በፈቃዱና በፈቃዴ መሃል ያለ ትግል Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

Komentáře • 52

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 9 měsíci +20

    ፓስተር እያሱ በአካል አንተዋወቅም በመንፈስ ግን ሁሌም የጌታዬ መልዕክተኛዬ ነህ ጌታ ዘመንህን ሁሉ በወንጌል ዕዉነት እየኖርክ መልዕክተኛዉ ትሆን ዘንድ ጌታን እለምነዋለሁ አንተንም ይብዛልህ እልሀለሁ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před 9 měsíci +8

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ባርያህን ከነ ቤተሰቡ አብዝተህ ባርከው። ለእኛ ግን የመንፈስ ቅዱስን ዛፍ ተንከባክበን ኮትኩተን እንድናሳድግ እርዳን ፣ከስሜታዊነት አድነን አሜን።🙏🙏🙏

  • @aregaywerabo244
    @aregaywerabo244 Před 3 dny

    በእውነት ዘመንህ አገልግሎትህ በጌታ ሰም የተባረከ ይሁን። ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይወድሃል !!!

  • @user-cx8vl1ip2u
    @user-cx8vl1ip2u Před 7 měsíci

    ባንተ በኩል የሚያንፀን እዲሁም የሚያስደንቀን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ።

  • @amentubeyegeta2952
    @amentubeyegeta2952 Před 9 měsíci +4

    ጌታ ይባርክህ መረዳትህን ይጨምርልህ

  • @kuria8100
    @kuria8100 Před 9 měsíci +3

    ተባረክልኝ ወንድሜ በተዘጋው ቤቴ የሁልግዜ ስንቅ ሆነኸኛል አይጉደልብ ጌታ ሙላትህ ነው

  • @saraayele4023
    @saraayele4023 Před 9 měsíci +4

    በጣም እኮ ነው እምወድህ ስለዚህ በጣም ነው የምሠማህ ተባረክ ልኝ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @Azt189
    @Azt189 Před 9 měsíci +2

    ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ

  • @yordanoshagos1100
    @yordanoshagos1100 Před 9 měsíci +2

    ፓስተር ጌታ ዘመንህን ያንተ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን ሁሌም ጌታ ባንተ አልፎ የሚናገረዉን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ተባረክልን🙌🏽🙏🏾

  • @tegestasras6768
    @tegestasras6768 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር ያብዛልህ መንም ሌላ ተጨማሪ ነገር ማለት እስካልችል ድረስ እራሴን እንዳይ ረዳኝ አሜን::

  • @bemi-john
    @bemi-john Před 5 měsíci

    I can't even stop hearing you. God is using you more than you think. God bless you!

  • @abebech8624
    @abebech8624 Před 9 měsíci +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ የባርህ ፓስተር ፀጋውን ይጨምር ልህ❤🙏

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Před 9 měsíci

    እውነት ነው ብዙዎቻችን የስጋችንን ፈቃድ ነው እየፈቀድን ነው ሁሌ ከእግዚአብሔር ጋር እየተጣላን የምንገኘው! ፓስተር ትክክለኛ የጊዜው ትምህርት ነው!

  • @user-my2yy4vd9t
    @user-my2yy4vd9t Před 9 měsíci

    Amen amen amen amen eysusi ybarikh 🙏🙏🙏🙏🙏📖📖🙌🙌🙌♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 9 měsíci +2

    አሜን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን ዘመንህ ይባረክ

  • @user-ze8ln4bw3d
    @user-ze8ln4bw3d Před 9 měsíci +2

    Pasterዬ ስወድህ እኮ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ነው የምወድህ ብዛልን የማይጠገብ አንደበት ነው ያለህ በእውነት ትለያለህ ስላንተ ኢየሱስን እናመሰግናለን❤

  • @publiccell-yt9ii
    @publiccell-yt9ii Před 8 měsíci

    እኔቅርብ ግዜ ነዉ መከታተል ከጀመርኩ ግን ስብከቱ ሁሉ እንደመርፌ ዉስጥ ነዉ ሰርስሮ ሚገባዉ እናም እስከዛሬ ባለማዳመጤ ቆጭቶኛል እዉነት አግዚሐብሄር ይባርክህ ፓሰተር እያሱ እንደ ሰምህ ነዉ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን!!!

  • @abrahamabate2723
    @abrahamabate2723 Před 9 měsíci

    ወሳኝ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ነው ። ፓስተር፥ እግዚአብሔር ይባረክ ።እስከ መጨረሻው በርታ ።ይህ ጉዳይ ቀላል አይደለም ።ግን በኃይሉ ና በፀጋ ው ይቻላል ።

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @aziebnaizghi8797
    @aziebnaizghi8797 Před 9 měsíci

    So amazing and wonderful teaching
    GBU ❤❤❤❤

  • @edendak5588
    @edendak5588 Před 6 měsíci

    May God bless you pastor.

