ያልታየው ቪዲዮ‼️ ዶ/ር ዐብይ በአዲሱ ጎዳና‼️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
    ያልታየው ቪዲዮ‼️ ዶ/ር ዐብይ በአዲሱ ጎዳና ላይ‼️

Komentáře • 113

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před měsícem +32

    የሚተጉ እጆች ይባረኩ የሰራ ሰው በክብር በፍቅር መተላለፊያ ያጣል🎉🎉🎉

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před měsícem +22

    " ሀገራችንን የምንሰራው እኛ ነን" ድንቅ መሪ🙏🙏🙏

  • @kasechshiferawe8937
    @kasechshiferawe8937 Před měsícem +26

    ምን እንላለን ዘመንህ ይባረክ የሚሠሩ እጆች ይባረኩ ሀሳብ የሚያፈልቅ አእምሮ ከዚህ በላይ ጥበብ ይሰጠው እግዚአብሔር ሆይ አብቹንና ቤተሰቡን ጠብቅ።🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @yeshashworkbeyene2082
      @yeshashworkbeyene2082 Před měsícem +4

      አሜን አሜን አሜን🙏🤲🙏🤲🙏🤲❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před měsícem +30

    እዚህ ውስጥ ምን የሌለ ነገር አለ አባቴ ብሩህ ተስፋ የሚታየው ልባም መሪ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ 🏆🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Před měsícem +14

    እኛ ሰዎች ለማመን ብንቸገር እንኳ እዉነትን በተግባር ማሳየት ግን እንደዚህ ነዉ ፤ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን ።

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před měsícem +8

    የእውነት በጣም , በጣም ድንቅ ሰራ ነው እየተሰራ ነው ከዚህ ጨዋ ሕዝብ የሚጠበቀው ፍቅርና ትዕግሥት ደግሞም አብሮነትን , አብሮ በመሰራት , በመርዳት አንድ መሆን አውሮፓ , አሜሪካና ሌላም ቦታ ተቀምጦ በነፃ ኢንተርኔት ሥራ የሌለው እሳት 🔥 ሲጪር የድሃውን ሰቃይ መነገጃ የሚያደርጉት አለመሰማት, አለማዳመጥ!!
    በዚህ ነው የሐገሪቱ ስላምና እድገት የሚጠበቀው ይኔ በማድረግ የዜግነት ግዴታ መወጣት መልካም ነው ።
    ዶክተር አብይና አብረው የሚሰሩ ጋደኞቻቸው ከልብ ነው የሚታትሩት ሕዝብ ሊረዳቸው አሰፈላጊ ነው ።
    ❤❤❤

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Před měsícem +14

    ከልባምም ልባም ታታሪ ቅን ቆራጥ ጀግና መሪ አብያችን ፈጣሪ አምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥልን ለአጉል ተቺ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት የምንል ፈጽሞ ቦታና ጆሮ አንሰጥም ከጎንህ ነን ።

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q Před měsícem +20

    አቢቹ ጀግናችን ይመችህ ከምትወዳት ሀገርህ ጋር ወደፊት❤❤❤❤❤❤

  • @user-mv4gw6xz6c
    @user-mv4gw6xz6c Před měsícem +14

    እግዚአብሄር ካንተጋር እንደሆነ በእጅጉ እምነት አለኝ አቢቹ!!!!!!💚💛❤️

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +18

    ዮኒዬ አንበሳዉ የኢትዮጵያ ልጅ አንተንም ማሜንም በፍቅር እንወዳችኋለን ኑሩልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před měsícem +22

    ኢትዮጵያ ዬ ምን ልበልሽ ይቅናሽ የኛ እናት ❤

  • @AbdiAbdulahi-m6z
    @AbdiAbdulahi-m6z Před měsícem +9

    ጅማሬው እዳሳመረልን ፍፃሜውን ዳግም ውብ ና ድንቅ ያድገው! በርግጥ የሚዳብር የሚያበቃ ነገር ባይኖርም ሕልምሕን ለማየት ያብቃሕ ያብቃን!

