ክርስትያኖች በስባት ዓመቱ መከራ ውስጥ ያልፋሉ? Will Christians Go Through Tribulations?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • ክርስትያኖች በስባት ዓመቱ መከራ ውስጥ ያልፋሉ? Will Christians Go Through Tribulations?

Komentáře • 115

  • @WabiWesenu24
    @WabiWesenu24 Před 19 dny +19

    ወንድሜ በጣም ነዉ የወደድኩህ በሰጠሐኝ ትምርቶች በግልፅ እና በምገርም ሁኔታ ህይዎቴ ተቀይሯል ተባረክ በርታልን ሁሌም ትምርቶችህን እማራለዉ ።

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Před 17 dny +1

      Praise God Brother welcome & More Grace ❤️

    • @ayelechnejo9521
      @ayelechnejo9521 Před 13 dny

      Thanks

    • @lonbrit6890
      @lonbrit6890 Před 11 dny

      Amen 😮😮😊😢😢😊😅😢

    • @user-bu7xz7sd7m
      @user-bu7xz7sd7m Před 2 dny

      ✝️✝️✝️💝💝💝📖📚📚📚📚💯✅💯📚📚📚✅📚💯✅💯ተባረክ 💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @NewMarnata
    @NewMarnata Před 18 dny +4

    ክርስትና ትክክለኛ የዕረፍት ሕይወት መሆኑን በትምህርትህ አሳይተሀል ተባረክ ዘመንህ ይለምልም መፀሀፋ ላመኑት እንጂ ላላመኑት የተከደነ ነው ።

  • @Misganagizaw-bw1wp
    @Misganagizaw-bw1wp Před 19 dny +5

    በአንተ አልፎ እንዲህ ፍትፍት አድርጉ የሚያስተምረን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ በእየሱስም ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ተትረፍረፍ ለኛ ምታስረዳን አልፎም ለአለም የምትመሰክረው መታደል መባረክ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ እነሱ ስጋት ላይ ስላሉኮ ነው አታይም እንዴ በልሳን ላይ ሲያላግጡ ጌታ ብቻ ያብራላቸው ❤❤❤❤ 🙌🙌✝️

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh Před 15 dny +2

    ኡፈይ በዚ ዘመን የምፈልገው እንደዚህ የሚያስተምረኝን ነው ከቲክ ቶክ ወደዩቲብ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወድህ በርታልኝ ጸጋ ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 Před 17 dny +3

    ዋውውው አሁን ስለንጥቀት ትምርተ በጣም ገባኝ የናዝሬቱ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድም 🙏

    • @mesk_erem
      @mesk_erem Před 8 dny +1

      በትክክል እኔም ዛሬ ገባኝ

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před 8 dny

    ሃሌሉያ ተስፍችን ኢየሱስ ክብር ለአንተብቻ ይሁን!! ተባረክ ያባቴ ልጅ❤❤❤

  • @AsterMegesitu
    @AsterMegesitu Před 4 dny

    Wow ዎድም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ 🙏🙏🙏ተባረክ ❤️❤️❤️
    እውነት ትምርት ነው ይ አብርሃም አምላክ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️🔥🔥

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Před 8 dny

    የጌታ ፀጋ ይብዛልህ። እጀግ ጠቃሚ ትምህርት ነው።

  • @eectube461
    @eectube461 Před 3 dny

    በጣም ጥልቅ ትምህርት ስላንተ እ/ር ይክበር። ቀጥልበት ወንድም ተባረክ

  • @melat2051
    @melat2051 Před 4 dny

    ጌታ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Před 9 dny

    Amezing Teaching God Bless You Brother!!

  • @SuziGeorge-l8y
    @SuziGeorge-l8y Před 8 dny

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የዘመናት ጥያቄዎቼንነው በተጨባጭ አብራርተህ ያሳወቅኸኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @CairHabesha
    @CairHabesha Před 17 dny

    ፍቃድህ ቢሆን ቶሎ ቶሎ ብትለቅልን እና አንተ ያለክ መረዳት ለኛ አንብበን በቀላሉ ለማንረዳ ትልቅ እረፍት ነህ ተባረክ ከዚም በላይ....

  • @yonatangebremariam8434
    @yonatangebremariam8434 Před 18 dny +1

    የፀጋውን ባለፀግነት ባንቴ የገለጠልን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለዘላለም ይባረክ!!!!!

  • @user-hp8pl1xi6e
    @user-hp8pl1xi6e Před 19 dny +2

    ሲጀመር ምጠቡቀው እየሱስን ነው እኔ የሰባት አመቱ መከራ ግዜ ምን እሰራለው ወድሜ በጣም ሚገራርም ቃል ነው ምንማረው 🙏🙏

  • @tegegntadese3151
    @tegegntadese3151 Před 15 dny

    ብሮ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ፀጋውን እንዲያበዛልህ ፀሎቴ ነው🙏🙏🙏 ሰውዬው ንጥቀትን እና ዳግም ምፅዓትን የመለየት ችግር ስላለበት ነው ግራ የተጋባው።

  • @fekaduabayneh1673
    @fekaduabayneh1673 Před 12 dny

    እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይጠብቅ ይባርክ

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Před 18 dny +2

    መጽሐፍ ቅዱስን በራሳቸው መንገድ ስለሚተነትኑት ብዙ ነገር ተጋርዶባቸዋል። ጌታ ኢየሱስ ያብራላቸው።

  • @azebmehari8639
    @azebmehari8639 Před 18 dny

    ተባረክ ውድ ወንድሜ ይብዛልህ ለምልም በጣም ነው ደስ ያለኝ በዚ በመጨረሻ ዘመን ይ 13:31 ህ ትምህርት መብዛትና መዳረስ አለበት የመጨረሻ ብሩክ ተስፋችንን እንድናስብን እንድንንፍቅ እንድንጠባበቅ የሚያረገን ድንቅ ትምህርት በርታ ጌታ ጸጋ ያብዛልህ

  • @user-rg8bd5iw2w
    @user-rg8bd5iw2w Před 15 dny

    ተባረክ ወንድሜ ግልፅ ትምህርት ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 Před 18 dny

    ዋዉዉዉዉ ምገርም መረደት ነው ብሬ በኢየሱስ ስም ፀጋ ይብዛልህ የቃል መገለጥ እንዴገናም ይጨምሪልህ ዘመንህ ይባረክ የኔ ወንድም ስወድኪ ይብዛልክ😘😘😘❤❤❤❤❤❤ ግን በጣም እየቆያክ ነው ቶሎ ቶሎ ና ብሬ😘❤

  • @BatuDubeoffical
    @BatuDubeoffical Před 2 dny

    Tebarakhal❤❤❤

  • @godislove3942
    @godislove3942 Před 14 dny

    Yegeta yeeyesus krustos tsega ybzalih 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-io7io6fm5b
    @user-io7io6fm5b Před 17 dny

    May the grace of God be upon you. I am deeply grateful for the spiritual lessons and guidance you provide through your service. Thank you for your dedication and for delivering messages that inspire and uplift. Keep up the wonderful work. God bless you, brother.

  • @taduuumariki4895
    @taduuumariki4895 Před 17 dny

    Waaawwwww getaye amilke zemeniki yibariki desi inde mili❤❤❤❤

  • @godisgood2164
    @godisgood2164 Před 13 dny

    ወንድሜ ተባረክ ውሸትን በእውነት በቃሉ መግልጥ ትልቅ ፀጋ ነው:: ጌታ ይብዛል ይጨምርልክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @sefanitzemede-wr2xz
    @sefanitzemede-wr2xz Před 17 dny

    Wendime Egziabiher yibarkih..tsegan yichemirilih... Maranata amen Geta Eyesus hoy tolo na!!!

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Před 19 dny

    የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልክ ብሬ ተባረክ በብዙ።❤👏

  • @FedhasaGetachew
    @FedhasaGetachew Před 10 dny

    ኤፌሶን 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ² ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም lante ይሁን።
    ³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። yaltesherefe wongel be igna yesebekal

  • @user-sg7jx5vn1l
    @user-sg7jx5vn1l Před 10 dny

    Ameeeeeen

  • @user-hk5nd8ot6g
    @user-hk5nd8ot6g Před 14 dny

    ዋው ተባረክ ወንድሜ እውድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ትምህር እፈልጋለሁ ቶሎ ቶሎ ስራልን ወንጌል ይህ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @oneloveonelove6916
    @oneloveonelove6916 Před 16 dny

