ህማማቱን አስመልክቶ በአዲስ ዝማሬ…ዘማሪ ገ/ዮሐንስ ገ/ፃድቅ | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 04. 2024
  • ህማማቱን አስመልክቶ በአዲስ ዝማሬ…ዘማሪ ገ/ዮሐንስ ገ/ፃድቅ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 816

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl Před 2 měsíci +393

    10 አመት ሙሉ መዝሙርህ እየሰማሁ ተጽናንቸበታለሁ 🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 🙏🇪🇷❤

  • @NMa2427
    @NMa2427 Před 2 měsíci +232

    ገብረዮሐንስ ወንድሜ ከብዙ ዓመት በኋላ በማየቴ ደስ ብሎኛል ። እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏🏿

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f Před 2 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abeskesta278
    @abeskesta278 Před 2 měsíci +107

    ሰይፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ጨዎታዉ ቁምነገርን የሸፈነበት ይመስለኛል ሰይፉ በጣም ክብር የሚገባዉ በደንብ ሊመሰገን የሚገባዉ ምርጥጥጥጥጥ ሰዉ ነዉ ለብቻዉ ያደረጋቸዉን ነገሮች አስቡት እስኪ ለደቂቃ እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥህ በልጆችህ ይክፈልህ

  • @user-dr6fb6zm2x
    @user-dr6fb6zm2x Před 2 měsíci +209

    እውይይይይ ዘማሪ ገብረ ዮሐንስ ዝማሬዎችህ እኮ ለኔ ልክ እንደ ምግብ ናቸው እድሜና ጤና ይሥጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤❤❤❤ ቅመም የሆናችሁ ልጆች እናተም እደጉ ተመንደጉ እግዚአብሔር ሁሉንም ያስተካክልላችሁ❤❤

    • @zehabesha7778
      @zehabesha7778 Před 2 měsíci +1

      በጣም ኡፉፉ ቀኑን ሙሉ የሚጠጣ ነዉ❤

    • @saragirma5196
      @saragirma5196 Před 2 měsíci +1

      ውይይይይ በጣም 😢😢😢😢😢😢😢

    • @jdjjfjjr4379
      @jdjjfjjr4379 Před 2 měsíci +1

    • @KalMedia-qc7ug
      @KalMedia-qc7ug Před měsícem +1

      ምን ላይ ነው መዝሙሮቹን እያስተላለፈ ያለው በስሙ CZcams አለው ግን እየተጠቀመበት አይደለም ካወቃችሁ ሹክ በሉኝ

  • @hiwimelese6786
    @hiwimelese6786 Před měsícem +4

    ዘማሪ ገ/ዩሀንስ ገ/ፃዲቅ ዝማሬዎቹ የነብስ ምግብ ናቸው በጣም እንወድሀለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏

  • @themane9894
    @themane9894 Před 2 měsíci +96

    ሁላችን እንረዳለን መርዳት ብቻ አይደለም ሁላችን በየ እምነታችን ፀሎት እናርግ

    • @HK-ni1ko
      @HK-ni1ko Před 2 měsíci +2

      Wanaw tselotu new. Biru mewatatu ayikerim

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 2 měsíci +142

    እሰይ እሰይ የኛ ምርጦች የኛ ተወዳጆች የተዋህዶ ፍሬዎች ማማራቹ❤❤በቤቱ ያፅናን ሁላችንንም አሜን❤❤❤❤❤❤

    • @etsubbaye4253
      @etsubbaye4253 Před 2 měsíci +1

      Zare seyefu bewenet betam asedesetekegne Egzeabeher yesetehe beratalen❤❤❤❤

  • @user-dz4jj2zq8p
    @user-dz4jj2zq8p Před 2 měsíci +83

    ሴፍሻ እጅግ አከበርኩ በሂወት ሁሉ ፈጣሪ ያክብርክ የሶሊ የአናናያ ሄራን ህክምና ተሳክቶ እደምናይ እጅግ ሙሉ ተስፋ አለኝ የድግል ማሪያም ልጅ መዳኒያለም የሁሉንም ልፋት ቆጥሮ የናታቸዉን ፀሎት ይቀበልልን 🙏🙏🙏🙏የልመናችንን ድምፅ ይስማን

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Před 2 měsíci +16

    "እግዚአብሔር በዚህ መንገድ ስለፈለገኝ" ድንቅ ንግግር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ህፃናቶቹም ብርሀናችሁን ይግለጥላችሁ 🙏🏻❤️‍🩹

  • @addisararso8823
    @addisararso8823 Před 2 měsíci +48

    መድሃኒያለም በሃኪሞቹ ላይ አድሮ ፈውሱን ያድልልን .....ተወዳጁ የተዋህዶ ልጅ ዘማሪ ገ/ዮሃንስ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ....ሰይፍሻ ከዚህ በላይ የጽድቅ ስራ የለምና ከነቤተሰብህ በረከቱን ያድልልን

  • @saray-cz4ie
    @saray-cz4ie Před 2 měsíci +25

    ዘማሪ ገ/ ፃድቅ ገብረ ዮሐንስ መዝሙርህ የስደት መፅናኛየ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤

  • @adinasentube0020
    @adinasentube0020 Před 2 měsíci +70

    ሰይፉ ከዚህ vedio view ላይ የሚያገኘውን ገቢ ለህክምናቸው ይስጣቸው የምትሉ

    • @user-hh8yw2nw6c
      @user-hh8yw2nw6c Před 2 měsíci

      እውነት ነው በእውነት

    • @kidist1955
      @kidist1955 Před 2 měsíci

      ኣረ እንዶው ውይውይውይ 😢

    • @BezaBelaynhe
      @BezaBelaynhe Před měsícem +1

      ከገንዘብ የበለጠ ትልቅ ስራ ነው የሰራላቸው! እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይሳጠው! ልጆቹን ያሳድግለት።

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před 2 měsíci +15

    ገብረዮሐንስ ድንቅ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዘማሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @afro90s78
    @afro90s78 Před 2 měsíci +59

    እዬን ዘማሪ ግን እንደኔ ሚወደው አለ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 2 měsíci +65

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን በእዉነት 😢😢😢 በጠም ደስየሚል መዝሙር ነዉ እግዚአዚአቤሔር ፀጋዉን የብዘልክ

  • @themane9894
    @themane9894 Před 2 měsíci +51

    ዛሬ ሰይፍሻ ቃላት አጣሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ደግሞ ዘውትር ዝማሪውን የማዳምጠው ዘማሪ ገ/ዬሐንስን ስላቀረብክልን እንደዛሬ ተደስቼ አላውቅም እግዚአብሔር ይስጥህ ትልቅ ስራ ሰራህ ምስጋና ለልዐል እግዚአብሔር

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Před 2 měsíci +47

    ፈጣሪዬ ይርዳቹ እኔ የነሱን ደስታ ማየት እንደቸኮልኩኝ አምላኬ እኮ ደግ ነው

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 2 měsíci +87

    ሴፉሻ ቀልደኛና ቁምነገረኛው እናመሰግናለን❤❤❤

    • @user-lf5ni6kb9d
      @user-lf5ni6kb9d Před 2 měsíci +2

      በጣምሰይፊእኮይለያልውላሂ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 2 měsíci +5

      @@user-lf5ni6kb9d አይነገርለትም እሱም እንዲነገር አይፈልግም እንጂ በበጎ ስራዎች የሚሳተፍ ጎበዝ ሰው ነው

    • @user-dk2sy8xs5c
      @user-dk2sy8xs5c Před 2 měsíci +2

      በጣም የሹምየ ሰይፍ ያልተነገረለት ግን የፈጣሪ ይበልጣልና ሚንዳዉን ከእሱ ያግኝዉ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 2 měsíci

      @@user-dk2sy8xs5c ዘይኑዬ በትክክል የፈጣሪ ይበልጣል

    • @BetiBetina-uf1mj
      @BetiBetina-uf1mj Před 2 měsíci +4

      እውነት ነው ቀልደኛ ስለሆነ አይታወቅለትም እጂ ደግ ነው በጣም❤❤❤❤

  • @fretabelete6949
    @fretabelete6949 Před 2 měsíci +45

    Today's show "THE BEST SHOW EVER"🥰🔥🔥🔥

  • @huruytsegay-mu4nn
    @huruytsegay-mu4nn Před 2 měsíci +20

    ሰላም ለ ደጉ የ ኤትዩ ህዝብ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 2 měsíci +35

    ህፃኖቹ እግዚአብሄር አንተ ብርሃናቸዉን መልስላቸዉ ላንተ የሚሳንህ የለም ❤❤❤❤
    ገብሬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏❤

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 Před 2 měsíci +23

    እጅግ የምወድህ ዘማሪ የ አገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን,
    እነ ሶሊ ያለ ምክንያት ወደ ሚዲያም አልመጣችሁም, በሰው ልብ ውስጥም አልገባችሁም, እግዚአብሄር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ የኔ ልበ ብሩሀን ❤️❤️❤️

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Před 2 měsíci +17

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ እርዳቸው እደት ደስስስስ እዳለኝ ሳላስበው አለቀስኩ😢😢😢😢 አይ ኢትዮጵያዊያንኮ ማርያምን ቅንነታቸውኮ ሰላማችንን ይመልስልን ❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotmekonen6806
    @haymanotmekonen6806 Před 2 měsíci +13

    አመብርሃን አደራሽን ለዚህልጆች ብርሃንን ላኪላቸው አቤትድምጥ መዝሙርህ ስሰማ እባዬ ይመጣል እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ሰላም ለሰው ልጆች አሜን

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Před 2 měsíci +5

    I cannot wait to see these beautiful children to look at the mirror & see how beautiful they are!👏🏾🙏🏿💗🍀

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb Před 2 měsíci +12

    ያረቢ የኒህን ልጆች ብራሀን ፍንትዉ አድርገህ ይበልጥ እምንደሠት አድርገን🤲

  • @user-mr6yl9fu5q
    @user-mr6yl9fu5q Před 2 měsíci +14

    ቤተቅኔ ቲዩብ ላይ የዘማሪ ገብረዮሐንስ መዝሙሮችን ሁሌ ነው የማደምጣቸው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ገብሬ

  • @KidistKidist-ww8gi
    @KidistKidist-ww8gi Před 2 měsíci +26

    በጣም ጀግና አናት ነሽ አምላክ እንዳው ልጆችሽ በምፈልጊው ደረጃ ያርግልሽ አንዳንቺ አይነት ሴት አይቼ አላቅም በጣም ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @efremsa
    @efremsa Před 2 měsíci +8

    ገብረዮሐንስ ወንድሜ ገብርዬ ❤❤❤ እርጋታና ዝማሬህ ሁሌም ያረጋጉኛል 🙏🙏🙏

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před 2 měsíci +36

    ❤❤❤❤የምወድክ ዘማሬ ወንድሜችን እግዚአቤሔር ጤና ይስጥክ ❤❤❤❤❤ሰይፍ ተባረክልን እናመሰግናለን

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 2 měsíci +29

    በአንተ ዝማሬ ሁሌም ቤተሰቦቼ እንደተባረኩ እንደተፅናኑ ነው አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ባለቤቴ ልጆቼ ሀገር ቤት ስንመጣ ማግኘት ይፈልጋሉ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ❤

  • @fanilove8315
    @fanilove8315 Před 2 měsíci +1

    እኔዴት እንደምወደው ሁሌም የሱን መዝሙር ነው የምሰማው❤❤❤❤❤

  • @MebrataGuta
    @MebrataGuta Před 2 měsíci +17

    አጥንትን የሚያለመልም የመላክትን ዝማሪ ያሠማልን ስላየሁ ደስ ብሎኛል❤❤ በጣም የምወደወ ዘማሪ😘😘

  • @merrynigussie3831
    @merrynigussie3831 Před 2 měsíci +79

    እኔ ጴንጤ ነኝ ግን የሱን መዝሙሮች ሰምቼ አልጠግባቸውም❤❤

    • @user-cx2ql7so9i
      @user-cx2ql7so9i Před 2 měsíci +3

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 Před 2 měsíci +16

      Protestant ነኝ የሱ መዝሙር በጣም ነዉ የማዳምጠው እግዚብሔር ይባርክህ ።ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እግዜአብሄር ይባርካችሁ ታድለቹአል ምን የመሰሉ ዘማሪዎች አሉአችሁ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc Před 2 měsíci

      @@yonathan2895ክብረት ይስጥልን

    • @netsanetsimoenztewahdo2045
      @netsanetsimoenztewahdo2045 Před 2 měsíci

      ❤❤❤

    • @mahi4154
      @mahi4154 Před 2 měsíci +4

      Mezmuroch Erasu Wengel'n new misebkut kelbesh admechiw mnalbat Wede tekeklgnaw menged yemerash yehonal enate!

  • @fasikafaso
    @fasikafaso Před 2 měsíci +14

    እሪች ተባረኪ መታደል ነው በፀሎት እንረዳለን ድንግል ከነልጇ ትድረስላችሁ ይሞላል።

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v Před měsícem

    ስበከት እኮ ነዉ መዝሙርህ ከልብ ላደመጠዉ እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ 😢❤❤

  • @hanasisay620
    @hanasisay620 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርክው ወንድሜ ❤❤

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Před 2 měsíci +9

    እውነት ሴፍሻ እስከዛሬ ካቀረብካቸው ሾዎች ሁሉ የእነዚህ ህፃናት ፐሮግራም ይለያል እናመሰግናለን 🙏ከረጅም ጊዜ በኋላ ዘማሪ ወንድማችንን ገ/ዮሐንስን ስላየሁት ቃላት የለኝም❤ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ተባብረን ከፈጣሪ ጋር ብርሃናቸውን እንመልሳለን 🙏

  • @meski229
    @meski229 Před měsícem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን😢።

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před 2 měsíci +1

    በጣም የምወደውና የማከብርህ ዘማሪ

  • @hanadejene3667
    @hanadejene3667 Před 2 měsíci +3

    እባክህን ሰይፉ ይህንንን መልካም ዘማሪ በፕሮግራምህ ላይ ብታቀርበው ተወዳጅ እና ልብን የሚገዛ ግጥሞችና ዝማሪዎችን ያቀረበልን እንቁ ወንድም ነው

  • @tigistbelayhassen9921
    @tigistbelayhassen9921 Před 2 měsíci +9

    ዘማሪ ገብረዮሀንስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před 2 měsíci +3

    በጣም ተወዳጁ ዘማሪ ለመጀመሪያ ግዜ ነው በተብው ደረጃ ቀርቦ ያየሁት ልታይ ልታይ አይልም በእውነት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @mahletdagmawit8247
    @mahletdagmawit8247 Před měsícem +1

    አምላክ የምድሩንም የሰማዩንም ሂወት ያሰማምርልህ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před měsícem +1

    በጣም የምወድው ይማከብረው ዘማሪ ገብረዮሐንስ እግዚአብሄር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ::🙏🏽

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c Před 2 měsíci +3

    መድሃኒአለም አባቴ እንዚህን ልጆች አይን ብርሐናቸውን መልስላቸው😢😢 የምወድህ ዘማሪ ገ/ዮሐንስ ዝማሬ መላዕክት ያስማልን😢❤❤❤

  • @miraffessahaye9385
    @miraffessahaye9385 Před 2 měsíci +1

    Egziabher mn ysanewal yhonal .

  • @user-bs2mt2sy8u
    @user-bs2mt2sy8u Před měsícem +1

    ዝማሬ መላዕት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ተስፋመንግስተሰማያት ያውርስልን

  • @Hosaenatube1
    @Hosaenatube1 Před 2 měsíci +7

    ገብረዮሃንስ የፈጣሪ ስጦታቸን መዝሙርህ ሂወታቸን ነዉ ❤❤❤❤

  • @fentayewale2377
    @fentayewale2377 Před měsícem +1

    ሁሌም ማግኘት የምፈልገው ዘማሪ ገብረ ፃዲቅ ገብረ ዮሀኒስ ነው እግዚአብሔር በሰላም ከአገር ስመለስ

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💖🤲💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku Před 2 měsíci +13

    እመኑኝ በርሜል ጊዎርጊስ ውሰጃቸው። እናትየዋ እባክሽሽሽ ለምንሽ እባክሽ አይናቸው ይበራል

    • @fayroz7658
      @fayroz7658 Před 2 měsíci

      በጣም እሩቅ እኮ ነው አሉ እዛ ወደ ጎንደር መሰለኝ ደግሞ አሁን መንገዱ ወደዛ ለመሄድ ሰላም አይመስለኝም እኔ እራሱ እናቴን የሚወስድልኝ ባገኝ ደስታዬ ነበር😢

  • @mekdistube
    @mekdistube Před 2 měsíci +9

    ሰይፎ ክብር ያድልህ የእኛ አባት ትለያለህ አንተደጉ ሰው

  • @user-li8hr7lv3u
    @user-li8hr7lv3u Před 2 měsíci +14

    ሰይፉ እግዚአብሔር ያክብርህ ስለምታደርገው መልካም ስራ

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před měsícem

    እጂግ የምወድዉ ዘማሪ የአገልግሎት ዘመን ይባረክ❤❤❤❤

  • @brktiywubet8675
    @brktiywubet8675 Před 2 měsíci +5

    ገብረዮሐንስ ወንድሜ ከብዙ ዓመት በኋላ በማየቴ ደስ ብሎኛል ። እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤

  • @user-yf2mo9cx4v
    @user-yf2mo9cx4v Před měsícem +1

    ምስጋና ለልኡል እግዚአብሔር በነዚህ ምክንያት ገና ብዙ መንፈሳዊ ነገር እናያለን ምርጫቸው መዝሙር መሆኑ ደግሞ ፈጣሪ የልባቸውን ይሙላላቸው።ሰይፉ አንተንም እናመሰግናለን።

  • @user-ws1fc5kr4g
    @user-ws1fc5kr4g Před 2 měsíci +2

    እንዚህ ብላቴናዎች ሳያቸው አይኔ በንባ ነው የሚሞላው የምወዳቸው ልጆች እግዛብሄር ያስተካክለዋል እርግጠኛ ነኝ እንፅልይላቸው ክርስቲያኖች እንለምንላቸው እንደሃጢያችን ሳይቆጥርብን እንዚህ ብላቴናዎችን ይፍውሳቸዋል ግን የምጓጓው አይናቸው ሲበራ እናታቸውን ሲያዩ ምን አይነት ስሜት ይስማቸው ይሆን እናትየውስ ስታያቸው የሚስማትን ማየት እፈልጋለሁ እናት ልዩ ነሽ የኔ ጀግና ጠንካራ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ብራሃናቸው አንቺም ነሽና ብርሃን እንደሆን ዘመንሽን ኑሪ ክብር ላንቼ ይገባሻል

  • @ephremb5647
    @ephremb5647 Před měsícem +1

    እውነት ደስ የሚል ተግባር እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻዉን ያሳምርልን በእርግጥ እነሱ ልበ ብርሃን ናቸ ይህን ፍቅር እናታቸዉ እና ልጃቸዉ እንዲያዩ ይርዳን ከምለው በላይ ውስጤ ተደስቷል እንዳዩ ነው ሚታየኝ❤❤❤

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 Před 2 měsíci +4

    ገብረፃዲቂ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ጸጋ ይብዛል

  • @safiyasafiya5671
    @safiyasafiya5671 Před 2 měsíci +10

    ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን. የምወደው ዘማሪ እድሜ ከጤና.እነኝ ቆነጃጅት ልበ ብርሃን የናንተ ደስታ ያሳየኝ ፈጣሪ.

  • @senaitweldeab248
    @senaitweldeab248 Před 2 měsíci +10

    ዶክተር ወርቁ በጣም ጉበዝ ዶክተር ነፍሱን ይማረው

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Před měsícem +1

    እነዚህ አገር ተረካቢ ትውልድ ናቸው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ባለን ሁሉ እንረዳለን እንፀልያልን ነግ መልካም ነገር እንሰማለን እናያለን ተባረኩ

  • @NetsanetMkbel
    @NetsanetMkbel Před 2 měsíci +4

    እመቤቴን አልቅሼ ልሞት ነዉ😢 እመብርሀን እጆችሽን ጣይላቸ አይኖቻቸዉ ላን🙏

  • @fisehagetachew4577
    @fisehagetachew4577 Před 2 měsíci +3

    ሰይፉ ፉንታዉን ከሚለቅሱም ከሚደሰቱ ሰዎች ጀርባ ሁሌም አለ ስለሱ የሚናገር ግን ሰዉ የለም በጣም ባለዉለታ ነዉ

  • @HanaTomas-hn3hf
    @HanaTomas-hn3hf Před 2 měsíci +5

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመሥገን ተዋሕዶ ኦሮቶዶክሥ ያደረከኝ አምላክ የድንግል ልጅ ይመሠገን ዘማሬ መላአክት ያሠማልን አይናችሑን ያብራዉ ቸሩ እግዚአብሔር❤❤❤

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Před 2 měsíci +1

    💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Sintayehubelew-pb4rz
    @Sintayehubelew-pb4rz Před 2 měsíci +7

    እግዜብሔርን ልናመሰግንበት ክብሩ ሊገለፅበት ነው ብየ ነው የተቀበልኩት ።በመገዳችሁ በነዚህ ህፃናት ጉዳይ ለተሳተፋችሁ ሑሉ መድሀኔለም በምትሔዱበት ሑሉ ተባረኩ ይቅደምላችሁ

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f Před 2 měsíci +2

    ዋው ስላየሁት እጅግ በጣም እምወደው ዘማሪ ነው እድሜ ጤና ይስጥልኝ ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meazatewolde6960
    @meazatewolde6960 Před 2 měsíci +1

    በጣም ምወደው ዘማሪ ጸጋውን ያብዛልህ ከእድሜጋ ተባረክ❤🙏🙏🙏🇪🇷

  • @selam801
    @selam801 Před 2 měsíci +2

    ገብርዬ ያንተ መዝሙር ሰሰማ ልቤ ሀሴት ያደርጋል❤

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 Před 2 měsíci +9

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ዘማሪ ገ/ዩሐንስ❤❤ ልበ ብርሀኑ🙏 እግዚአብሔር አምላክ የነሶሊ አይናቸው በርቱ በዚሁ መድረክ እግዚአብሔር ለማመስገን የሚመጡ ያድርጋቸው የእግዚአብሔር ምህረት ለመመስከር ያበቃቸው🙏 የሁላችን ