PROPHET TILAHUN TSEGAYE|ዘላለማዊክርስቶስ | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁንፀጋዬ ካምፓላ ኡጋንዳ KAMPALA UGANDA 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • PROPHET TAHUN TSEGAYE ዘላለማዊ ክርስቶስ |
    አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TAHUN
    TSEGAYE 2024 #preaching
    #ካምፓላ #ኡጋንዳ
    #KAMPALA #UGANDA 2024
    ETHIOPIAN EVANGELICAL CHURCH UGANDA
    የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ኡጋንዳ

Komentáře • 65

  • @teketelermiasyelodamo8417

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ፣ ምን እንላለን 🙏

  • @GeteTeka-z7e
    @GeteTeka-z7e Před 26 dny +2

    በዚህልክ የጴንጤ ሰባኪ አይቺ አላቅም የጥሌ ስብከት ሱስ ነዉ የሆነብኝ።

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 Před měsícem +9

    ከመሬት አላቆ እየሱስ ላይ ያርገኝ🎉🎉🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏😭😭😭😭😭😭

  • @Bana-oy5nv
    @Bana-oy5nv Před měsícem +3

    አሜን አሜን ጸጋይ ይብዛ ነብይ ተባረክ የአንተ ስብከቶችን ሲሰማቸው በጣም ይባረክ አለው ❤

  • @user-cj2li2gy9h
    @user-cj2li2gy9h Před měsícem +6

    ከማር በላይ የሚጣፍጥ ስብከት❤❤❤

  • @ephremtizita-ug8hv
    @ephremtizita-ug8hv Před 25 dny +1

    God belles you

  • @rundasegebeyehu979
    @rundasegebeyehu979 Před 28 dny

    Prophet Tile, I have no word to express how I love you! You are on the right track and true prophet of God! Preach, preach, preach, preach, preach...................

  • @elenieleni4748
    @elenieleni4748 Před měsícem +3

    ጌታን ያወኩት በ አነተ ነው ጌታ እየሱስ ክብሩን ይወሰድ

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp Před měsícem +5

    በሄደክቤት ሁሉ ኢየሱስ ይደምቃል ዘርህ ይባረክ ጥሏ እግዚአብሔር ይመስገን ስለአንተ ኢየሱስ ጌታ ነው አሜንንን 🙏🙏❤️❤️

  • @israelelnathan6435
    @israelelnathan6435 Před měsícem +3

    እየሱስ ለዘልአለም ጌታ ነው!!!!

  • @mimimesfin3883
    @mimimesfin3883 Před měsícem +3

    ኢየሱስ የኔ ንጉሥ እወድሃለሁ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @israelelnathan6435
    @israelelnathan6435 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Před měsícem +1

    ሁለም ወደሃለሁ የሱስ❤❤❤❤❤❤

  • @KonteJagw
    @KonteJagw Před měsícem +2

    Amen Amen kibri la iysusi amen haleluyaaa elelelelelel ❤🥰 Tabrkiiiii abtachini xile❤🥰

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 Před měsícem +3

    Let God be bless you all
    in Jesus mighty Name Amen

  • @barokyohannesofficial.279
    @barokyohannesofficial.279 Před měsícem +2

    አንተን የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ። ትምህርቶችህ ጥልቅ መገለጥ ፀጋና እውቀት እንዲሁም ህይወት የሞላባቸው ናቸው። ወንድማችን ተባረክ። ኢየሱስን የምትገልጥበት የመረዳት ከፍታ እጅግ የመጠቀ ነው። ጎበዝ አንባቢ ጥንቁቅ ተናጋሪ ለእያንዳንዱ የመድረክ አገልግሎት ሰፊ ዝግጅት አድራጊ የፀሎት ሙላት የበዛልህ በዚህ በመጨረሻው ዘመን ሞዴል አገልጋይ ነህ። እወድሃለሁ

  • @kewakibttad9055
    @kewakibttad9055 Před měsícem +29

    እባካችሁ እባካችሁ ይህ መምህር አገልግሎቱ እንዲበዛ ከንቱ ውዳሴ አታብዙ. ጥሌ ጥሌ አትበሉ. አሁንም ደግሜ እላለሁ ከሱ የሆነ አንዳች የለም.

    • @user-tk9qx4wm1b
      @user-tk9qx4wm1b Před měsícem +1

      ማለት ቺግሩ ?? 🤔🤔

    • @user-tk9qx4wm1b
      @user-tk9qx4wm1b Před měsícem +1

      ማለት ቺግሩ ?? 🤔🤔

    • @KonjitDemeke
      @KonjitDemeke Před měsícem +3

      በትክክል እግዚአብሔር በክንዱ ይገሪዶ ❤❤❤❤

    • @epheratageleta9739
      @epheratageleta9739 Před měsícem +2

      እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ትውልድ አለው። ፀጋ ከዚህ በላይ ይብዛልህ ። እወድሃለሁ ❤ ጥልዬ።

    • @kiflomhaileselase7616
      @kiflomhaileselase7616 Před měsícem +2

      ጥሌ ጥሌ ቢባል ምን ችግር አለው ጌታ ይባርከው ልጁ ፍፁም የሆነ ትህትና የተላበሰ ነው ፣ የሚያስፈልገው ለጥሌ መፀለይ ብቻ ነው።

  • @user-cn7ko2ev2w
    @user-cn7ko2ev2w Před měsícem +2

    ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @OshamoShemalo-sl8fk
    @OshamoShemalo-sl8fk Před 25 dny +1