    Deep! May God bless you

  • @asterfish9921
    @asterfish9921 Před 14 dny

    Tebarek

  • @elpizotube
    @elpizotube Před 15 dny +1

    ያ የምከለክለው መንፈስ ቅዱስ ነው የሚል አይታየኝም..... ከየት ነው አሱ አንደ ሆነ ያነበብከዉ. ተባረክ 🤗 7:10

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Před 15 dny +2

      ይሄ ግልፅ ነው እንደሚታወቀው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ካረገ በኋላ አሁን በምድር አጽናኙን ( የእውነት መንፈስ) እልክላችኋለሁ ባለው መሰረት የመጣው መንፈስ ቅዱስ ነው ከቤተክርስትያን ጋር ያለው እሱ ነው። ብዙ scholars እንደሚስማሙም አሁን የሚከለክለው ግዜው ሲደርስ ደሞ ቤተክርስትያንን ይዞ ከመንገድ ( ከዚህ ምድር) የሚለቀው እርሱ ነው ። ሌላ ማን ሊሆን ይችላል ወዳጄ?

  • @TeshaleDana
    @TeshaleDana Před 18 dny

    Arr tebarek

  • @yabetsolto4363
    @yabetsolto4363 Před 18 dny

    God bless you

  • @habibaasmera5266
    @habibaasmera5266 Před 19 dny +1

    አዎ ጌታ የሱስ ይበጣል እሰይ ለኛ ደስታችን ነው

  • @sirihanwg7469
    @sirihanwg7469 Před 10 dny +1

    wande geta dagagimodagagimo tsegahun yabizalik .ezabiher yaberta demo tseliligna

  • @SemereKorbesa
    @SemereKorbesa Před 14 dny

    U're so blessed

  • @EshessRoyal-hn6lz
    @EshessRoyal-hn6lz Před 13 dny

    Wow amazing ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ያስተማሪህም መንፈስ ቅዱስ ይባርክ ጸጋ ይብዘልህ

  • @derejeasefa6240
    @derejeasefa6240 Před 18 dny

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።እኔ የክርስቶስን መምጣት የምጠባበቀው መከራ ለመቀበል ሳይሆን ከሚመጣው መከራ አምልጬ ከአባቴ ጋር በደስታ ለመኖር ነው ።

  • @mergajira9615
    @mergajira9615 Před 19 dny

    wud wondime tilik ewunet new yastemarken , geta awunim tsegawun yichemirilih, inwodihallen

  • @samuelmessele8156
    @samuelmessele8156 Před 13 dny

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
    እንደው ልክ እንደዚሁ እስኪ የሮሜን እና የያዕቆብን መልዕክት ተንትነህ አስተምረን

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp Před 17 dny

    ብሬ ፀጋ ያብዛልህ የምር በዙ ነገር ቀርቶልኛል
    እውነት እውነት ነው መቼም ሊለወጥ አይቻልም እግዚአብሔር ይመስገን ሰለአንተ እና በርታ ቀጥልበት እላለሁኝ
    እንወድሃለን!🙏🥰🥰

  • @user-ch8cb5rk7j
    @user-ch8cb5rk7j Před 12 dny

    tebark silagenawu desi bilogal😢🎉

  • @aklilubelete1388
    @aklilubelete1388 Před 16 dny

    በርታልን ወንድም

  • @ethyopiaethyopia2641
    @ethyopiaethyopia2641 Před 19 dny

    Kbr legeta ywon geta ybark wedami tsigawn yabzalk

  • @user-ie6jv2jo7m
    @user-ie6jv2jo7m Před 19 dny

    Shalom! The same education with Dawit Fasil ministry and Kale Awadi. I have the same stand with your education.

  • @malimali1337
    @malimali1337 Před 19 dny

    Geta zemenihin yibarek
    Wendime.

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk Před 11 dny

    God bless you bro❤❤❤❤❤

  • @genetcakiso
    @genetcakiso Před 17 dny

    Bire ወንድሜ በቲክቶክ ነው የሚከታተልህ በዚህ ስላገኘው ደስ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @BirktiWole
    @BirktiWole Před 12 dny

    Please ሮሜ 8.26:27 አስረዳኝ 🙏

  • @teketeleilso6917
    @teketeleilso6917 Před 18 dny

    ❤🎉ተባራክ

  • @AbigiyaDaniel
    @AbigiyaDaniel Před 17 dny

    Thank you Brother!

