THE WORD  ቃሉ
THE WORD  ቃሉ
  • 23
  • 38 585

Video

ጳውሎስ በጉዞ ላይ እያሉ ያጋጠመው የማዕበል ቦታውን አየሁት/ቀርጤስ( CRETE)
zhlédnutí 1,5KPřed 21 dnem
ጳውሎስ በጉዞ ላይ እያሉ ያጋጠመው የማዕበል ቦታውን አየሁት/ቀርጤስ( CRETE) ይህ ቦታ ጳውሎስ ከ ሌሎች እስረኞች ጋር ታስሮ ወደ ሮም በሚያደርገው ጉዞ ባህር ላይ እያሉ ያጋጠማቸው ታላቅ ማእበል የነበረበት ቦታ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ቀርጤስ( Crete) በምትባልዋ ደሴት ላይ ጳውሎስ እና ቲቶ ለብዙ ጊዜ አገልግለዋል። ይህ ቪዲዮ በ ሐዋ. 27:1-44 እና ቲቶ 1:5 ያለውን ታሪክ ቦታው ላይ በመገኘት ታሪኩንና ቦታውን በማገናኘት ለመተረክ ሞክሬያለሁ። ጸጋ ይብዛላችሁ
የቤተክርስቲያን ንጥቀት በድንገትና በሃይል ይሆናል| The Rapture Will Be Sudden And Forceful
zhlédnutí 1,3KPřed měsícem
የቤተክርስቲያን ንጥቀት በድንገትና በሃይል ይሆናል| The Rapture Will Be Sudden And Forceful do you want support this channel? you can support via PayPal www.paypal.me/BirhanGutema
End times timeline/ የመጨረሻው ዘመን ቅደም ተከተሎች ክፍል አንድ የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ እና..
zhlédnutí 1,6KPřed měsícem
End times timeline/ የመጨረሻው ዘመን ቅደም ተከተሎች ክፍል አንድ የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ እና.. አሁን በጀመርነው End time timeline / የመጨረሻው ዘመን ቅደም ተከተሎች በተሰኘው ትምህርታችን ውስጥ ስለ መጨረሻው ዘመን ስለ ቤተ ክርስቲያን ንጥቀት፥ ሰባት አመቱ መከራ ፥ስለ አስርቱ ቆነጃጅቶች ፥በበግና በፍየል የተመሰሉት ምሳሌ ፥ስለ ግንዱና ቅርንጫፎቹ፥ የመሳሰሉትን ነገሮች ቤተመለከተ ለብዙ ዘመን በብዙ ክርስቲያኖች ላይ እና አገልጋዮች ላይ የሚስተዋለውን የአውድ መሳሳት ችግር ከስር ከመሰረቱ ይቅርፈዋል ብዬ አስባለሁ በዚህ በክፍል አንድና ቀጥሎ በሚመጡት ክፍል ሁለት እና ክፍል ሶስት ውስጥ አንጨርሰዋ...
ደህንነት ( Salvation) - ግንዱና ቅርንጫፎቹ - በመንፈስ ቅዱስ መታተም እስከ መቼ? How long will the Holy Spirit Sealed us?
zhlédnutí 1,7KPřed měsícem
ደህንነት ( Salvation) - ግንዱና ቅርንጫፎቹ - በመንፈስ ቅዱስ መታተም እስከ መቼ? How long will the Holy Spirit Sealed us? በዚህ ቪድዮ ውስጥ Santification Justification Glorification ከ ደህንነት ( SALVATION) ጋር ያላቸውን ግንኙነት ስለ ግንድና ቅርንጫፎች እንዲሁም በመንፈስ ቅዱስ መታተም (Sealed) መሆን እስከ መቼ ? የሚሉ ሃሳቦች ተካትተውበታል። ለሌሎች ሼር ማድረግ አትርሱ ጸጋ ይብዛdo you want support this channel with money? the you can support via PayPal. more Grace www.paypal.me/Birha...
የገሃነም ደጆች አይቋቋሟትም ማለት ምን ማለት ነው? / The GATES of HELL Shall not prevail
zhlédnutí 1,2KPřed měsícem
የገሃነም ደጆች አይቋቋሟትም ማለት ምን ማለት ነው? / The GATES of HELL Shall not prevail በዚህ video ውስጥ እነዚህን አራት ነጥቦች ትክክለኛ ትርጉማቸው ምን ማለት እንደሆኑ እናያለን 1.አንተ ጴጥሮስ ነህ 2.በዚች ዓለት ላይ 3.የገሃነም ደጆች 4.አይችሏትም
አስርቱ ቆነጃጅት እነማን ናቸው? የዘላለም ህይወት ዋስትና አንሰጥም እያሉን ነው
zhlédnutí 1,4KPřed měsícem
አስርቱ ቆነጃጅት እነማን ናቸው? የዘላለም ህይወት ዋስትና አንሰጥም እያሉን ነው