    የአንተን ትምህርት ስሰመ 😢ሰላም ይሰማኛል

  • @sahaalenaze5943
    @sahaalenaze5943 Před měsícem +2

    Ameeeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebariku🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Před měsícem +1

    I receive in Jesus name amen 🙏

  • @MulugetaBaye-t1z
    @MulugetaBaye-t1z Před měsícem +1

    ጌታ ይባርክህ ከምድር የሚያፋቱ ወገኖች ያብዛልን።

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 Před měsícem +3

    ፓሥተር ሳሚ ጌታ ይባርክህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lr7mx8mk8b
    @user-lr7mx8mk8b Před měsícem +1

    አሜን አሜን ዑፉፉፉፉፉ ዑፉፉፉፉፉ ዑፉፉፉፉፉ ዑፉፉፉፉፉ
    ተባርክ ተባርክ ተባረክ ተባረክ
    ደንቅ ትምህርት ጌታ እየሱስ ይባረክህ ❤❤❤❤

  • @Merameron
    @Merameron Před 20 dny +1

    ጥሌ ፀጋው የይብዛልህ❤❤❤❤❤❤

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 Před měsícem +1

    Amen amen amen ye egzabher sew egzabher yebarkhe tebarku

  • @chuchumarkos
    @chuchumarkos Před měsícem +1

    ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኢየሱስ ጌታ ነው በጣም ነው ዳስ ያላየ 😢❤❤❤❤❤

  • @user-dc9mg2yc5b
    @user-dc9mg2yc5b Před měsícem +2

    Wow Geta yibarek.....

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 Před měsícem +2

    Glory Glory be to God Almighty Amen ❤❤❤

  • @barakatbarakat735
    @barakatbarakat735 Před měsícem +1

    Amnnnn Amnnnn Elelelelelelelele ❤️🍒 🍒🍒 🤲🤲 Tabark ye Egzaber Sawu

  • @Fetlework-td3vq
    @Fetlework-td3vq Před měsícem +1

    ጌታየሱስ ዘመንህ ይባረክ እየሱስ ንየሚሰማ ናየሚወደውን ህዝብ አሳልፎ ሰለሰጠህ ይባረክ ብዛ ከሆንከው በላይ የምትሆንለት ፀጋ ይብዛልህ

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa8911 Před měsícem +1

    EYESUS YIBAREK❤❤❤❤❤❤❤

  • @nadewmajor6593
    @nadewmajor6593 Před 27 dny

    ❤ኢየሱስ የብርሃናት ንጉስ ፤ የነሰፍሴ ጌታ፤ የልበ ሹም፤ የቤተ ዉበት፤ የዘራዘሬ ብርክ።

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 Před měsícem +1

    geta yebarekeh kes

  • @HappyBadminton-fn8ej
    @HappyBadminton-fn8ej Před měsícem +1

    ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze Před měsícem +2

    Woowowowowowwowoowwoowowowowowowowoao🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️woowowwowowowowowowowowowo🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🍇🍇🍇🍇🍇❤️አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🍇🍇🍇🍇🍇ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን
    አግዚአብሔር ይባርክህ
    አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Před měsícem +1

    ተባረክልን ❤❤❤❤❤

  • @muluneshdagoye9934
    @muluneshdagoye9934 Před měsícem +2

    ዘመንክ ይባርክ

  • @AkililuAbera-h8o
    @AkililuAbera-h8o Před měsícem +1

    Amen❤❤❤❤❤❤

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 Před měsícem +1

    Amen amen tebarekalegne❤❤❤❤❤❤❤

  • @gadamitiku-dn3bo
    @gadamitiku-dn3bo Před měsícem +1

    Glory be to GOD Almighty ❤

  • @helajesus97
    @helajesus97 Před měsícem +1

    Ameenn Bless u brother tile

  • @etefalegese2813
    @etefalegese2813 Před měsícem +6

    ጥልዬ በረገጥክበት ሁሉ የሚያስደንቅ ሕይያው ቃሉን በውስጥህ ጠቅጥቆ ትውልድን የሚያፅናና ክርስቶስ ኢየሱስ ለዘላለም ክብር ይሁንለት። ይህ ፀጋ ዘመንህን ሁሉ ይጠቅልለው ወንድሜ።

    • @emebettsegaye5940
      @emebettsegaye5940 Před měsícem +3

      ጥሌ አንተ ብሩክ ፀጋው ይብዛልህ የክርስቶሰ ደም ይሸፍንህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Před měsícem +1

    ameeen❤❤❤❤

  • @3Lule
    @3Lule Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🎉🎉❤

  • @YohanesAklog
    @YohanesAklog Před měsícem

    Self apointed "prophet"ነብዩም ገበሬ ነኝ ይላል

  • @birtukanasirs9694
    @birtukanasirs9694 Před měsícem

    Baxmi Baxmi daslale getha yibarki ❤❤❤❤❤❤❤

  • @taregnedetebo3736
    @taregnedetebo3736 Před měsícem

    አስታማራ ነው❤❤❤❤❤

  • @QuickLine-p1q
    @QuickLine-p1q Před měsícem +1

    Ya kan nafakayin libisan athiba lamatabak gata hoy iridayin

  • @shewangzawawlachew8862
    @shewangzawawlachew8862 Před měsícem +2

    ነብይ እንዲነው።