ቪያግራ መቼና እንዴት ይወሰዳል?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • "ቪያግራ" ወይንም የስንፈተ ወሲብ መድሃኒት መወሰድ ያለበት መቼና እንዴት ነው? ቪያግራ የሚከለክላቸው የምግብ ዓይነቶች አሉ ወይ? መድሃኒቱ የሚያስከትላቸው የጎንዮሽ ጉዳቶች ምንድናቸው? ዶ/ር ሙስጠፋ ሐሰን በተከታዩ ቪዲዮ ሙያዊ ማብራሪያ ይዞልን ቀርቧል፡፡ መልካም ቆይታ፡፡
    #HealthyLife #Ethiopia

Komentáře • 123

  • @AhmedMohamed-nb6mk
    @AhmedMohamed-nb6mk Před rokem +14

    እንዳንተ ያሉ ግልፅ እና እውቀቱ ያላቸው ዶ/ች ይብዙልን እናመሰግናለን

  • @danidan1999
    @danidan1999 Před rokem +41

    የምን ቪያግራ ነው እዳትጠቀሙ 1ኛ በራስክ ተማመን 2ኛ ከሱስ እራስክን ጠብቅ በተለይ ከጫት 3ኛ ስፓርት ሰራ ሁልጊዜ 4ኛ ጥሩ ምግብ ተመገብ

  • @glaxya5012
    @glaxya5012 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን ዶ/ር የብልት ማሣደጊያም ፈሌግ

  • @MohamedAhmed-pj3ii
    @MohamedAhmed-pj3ii Před 2 lety +9

    የኛ ዶክተር እናመሠግናለን

  • @zelalembezabih
    @zelalembezabih Před rokem +2

    ዶክተር አመሰግናለሁ ከምግብ በፊት መውሰድ አስቸጋሪ ነው ከምግብ በኋላ ይቻላል ሁለተኛ መጠኑ 25,50,100 የትኛው የተሻለ ነው እኔ ባለሁበት ሃገር ያለ ዶክተር በጥያቄ ብቻ መሽጠ ተጀምራሉ በጣም አልፎ አልፎ እጠቀማለሁ የመቆም ሁኔታው ያስደስታል ሳልወስድ ግን ብዙ አያስደስትም ።

    • @yonasmekone330
      @yonasmekone330 Před rokem

      ከምግብ በዋላ ይሁንል በቃ ጠዋት ከምግብ በዋላ ማታ ከምግብበፊት ተጠቀመው ወይ ጉድ

  • @chuchubezabihtekileyes877
    @chuchubezabihtekileyes877 Před 4 měsíci

    ሰዎች ምንም አትሸወዱ ዋናው በራስ መተማመንና ግልፅነት እንጂ ቫያግራ ን መጠቀም እራስን እስከወዲያኛው ለችግር ማጋለጥ ይሆናልና እጅግ ተጠንቀቁ የዶክተርና በንግድ ላይ ላይ ለተሰማሩ የመድሃኒት ነጋዴዎች አትጋለጡ።

  • @eneaenaesuatube950
    @eneaenaesuatube950 Před 2 lety +7

    የተፈጥሮ ሥሜትን ይቀንሳል ያደክማል የሚባለዉሥ

  • @wubetukassa358
    @wubetukassa358 Před rokem +1

    Thank you for your lessons!

  • @JemalSeid-jm6qe
    @JemalSeid-jm6qe Před 4 měsíci +1

    ለሴት አይሆንምደ ፍላጎቷ ትንሺ ነዉ ዶ'ር በናትክ ንገረኝ አደናገረኝ😢❤

  • @mohammedali409
    @mohammedali409 Před 2 lety +4

    Thanks DR

  • @fhfcgc2037
    @fhfcgc2037 Před 9 měsíci +5

    ሰላም ወንዶች የስንፈተ ወሴብ ችግር ያለባቹሁ እኔን አናግሩኝ የባህል መድሀኒት አለኝ

  • @TesfagabirAsfaha
    @TesfagabirAsfaha Před 4 měsíci +1

    ይሕንን መድሃኒት መዉሰድ ያለባቸዉ በየትኛዉ የዕድሜ ክልል የሚገኙ ሰዎች ናቸዉ?

  • @samuelberhanu-gg1nw
    @samuelberhanu-gg1nw Před 2 měsíci +1

    Hiv መደሃኒት ተጠቀሚ ላይ የሚያስከትለው የብልት መነሳሳት ላይ ተፅእኖ አለው ወይ?

