሉም
    6⃣ በዳግም ምፅአቱ ጊዜ የሚመጣው ማን ነው ❓
    ሀ. አብ
    ለ. ወልድ
    ሐ. መንፈስ ቅዱስ
    መ ሁሉም ✅
    7⃣ በስግደት ጊዜ ስነሰግድ የሚገለፁ ነገሮች ምን ምን ናቸው ❓
    ሀ. ለእግዚአብሔር ተገዥነታችንን እንገልፃለን
    ለ. ለእግዚአብሔር ያለነንን ፍቅር እንገልፃለን
    ሐ. ከዚህ ከሚፈርስ ከሚበሰብስ መሬት አንስቶ ከማይፈርስ ከማይበሰብስ ሰውነት ጋር አዋህዶ ለክብር በአርያው በአምሳሉ እንደፈጠርን እንገልፃለን
    መ . በሐጢያት ብንወድቅ መልሰህ የምታስነሳን በንስሀ በስጋህ በደምህ የምትቀድሰን አንተ ነህ እያልን እንገልፃለን
    ረ .መ ብቻ መልስ ነው
    ሠ. ሁሉም ✅
    8⃣ እርሱም በደብር ዘይት ተቀምጦ ሳለ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻው ወደርሱ ቀርበው ንገርን ይህ መቼ ይሆናል የመምጣትህና የአለም መጨርሻ ምልክቱስ ምንድን ነው ሲሉት እየሱስ መልሶ ምን አላቸው❓
    ሀ. ብዙዎች እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉና ብዙዎች ያስታሉ
    ለ. በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል ይገድሉአችሁማል ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ
    ሐ. ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግስት በመንግስት ላይ ይነሳልና ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል
    መ .ሁሉም ✅
    *ግለፅ*
    9⃣ ክርስቶስ ስለ ሀጢያታችን ሞተ ተቀበርም ይህ ሀይለ ቃል የት ይገኛል ❓✅ 1ኛ ቆሮንቶስ 15* 3
    🔟 ደብር ዘይት ማለት ምን ማለት ነው ❓✅ ወይራ ያለበት ተራራ ( በወይራ የተከበበ ተራራ ማለት ነው
    1⃣1⃣ መላእክት እንደ ነገዳቸውና ቁጥራቸው ብዛት የተለያዩ አገልግሎቶች ቢኖራቸውም በተለይም ከኛ ከሰዎች ልጆች ጋራ በተያያዘ ያላቸውን አገልግሎቶች ዘርዝሩ ❓✅ ➡ይማልዱልናል ት.ዘካ 1*12-17
    ➡ይርዱናል ት. ዳንኤል 10 * 14
    ➡ ፀሎት ያሳርጉልናል የዮሐንስ እራይ 8*2-4
    ➡ ያድኑናል ከጥፍት ከጉዳት ከውድቀት ይታደጉናል ዘፍ 33* 15-16
    1⃣2⃣ አበው ምፅአት ጊዜ ነግርውናል ዘመኑ--✅ዘመነ ዮሀንስ---- ወሩ ---✅መጋቢት--ቀኑ---✅29- የሚሆንበት እለቱ✅ ----እሁድ ሰአቱ✅ መንፈቀ ሌሊት ነው ።
    1⃣3⃣ 10ቱ ትዕዛዛትን ዘርዝሩ❓✅ 1 እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ነኝ ከኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ
    2 የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ አታንሳ
    3 ሰንበትን አክብር
    4 አባትኽንና እናትኽን አክብር
    5 አትግደል
    6 አታመዝር
    7 አትስርቅ
    8 በሐሰት አትመስክር
    9 የሰውን ነገር አትመኝ
    10 ባልጀራህን እንደራስህ ውደድ ።
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    ወወላዲቱ ድንግል
    ወለመስቀሉ ክቡር
    አሜን

  • @sarateesema2295
    @sarateesema2295 Před 8 lety +1

    AMEN

  • @Mb-zk1op
    @Mb-zk1op Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @addisuzeleke8258
    @addisuzeleke8258 Před 9 lety +2

    qale hiwot yasemalin

  • @bethlehemhailu2751
    @bethlehemhailu2751 Před 7 lety +1

    le Abatachn kale hyioten yasemalen Amen

  • @sintayhubamlaku471
    @sintayhubamlaku471 Před 9 lety +3

    Abatachin kale heyiwoten yasemalen legnam yesmanewun belbachin tselat layi yitsafelen semiwoch becha kemhon yadnen !!!

  • @bitsumalakasgedom2898
    @bitsumalakasgedom2898 Před 5 lety

    Egziabher yemsegen

  • @edulovebereket4872
    @edulovebereket4872 Před 7 lety +1

    kal hiwot yasemalin

  • @mahletriza4338
    @mahletriza4338 Před 9 lety +1

    kale hiwet yasemaln

    • @seeeeteiiiid613
      @seeeeteiiiid613 Před 8 lety

      kale hiwet yasemaln tasefa magsete yawarsiln amen !!!!

  • @user-tj2yz2ru4v
    @user-tj2yz2ru4v Před 8 lety +2

    kale hiwotn yasemaln

  • @etuemamlkenata8052
    @etuemamlkenata8052 Před 8 lety +1

    kalhywtn yasemaln. leabtacn. kibr mesgan leamlkacn endhum misgana yihun lemahabre kidusan

  • @hawwiimucaayawayidoo4156

    Abatachin qalahiyot yasmalin mangiste

  • @teklaygebremeskel8233
    @teklaygebremeskel8233 Před 6 lety

    ketlubet tiru new

  • @mulumulu9954
    @mulumulu9954 Před 9 lety

    kalhwetenyasemaln

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 8 lety +4

    አሜን!
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን!
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋልን ያድለን ፍቅርን ትህትናን ይስጠን በህጉ እና በትእዛዙ እንድንኖር አምላካችን ሁላችንንም ያድለን!

    • @brayancanaan6218
      @brayancanaan6218 Před 3 lety

      a tip: you can watch series on KaldroStream. Me and my gf have been using them for watching all kinds of movies during the lockdown.

    • @kamrynlouis1224
      @kamrynlouis1224 Před 3 lety

      @Brayan Canaan yea, I've been using Kaldrostream for years myself :)

    • @remyharvey6345
      @remyharvey6345 Před 3 lety

      @Brayan Canaan Definitely, I've been using kaldroStream for since november myself :)

    • @harveydouglas5496
      @harveydouglas5496 Před 3 lety

      @Brayan Canaan yup, been using Kaldrostream for since november myself =)

    • @casekyle6293
      @casekyle6293 Před 3 lety

      @Brayan Canaan yea, I've been using KaldroStream for since december myself :)

  • @Sarasara-iq2zg
    @Sarasara-iq2zg Před 8 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @bitsumalakasgedom2898
    @bitsumalakasgedom2898 Před 5 lety

    Egziabher yemsegen

  • @bizuyebelete4450
    @bizuyebelete4450 Před 9 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን