ያልታየው ቪዲዮ‼ ዐብይ እና የወሎ እናቶች ስስት‼

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • #abiy_ahimed #ethiopia #breakingnews #ethiopianews

Komentáře • 129

  • @user-xl1gt4ps6e
    @user-xl1gt4ps6e Před měsícem +63

    ይህንን ፍቅር የሆነ ሰው የማይርዳ ሰው ያልታደለ ነው 😭😭😭
    ❤❤❤ ሰውየው እኮ ፍቅር በእግሩ ሲሔድ ማለት ነው ። ❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +45

    ሚሊዮኖች ከጎንህ ነን አብችዬ አገር ወዳድ ሰዉ ወዳድ ቅን መሪያችን ፈጣሪ ይጠብቅሀል 🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄💚💚💚💚💚💚💚💚

    • @mimiabu5940
      @mimiabu5940 Před měsícem +2

      Amen amen

    • @FgFgh-eg2oq
      @FgFgh-eg2oq Před měsícem

      እረባክሽ ተይጂ ተካድሪ ኮሜን መሆን አለበት

    • @Simeneh318
      @Simeneh318 Před měsícem

      Egna aydelnm negn beya anchi ekek

  • @user-hw7xf1lz3c
    @user-hw7xf1lz3c Před měsícem +45

    ወሎ ገራገሩ የፍቅር አገር የኢትዮጲያ ተምሳሌት🌹🌹🌹💚💛❤️

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +21

    እንዲህ ነዉ መሪ አላህ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +22

    አብችዬ ፍቅር ነዉ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +24

    ለወሎ ህዝብ ☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🌿🎄🎄☘️🎄🌿🎄🎄☘️🎄🌿🎄🍀☘️🎄🌿🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄🌿🎄🍀💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 Před měsícem +34

    ጊዜ የሁሉ ዳኛ ነው!! በውሸት ብትቀብሩትም በእውነት እና በፍቅር የከመራችሁትን ንዶ እንዲህ በሀገሩ ህዝብ ፊት በኩራት ቆመ!! አሁንም አንድ ሆነን ጥላቻን እና ሌብነትን ተጠይፈን ዘረኝነትን አውልቀን ጥለን ተደምረን ድህነትን ታሪክ እናድርገው!! ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት!!

  • @sofiyasofi8900
    @sofiyasofi8900 Před měsícem +22

    አላህ ይጠብቅህ ሀገረችንም አላህ ሳላሙን የመጣልን

    • @kkmm5988
      @kkmm5988 Před měsícem

      ድራማ ነው።
      አበል ተከፍሎ ቅንብር ነው

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +32

    አብቹ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ🎉🎉

  • @MesataKefe
    @MesataKefe Před měsícem +11

    Amazing -people !! what a love they have for our PM!! We proud of you Walo people

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Před měsícem +12

    ወይ መታደል እግዚአብሔር ሲመርጥ ሁሉም ይወዱታል ከጥቂት ያልታደሉት በቀር 🎉

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +15

    እህቶቼ ደስ ሲሉ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @nanuyilma3990
    @nanuyilma3990 Před měsícem +12

    ያገሬ ሰዎች፣ ደጎቹ ... ከራስ አስበልጣችሁ ለሰው የምታስቡ... አላህ ባላችሁበት ሁሉ ይጠብቃችሁ። እኔንም አስለቀሳችሁኝ እኮ 🥲

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před měsícem +1

      እኔስ ብትይ እንደዚ ያለ ፍቅር አብይን የሚጠብቀው የ እንደዚ አይነቶቾ የፍቅር እንባ ነው

  • @fikir875
    @fikir875 Před měsícem +14

    የኔ ጌታ በሙሉ አይኔ ለማየት የምሳሳለት መሪዬ ነዉ የሱን ጠላቶቹን ከእግሩ ሰር ይጥልልታል የኔ የጀግናዎች ጀግና ❤

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před měsícem +45

    አብቹዬ የማይወድ ሰይጣን ብቻ ነው እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @KOOKS276
    @KOOKS276 Před měsícem +26

    ጌታ ሆይ❤❤❤
    ጆዬ አቢቹ እኮ በበታቸኝነት ስሜት ለሚጠቁ ፍትሁን መድሀኒት እኮ ነው👌 ይመቸው አቦ❤

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 Před měsícem +30

    ድንቅ መሪ ድንቅ ህዝብ ❤

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +18

    የኔ ፍቅሮች እፍፍፍፍ😢😢

  • @user-ix8zo1tx6d
    @user-ix8zo1tx6d Před měsícem +25

    እነመሳይ ቦርኮ የኢትዮጰያን ህዝብ ይንቃል የሚሉት ይህን ሰዉ ነዉ ሆድ አደር ስትሆን ህሊናህን ትጥላለህ

  • @bettyskincare19
    @bettyskincare19 Před měsícem +11

    Ewinetegna Ethiopian eniwedihalen bezemene yemimeratin agerina hizb yemiwed meri❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +16

    አብችዬ ደህና ነዉ እህቶቼ ደስ ስትሉ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🌿🎄☘️🍀☘️🎄☘️🍀🎄🌿🎄☘️🍀🎄☘️🌿🎄☘️🎄🌿🍀🎄☘️🎄

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Před měsícem +17

    የኔ አባት አብቹ የፍቅር ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤😍😍😍😍😢😢😢😢🙏🏻🙏🏻

  • @habibagh
    @habibagh Před měsícem +19

    የኛ ጀግና አብቹ ብቻ ምል በል አላህ ከዚም በላይ ያስወድድህ ወረኞች ይጫጩ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před měsícem +30

    ወሬ አትስሙ እናንተ እያላቹ እኔ ደና ነኝ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +12

    ዮሀንስዬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @abdulsemed8415
    @abdulsemed8415 Před měsícem +30

    አብቹ በሄድክበት በተራመድክበት ሁሉ አላህ ካተ ጋ ይሁን

  • @Ethiopia278
    @Ethiopia278 Před měsícem +2

    ዋዉ የወሎ ህዝብ የፍቅር ሰዉ❤❤❤
    አቢቹ ፍቅር ተወዳጁ ጀግና 🇪🇹 አንተን የማይወዱ ሰዎች ሰይጣኖች ናቸዉ

  • @RmlalUHssin
    @RmlalUHssin Před měsícem +11

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-sn6rf9wi2c
    @user-sn6rf9wi2c Před měsícem +10

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před měsícem +9

    ❤❤❤❤

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Před měsícem +10

    ❤❤

  • @user-ow7bz6cv7j
    @user-ow7bz6cv7j Před měsícem +16

    የእኔ አሳዛኘ መሪዬ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +13

    አብችዬ ፍቅር ነህ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @danielgetachew2513
    @danielgetachew2513 Před měsícem +2

    ስጦታ ነው መሪያችን እናመሰግናለን

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk Před měsícem +2

    አብቹ ፍቅር ነው እኮ የስይጣን ፈረሶች ብቻ ናቸው የሚጠሉት እንጂ እነሱም በእውቀት ስለበለጣቸው ነው ሺህ አመት ኑሪልን አብቹዬ😍🇪🇹

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 Před měsícem +9

    የኔ ውድ አቢቹው

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Před měsícem +2

    የኔ መሪ በአገሬ ላይ ነግሶ አየሁት❤❤❤❤እምዬ ወሎ እናቴ ❤❤❤❤❤

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 Před měsícem +9

    አብቹዬ ፍቅር❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +9

    ዮሀንስዬ በርታልን ☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🍀🎄☘️🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄🍀💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒም ተባረክ

  • @user-wn8xi3ep4q
    @user-wn8xi3ep4q Před měsícem +11

    እግዚአብሔር ሲመርጥህ የሰው ፍቅር ይሰጥሃል ይሄንንም እኮ ድራማነው የሚል አይጠፉም 😂እነትና ሰፈር 😜 አብያችን ይመችህ አቦ ሰላምህ ይብዛ ይብላኝ ለወሬኛ

    • @MartaMarta-pi5ke
      @MartaMarta-pi5ke Před měsícem

      Eweti. Endenanite. Kena. Libi. Yawe. Eko. Siniti. Ale. Egizabiheri. Yisitachihu. Siniti .balege. Eko ..Ale .

  • @balebale3328
    @balebale3328 Před měsícem +6

    😢😢😢😢😢 ኦኦኦ አቤት

  • @meanmena2714
    @meanmena2714 Před měsícem +6

    አቢቹዬ በስስት ነው እኮ የምናይህ አንተን የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው

  • @Seadajesus-zd1ik
    @Seadajesus-zd1ik Před měsícem +6

    😢😢😢😢😢😢

  • @Naolkoo4595
    @Naolkoo4595 Před měsícem +9

    Abbichuu abba malaa

  • @user-ov5vu7mu2l
    @user-ov5vu7mu2l Před měsícem +1

    ይህን ንጉሥ የሚጠላ ሰይጣን ብቻ ነው

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g Před měsícem +4

    አሳየዉ ላላዩዉ❤❤

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 Před měsícem

    ሰው ከዚህ በላይ ምን ይጠቅመዋል ፡፡ይህ መባርክ ነው፡፡ ከሚጠሉን እሚወዱን እልፍ ናቸው፡፡

  • @user-qc4pe3go6k
    @user-qc4pe3go6k Před měsícem +3

    አብቹ ፍቅር ነህ

  • @chaltusuphe9465
    @chaltusuphe9465 Před měsícem +2

    🤲🤲🤲😭😭😭😭♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲abichuu

  • @Ethio-film
    @Ethio-film Před měsícem +3

    😭😭😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 Před měsícem +4

    Nugusu hwyo(1000) nigesi🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eagle4452
    @eagle4452 Před měsícem

