ያልታየው ቪዲዮ‼️ የአራት ኪሎ አዲስ ውበት‼️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
    4 ኪሎ | arat kilo | አራት ኪሎ | ኮሪደር
    ያልታየው ቪዲዮ!! የአራት ኪሎ አዲስ ውበት!

Komentáře • 41

  • @butu22mimi
    @butu22mimi Před měsícem +19

    አድሜ ለሰጠኝ አምላክ ይመስገን መሪያችንን አረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SintayewTessma
    @SintayewTessma Před měsícem +25

    የረዳቹ ያገዛቹ ሐይልና ጉልበት የሆናቹ እግዚሐብሔር ይመስገን

  • @user-xj5ff7wz1f
    @user-xj5ff7wz1f Před měsícem +19

    በእውነት ለእግዚአብሄር የሚሳነው የለም ስለታዘዛችሁት ሁሉ ተባረኩ ይቀጥላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +24

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን ያሳየን የሰሩ ያሰቡ እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤የኢትዮጵያ ጠላቶች የጉያዋ ጉጠቶች እንደ ድንጋይ ዝም በሉ😮

  • @user-ow7bz6cv7j
    @user-ow7bz6cv7j Před měsícem +8

    ጌታ ይመሰገን ይህን ያዩ አይኖች የተባረኩ ይሁኑ እንወዳችዋለን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před měsícem +13

    ይሄኔ ክፉ ወሬና ኢትዮዽያን የሚያጠለሽ ቢሆን እልልታውና ሼርና ላይኩ።
    አብቹ እግዚህአብሄር ያበርታህ ።የሰለጠነው አለም ቢያገኝህ እንዴት በተጠቀመብህ ግና አለመታደል ሆኖ ይሄን መርዝ ህዝብ መሪ እንድትሆን ሰለተፈረደብህ ታሳዝነኛለህ።
    አሁንም የዳዊትን ጉልበት አብዝቶ ያድልህ።
    በጣም እንወድሃለን ። ከጎንሀም ነን።

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Před měsícem +7

    እግዛብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን እዚህ ያደረሰን ለመሪያችን እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን አብቹዬ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @user-me4fp8fw8l
    @user-me4fp8fw8l Před měsícem +8

    ፈጣሪ ጉልበቱን, ጤናውን እና በረከት ይሰጣችሁ !!!

