እብራውያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 06. 2024
  • እብራውያን 10:26 ይሄ ክፍል ከገባን ሙሉ እብራውያን ይገባናል /Deep Explanation ክፍል 3

Komentáře • 55

  • @habibaasmera5266
    @habibaasmera5266 Před 5 dny

    ዋው እውነት ነው ተባረክ ይብዛልህ እውቀት ሃርነት ያወጣል

  • @Misganagizaw-bw1wp
    @Misganagizaw-bw1wp Před 15 dny +2

    የኔ ውድ ወንድም ጌታን እንዴት ደስ እንደሚልና ቶሎ እንደሚገባ ጌታ ይባርክ ግንኮ ወድም አለም አህዛብስ ቢሆን እንዴት አይመለከተንም እና አንድ ሰው ጌታን ቢክድ ደሙን አይደል የረገጠው ጌትነቱን አይደል የካደው አስበው እንጂ ተባረክልኝ ሌላም ስራልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Před 4 dny

      በትክክል ክህደት ማለት እኮ አለማመን ማለት ነው። በደንብ ቢመለከተዋል ።ነገር ግን እኛ ርእሳችን ግን ከእብራውያን ምዕራፍ 10 ቁጥር 26 ላይ ያለውን ኃጢአት ተብሎ የተጠቀሰውን ምን አይነት ሀጢአት ነው ክፍሉ ላይ የተጠቀሰው የሚለውን ለማብራራት ነው። እርሱም የእግዚአብሔርን ልጅ መርገጥ(ክደት) ፥የኪዳኑን ደም እንደ እርኩስ ነገር መቁጠር( እንስሳቶችን ለሃጥያት መስዋዕት ማቅረብ ) እና የፀጋውን መንፈስ ማክፋፋት (reject) ማለት ነው።

  • @TDF1698
    @TDF1698 Před 11 dny

    Beloved brother much Grace unto you!

  • @ShawulMati
    @ShawulMati Před 16 dny +1

    አቦ ተባረክ ይህን የገለፀው መንፈስ ቅዱስ ነው።

  • @user-yw8qi3oo7h
    @user-yw8qi3oo7h Před 14 dny

    Geta eysus yibarkh wendime!!

  • @melkamumosissa9306
    @melkamumosissa9306 Před 6 dny

    ተባረክ

  • @sisaybirhanu627
    @sisaybirhanu627 Před 13 dny

    Geta yebarek wondem

  • @SelamSelam-wz4ut
    @SelamSelam-wz4ut Před dnem

    ተባረክ ወንድሜ እንዴት እንደተፈወስን

  • @ananiyajunedin8385
    @ananiyajunedin8385 Před 27 dny

    ተባረክ የምር የምታወራቸው ነገር ሁሉ የተገለጡናቸው ይህፀጋ ደግሞ ጌታ ሰቶሀል ተባርከሀል

  • @Zubedaabiti
    @Zubedaabiti Před 15 dny

    Ebakik katalbet

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 Před 25 dny +1

    ጌታ ይባርክ ወንድማችን ተባርከሃል

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Před 28 dny +2

    እንደ ዛሬ ይሄ ቃል ገብቶኝ አያውቅም ጸጋ ይብዛልክ።❤👏

  • @user-kt8mp1jl6o
    @user-kt8mp1jl6o Před 25 dny

    ዋው አሜንንን አሜንንን ክብር ሁሉ ለጌታ እየሱስ ይሁን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MaklitMaki-ur3yh
    @MaklitMaki-ur3yh Před 27 dny +1

    Wow getan tileyalek wendime geta tsegawun yabzalik. Tebarek...... Yitebikeh geta..... Cemiro camiro stegawun kezih belay yabzalik... 🙏🏿

  • @jobbebu5509
    @jobbebu5509 Před 28 dny

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!!!! ብዥ ያለብኝ ክፍል ነበር ደስ በሚል ሁኔታ ነው ያብራራኸው።