  • @alem8640
    @alem8640 Před 9 měsíci

    God bless you pastor Eyasu

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 Před 9 měsíci +1

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 Před 7 měsíci

    You are wonderful poster

  • @howtocookhtc4633
    @howtocookhtc4633 Před 9 měsíci

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @selinateklay717
    @selinateklay717 Před 9 měsíci

    Amen geta simih ybarek slednk kalih ❤

  • @simretfisahaye7169
    @simretfisahaye7169 Před 9 měsíci +2

    Amazing preaching, I learned a lot Glory to God ❤

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372 Před 9 měsíci

    God bless you Pastor

  • @abinetab9093
    @abinetab9093 Před 9 měsíci +1

    ተባረክ በብዙ፥ ፓስተር ስለ መጨረሻዉ ዘመንና ስለ ጌታ ምፃት ተከታታይ ትምህርት አስተምረን እባክህን፥ ጊዜዉ ቀርቦ ሳለ አንቀላፍተናል በጣም

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh Před 9 měsíci +1

      ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው።ቤተክርስቲያንን ንፅህትና ያለ ነውር የሆነች ሙሽራ ሊያደርጋት የሚችል መንፈስ ቅዱስ ስለሆነ ከርሱ ጋር መስማማት እና መራመድ አለብን።ጸሎት ገዚያችን መጨመር አለብን።ጌታ በማንኛውም ስአት ሊመጣ ወይ ልንሔድ እንችላለን ።የመጀመሪያው የእየሱስ መምጣት መገለጥ ነው።ንጥቀት ማለት ነው።የምናየው እና የምንነጠቀው ዝግጁ የሆንን ብቻ ነን።ከሰባት አመት መከራ በሁዋላ በግልፅ የወጉት እያዮት በክብር ይመጣል ።የመጨረሻ ዘመን ትምህርት መማር የሚጠቅመው ለመዘጋጀት ነው።ስለዚህ ከአሁኑ መዘጋጀት አለብን።ለመዘጋጀት የሚረዳን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል
      2ኛ ጴጥሮስ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁵ ስለዚህም ምክንያት ትጋትን ሁሉ እያሳያችሁ በእምነታችሁ በጎነትን ጨምሩ፥
      ⁶ በበጎነትም እውቀትን፥ በእውቀትም ራስን መግዛት፥ ራስንም በመግዛት መጽናትን፥ በመጽናትም እግዚአብሔርን መምሰል፥
      ⁷ እግዚአብሔርንም በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፥ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን ጨምሩ።
      ⁸ እነዚህ ነገሮች ለእናንተ ሆነው ቢበዙ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ሥራ ፈቶችና ፍሬ ቢሶች እንዳትሆኑ ያደርጉአችኋልና፤
      ⁹ እነዚህ ነገሮች የሌሉት ዕውር ነውና፥ በቅርብም ያለውን ብቻ ያያል፥ የቀደመውንም ኃጢአቱን መንጻት ረስቶአል።
      ¹⁰ ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ መጠራታችሁንና መመረጣችሁን ታጸኑ ዘንድ ከፊት ይልቅ ትጉ፤ እነዚህን ብታደርጉ ከቶ አትሰናከሉምና።
      ¹¹ እንዲሁ ወደ ዘላለሙ ወደ ጌታችንና መድኃኒታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መንግሥት መግባት በሙላት ይሰጣችኋልና።

  • @BetelmLea
    @BetelmLea Před 9 měsíci

    ትብርክ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Před 9 měsíci +1

    Ameen ❤ameeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 Před 5 měsíci

    Amennnnnnnn

  • @negusesolomon8797
    @negusesolomon8797 Před 9 měsíci

    Dear Pastor,
    You are an amazing person. I wish to come and meet you in person from Frankfurt, Germany.
    Blessings!

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 Před 8 měsíci

    Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 Před 5 měsíci

    Geta erdagn endefkadh endnor❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 Před 9 měsíci

    አንደኛዬ፡ተባረክልኝ፡በጉጉት፡ነው፡ምሠማክ፡
    በነገራችላይ፡ስብከት፡ብዙው፡የህወቴ፡መመሪዬ፡ነው፡ባተያለው፡ፀጋ፡ዘርክን፡ይውረስ፡ተባረክ

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Před 9 měsíci

    Eysuse getanaw

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Před 9 měsíci

    ተባረክ በብዙ እያሱ ጌታ ሁሌም ይጠብቅ እናመሰግናለን🙏🙏❤️❤️👍👍

  • @tiganishtiganish8974
    @tiganishtiganish8974 Před 9 měsíci

    አሜንንን ዛምኒክ ይባረክ ♥️🙌🙌🙌

  • @rb2782
    @rb2782 Před 9 měsíci

    Amen and amen 🙏🏼 thank God for everything, God bless you pastor 🙏🏼

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 Před 9 měsíci

    አሜን

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Před 9 měsíci

    Tebarekelen Tastor Endalkew sitalefebet kelal aydelem gen Egziabeher yerdan tsegawen yabzaleh 🙏❤👍

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 Před 9 měsíci

    God bless you pastor

  • @frehiwotayele876
    @frehiwotayele876 Před 9 měsíci

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise Před 9 měsíci