  • @paul-lighter
    @paul-lighter Před 17 dny

    teberek berta wendime.

  • @Azeb987
    @Azeb987 Před 17 dny +1

    ዎንድም ባርታልን ካንተ ብዙ ትምህርት አግቸሃለሁ ጌታ እየሱስ ይባርክ ፃጋው ይብዛል ካዝዉ ጋር አያይዘ ሲላ ራእይ (13÷7)ብታብራራልን ባጣም ዳስ ይለኛል?

  • @mhiretkayamo3585
    @mhiretkayamo3585 Před 17 hodinami

    Tebarek wondime lela tiyakem alegn lijoch indet yidinalu kamenu beteseb malete hitsanat honew kemotu

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Před 6 hodinami

      ❤ ጥሩ ጥያቄ ነው ሮሜ 1
      20-21: የማይታየው ባሕርይ እርሱም የዘላለም ኃይሉ ደግሞም አምላክነቱ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና፤ ስለዚህም እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ፤ ነገር ግን በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ። በኔ እምነት ሁሉም ህፃናት ይድናሉ ነው ። ምክንያቱም እዚህ ክፍል ላይ እግዚአብሔርን ለማወቅ የሚያስችል እውቀት ስላላቸው ሰዎች ነው የሚናገረው ስለዚህ "የሚያመካኙት"የላቸውም። ህፃናት ግን እግዚአብሔርን ለማወቅ የሚያስችል እውቀት (እድሜ) ላይ አልደረሱም ስለዚህ ይድናሉ።

    • @mhiretkayamo3585
      @mhiretkayamo3585 Před 6 hodinami

      Temelisolignal tebarek!

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 Před 12 dny

    🙏🙏🙏 ስውድህ

  • @getnetgetahun945
    @getnetgetahun945 Před 19 dny

    Brother you have done great things.GOD bless you!❤❤❤

  • @mesfinh1505
    @mesfinh1505 Před 17 dny

    Endih yale gobez astemari balebet ager nw ingdih ine papa ine man of god yemichawetubn

  • @user-ob1xd7kt4h
    @user-ob1xd7kt4h Před 17 dny

    ጌታ አየሱስ ይባረክህ❤❤❤

  • @user-sg7jx5vn1l
    @user-sg7jx5vn1l Před 10 dny

    💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏

  • @mame8874
    @mame8874 Před 16 dny

    በእንተ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ስለ 5ቱ ቆነጃጅት ያስተማርከው ልብ የሚያሳርፍ እውነተኛው ወንጌል ነው የት ነበርክ ብለንሀል

  • @madisotuckshop7703
    @madisotuckshop7703 Před 18 dny

    ብሬ እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋ በብዙ እጥፍ ይብዛልክ አንድ ጥያቄ በ7ዓማት መካራ ዉስጥ በመጽናታቻው ምክናት ምሞቱ ሰዎች ምን ይሆናሉ? ❤

  • @gezahgn75
    @gezahgn75 Před 18 dny

    ምርጥ ትምህርት ወድጄዋለሁሁ❤❤❤

  • @amanuelnardos8832
    @amanuelnardos8832 Před 19 dny

    Tebarkehal

  • @BikatMedia-zv9ge
    @BikatMedia-zv9ge Před 19 dny +1

    Bertalign wondimachin

  • @user-pr4gt6mp4e
    @user-pr4gt6mp4e Před 19 dny

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @jamilajamila2091
    @jamilajamila2091 Před 19 dny

    Ameeen tebarek ❤🙏

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 Před 18 dny

    ተባረክ ጻጋ ያብዛላ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯

  • @saraak5904
    @saraak5904 Před 19 dny

    OMG Tebark❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @fikre21
    @fikre21 Před 19 dny

    ዋው ተባረክ!!!

