የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | ወደ ዕብራውያን | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የዕብራውያን መጽሐፍ ከአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ሁሉ ይልቅ እጅግ ሞጋች መጽሐፍ ነው፡፡ እርሱ ከሚያስተምራቸው ነገሮች መካከል ጥቂቱን ብቻ ለመግለጥ ከመሞከር በዘለለ ምንም ልናደርግ በማንችልበት መጠን እጅግ በርካታ ነገር ተሸክሟል፡፡ ሆኖም፣ ከእነዚህ ውስብስብ ትምህርቶች ልንጠቀም የምንችልባቸው በርካታ መንገዶች አሉ፡፡ እንደ ዘመኑ የክርስቶስ ተከታዮች፣ ለኢየሱስ ያለንን መሰጠት በማመቻመች ራሳችንን ከሕይወት ፈተና ለማስመለጥ እንፈተናለን፡፡ ሆኖም የዕብራውያን ጸሐፊ ቀደምት ተደራሲያኑን እንዴት አጣዳፊ ምክር እንደለገሳቸው ለማድመጥ ልባችንን ከከፈትን፣ የቱንም ያህል ፈተና ቢገጥመን፣ በእምነታችን በርትነት በጽናት መቆም ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ ማየት እንችላለን፡፡

Komentáře • 49

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety +9

    የኔ አባት ፓስተርዬ በፌስቡክም እሰማለው ጠዋት ጠዋትም ደሞ ስራዬን እየሰራው በኢቲዩብ እሰማለው ደግሜ ከዘፍጥረት ጀምሬ ነው ምከታተለው ተቀይራለው ኢየሱስ እውነተኛ አምላክ እደወን ከትምህርት ይዘት ተምራለው በብዙ ተባረክልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሰጠህ ጥልቅ ውቀት ፓስተርዬ በጣም ነው የምወድህ።

  • @mesfinmj991
    @mesfinmj991 Před 6 měsíci +1

    የሚታገለግለወ ጌታ እግዚ/ር ይባርክህ።

  • @DerejeMengstu-jd9fd
    @DerejeMengstu-jd9fd Před 15 dny

    ተባረክ ፀጋ ብዝት ይበልልክ

  • @YelamMesela
    @YelamMesela Před měsícem

    amenn amenn geta yibareki tebarekilignn❤🎉🎉🎉

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 2 lety +4

    እብራውያን እምነት የምጨምር መፅሃፍ ነው በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ሙሉውን 66 ክፍል ተምሬዋለሁ አሁንም ከአንተ ልጀምርና ልማር ጸጋው ይብዛላችሁ

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu Před 11 měsíci +2

    Filisi nurilini 🫶 yene tiliki abati 🫶🫶🫶🫶🥰♥️ jegina 📖📖📖👈🙏 tebarekiln

  • @Dekusanlijoch
    @Dekusanlijoch Před 8 měsíci +1

    pastor tebarek
    sela ante saseb hule geza egzibharen amesegenalew

  • @meseretgetachew3744
    @meseretgetachew3744 Před 2 lety +2

    ፓስተርዬ እድሜህን ጌታ ያርዝምልን ተባረክ።

  • @BetsegawD
    @BetsegawD Před 5 měsíci

    blessed

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 Před 2 lety +2

    ፀጋው ይብዛልህ

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ አምላክ ፀጋ ይብዛልህ ፓስቴር 🤲🤲🤲🙌🙌🙏🙏🍇🍇🍇📖📖📖📖📚📖📚📖📚📖📖📖📖📖

  • @rahelyohannes2563
    @rahelyohannes2563 Před 2 lety +4

    ተባረክ ፓስተርዬ:: ዛሬ ላይቭ አመለጠኝ:: ግን አሁን እያየሁት ነው::ተባረክ ስለ ኢየሱስ ስትናገር ደስ ስላለኝ ነው:: አሜን ተባረክ እኛም እንዲህ በደንብ ስለማንነቱ ገብቶን እንዲህ በብዙ ድፍረት መናገር ይሁንልን::ጸጋው በሰሙት ሁሉ ላይ ይሁን::

    • @yeshikirosifromethiopianmu5103
      @yeshikirosifromethiopianmu5103 Před 2 lety

      አሜን ትባረክ 👏 አባቴ ች

    • @habtamutibebu2947
      @habtamutibebu2947 Před 2 lety

      እንደ መናፍቁ ዕይታስ የብሉዩ ጌታ በኢያሱ ጎራዴ ንጉሱን አጋግን ሣይራራ ፈቅዶ ቆራረጠው፤(ያለርህራሔ) "ገሥግሥና በለው(2) ጠለትህን እንደበሬ ዕረደው "በደርግዘመን ለጭካኔ የሚለቀቅ ዜማ ትዝአለኝ። የአዲሱኪዳን ጌታ የማልኮስን ጆሮ በጎረዴ የተቆረጠውን ጆሮ ስንኳ የሚጠግን ሞትን ከልካይ። በርሕራሔ ኮሪዶር