  • @TigistHibebo
    @TigistHibebo Před 28 dny

    Wedma tebarek ewnthu yhew new mamhusha yetrdbte merdat really aydelm medancen mecam ayxfam thank you Jesus lord 🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙌

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 Před 28 dny

    ወልካም ብሬ እባክህ ሁሉ ጊዜ ናናናናና እወዳለሁ❤❤❤😘😘😘

  • @gedachana3241
    @gedachana3241 Před 24 dny

    Wow
    Best explanation If I where told this before by now my spritual growth Is not at today level..
    may God gave you more grace!
    please teach us one day about trinity

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat7992 Před 25 dny

    ፀጋው ብዝት ይበልልህ ውድድድድ❤❤❤

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 Před 25 dny

    ዋው ዋው ✅ተባረክ

  • @user-mb8hn4jr4e
    @user-mb8hn4jr4e Před 21 dnem

    More grace Brother 🙏🙏🙏

  • @TarikuMekonnen-fh7xb
    @TarikuMekonnen-fh7xb Před 24 dny

    Tsega yibizalih wondime ❤

  • @Eluuser-dx5ui5uk3f
    @Eluuser-dx5ui5uk3f Před 28 dny

    Much Grace and peace Biriye

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu Před 28 dny

    Ante Ma Tebarek❤❤❤

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu Před 28 dny

    Era Mamush.Unet.Betam Yegeta Dem.Eye.Sewerenewu 😮😮😮😮😮

  • @tberhanu808
    @tberhanu808 Před 21 dnem

    Bire teqelaqlenal ketiktok wede youtube
    ክፍል 1&2 የታለ🤔

  • @user-bi1yx1gg4g
    @user-bi1yx1gg4g Před 27 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @gadisatolemariam5578
    @gadisatolemariam5578 Před 25 dny

    Metenal metenal tsaga yebezaleh bewun seltesteh tsaga getan barkut

  • @user-ij5tf5nz4w
    @user-ij5tf5nz4w Před 27 dny

    Thank you

  • @keifa7569
    @keifa7569 Před 26 dny

    Amazing!!!

  • @tsegayemengesha-lk1un

    ድነት ከዳግም ልደት ጋ መሠለኝ የሚያያዘው የተወለደ አይጠፋም በክህደት ካልሆነ ስለዚህ ከሁለቱም ሳይድ በዚህ ቢታይ ገለጻህ ግንደስ ይላል

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Před 4 dny

      ጥሩ ኮሜንትህ ግን ትንሽ በደንብ ያዳመጥከው አልመሰለኝም እኛ እየፈታን ያለነው እብራውያን ምዕራፍ አስር ቁጥር 26ን ብቻ ነው።ክርስቶስን እንደ ግል አዳኙ አድርጎ ያልተቀበለ አህዛብም ሆነ አይሁዳዊ ደህንነት የለውም።አዲስ ነገር አልተናገርክም ይሄ የታወቀ ነው።እዚጋር የተወራ ያለው ግን እብራዊያን ምዕራፍ 10 ቁጥር 26 ትንታኔ ነው።

  • @user-pmlord22
    @user-pmlord22 Před 17 dny

    ዴማሁስ ይህን አለም ወዶ የሚለውንም አትርሳ

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Před 4 dny

      ዴማስና እብራውያን ምዕራፍ 10 ቁጥር 26 ክፍሉ አውዱም ሁሉም ነገሩ አይገናኝም ። ዴማስስ ምን አደረገ ?የአሁኑን አለም ወዶ ጥሎኝ ሄዷል ምን ማለት ነው ?ክርስቶስን ክዷል? ሌላ ጊዜ ይመለስ አይመለስምናውቀው ነገር አለ? ዛሬም በህይወታቸው የሚደክሙ አሉ የጠፋውን ልጅ እኮ ተመልሶ ወደ አባቱ ገብቷል ወደ አባቱ ሲመለስ እንደገና መወለድ አስፈልጎታል? አላስፈለገውም ያው ሲጀምርም ልጅ ነዋ። እኛስ ብንሆን ዛሬም አለም አታታለህንም አንዳንዴ? በፀጋው ላይ እንደገፍ ያለዚያ እንወድቃለን ።