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 Před měsícem +23

    እትዮጵያን ደምቃለች!!!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 Před měsícem +12

    ስላም ስላም አንበሳዬ ጀግናው ውድ እንቁ አንተን የፈጠረ አላህ ምናለ ሌላውንም ተንኮለኛን ሆዳምን አንድ ቁም ነገር ሳይስራ 24 ስዓት ወንበር ላይ ተዘፍዝፎ ተንኮልን የሚስብከውን አሁንም እድሜህን እረጀም ያድርግልን ገና ብዙ እናያለን ኢትዮጵያውያን በሚሊዮኖች የምንቆጠር እናመሰግናአለን እንወድሀለን አብረንህ ነን ኑርልን አብቹ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @chrisyab6066
    @chrisyab6066 Před měsícem +20

    ❤❤❤ አቢቹ የገባው ይደግፍ ሃል !

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před měsícem +15

    ባለራእዩ አብቹ አገር ወዳዱ አብቹ ታታሪዉ አብቹ ጀግናዉ አብቹ አለም ያደነቀዉ ልዩ መሪ አብቹ ሚሊዮኖች እንወድሀለን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🌿🍀☘️🎄🌿🍀☘️🎄🌿☘️🎄🌿🍀☘️💚🎄

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 Před měsícem +11

    ❤❤❤❤❤️Doctor Pr minister Abiy Ahmed ⭐️⭐️😘👏👏👏

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 Před měsícem +7

    ኩሪ ኢትዮጵያ !!!!!❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před měsícem +15

    አብቹ አብቹ ደገምከው አባቴ ❤

  • @zebeneyirga221
    @zebeneyirga221 Před měsícem +7

    የተባረከ መሪ ሲኖርህ እዲህ ያሳምራል ኑርልን❤❤

  • @TaybaAden
    @TaybaAden Před měsícem +10

    ማሻአላህአገሬን ለማየትሸኩያለሁ
    መምቀኛን አላህ ይያዝልንየርብ❤❤❤❤

  • @user-wn8xi3ep4q
    @user-wn8xi3ep4q Před měsícem +8

    ዋውው ከቃል በላይ ❤❤

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před měsícem +13

    አብቹ አብቹ አብቹ አብቹ አብቹ አብቹ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Před měsícem +7

    አቢቹ ጀግናው በርታ እኔግን መቼ። ይሆን እንደዚህ በመንገድ የማገኝህ ? መቼስ ባገኝህ
    ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ፊትለፊትህ ቆሜ ባዎረህ አቤት ደስታዬ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✅✅✅🙏🙏🙏

  • @user-xw1qr3tg9h
    @user-xw1qr3tg9h Před měsícem +7

    ጀግነዉ መሪ❤❤❤

  • @user-rh3cd3xd7u
    @user-rh3cd3xd7u Před měsícem +9

    Very nice

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před měsícem +7

    👉 እጅግ በጣም የተከበርክ የምንወድህ ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ
    💢የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር 💢የህዳሴ ግድብ ቁርጠኛ አስፈፃሚ🙏
    👉 ምርጡ ኢትዮጵያዊ መሪ
    ሺ ዓመት ንገስልን.👌

  • @senaityohannes1996
    @senaityohannes1996 Před měsícem +6

    Dr Abiy transform his city keep it up 🎉🎉

  • @user-ow7bz6cv7j
    @user-ow7bz6cv7j Před měsícem +6

    የእኔ ምርጥ

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Před měsícem +6

    አብቹ አብቹ አብቹ🙏🙏🙏💪💪💪

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před měsícem +5

    በጣም ደሰ የሚል ሰራ ነው ሃገር ይሰለጥናል ይበለፅጋል ዶክተር አብይ በርታ እንላለን

  • @LawofGod
    @LawofGod Před měsícem +5

    Wow skateboarding 🛼🛹 in Ethiopia ! Amazing 🤩

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 Před měsícem +4

    Yeminorew begid sidet ager new ageren indih sayat memen alchalkum Abiye lene 4gna idme lije nehh wud inatih yikin hilmuan bayech noroooo. Feጣሪህ ይባረክ ❤❤❤

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 Před měsícem +7

    What a joy to say the least. Ethiopia deserves such a personality as such a time as this season! Remain Blessed Abundantly!
    Succinctly: Your future is found in your daily routine! Keep up the good work!