  • @user-jt7xp4fc3i
    @user-jt7xp4fc3i Před 5 měsíci

    ሁለት የተጣረሰ ነገር ተናገርክ እሱም ምንድነው ቢያግራ ወስዶ ሴት ከሌለች ወይም አነሳሽ ነገር ከሌለ አይቆምም አልክ ከዛ ደሞ ለልብ ህመምተኞች ሲሰጥ በልባቸው ተደፈ አልክ የሚጣረስ አይመስልክም ዶር

  • @moke4925
    @moke4925 Před 2 měsíci

    Thank you bro

  • @trackviewer5045
    @trackviewer5045 Před 2 lety +2

    ሰወንፈተ ወሲብ የሌለበት ቢጠቀመውስ ስሜት ይጨምራል ? ወይንስ ጉዳት ያስከትላል ?

  • @user-dh8df4lq9x
    @user-dh8df4lq9x Před 7 měsíci

    አመሰግናለሁ

  • @user-fh2ws7pv5s
    @user-fh2ws7pv5s Před 12 dny

    ከምግብ በዋላ ነው ወይስ በፊት ነው

  • @AbduYimer-t2j
    @AbduYimer-t2j Před 11 dny

    እኔ ቅርብ ጊዜ ነው አልቆም ያለኝ መፍትሄው ምንድነው

  • @amanaethiopa
    @amanaethiopa Před 2 měsíci

    ሴክስ ሲያደርግ ከ 1 እስከ 2 ደቂቃ ብቻ ለሚቆይ ሰው ቪያግራ እንዲወስድ ይመከራል እንዴ ዶ/ር

  • @AhmedMohamed-nb6mk
    @AhmedMohamed-nb6mk Před rokem

    ዶ/ር በዚህ ከኒን ምትክ ሌላ እንደ አትክልት እና ተቀላቅሎ የሚጠጡ እንደ ማር ሎሚ ሙዝ ሌላም ዝንጅብል ሥለመሣሰሉት አደራረግ እና መጠናቸውን ካወቅክ ንገረን።

  • @emanali2659
    @emanali2659 Před 3 lety +6

    ዶክተ መታልጅእዴ ሊወለድይችላል 1ም2ሁለትም የሚሰጠው አላህነው ግን እዴት 2ል መውለድይቻላል ጥያቄየ ይመለስ please

  • @HenAddis
    @HenAddis Před rokem +1

    Thank you Dr.

  • @getamesayendire8217
    @getamesayendire8217 Před 2 lety +3

    10qs doctor!

  • @zainabazainaba6717
    @zainabazainaba6717 Před rokem +5

    እባክህ ዶኮተር ድፍረት አይሁንብኚና ፍቅረኛ ነበረኚ ከሱጋር ምንም አይነት ግንኙነት ወይም ሴክስ አድርገን አናውቅም ነበር ጓዴኛሞች ከሆንን 2አመታችን በዚህ ምሀል በጣም እየተዋደድን መጣንና አድቀን ሴክስ ለማድረግ ወሰንን ግን በጣም የሚያስደነግጥ ነገር ነበር ያጋጠመን ምክናየቱም ብልቱ አልተነሳለትም ነበር በድጋሜ ይቅርታ እጠይቃለሁ እባክህ ዶክተር መፍትሄው ወይም የሚያድነው ነገር ምንድነው በተለይ በጣም ያስጨነቀኚ የሱ ስሜት አለመረጋጋት እባክህ ዶክተርየ መልስልኚ

    • @amexlove7505
      @amexlove7505 Před rokem

      በኣካል ሀኪም እንዲያናግር ማድረግ ነው

    • @zainabazainaba6717
      @zainabazainaba6717 Před rokem +1

      እሽ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

    • @user-bv9ri2hw6d
      @user-bv9ri2hw6d Před rokem

      የስነ ልቦ ምክር ያስፈልገዋል ፍራቻ ማስወገድ አለበት

    • @kushetuminalu5524
      @kushetuminalu5524 Před 5 měsíci

      ጫት በተደጋጋሚ ተጠቃሚ ከሆነ ይቀንስ + የስነ ልቦና ህክምና ላይ ዉሰጅም

    • @KadarHussin
      @KadarHussin Před 15 dny

      ጫት መካም የለበትም በጣም ያዳኪማል እኔ ሀይል ሚከረ በሰተን ዴሲ ባሌኝ​@@kushetuminalu5524

  • @ISLAMIC_111
    @ISLAMIC_111 Před 2 lety

    Mashaallah bro am surprised

  • @antenehtesfaye9631
    @antenehtesfaye9631 Před rokem

    እኔ የአጥንት ችግር አለብኝ ።እና የዳሌ አጥንቴ ማለትም ጭንቅላቱ ተበልቷል ሀኪም በሰርጀሪ ጭንቅላቱ መቀየር አለበት ብሎኛል አና ችግር ይፈጥርብኛል ።

  • @sonanwalabu6942
    @sonanwalabu6942 Před rokem

    Thanks Dr

  • @HappyBanjo-wc8mo
    @HappyBanjo-wc8mo Před 18 dny

    ዶክተር ቪአግራ አና ደአግራ ልዩነት አላቸው?