  • @keifa7569
    @keifa7569 Před 26 dny

    “ኢየሱስም ደግሞ፦ እኔ እሄዳለሁ ትፈልጉኛላችሁም በኃጢአታችሁም ትሞታላችሁ እኔ ወደምሄድበት እናንተ ልትመጡ አትችሉም አላቸው።”
    - ዮሐንስ 8፥21

  • @israelgetachew-v9g
    @israelgetachew-v9g Před 25 dny

    በመጀመሪያ አንዱን የህይወቴን ጥያቄ መልሰህልኛል ለዚህ እ/ግር ይባርክህ ነገር ግን ደህንነታቸው የሚወሰደው የአይሁዳዊያን ነው ያልከዉ አላሳመነኝም (ያንን ክህደት የዕብ 10 ላይ የተጠቀሰውን ሀጢያት አይሁዳዊም ሆነ አህዛብ ከፈጸመ ደህንነቱን ያጣል ምክንያቱም ለማናችንም አይሁድ ሆነ አህዛብ ልዩነት የለምና ለደንነቱም ለጥፉቱም) መልስ ብትመልስልኝ i am so happy

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Před 24 dny +1

      no no no n አመሰግናለሁ ነገር ግን ደህንነታቸው የሚወሰደው ከአይሁዳውያን ላይጽጅ ብቻ ነው አላልኩም እኔ ያብራራሁት ዕብራውያን ምዕራፍ 10 ቁጥር 26 ላይ ያለችዋን ቃለ ብቻ ላይ ፎከስ ስላደረኩኝ ነው እንጂ ክፍሉ እንደሚያስረዳን እሳቱ የተዘጋጀው ለእግዚአብሔር ጠላቶች ተቃዋሚዎች ነው። እነዛ ማለት ደግሞ አይሁድ ይሁኑ አህዛብ በክርስቶስ ያይደሉ በክርስቶስ የማያምኑ አግዚአብሔር ባዘጋጀው ጽድቅ የማያምኑ የማይቀበሉ ማለት ነው ሀጥያትን እንደሆን ከአህዛብ የመጡ ክርስቲያኖችም ይሰራሉ አይሁድም ይሰራሉ የዕብራው ፀሐፊ ግን በጣም ማስጠንቀቅ የፈለገው የአይሁድ ክርስቲያኖች ክርስቶስን ከመከራው የተነሳ ክደው ወደ ቀድሞአቸው ሃይማኖት ወደ እንስሳቶች መስዋዕት እንዳያልፉበት ነው ነው።

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před 16 dny +3

    ወንድማችን ገለፃህ በእውቀት ላይ የተመሰረተና ብዙ ብዥታን የሚያጠራ ቢሆንም እኛ ኢትዮጲያውያንን መመደብ ያለብህ ከአህዛብ ወገን እንደመጡት ብቻ ሳይሆን ከአይሁድ ወገን እንደመጡትም መሆን አለበት እኛ ኢትዮጲያውያን የአይሁድን ሃይማኖታዊ ስረአት አንድም ሳይቀር ስንፈፅም የኖርን ስለሆነ ወደኃላ ስንመለስ ወደጫትና አረቄ ብቻ ሳይሆን ወደአይሁድ ስረአት ጭምር መሆኑን ልታውቅ ይገባል የሰው ካህንእና ሊቀካህን ይኖረናል የእጣን እና የህል ቁርባን መስዕዋት እናቀርባለን የደም መስዕዋትምቢሆን የማይቀርበት ኦርቶዶክሳዊ ቤት አታገኝም ቢያጣ ቢያጣ የዶሮ ደም ያፈሳል የቀድሞውን ፓተር ቢኒያም ሽታዬን ምሳሌ መውሰድ ትችላለህ የክርስቶስ ደም ለመዳን የማይበቃ ስለመሰለው አይደለም እንዴ ወደኦሪት ህግስረአት ተመልሶ ነጠላ ለባሽ የሆነው ስለዚህ ለአይሁድ የተጠቀሰው ከኦርቶዶክስ የመጣነውን በሙሉ ይመለከታል