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp Před 19 dny

    አሁኑኑ እያስብኩ ነበር ብሬ ለምን ዘገየ እያልኩኝ well come ወንድማችን 🙏🙏🙏🥰

  • @YosefGelto
    @YosefGelto Před 19 dny

    Tebarek wendime❤❤❤❤

  • @YosefGelto
    @YosefGelto Před 19 dny

    Berta Berta Berta🎉🎉🎉🎉

  • @Eliastube596
    @Eliastube596 Před 19 dny

    Tsega yibzalk bire ❤❤❤❤

  • @HelenTeafaye
    @HelenTeafaye Před 16 dny

    ስለ 7 አመት መከራ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ከብሉይ /ከአዲስ ኪዳን) ካለ በጣም አስፈልጎኝ ነዉ

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Před 14 dny

      እሺ👍 በዚህ ክፍል ላይ በሚቀጥሉት ክፍሎች የምናየው ይሆናል ለማንኛውም ግን እስከዚያው ድረስ ዳንኤል ምዕራፍ 9:20-27 ይነበብ ትንሽ ማብራሪያ ስለሚጠይቅ ግን በሚቀጥሉት ክፍሎቻችን ላይ እናየዋለን።❤️

    • @HelenTeafaye
      @HelenTeafaye Před 13 dny

      @@TheWordwasGod1 እሽ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ ጸጋዉ ይብዛልህ

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu Před 19 dny

    Wawu,iyim,happ❤❤❤❤thank,you

  • @user-hp8pl1xi6e
    @user-hp8pl1xi6e Před 19 dny

    አሁን የተነጠኩ ያክል ተሰማኘ

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 Před 19 dny

    የኔ ዉዲ ወልካም ወንድሜ ብሬ ስወድክ😘😘😘❤❤❤❤

  • @BiniyamcheruTeriso
    @BiniyamcheruTeriso Před 19 dny

    Beziw ketel telk temhert nw enwedehalen

  • @mitu_tube
    @mitu_tube Před 19 dny

    Wow👏👏👏❤❤❤

  • @Sool-yq4us
    @Sool-yq4us Před 18 dny

    ለብዙ ሳው ይድራስ ሼር አርጉ ባጣም ምጋርም ማልክት 🙏🏿ታባራክ

  • @hannaretta2777
    @hannaretta2777 Před 19 dny

    የመከራው ዘመን ብዙዎች እንደሚሉት አይሁዶች ናቸው በመከራ የሚያልፉት ይላሉ እምነት እንዲመጣ ክርስቶስ አይሁዶችም የሚድኑት በማመን ብቻ ነው ስለዚ ቤተክርስቲያን ከአይሁድንም ከአህዛብም በራሱ አንድ አዲስሰው ፈጠረ እያለ ንጥቀትለአመነ ሁሉ በአንድነት ነው ሁለት አካል በራሱ አንድ አዲስ ሰው ፈጥሯል ስለ ክርስቶስ ስለአካሉ ሙሉ እውቀት ያስፈልጋል ከናተ ብዙዎች አስተማሪ እይሁኑ ይላል አንቸኩል በዚ ነገር 4 ። ነጥብ አናድርግ መጀመሪያ ቤተክርስቲያን እና ክርስቶስን በደንብ መረዳት ይሻላል ምክሬን አጋራለሁ እኔም የበለጠ መረዳት ስለምፈልግ በደንብ መጤን ያስፈልጋል ተባረክ

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Před 18 dny

      ይሄኛው ኮሜንት ደሞ እግዚአብሔር ከአይሁድ ህዝብ ጋር ያለውን ጉዳይ ገና እንዳልጨረሰ የተነገሩትም ትንቢቶች ሁሉ ሀሉም ገና እንዳልተፈጸሙ ካለመረዳት የመጣ ችግር ነው ። በክርስቶስ ያመነ ማንኛውም ሰው አይሁድም ሆነ አህዛብ ይነጠቃል። ከዚህ በተረፈ ግን እግዚአብሔር ገና ከአይሁድ ህዝብ ጋር እና ከራሱዋ ከእስራኤል ሀገር ጋራ ገና ያልጨረሰው ያልተፈጸሙ ትንቢቶች አሉ ለማንኛውም እዚህ ቻናል ላይ ሁኚ ስለ መጨረሻው ዘመን ትምህርቶቻችንን ስለምንቀጥል ብዙ ነገር እንማማራለን።ፀጋ ይብዛልሽ