    WOW. 🥹🥲 እንደዚ ያሉ እሮሮህ እልብ ያላቸው ሴቶች ከሰማይ የተሰጡ እንጄ የዚ ምድር መንፈስ የላቸውም ፍፅም ስትወድ እና ቅን ስትሆን እንደዚ ነው 🥹
    The best moments i have see in Video

  • @yaneterhardsson2914
    @yaneterhardsson2914 Před měsícem +2

    አብቹዬ I love you so very much ... እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ይጠብቅህ❤️❤️🌹🌹

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 Před měsícem

    አረ የኔም እንባ መጣ :: ደስ የሚል አቀባበል :: ወንድምአቸው ቤታቸው የመጣ ነው የሚመስለው አቀባበላቸው

  • @ShamwizMam-yu4jf
    @ShamwizMam-yu4jf Před měsícem

    ውሎ የፍቅር ሀገር❤️

  • @user-fi5hl2zv5f
    @user-fi5hl2zv5f Před měsícem

    God bless Ethiopia and the people of Ethiopia!!

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před měsícem

    የሰው ፍቅር❤❤❤❤

  • @hawaebrhaim
    @hawaebrhaim Před měsícem +2

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ነገር በአማራ ክልል ላይ የሚደረገው ጀኖ ሳይድ ጭፍጨፍ ውሸት ነው እንደ ጉበዝ ግራ ተጋባን እኮ ይሄ ሶሻል ሚድያ

  • @user-pz1by5qe8m
    @user-pz1by5qe8m Před měsícem

    ጀግናችን ❤

  • @ZdKebede
    @ZdKebede Před měsícem

    ጀግናዬ❤❤❤❤

  • @eexx8265
    @eexx8265 Před měsícem +2

    እያስጨፈጨፋት ታለቅሳለች አፈር ብይ

  • @biratuolika574
    @biratuolika574 Před měsícem

    Priceless love

  • @yusufomer657
    @yusufomer657 Před měsícem +2

    አብቹ!!!!
    ወሎ ገራገሩ የፍቅር ሐገር ❤❤❤

  • @balebale3328
    @balebale3328 Před měsícem +5

    4 ኪሎ መጣን ሲሉ ጭራሽ ሄድክባቸው 😅 ! ሰውዬው❤❤❤

  • @sarafikrte9443
    @sarafikrte9443 Před měsícem +3

    አብቹዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melakhusain3559
    @melakhusain3559 Před měsícem +2

    አብይ ደሙ ምኑ መግስት ይመስላል ለማኝ ይለምን እጅ አፈረመረ ይብላና

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před měsícem

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mussahussein4143
    @mussahussein4143 Před měsícem

    በጣም ሚገርም ፍቅር!! እረ ወሎ ወሎ ገራዶ ገራዶ (sound track )አርግልኝማ!!

  • @FgFgh-eg2oq
    @FgFgh-eg2oq Před měsícem

    በጥይት የሞተው ወንድሙዋ ልጁዋ ባሉዋ ትዝ ሲላት ገዳዪው ፊት ለፊት ስታየው እዳተናገር ከካሚራ ጀርባ የተደቀነውን ስትመለከት ያላት አማራጭ ማልቀስ አለው ብርታቱን ይስጥሽ እኔም ብሆም እዳቺው ነው የማረገው

  • @edentadesse5014
    @edentadesse5014 Před měsícem

    Abchuyaaa kifu aynkah♥️🙏🥰😢

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před měsícem

    ማሻአላህ የወሎ ህዝብ ደጉ አላህ ሰላም ያምጣላችሁ

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 Před měsícem +3

    ብላቴናው ምርቃት ያለመለመው የሚከወንለት የሚሆንለት የተባረከ ነው ጠላቶቹን ከፊቱ ይጠራርግለታል የመረጠው የወደደው ጌታ በፅናት ያቆመዋል ባንዳዎች ላይሆንላችሁ አትጋጋጡ ትርፋችሁ መላላጥ ስለሚሆን

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 Před 27 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eagle4452
    @eagle4452 Před měsícem

    🚨ወንድማችን የምታሳየን Video ሊላ ቡታ ያልታዬ ድንቅ ናቸው

  • @TekezHayat
    @TekezHayat Před měsícem +1

    አሽቃባጭና ቁና ከቂጡነው የሚያልቀው አታሽቃብጡ ስንት አማራ ተፈናቅሎ ጅብ እየበላው ድምፅ የለም አሁን ደከመህ ብሎ ማልቀስ አይከብድም አትውደጂው አልልም ግን አታስመስይ