  • @jemberebiza-nv6ee
    @jemberebiza-nv6ee Před měsícem +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sm7lq1lw7i
    @user-sm7lq1lw7i Před měsícem +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy Před měsícem +3

    It's a blessing to have you our chosen leader. May God bless you and your family in every way. Thank you

  • @eagle4452
    @eagle4452 Před měsícem +7

    WOW 😮 ይሂ የ እግዚአብሔር ጣት አለበት እውነት ለመናገር የራስን ኖሮ ለመቀየር እና የሚጠሉንን ሰወች ለመቆቆም ምን ያህል አስቸጋሪ እንደሆነ እናውቃለን

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 Před měsícem +4

    የዕውነት እውነት የተናገረውን ቃል ስሰማ ማለቴ "ለዚህ ነው በዚህ አጋጣሚ ያስቀየምናችሁ ሠዎች ካላችሁ ይቅርታ " ሲል ዕምባዬ ሳላስበው ጠብ አለ 🙏🙏❤ እግዚአብሔር አምላክ ዘመኑን ሁሉ ይባርክ ።

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤እናመሠግናለን የእኛ ጀግኖች

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 Před měsícem +4

    እግዚአብሔር አንተንም ረዳቶችህንም ይባርክ ይጠብቅ ዓብችዬ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 Před měsícem +6

    May God bless you Dr Abeye

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy Před měsícem +2

    በእውነት የተበሩ ከንቲባ አዳነች አበቤ መወደስ መመስገን ያንሳቸዋል ቋንቋ ቃላት ያጥራል ጥበብ አቅምና ብርታት የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ፊትም አምላካችን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አብዝቶ መከናወንን ይስጥሽ

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Před měsícem +6

    አብይ ታድለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @african-2000
    @african-2000 Před měsícem +3

    God bless #PM_Abiy_Ahmed ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE 💚💛❤

  • @Oritali
    @Oritali Před měsícem +5

    Abiy Good job ❤❤❤❤❤

  • @getiyeyado420
    @getiyeyado420 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ህይወትህን ቤተሰብህን ዘመንህን ሀሳቦችህን ይባርክ ትውልድ የማይረሳህ አሁን ያልገባው ወደፊት ገብቶት የሚያመሰግንህ መሪዬ ነህ

  • @tsion3656
    @tsion3656 Před měsícem +1

    የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ በርታልን ተባረክ💚💛❤

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před měsícem +1

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
    🇪🇹👑▫️🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ▪️👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 Před měsícem +3

    ተባረክ አብቹ ኪያ ❤❤❤❤

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Před měsícem +2

    የኔ አባት አብቹዬ እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @fatumagelato
    @fatumagelato Před měsícem +4

    Min lebalk Abbichuu koo ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk Před měsícem +1

    ይመችክ

  • @asthey
    @asthey Před měsícem +1

    Dr.Abiyachen ETHIOPIA TEBARKEH 🙏💚🙏💛🙏❤️ BERTULEN 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️

  • @seidmahamed2447
    @seidmahamed2447 Před měsícem +1

    አበቹ በርታ እባካቹ መስራት ባትችሉ የሚሰራውን አበረቱ እሱንም ባትችሉ ዝምምምበሉ ማየት ማየት ማመንነው አሳያቸው

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Před měsícem +2

    አሰብ ሚዲያ ጥሩ ነው የምታቀርበው። ውሀ ቀለብ ሆኖ ሰውን ካሣደረ አባይ በቻ ሳይሆን አሰብ እና እራያ አገሬ ነበረ

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 Před měsícem +1

    Viva Abichu🎉🎉❤

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Před měsícem +2

    መሪዬ❤❤❤❤

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 Před měsícem +1

    So much love❤️❤️

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @FrewPilipos
    @FrewPilipos Před měsícem +1

  • @embetbekel6888
    @embetbekel6888 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 Před měsícem +1

    God bless our country and our leaders. Forgive us our sins and give us a new beginning Amem.