የሰከረው ቴዎሎጂ / ድነናል ፥እየዳንን ነው፥ እንድናለን የመጨረሻው ክፍል 3
zhlédnutí 2,5KPřed měsícem
የሰከረው ቴዎሎጂ / ድነናል ፥እየዳንን ነው፥ እንድናለን የመጨረሻው ክፍል 3
one saved always saved!
zhlédnutí 1,2KPřed 2 měsíci
one saved always saved!
እብራውያን 10:26 ይሄ ክፍል ከገባን ሙሉ እብራውያን ይገባናል /Deep Explanation ክፍል 3
zhlédnutí 3,9KPřed 2 měsíci
እብራውያን 10:26 ይሄ ክፍል ከገባን ሙሉ እብራውያን ይገባናል /Deep Explanation ክፍል 3
Can we Lose Our Salvation? ደህንነታችንን ልናጣው እንችላለን ክፍል 2
zhlédnutí 1,1KPřed 2 měsíci
Can we Lose Our Salvation? ደህንነታችንን ልናጣው እንችላለን ክፍል 2
ደህንነታችንን ልናጣ እንችላለን? ክፍል አንድ Can we Lose Our Salvation? ወንጌላውያን አማኝ አገልጋዮች ምን ይላሉ?
zhlédnutí 1,4KPřed 2 měsíci
ደህንነታችንን ልናጣ እንችላለን? ክፍል አንድ Can we Lose Our Salvation? ወንጌላውያን አማኝ አገልጋዮች ምን ይላሉ?
ደህንነት በስራ ይታጣል? Can I lose my Salvation?
zhlédnutí 826Před 2 měsíci
ደህንነት በስራ ይታጣል? Can I lose my Salvation?
የሃብታሙ ሰው እና የአልአዛር ምሳሌ : The Parable of the Rich Man & Lazarus
zhlédnutí 842Před 2 měsíci
የሃብታሙ ሰው እና የአልአዛር ምሳሌ : The Parable of the Rich Man & Lazarus
እየሱስ ምልጃውን አቁሞአል ለሚሉ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
zhlédnutí 2,5KPřed 3 měsíci
እየሱስ ምልጃውን አቁሞአል ለሚሉ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
The Best Thing about Denominations | መጤው ሀይማኖት ማን ነው?
zhlédnutí 571Před 3 měsíci
The Best Thing about Denominations | መጤው ሀይማኖት ማን ነው?
በኩሩ ተነስቷል! ቀጣዮቹ እኛ ነን! He is Risen!
zhlédnutí 845Před 4 měsíci
በኩሩ ተነስቷል! ቀጣዮቹ እኛ ነን! He is Risen!
The Judgment Of Sheep and Goats| Deep Explanation| የበጎችና የፍየሎች ፍርድ እስካሁን ያልታየ
zhlédnutí 3,5KPřed 4 měsíci
The Judgment Of Sheep and Goats| Deep Explanation| የበጎችና የፍየሎች ፍርድ እስካሁን ያልታየ
On What day did Jesus die _ When did He Resurrect ? አርብ ሞተ እሁድ ተነሳ?
zhlédnutí 849Před 4 měsíci
On What day did Jesus die _ When did He Resurrect ? አርብ ሞተ እሁድ ተነሳ?
Faith Vs Work ደህንነት በእምነት ወይስ በስራ? የአማኞች እምነትና እና ስራ ዉጤት
zhlédnutí 1KPřed 4 měsíci
Faith Vs Work ደህንነት በእምነት ወይስ በስራ? የአማኞች እምነትና እና ስራ ዉጤት
የዕብራውያን መጻፍ ዳሰሳ ( SALVATION by Faith+ Work?
zhlédnutí 758Před 4 měsíci
የዕብራውያን መጻፍ ዳሰሳ ( SALVATION by Faith Work?
Jesus is Lord! እየሱስ ጌታ ነው! ግን በትክክል ምን ማለት ነው?
zhlédnutí 608Před 4 měsíci
Jesus is Lord! እየሱስ ጌታ ነው! ግን በትክክል ምን ማለት ነው?
የ10ቱ ቆነጃጅት ትክክለኛ ምሳሌ| The Parable of The Ten Virgins
zhlédnutí 1,3KPřed 4 měsíci
የ10ቱ ቆነጃጅት ትክክለኛ ምሳሌ| The Parable of The Ten Virgins

Komentáře

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 16 hodinami

    በእነዚህ ከታናናሾች የሚለው ላይ ጥያቄ አለኝ ????

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 20 hodinami

    ??????? ጥያቄ አለኝ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 20 hodinami

    አሁን በBritan Got talent ላይ እንሰሳ እባብ እየሆኑ የሚለወጡት መንፈስ ቅዱስ ስለ ሌለ ነውን ስለተወሰደ ነውን ??? ? መንፈስ ቅዱስ omni presence ነው ተወገደ ኡይባልም ፣አለምን የሞላ ነው ።

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před dnem

    ሃሌሉያ ተስፍችን ኢየሱስ ክብር ለአንተብቻ ይሁን!! ተባረክ ያባቴ ልጅ❤❤❤

  • @SuziGeorge-l8y
    @SuziGeorge-l8y Před dnem

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የዘመናት ጥያቄዎቼንነው በተጨባጭ አብራርተህ ያሳወቅኸኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-wg3tj7ju9m
    @user-wg3tj7ju9m Před dnem

    ሙሽራዋ እስራኤል ነች

  • @user-wg3tj7ju9m
    @user-wg3tj7ju9m Před dnem

    በዛን ዘመን ቤተ ክርስቲያን አልነበረም

  • @user-tu7ly7fp6u
    @user-tu7ly7fp6u Před dnem

    ተባረክ

  • @user-tu7ly7fp6u
    @user-tu7ly7fp6u Před dnem

    ስለ መለከቱ ብታብራራልን

  • @aselefechgirma4908

    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ። እጀግ ጠቃሚ ትምህርት ነው።

  • @FantuKatama
    @FantuKatama Před dnem

    Tabarak biro ko ❤🎉

  • @zebeneyirga221
    @zebeneyirga221 Před dnem

    የሚገርም ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤

  • @user-zf9gn6db5i
    @user-zf9gn6db5i Před 2 dny

    ምን አገናኘን እኛና እየሱስ 1)የዳነው ኢየሱስ አምላክ በመሆኑ የአብ ልጅ በመሆኑ ብቻ። 2)እየዳንን እንድንሔድ የሚያደርጉን በምድር እያለ የአዳምን ስጋ ሙሉ በሙሉ ለብሷል ተፈትኖልናል ስለዚህ ተርቧል ተጠምቷል ተገርፏል ተሰቅሏል ሞቷል ለኛ ፕሮሰስድ ሆኖልናል:: 2)ሙሉ በሙሉ እንድናለን ኢየሱስ የለበሰውን የትንሳኤ ስጋ ስንለብስ ተፈፀመ ሙሉ በሙሉ እንድናለን ያ ማለት ኢየሱስ ደግሞ የአዳምን ስጋ አይለብስም ማለት በድጋሚ ፈተና አይፈተንም ማለት ነው እኛም ከትንሳኤ በዃላ በድጋሚ አንፈተንም አንደክምም። ወንድሜ አትቀላቅል ወደ ሌላ ትምህርት ግባ ይሔኛው የደህንነት ትምህርት ይቅርብክ አልቻልክበትም ወይም አልገባክም ላሽ በል።