    • @SintaSinta-so7vk
      @SintaSinta-so7vk Před měsícem

      ዝም በል/ዝም በይ የስጣይን ፈረስ መሰሎችህ ናቸው በሚዲያ ላይ ውሸትን ሲነዛ የምውል

  • @activist_bambooman
    @activist_bambooman Před měsícem +2

    ወንድማለም

  • @eexx8265
    @eexx8265 Před měsícem

    ያማራ ህዝብ ደም ይፋረድህ አች ደግሞ በሱ ፍቅር ያለቀሽው አላህ ያስለቅስሽ ከሀይቅ ጀምሮ ያለው ህመም በቤትሽ ይግባ ያኔ በሱ ፍቅር ታለቅሽደሁ እናያለን

  • @user-fw7hq9gy1z
    @user-fw7hq9gy1z Před měsícem

    meriyachin nigusachin fetari yitebiqik.

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 Před měsícem

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @user-pf9hj8rk1g
    @user-pf9hj8rk1g Před měsícem

    እናቶች የማይቀረው የአብይ ሞት ታይቶቸው አለቀሱ

  • @demekesisay5886
    @demekesisay5886 Před měsícem

    FOOLISH LADIES of PP!!!!!

  • @OmanOman-lt7xf
    @OmanOman-lt7xf Před měsícem

    Enata ashlabahohe tabke eyamdandesh fano yilkmeshale

  • @user-gt6lm8eb2z
    @user-gt6lm8eb2z Před měsícem +1

    ወንዲሜ ነዉ የሚመሰለዊ ጋሸ አብይ አህመዲ ወሎ ከገባህ ወንዲሜን ሰላም ብትላዉ 😂😂 የኢትቢያ ሰዉ ያገረመዊል ሰሱም እንደተዉ እዲም ነዉ ወላሂ ቁጪ እሰን ነዉ የሚመሰለዉ

  • @melakhusain3559
    @melakhusain3559 Před měsícem +2

    ልብዳችሁ

  • @melakhusain3559
    @melakhusain3559 Před měsícem +1

    ደራማው አያልቅበቶ የራሱ ድራማ ነው አፈረ ከመረት ይብላና አይቀረለት

  • @melakhusain3559
    @melakhusain3559 Před měsícem +1

    ልብዳህ

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si Před měsícem

    አሽቃባጮች😅😅

  • @Oritali
    @Oritali Před měsícem

    Why did you become so thin😞 may Allah provide you healthy life

  • @bettyeshete7715
    @bettyeshete7715 Před měsícem

    Gena legena bota yestyale belo endi malkese😅

  • @melakhusain3559
    @melakhusain3559 Před měsícem

    ልብዳችሁ መረ ማለት መለስ ነው

  • @shsfvv37
    @shsfvv37 Před měsícem

    ይድፋህ ፈጣሪ

  • @user-hj1nf8xe4i
    @user-hj1nf8xe4i Před měsícem

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @acwh6986
    @acwh6986 Před měsícem +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😅

  • @tube-yk9ic
    @tube-yk9ic Před měsícem +1

    የማሽቃበጥ ጥግ😳😀😜

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před měsícem +2

      😈 is inside of you, Abichu can't help you!😅

    • @SintaSinta-so7vk
      @SintaSinta-so7vk Před měsícem +1

      ቆዳ ምን አገባሽ ታዲያ

  • @ebro6665
    @ebro6665 Před měsícem +1

    ደም አልቅሱ

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před měsícem +2

      Wow!! Your evil heart 🖤 is beyond your twin, brother Satan!! 😈 🦹‍♂️ 😢

    • @hannabeyene2863
      @hannabeyene2863 Před měsícem +1

      Kenate Atenete Yebelale 😂 😂

  • @user-yp3fr5qo4v
    @user-yp3fr5qo4v Před měsícem

    ሰይጣን አብይ አህመድ አላህ እንደወጣህ ያስቀርህ ምን አባሺ ያስለቅስሺ አል ይሄ ወራዳ እመነኚ የጊዜ ጉዳይ ነው ንፁሀንን የአማራን ህዝብ እንዳስጨፍጨፍክ አቀርም እንድ ውጣህ ያስቀርህ እስከሚስትህ ህፃናትን አላሳዳጊ አስቀርህ

    • @SintaSinta-so7vk
      @SintaSinta-so7vk Před měsícem

      ጠላቱን እንደወጣ ያስቀር እርሱን በድል ይመልስ

  • @user-ov3jh7xv3f
    @user-ov3jh7xv3f Před měsícem

    ለቅሶውን ምን አመጣው ሥት ተፊናቃይ በየካቡ ታጉረው ብርድ እና ዝናብ እየተፈራረቀባቸው ለምን እነሱ ዘድ ሂዳችሁ ብሶታቸውን አታዩም

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz Před měsícem

    ለምንድነው ሚያለቅሱት 😢