  • @zewduadera4526
    @zewduadera4526 Před 5 měsíci

    ውድ ወንድማችንና አገልጋያችን አስፋው ጌታ አብዝቶ ዘመንህን አገልግሎትህንና ቤተሰብህን ይባርክ

  • @dawitgetachewofficial5624

    ፓስተር አንተ ለኔ በረከት ነህ

  • @almazconnie534
    @almazconnie534 Před 2 lety +2

    Amen amen

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተርዬ ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ ብቻ እውነተኛ ጌታ ነው አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን

  • @mellroberts3648
    @mellroberts3648 Před 2 lety +1

    Amen hallelujah hallelujah amen amen hallelujah hallelujah amen hallelujah praise the Lord 🙏🏻

  • @destachekol8664
    @destachekol8664 Před 2 lety +2

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ፡

  • @ameloshilo7756
    @ameloshilo7756 Před 2 lety +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN geta yibarek paster Egzabiher bebizu yibareki tebareku 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @semeresesso4842
    @semeresesso4842 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር!

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 Před 2 lety +2

    Amen amen,praise the Lord.

  • @user-op1mn2jv9b
    @user-op1mn2jv9b Před 2 lety +1

    Faster egizabher yebareki tebateki segaw beitifi yebiza

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 Před 2 lety +1

    Pastor zemnhi ybareki tebarekilgn😍😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌

  • @sabizerdesta3403
    @sabizerdesta3403 Před 8 měsíci +1

    amen

  • @tsehayyami1547
    @tsehayyami1547 Před 2 lety +1

    ተባረክ ትክክለኛ መጋቢ ፀጋውን ይጨምርልህ ያብዛልህ

  • @girmamirkana8288
    @girmamirkana8288 Před rokem +1

    Let God Bless You Pastor

  • @madk6808
    @madk6808 Před 2 lety +2

    በጣም ልብ ውስጥ የሚገባ መዝሙር ነው። የማን መዝሙር ነው አመሰግናለሁ መልካም ግዜ ይሁን ።

    • @yergalemmeles6509
      @yergalemmeles6509 Před 2 lety +1

      Ye Azyeb Hailu new Kahne yemilew mezmur

    • @madk6808
      @madk6808 Před 2 lety +1

      በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርኮት።

    • @mt3549
      @mt3549 Před 2 lety +1

      This is not Azeb Mezmure.

  • @yetnayetgizaw3722
    @yetnayetgizaw3722 Před 2 lety +1

    Amenn🙏🏻🙏🏻

  • @kiroshabte4185
    @kiroshabte4185 Před 2 lety +1

    GOD bless you.

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 Před 2 lety +1

    gerum temiher new tebarku be ezu

  • @habtsegy2663
    @habtsegy2663 Před 2 lety +1

    Goita jesus ybarka paster nay zebena Abo ika nfetiweka ina kemaka ybzhu

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 Před 2 lety +1

    Pastor tebarek bebzu🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏 Qalu kemare yetafetali yemilew gebag hmmm

  • @abewada4784
    @abewada4784 Před 2 lety +1

    Selam wogenoche

  • @user-wp3rp2sb2l
    @user-wp3rp2sb2l Před 8 měsíci +1

    7

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 Před 2 lety +2

    Intudiï

  • @abewada4784
    @abewada4784 Před 2 lety +1

    Tebarek paster bebizu gize binoregn ken mulu naw mimarew

  • @fikirtedemlew3440
    @fikirtedemlew3440 Před 2 lety +1

    ✋️🙏

  • @peaceprevails
    @peaceprevails Před 2 lety +4

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር! ትምህርቱ ይሄን መዝሙር አስዘመረኝ!!
    ኧረ ኢየሱስ ልዩ ነው
    ኧረ ኢየሱስ ልዩ ነው
    ተወዳዳሪ የሌለው ታላቅ እምላክ እርሱ ነው
    ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ
    ከመላእክት በላይ ስምን የወረሰ
    አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል
    የሚያደርገው ኢየሱስ ዘላለም ይኖራል
    የክብር የምስጋና ዘውድን ያጠለቀ
    czcams.com/video/gyN0jEAOoWM/video.html

  • @almazconnie534
    @almazconnie534 Před 2 lety +2

    Amen amen

  • @user-wp3rp2sb2l
    @user-wp3rp2sb2l Před 8 měsíci +1

    7