  • @user-zf9gn6db5i
    @user-zf9gn6db5i Před 2 dny

    አይ መቀላቀል ጀመርክ የመንግስቱን ወንጌል እና የፀጋውን ወንጌል ለይ እኛ በዚህ ዘመን ያለን አማኞች ዕራዕይ ውስጥ ምንም አናደርግም። 1)ድነናል:- በኋጢያት ምክንያት ከሚመጣ ከዘላለም ሞት 2)እየዳንኩኝ ነው:-ለፅድቅ የሚያበቃ ስራ በመስራት 3)አድናለሁኝ:-ይሔ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ስለብስ ከአድርግና አታድርግ እለያለሁኝ።

  • @asnakeshewaseyasib2284

    ተባረክ ወንድሜ ጥሩ መረዳት ነው።❤

  • @user-dh5le4zh1w
    @user-dh5le4zh1w Před 2 dny

    ተባረክ

  • @zebeneyirga221
    @zebeneyirga221 Před 2 dny

    የሚገርም መልስ ነው ተባረክ❤❤❤

  • @taduuumariki4895
    @taduuumariki4895 Před 2 dny

    Anidike yibizaliki 😢😢❤

  • @mamityebekeleye7807

    Amezing Teaching God Bless You Brother!!

  • @user-sg7jx5vn1l
    @user-sg7jx5vn1l Před 3 dny

    💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏

  • @user-sg7jx5vn1l
    @user-sg7jx5vn1l Před 3 dny

    Ameeeeeen

  • @user-zf9gn6db5i
    @user-zf9gn6db5i Před 3 dny

    ማሙሻ ፈንታ የ ፀጋ ወንጌል አልገባውም እኛ አስቀድሞ በነበረው ዘመናችን እውቀታችን እብራውያን አልነበርንም ስለዚህ እራሳችሁን የእብራውያን ጫማ ውስጥ አታስገባ ማሙሻ ፈንታ ብቹ የሳተ ሰው ነው።

  • @zebeneyirga221
    @zebeneyirga221 Před 3 dny

    wow የሚገርም ማብራሪያ ነው ተባረክ❤❤

  • @zebeneyirga221
    @zebeneyirga221 Před 3 dny

    እንዴት እንደምወድህ እኮ ተባረክልኝ❤❤

  • @sirihanwg7469
    @sirihanwg7469 Před 3 dny

    wande geta dagagimodagagimo tsegahun yabizalik .ezabiher yaberta demo tseliligna

  • @FedhasaGetachew
    @FedhasaGetachew Před 3 dny

    ኤፌሶን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም lante ይሁን። ³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። yaltesherefe wongel be igna yesebekal