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Před měsícem +8

    Yaseru ejoch yebarku batame yamerale

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Před měsícem +8

    አባዬአላህይጠብቅህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ላይክ

  • @proshambelkebede6057
    @proshambelkebede6057 Před měsícem +6

    ምህረቱን ያበዛልን ይህኒንም ያሳየን እ/ር ይመስገን

  • @user-nq6kv5yb5z
    @user-nq6kv5yb5z Před měsícem +7

    እድሜና ጤና ይስጥሕከነዚሕ የኢትዮጵያንና የአንተን ጠላቶችእነዚሕ ክፉ በአንተ ላይ እንዲሆን የሚመኙትን አፋቸውን ይዝጋልህ ጨጓራቸው እየተቃጠለ ከአንተ ላይ እንደቀጠለ ይርገፉልሕ አባዬ ልበልሕ ልጄ ልበልሕ የሚሻለው ልጄ ንጉሡ አብይ ብዬሐለሁ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ብዬ እንዳልጠራህ አይመጥንሕም ምክንያቱም የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትሮች በሙስና የተወጠሩ ለሐገር ሳይሆን ለመዝረፍ ለመግደል ኢትዮጵያን ቁልቁል ለማውረድ እንዲሁም ደግምኢትዮጵያን ሰው እንኳን እንዳይኖር በቡዙ መልኩ ሱቦረቡራት ነው የኖሩት አንተ ግን እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅና ሰው ነህ ለሰው ሌት ከቀን የምትለፋ አሁን እንደማየው ከዚህ በሗላ የመኪና አደጋ አይኖርም የሰውን ሕይወት እያዳንክ ነው ደሐ እያበላሕሚኒስትሮቹ እንኳን ለሕክምናና ገንዘባቸውን ውጭ ሐገር ለሕክምና እያሉ በሚሊዮን ዶላር እንዳያባክኑ እንኳን በእግር እየሔዱ ጤናቸውን እንዲጠብቁ ተቀምጦ ከመዋል ሕዝቡን ዝቅ ብለው እንዲመለከቱ እያሰተማርክ አሰለጠንካቸው ቦርጫቸው ሁሉ ተራገፈ በስራ ተወጠሩ እረ አንተ እኮ ለሁሉ ሐሣቢ ስለሆንክ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገስት አብይ አሊ ብልህ ምን ይሣንሐል ከአሁን ጀምሮ መጠሪያ ስምሕ ንጉሡ አብይ አሊ ብዬ ደምድሜአለሁ ጆዬ እንደምትደግፈኝ አምንሀለሁ አንተ ሰው ስለሆንክ አወድሐለሁ ንጉስ አብይን እንደ ነፍሴ እወደዋለሁ አንድ ቀን ባገኘው ይህንን ሰም ጠርተው እንደሐይለስላሴ እግሩን ለመሳም ተዘጋጅቼአለሁ እግዚአብሔር ደግሞ ይረደኛል እሡን የተባበራችሁ አሱን ያገዛችሁ ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ ለንጉሱ አብይ አሊ እንደእግዚአብሔር ቃል ሰለተገዛችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ለነገስታቶች ሁሉ ተገዙዙዙዙዙ ይላልና ንጉሤን አብይን ውድድድድድድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @anderson46u8iy
      @anderson46u8iy Před měsícem +1

      እንደ ትልቅ እና ታላቅ ሐገር መሪ ከግዑዝ ነገር በላይ እንደ ኢትዮጵያዊ የአንድ ሐገር ሕዝቦች በዜጋነታቸው ብቻ ሊጠብቁት የሚገባውን አራሽ አጉራሽ ቀዳሽ ተኳሽ የሆነውን ሰፊውን ቀደምት የሐገር ባለውለታ የአማራ ሕዝብን እንደ ውጪ ሐገር ጠላት በኦሮሚያ መከላከያ የአማራ ሕዝብን ለይቶ በመንግሥት የጦር ሽፋን ሰጪነት ሐገራዊ የሆነን ሕዝብ በራስ መንግስት የመገደል ሐገራዊ ቀውስ የኦሮሙማ ነፍሰቢስ መሪዎች ስራቸው እግዚአብሔር ከሰራው ከአንድ አማራ ነፍስ በልጦ ነው ዛሬ የጅምላ የአማራ ዘር ፍጅት ጭፍጨፋ የኢትዮጵያ መሪነን በሚሉት ኃላፊነት በጎደላቸው የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦችን ጠቅሎ የመምራት ብቃት በሌላቸው አስተሳሰበ ጠባብ ጋጠወጥ እና ተራ ጎጠኛ መሪዎች የአማራ ሕዝብ ግድያ በግፍ እየተፈፀመ እናንተ ሰው ባልሆነ ሆናችሁ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የማይበጁ የሰው ሰይጣናት የፖለቲካ መሪዎችን የምታመሰግኑት ???

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 Před měsícem +2

    ክብር ለጀግናው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ❤ ክብር ለዚ ድንቅ ስራ የተሳተፋ የእትዩጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን🙌🙌🙌

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před měsícem +7

    እውን ኢትዮጵያሀገሬ ናትን!???

    • @David-vs4zs
      @David-vs4zs Před měsícem

      አዎ አዲስ አበባ ናት 24 ሰዓት ስለሚሰራ ነው ጠዋት ጠዋት ምን ሊፈጠር እንደሚችል መገመት እስከማንችል ድረስ ነው ስራቸው ❤❤

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Před měsícem +3

    ماشآءالله.ድንቅ ነው well done!

  • @GelayeTefera-Treffinger
    @GelayeTefera-Treffinger Před měsícem

    ኢትዮጵያ አገሬ እግዛብሔር ይባርክሽ❤ ለዚ ድንቅስራ እጃቹ❤ይባረክ ያንችው ገላዬ❤

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 Před měsícem +3

    What a marvellous transformation! I just watch it far away from home, but able to see and observe the work done and which is still underway - WONDERFUL! Do we really know people who are committed to serving our people and country? I just want to thank God Almighty for His grace and gift of such a personality to our country. Succinctly: ALL involved, Remain Blessed Abundantly!