  • @alubelkassie3120
    @alubelkassie3120 Před 2 lety

    thank u Dr

  • @awoketeshale7102
    @awoketeshale7102 Před 3 lety +1

    thank uuuu

  • @natiadugnanatiadugna4530

    አንዴ ሲወሰድ ምን ያክል ነው የሚወሰደው ማለት አንድ ክኒን ነው ውይስ ዶ/ር

  • @sifandiriba
    @sifandiriba Před rokem +1

    Dr Clamycin 500mg ene eheno yetasaselinyi ehe midino dr

  • @abdm.3336
    @abdm.3336 Před 4 měsíci

    ዶክተር ቪያግራ ቶሎ የመርጨት ችግርን ይቀርፋል?

  • @giibeetube5252
    @giibeetube5252 Před 3 lety +1

    Normal sew ye mekom chigir yelebet sew biwesd min chigir yasketilal?

  • @user-zi4lw3to8e
    @user-zi4lw3to8e Před 11 měsíci +1

    ቪያግራ ሚጠቀም ወድ ማስረገዝ ይችላል ዶክተር ሳትመልስልኝ እዳታልፍ

    • @user-qq4jm3sh3c
      @user-qq4jm3sh3c Před 25 dny

      በጥናት እንዳውም ከተፈጥሮ ይቀንሳል

  • @user-yg2ch1cl8f
    @user-yg2ch1cl8f Před měsícem

    የት አካባቢ ነው የምትገኘው ዶክተር?

  • @erieri5794
    @erieri5794 Před rokem +1

    ለመውለድ ችግር አለው ወይ

  • @user-zn3xq5hx3o
    @user-zn3xq5hx3o Před 4 měsíci

    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ
    እባክህ አንድ ጓደኛዬ ባለ መቶ ግራሙን 6 እና 7 ፍሬ ይውጣል ይህም ሆኖ ግን ከአንድ ጊዜ በላይ ግንኙነት ማድረግ አልችልም ብሎኛል ለዚህ መፍትሄው ምንድነው?

  • @bululumedia7009
    @bululumedia7009 Před 2 lety

    Yesikuar beshita yslebet sews mn meftihe ale

  • @rayatigrai2139
    @rayatigrai2139 Před 3 lety +2

    ቅባት ወይም ጄል ነገር አለ ይባላል የሱ ነገር እንዴት ነዉ?ጉዳቱና ጥቅሙ?

    • @yonasmekone330
      @yonasmekone330 Před rokem +2

      እሱማ ስለሚፈርዘው አሪፍ ነው 🤣🤣🤣🤣

    • @user-sw5qw3lg4y
      @user-sw5qw3lg4y Před rokem

      @@yonasmekone330 😂🤣😂🤣😂🤣👍🏾

  • @user-og7yk2uv3q
    @user-og7yk2uv3q Před 6 měsíci

    ለመውሠድ ፈልጌ ነበር

  • @abebeasfaw4374
    @abebeasfaw4374 Před rokem +1

    ቀን በቀን ወሲብ ሱሰኛ ሆኛለሁ ለመተዉ ምን ላድርግ? ግራ ገባኝ?መዳኒት ካለ ንገረኝ።

    • @habihabtom1038
      @habihabtom1038 Před rokem +2

      ወንጀል ስራና እስር ቤት ግባ 😂😂😂😜

    • @meronmeron9834
      @meronmeron9834 Před 8 měsíci

      ታድያ ምን ችግር አለው

    • @user-oc3ez8mo8s
      @user-oc3ez8mo8s Před 3 měsíci

      ትተባበሪዋለሽ ነው አንቺም ሱሴነሸ

    • @user-pk1kt3zu8q
      @user-pk1kt3zu8q Před 3 měsíci

      3 mist agba gazan ba 3 kan taragale

  • @abrishmamo5330
    @abrishmamo5330 Před rokem +1

    What is varcoes vein ?