  • @user-zf9gn6db5i
    @user-zf9gn6db5i Před 4 dny

    ሳልሰማክ ተረዳሁክ ጎበዝ ፀጋ ይብዛልክ

  • @ssd2867
    @ssd2867 Před 4 dny

    czcams.com/users/clipUgkxZZvO5HjirrG9KBx2xi2H7xOFXhyhFK77?si=60QLISwcya2mHx_U

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk Před 4 dny

    God bless you bro❤❤❤❤❤

  • @BirukKassahun-ql3mr

    Yeewnet bzu eyetemarku new sle hulum neger egzihabher ymesgen

  • @user-ch8cb5rk7j
    @user-ch8cb5rk7j Před 4 dny

    tebark silagenawu desi bilogal😢🎉

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 Před 5 dny

    🙏🙏🙏 ስውድህ

  • @zebeneyirga221
    @zebeneyirga221 Před 5 dny

    ተባረክ

  • @fekaduabayneh1673
    @fekaduabayneh1673 Před 5 dny

    እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይጠብቅ ይባርክ

  • @BirktiWole
    @BirktiWole Před 5 dny

    Please ሮሜ 8.26:27 አስረዳኝ 🙏

  • @YeabsiraShiferaw-lq2lf

    Tru tmhrt nw. Wedew sir besede hatiat slemimelasu sewoch mn tlenaleh? lemsale pastor honew lemizemut, mimen slemibezebzu? Amagn honew gif slemiseru zeregna balesiltanat mn tlaleh?

  • @frehiwotteshome1333

    But in my understanding the get of hell is any darkness force of fallen demon or principality like Epheson 6 si what it means church is Impowerd by the blood and a name if Jesus bc He is a head and church is body thise things in Jesus also flow and act in body .

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1 Před dnem

      Ephesians 6 talking about spiritual warfare not about the gets of hell. The gets of hell is the place of judgement of God. Or the prison for unbeliever's

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 Před 5 dny

    ሻሎም ብሬ ቆያክ እኮ🙆🙆🙆

  • @frehiwotteshome1333

    I love you my brother.Stay blessed.

  • @ShamsShams-xv9xh
    @ShamsShams-xv9xh Před 5 dny

    እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ የኦርቶዶክስ 81 የካቶሊክ 73 የፕሮቴስታንት 66 ትክክለኛ በመጽሐፍ ቅዱስ ወስጥ የምገልጽ ቦታ ከሌ ንገረኝ? አማሰግነለሁ❤❤❤❤

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1 Před 2 dny

      @@ShamsShams-xv9xh ጥሩ ጥያቄ ነው ያው ትክክሉ እርስ በእርሱ የማይጋጨው ነው። አዋልድ ምናምን የሚባሉት መጽሐፍቶች ስጀምር ከዋናው መጽሀፍት ቅዱስ ጋራ በጣም የሚጋጭ ነገር አላቸው።በአለም ላይ ያሉም ክርስቲያኖች ሁሉንም አይቀበሏቸውም። ኦርቶዶክስ እና ካቶሊክ ናቸው ከራሳቸው አስተምሮ ጋር የሚስማሙ መጽሐፍቶችን የጨመሩት።

  • @frehiwotteshome1333

    ተባረክልን።

  • @samuelmessele8156
    @samuelmessele8156 Před 6 dny

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ እንደው ልክ እንደዚሁ እስኪ የሮሜን እና የያዕቆብን መልዕክት ተንትነህ አስተምረን

  • @Bathen910
    @Bathen910 Před 6 dny

    😊😊❤פסח יציאת מצריים passover pasah inhebru

  • @bellatamiru181
    @bellatamiru181 Před 6 dny

    ሁፍፍፍ ተባረክ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ ይህንን ቃል ብዙ ግዜ አገለግለዋለሁና ግን ድንቅ መረዳት

  • @godisgood2164
    @godisgood2164 Před 6 dny

    ወንድሜ ተባረክ ውሸትን በእውነት በቃሉ መግልጥ ትልቅ ፀጋ ነው:: ጌታ ይብዛል ይጨምርልክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @YeabsiraShiferaw-lq2lf

    Tolo tolo likekiln. Tebarek

  • @EshessRoyal-hn6lz
    @EshessRoyal-hn6lz Před 6 dny

    Wow amazing ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ያስተማሪህም መንፈስ ቅዱስ ይባርክ ጸጋ ይብዘልህ

  • @malimali1337
    @malimali1337 Před 6 dny

    Tebarek wendime

  • @godislove3942
    @godislove3942 Před 7 dny

    Yegeta yeeyesus krustos tsega ybzalih 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemereKorbesa
    @SemereKorbesa Před 7 dny

    U're so blessed

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před 20 hodinami

      በሜሴንጀር እንገናኝ