  • @RainSoundsForSleeping-nn1ww

    Yekelekelew ensus slemiyawkut man endehone paulos altenagerem

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 Před 4 dny

    ከመጠምጠም ትምህርት ይቅደም የሚለውን ጢም ከማርዘም ትምህርት ይቅደም ብየዋለሁ ድሮ ወይ ካልቀደሱ ወይ ካላረሱ የሚል አባባል ነበር ስለዚህ በተስካር በሰንበቴ በዘኬ በጠላና በአረቀ ሆዳቸውን እየሞሉ ህዝቡን በድርሳናት ተረት ያጃጅሉት ነበር አሁን ደግሞ ከጳጳሱ በላይ መሆን የሚያምራቸው እንደልጅ ቢኒ አይነት ፋሽን በሚመስል አይነት ጢማቸውን እና ምላሳቸውን በማስረዘም ጥቅስን በመለቃቀም ጥራዝ ነጠቅ በሆነ እውቀት ጴንጤን በመቃወም ሚዲያ ላይ ተጥደው ከርሳቸውን ይሞላሉ እንደድሮው ጴንጤ ላይ ድንገይ መወርወር ያልቻሉት ግሪሳዎች አሁን አሌ በል አሌ መዝፈንና ጥቅስ እየተቀበሉ መወርወር ስራቸው ሆኖዋል የተረት አባት የአበባ ዘበነ ልጆች ።

  • @abenezerbereketalemu2511

    🙏🙏🙏🙏🇪🇹

  • @Jesus-s8g
    @Jesus-s8g Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NigatuDeginat
    @NigatuDeginat Před 18 dny

    ሰላምና ደኀንነት ነው ሲሉ ያን ጊዜ ምጥ እርጒዝን እንደሚይዛት ጥፋት በድንገት ይመጣባቸዋል ከቶም አያመልጡም 1ኛ
    ተሰሎንቄ 5÷3 የሞቱት?

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Před 18 dny

      @@NigatuDeginat ጥሩ ጥያቄ ነው ግን በክርስቶስ ሳይሆኑ የሞቱት በየትኛውም ዘመን ላይ የሞቱት ቅዱስ ቃሉ እንደሚነግረን የሚነሱት በሁለተኛው ትንሳዔ ለፍርድ ትንሳኤ ነው።❤️

    • @NigatuDeginat
      @NigatuDeginat Před 18 dny

      Thank you so much.🙏🙏🙏​@@TheWordwasGod1

  • @hannaretta2777
    @hannaretta2777 Před 19 dny

    በእግዚአብሔር ቤተመቅደስ የሚለው አይሁድ በራሳቸው መረዳት ቤተመቅደስ ሊሰሩ ቢዘጋጁ በጌታ እይታ ይህን ቤት አፍርሱ ብሎ እውነተኛው ቤተመቅደስ በእጅ ያልተሰራው እንጂ ኧረ እናስተውል ለነገሩ ክርስቶስ ማወቅ መገለጥ ያስፈልገዋል

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Před 18 dny +3

      እሺ ኮሜንት ጥሩ ሆኖ ሳለ ነገር ግን በጣም መቸኮል ይታይብሻል ። ሁለት የተለያዩ ጥቅሶችን ጨፈለቅሻቸው ለማንኛውም እየሱስ ይሄንን መቅደስ አፈርሱት በሦስተኛው ቀን ሰረዋለሁ ያለው የራሱን አካል እንደሆነ ግልጽ ነው ዮሐንስ2
      19: ኢየሱስም መልሶ፦ “ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ፡” አላቸው።
      ማቴዎስ 24 ላይ ያለው ጥቅስ ግን መቅደሱን ራሱን ነው ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ አይቀርም ያለው
      ማቴዎስ 24
      2: እርሱ ግን መልሶ፦ “ይህን ሁሉ ታያላችሁን? እውነት እላችኋለሁ፥ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ በዚህ አይቀርም፡” አላቸው።
      ኮሜንት ማድረግ ጥሩ ነው ግን በመረዳት ሲሆን የበለጠ ጥሩ ነው።❤️

  • @RainSoundsForSleeping-nn1ww

    Menfeskdus yemil jet awetahew? Bzu sewoch endeza ylalu minchu gn ayakutm

  • @iphonetastic648
    @iphonetastic648 Před 12 dny

    ሻሎም ብሬ ቆያክ እኮ🙆🙆🙆