የያዕቆብ መልእክት ትምህርት/ ክፍል-2 / እምነታችሁ በተግባር ይገለጥ / ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ/By Gash Niguse Bulcha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • እምነታችሁ በተግባር ይገለጥ / ያዕ.2፥1-26 - ክፍል-2 / የያዕቆብ መልእክት ተከታታይትምህርት / ክፍል-2 ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ / By Gash Niguse Bulcha//Ayat Mekane Yesus Church //Preaching 2016/2024

Komentáře • 10

  • @abbyabunetizale7824
    @abbyabunetizale7824 Před 16 dny +3

    ድንቅ ትምህርት
    ቅድስ መፈስ እርዳኝ እንድኖርበት
    ብዙ ፀጋ ና ብዙ በረከት
    ለጋሼ ንጉሴ ለሚያገለግሉ ሁሉ ይጨመር ለሁሉ ም ወገኖች ኑሮና ህይወት🙏

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 17 dny +3

    እኔ ማን ነኝ ልዩነትን አደርግ ዘንድ? እግዚአብሔር ሆይ አንተ ለዩነት ሳታደርግ ዝናብ ከስማይ ታወርድ አይደላም? ጌታ እባክህ እርዳን ልዩነት ካለበት አስተሳሰብ አንተ ብቻ ጠብቀን አግዘን እግዚአብሔር ይባርኮት ጋሽ ንጉሴ 🙏🙌

  • @HelinaWondwosenKebede
    @HelinaWondwosenKebede Před 15 dny

    Tebark

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 Před 17 dny +2

    amen

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 Před 17 dny +1

    amen tebareku

  • @ariam8984
    @ariam8984 Před 16 dny +1

    Amen ❤🙏🙏🙏

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x Před 14 dny

    እጅግ የምወድህና የማከብርህ "የጌታ ባርያ" ወንድሜ ንጉሴ ቡልቻ ከማር ወለላ ይልቅ እጅግ የሚጣፍጠውን ቃለ እግዚአብሔር እንዳለ እንደወረደ ስትናገረው ያለምንም ጥያቄ ሰተት ብሎ ወደ ሰው ልብ ውስጥ ሲገባ አቤት ነፍስን ሲያረካ! ብሩክ ንውህ አንተን ለቤ/ክ የሰጠ ጌታ ይባረክ። የአያት መካነየሱስ ምዕመናን አገልጋይ ቄስ ትዕግሥቱ ተባረክ፣ ተባረኩ።

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Před 17 dny +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 Před 17 dny +1

    GBU more and more

  • @gechcaptain1988
    @gechcaptain1988 Před 16 dny

    Thank you, Lord Jesus, for this brother. It was a wonderful service