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 Před měsícem +1

    ኢትዬጽያን አምላክ ይጠብቃት የታሰበባትን ተንኮል እሱ ፈጣሪ ያኮላሸው🙏🏽አሜን

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 Před měsícem +5

    ❤❤❤❤🎉

  • @Mitiku34
    @Mitiku34 Před měsícem +6

    welcome 🎉

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 Před měsícem +4

    ❤❤❤

  • @user-tm5qm2yx6k
    @user-tm5qm2yx6k Před měsícem +2

    Ethiopia gena ahun abat agegnech. Amlak yemesgen yebarek lezelealem.

  • @workyehailu-np2by
    @workyehailu-np2by Před měsícem +2

    💚💛❤️

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Před měsícem

    በጣም ያምራል እውነት አገሬ ነው ወይ ነው ያልኩት ጠቅላይ ሚኒስትራችን እባክዎት እኛንም የገጠሮ ዝቦቻችሁንም አስቦን መሰረተ ልማት በዜሮ ያለበት ስንታ አርሶ አደራ አለ ለምኑ ይችላሉ በድንጋይ እየፈጨ ነው የምንበላው

  • @hanisen7738
    @hanisen7738 Před měsícem

    ❤🇪🇹❤ i praise you my Lord, almighty God.

  • @user-sn6rf9wi2c
    @user-sn6rf9wi2c Před měsícem +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-sm7lq1lw7i
    @user-sm7lq1lw7i Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 Před měsícem

    Glory to God 🙏

  • @user-ni5dc3ki6k
    @user-ni5dc3ki6k Před měsícem

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy Před měsícem +1

    እንደ ትልቅ እና ታላቅ ሐገር መሪ ከግዑዝ ነገር በላይ እንደ ኢትዮጵያዊ የአንድ ሐገር ሕዝቦች በዜጋነታቸው ብቻ ሊጠብቁት የሚገባውን እንግዳ ተቀባይ አራሽ አጉራሽ ቀዳሽ ተኳሽ የሆነውን ሰፊውን ቀደምት ሐገር መስራቹን የአማራ ሕዝብን በተቃራኒው እንደ ውጪ ሐገር ጠላት የሐገር ባለቤት ሕዝብ አማራን ለይቶ በኦሮሙማው መንግሥት የጦር ሽፋን ሰጪነት ሐገራዊ የሆነን ሕዝብ አሳዶ የመግደል ሐገራዊ ቀውስ የኦሮሙማ ውለታቢስ መሪዎች የባለሐገሩን ከተማ የማብለጭለጭ ስራቸው በልጦ ነው እግዚአብሔር ከሰራው ከአንድ አማራ ነፍስ ዛሬ የጅምላ የአማራ ዘር ፍጅት ጭፍጨፋ የኢትዮጵያ መሪነን በሚሉት ኃላፊነት በጎደላቸው የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦችን ጠቅሎ የመምራት ክህሎት በሌላቸው አስተሳሰበ ይሁዳ እና ጎጠኛ የኦሮሙማ ፖለቲካ መሪዎች የአማራ ሕዝብ ግድያ በግፍ እየተፈፀመ እናንተ ሰው ባልሆነ ሆናችሁ ለመላ ኢትዮጵያ ሕዝብ አብሮ ለመኖር የማይበጁ አስመሳይ በጣት የሚቆጠሩ የሰው ሰይጣናት የፖለቲካ መሪዎችን የምታመሰግኑት ???

    • @AmorawDagne
      @AmorawDagne Před měsícem

      እንኳን አቃጣሪ ባንዳ እሰይ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @danielgetachew2513
    @danielgetachew2513 Před měsícem

    ማመስገን አለብን አጅግ ኮሚንት ማድረግም እንዲሁ

  • @ahmedfanochuriso7777
    @ahmedfanochuriso7777 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 Před měsícem +2

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @987654321susu
    @987654321susu Před měsícem +1

    Thanks 🙏🏾

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 Před měsícem

    ❤❤❤