    • @mesaygebermariam4664
      @mesaygebermariam4664 Před 7 dny

      አረ ....አረ......አረ

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Před 4 dny +1

      ልክ ነው ወንድሜ ራሳችንን አይሁዳውያኖች ለማድረግ የምንጥረው ጥረቶች ያስቃሉ ይገርማሉ ያሳዝናሉም። እስራኤሎች ራሱ ቢሰሙን ምን ይሉን ይሆን መቼም ስቀው አዬባሩም😢😂😂😂።

  • @SamerawitMekuria-er4ps

    ወንድሜ እንዴት ነው የየሱስን ለእርሱ ዋጋ መከፈሉን አምኖ ከተመለሰ አንዴት ከጠላትነት ያመልጣል እሳቱ በየትኛውም መልክ ያለን ጠላትነትን ይበላል እርጥቡንም ደረቁንም በራሱ ያፈራውን ይበላል።

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Před 25 dny

      ጥሩ ጥያቄ ነው ግን አምኖ ከተባለ በኋላ የዚህ ተቃራኒ ክዶ ነው የሚባለው። ስለዚህ በየትኛው ውገን ያለ በክርስቶስ የማያምን ወይም የካደ ይመለከተዋል። መካድ ማለት ደግሞ የማመን ተቃራኒ ማለት ነው ።ለምሳሌ አይሁድ የኢየሱስ ክርስቶስን መስዋዕትነት ክደው ወደ እንስሳት መሰዋት እንደሚሄዱት።ከአህዛብ የመጣው ክርስቲያንም እየሱስ ጌትነት ፡የእግዚአብሔር ልጅኑት፡አዳኝነት፡ለሀጥያተኞች የሞተ፡የተነሳ ያረገ፡ ተመለሱ የሚመጣ፡ መሆኑን መካድ ማለት ነው። እንዲህ ከካደ ልክ እንደ አይሁድ ይመለከተዋል።

  • @biniyamayele4502
    @biniyamayele4502 Před 19 dny +1

    ቢሰልምስ????

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 Před 14 dny

    ነገር ስንጠቃ?!ወደ ጣዖት መመለስስ? ኃጢአት ምንድነው?ባንተ ትርጓሜ።

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Před 4 dny

      ምንም ትርጓሜ የለውም አሁን አንተው እንደጻፍከው።

  • @dawitkidane3760
    @dawitkidane3760 Před 9 dny

    የእውነትን ዕውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ሃጢአትን ብናደርግ ነው የሚለው እውነት ደግሞ ኢየሱስ ነው ስንት ፐርሰንቱ አይሁዳዊ ነው ኢየሱስን የተቀበለው በመስማት ከሆነ አይሁዱ ሰምቶ እንዳልተቀበለ ሁሉ ሰምቶ ካልተቀበለው አህዛብ ልዩ የሚሆነው እንዴት ነው ? ትምህርትህ ግልብና ያልበሰለ ነው

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Před 4 dny

      ጥሩ ኮሜንትህ ግን ማዳመጥ የጎደለው እና ለትችት የፈጠነ ነው እንጂ እኛ እየፈታን ያለነው እብራውያን ምዕራፍ አስር ቁጥር 26ን ብቻ ነው።ክርስቶስን እንደ ግል አዳኙ አድርጎ ያልተቀበለ አህዛብም ሆነ አይሁዳዊ ደህንነት የለውም።አዲስ ነገር አልተናገርክም ይሄ የታወቀ ነው።እዚጋር የተወራ ያለው ግን እብራዊያን ምዕራፍ 10 ቁጥር 26 ትንታኔ ነው። እሺ ሌላ ጊዜ ሳታዳመጥ ኮሜንት አታድርግ

  • @Zelekash-fc6wm
    @Zelekash-fc6wm Před 19 dny

    ተባረክ