  • @samiemre2294
    @samiemre2294 Před rokem +1

    እሽ ውድም

  • @memesganae5848
    @memesganae5848 Před rokem +1

    እፂ፡ጅማቲላይ፡አለችብኝ፡የወሲብ፡ስንፍት፡አለብኝ፡ቭግራ፡፡ስወስድ፡አንዳድቀን፡ያስችግርኛ፡ምቲ፡ምንዽናው፡ደኩተር

  • @kidistfiseha3645
    @kidistfiseha3645 Před rokem +1

    ግን አይመከርም የጎንዮሽ ችግር አለውም ይባላል

  • @hunegnaw9755
    @hunegnaw9755 Před 2 lety +2

    የት ይገኛል ስንት ነው

  • @dewdhassen3485
    @dewdhassen3485 Před 2 lety

    አድራሻቹሁን ሥንፈተ ወሢብ የምን ዶ/ክር ነው የሚያየው

  • @signaltune
    @signaltune Před 3 lety +1

    ምግብ ዉሀ መጣት አይቻልም። ???

  • @walelignwalelign7091
    @walelignwalelign7091 Před 2 lety +1

    መሐንነት ያስከትላል ሲባል እሰማለሁ እውነት ነወ

  • @getanehbirhan8863
    @getanehbirhan8863 Před 2 lety +2

    የት ነው አድራሻችሁ???ህክምና እፈልጋለሁ ዶክተር ???

  • @ZaynaWabla-fu2wu
    @ZaynaWabla-fu2wu Před 2 měsíci

    Yname xeyka naw doktre

  • @AddisuKedida-um2rh
    @AddisuKedida-um2rh Před 4 měsíci

    Can infertility be its side effect?

  • @gezahegngatiso3899
    @gezahegngatiso3899 Před 2 lety

    Yemitekiemi kehone chegr atmetame

  • @ahmedbeshir6917
    @ahmedbeshir6917 Před rokem

    ቋሚ መድሀኒት የለውም ከቪያግራ ውጭ

  • @fiqadulagesa8280
    @fiqadulagesa8280 Před rokem

    Hi

  • @mohammedtemam9197
    @mohammedtemam9197 Před 2 lety

    ሥልደነፊል ወይም ቪየግራ

  • @fggf7653
    @fggf7653 Před rokem

    ለሴቶች ይሆናል እወይ ህመም ለሚሰማንስ

  • @CheruAliyu-lq2bh
    @CheruAliyu-lq2bh Před 7 měsíci

    6:03

  • @emanali2659
    @emanali2659 Před 3 lety +1

    እርግጠኛነኚጥያቄየደርሶወታል

  • @mohammedtemam9197
    @mohammedtemam9197 Před 2 lety

    ስልደነፊል

  • @redetfkadu3721
    @redetfkadu3721 Před 3 lety

    The night 5

  • @ahmedabduendris5717
    @ahmedabduendris5717 Před 2 lety

    adrasa sten

  • @CheruAliyu-lq2bh
    @CheruAliyu-lq2bh Před 7 měsíci

    Sinte biree new

  • @amanueltesfay6736
    @amanueltesfay6736 Před rokem

    koy ehe hulu yibalal gin viagra ethiopia wust keyet new yemigegn

  • @kamilasaid3483
    @kamilasaid3483 Před rokem

    በአላህ ስልክህን ስጠኝ

  • @user-pe9ct6vm5d
    @user-pe9ct6vm5d Před 2 lety

    አድራሻህ ስጠን ላናግርህ ፈፈሌጊ ነበር

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Před 3 lety +3

    ሙዚቃውን ቀይረው ሲያስጠላ

    • @habtamudenebo6990
      @habtamudenebo6990 Před 2 lety

      በዚ ሙዚቃ የምን ትዝታ አለብሽ ?

    • @user-rv8pj7kv5x
      @user-rv8pj7kv5x Před rokem

      ነይ እኔጋር ጭር ያለ ስፍራላይ ሆነን እንማማር

    • @romiroro176
      @romiroro176 Před rokem +1

      ummu yousuf በምን ምክንያት ገባሸ ደገሞ አንቺ

  • @butabati3210
    @butabati3210 Před rokem

    Woyane

  • @hanihanibal
    @hanihanibal Před rokem +1

    Don't use vigra!

  • @wendmagegnteshome7335

    ጭት የምቅም ከሆንስ

  • @mohab948
    @mohab948 Před rokem +1

    Diagra ketetekemn buhala kesint seat buhala new sex eminjemirew

  • @mulatayalew2768
    @mulatayalew2768 Před rokem +2

    I need your phone please

  • @antenehtesfaye9631
    @antenehtesfaye9631 Před rokem

    እኔ የአጥንት ችግር አለብኝ ።እና የዳሌ አጥንቴ ማለትም ጭንቅላቱ ተበልቷል ሀኪም በሰርጀሪ ጭንቅላቱ መቀየር አለበት ብሎኛል አና ችግር ይፈጥርብኛል ።