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 Před měsícem +2

    God gave you the vision and you humble your self then he gave you a favor! No One will take it away.

  • @theodorasmm2
    @theodorasmm2 Před měsícem +1

    God bless you Abiy

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Před měsícem +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před měsícem +1

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegehi1510
    @tsegehi1510 Před měsícem +1

    አሁንም ዲመቅልኚ❤❤ዓገሬ ግንፕፍቅሽ❤❤እዋድሽሎ❤❤❤

  • @fhhhdhr1527
    @fhhhdhr1527 Před měsícem

    Abichuu leenca Abbaa gadaa🦁🦁🦁🦁🦁🏆🏆🏆🎉🎉❤

  • @ah6121
    @ah6121 Před měsícem +4

    How can you make big changes in a matter of months?

  • @084Dudududu
    @084Dudududu Před měsícem +3

    ከአለም አንደኛ መሪ ነው ያለኝ! ሳይፎርሽ የሚገሰግስ መሪ አቢቹ አባ መላ

  • @fhhhdhr1527
    @fhhhdhr1527 Před měsícem

    Abichuu wagga 1000 nuf jiraadhu🦁🦁🦁🦁🦁🏆🏆🏆🏆🏆🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-fr3ef7nr7l
    @user-fr3ef7nr7l Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @084Dudududu
    @084Dudududu Před měsícem +2

    ልዩ እኮ ነው ሰውየው

  • @derejemoges4292
    @derejemoges4292 Před měsícem +2

    i love seeing the city in much luminous light but i get a pain in my heart when i saw millions of Ethiopian still have no electricity to light a single buble in their hut. Building a dam is good and we have paid all we can. But the points is how are we distributing it?? For extravagant lighting or for the common people use?? It doesn't matter if we build 100 of GERDs if we don't know how to use it. May God give a wisdom for those who lead this poor country.

    • @watcher6397
      @watcher6397 Před měsícem +1

      Is it encouraging or blaming? Guys! think positive. Go and do it if you are able to do. He is nine month born like you.

    • @derejemoges4292
      @derejemoges4292 Před měsícem

      @@watcher6397 so what? He is doing nothing we say. He is spending the poor people money in things that don't change the life of these poor people. He is just flashing. That is not wise. Let's God give this child a mature heart.

  • @eleniduplan2501
    @eleniduplan2501 Před měsícem +1

    ❤🙏🙏🙏🇪🇹🌹🌹🌹

  • @Abichabichud2121
    @Abichabichud2121 Před měsícem +3

    Gena bizu yiseral abichuachin

  • @watcher6397
    @watcher6397 Před měsícem +2

    አሁንም ነገም ፈጣሪ አምላክ ክፉ አያስነካህ ፣ ምስጋና ለሁሉም ቻይ አምላክ ይሁን 😂

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Před měsícem +3

    Sleepless Abbch working hard for his countries development. Abbch man of his words knows the starting point to successfully gets.

  • @user-hg2gk4yp6o
    @user-hg2gk4yp6o Před měsícem

    Alhh ytbik yarbb 😊

  • @user-wv9yy1gu2b
    @user-wv9yy1gu2b Před měsícem

    ❤❤❤a❤a❤❤❤❤aaaaaaá

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 Před měsícem +1

    ከንቲባ አዳነች ሁለት የሆነችው መች ነው?
    ፕሬዝደንት ዶ/ር አብይ ምርጫዬ ነህ። በአንተ ስም ግን የማይሰሩ ሌቦችን ደግሜ አልመርጥም።

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Před měsícem +1

    ይሄ ሁሉ ዝላይ በአብይ ላይ እረጅም ጤናና አድሜ ለአብቹና ለብልጽግና አ ን መ ር ጣ ች ሁ አ ለ ን ። ቃል በተግባር አንዲህ ነው አንኳን ብለጽግናን መረጥኩ ኩራት ነው የተሰማኝ ተቀበል ባለማሲንቆ አባይ መብራት ሆኖ ዘለቀ ባናቱ ለአብይ ሥለጣን ይስጠው ለገለጠለቱ

  • @amulove5866
    @amulove5866 Před měsícem +4

    Jagnwe ed sarto ysayle warnga kche blo gzwene ytfle

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Před měsícem

    For his country. For the error.

  • @AbdiAbdulahi-m6z
    @AbdiAbdulahi-m6z Před měsícem

    አቢቹ እውነት ሁንና እንደ ፅሀይ ታበራለህ ያለው ምን ነበር ? ዲዬስቶዢስኪ ነበር ?

  • @MohammedMohammed-ec5hz
    @MohammedMohammed-ec5hz Před měsícem

    ሀሳብ ሚዲያ ፡- አሳማኝ ፥ አሸናፊ ተጨባጭ ፥ትኩስ ፥ ከአሉባልታ ፥
    ነፃ መረጃን ፥ለአድማጭ አድራሽ ናችሁና በርቱ።
    ቲ- - ከፍቅር ከተማ ጅማ

  • @milliman654
    @milliman654 Před měsícem +1

    ፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖፖ

  • @badrihassan6642
    @badrihassan6642 Před měsícem +1

    Iyene ito libe yefaredale

  • @muluwerku9459
    @muluwerku9459 Před měsícem

    We need peace! Stop genocide Against Amhara!

  • @yonasMekonn
    @yonasMekonn Před měsícem

    ደሀ የደሀ ልጅ ድህነቱን የረሳ ቀሽም💚💛❤

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Před měsícem

    ባለ እሪዕው ይህን እያዩ ይጫጩ

  • @user-iv4vo4ue8g
    @user-iv4vo4ue8g Před měsícem

    Kun waan nama dhiibudha

  • @Medeg-g8x
    @Medeg-g8x Před měsícem

    Adame merihin degif lmedegefim metadel yteykal. Ene 1kenm teleychew alawkm fitsum kin silehone.

  • @user-my6jk9rw7p
    @user-my6jk9rw7p Před měsícem

    አብሽ : ልወ ጩን ፡ አያጣም ።

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 Před měsícem

    Mr Abey Ahmed, I'm sorry, are you okay. The one you leade citizens of Ethiopian are die every day. Do you sleep good?if so, you need to go to the doctor?

  • @Bekalu_2023
    @Bekalu_2023 Před měsícem

    በነበረ አስፋልት ላይ መብራት ተክሎ ይህን ያህል መወራጨት ምን የሚሉት ነው?... በዚያ ላይ አገሪቱ በራሱ በመንግስት ምክንያት የተጋረጠባትን የህልውና ችግር መቅረፍ ነው የሚሻለው ወይስ በብልጭልጭ መሙለጭለጭ?... አገርን በደም አበላ እያጠቡ በመንገድ ላይ ብልጭልጭ በደልን ማስረሳት አይቻልም፤ ሚሊዮን ተጠቂ ሚሊዮን ተበዳይ በእንዲህ አይነት አስረሽ ምቺው ልቡ ይሽራል ብላችሁ አታስቡት። እጁ ታስሮ ፍርድ ፊት መቆም ያለበት የዘር ማጥፋት ወንጀለኛ ሁላ ያንን የግፍ ክምር በዳንኪራ ሊንድ/ሊያረሳሳ ቢሞክርም አይሳካም።

  • @user-mz3ps4lv5p
    @user-mz3ps4lv5p Před měsícem

    ለቁስ.ነዉ .ችግሩ.ጅሀ,መጨረሻው .ሳትናኤል.ጎል,ኢትዮጵያዊ

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 Před měsícem

    😂😂😂አንድም የአዲሳባ ሰው የለም ሁሉም ከጅማ ለዚህ ፕሮግራም ተጭነው ነው የመጡት😅😅😅😅😅😮😮😮😮 ምንጭ ፋሲል እና መሳይ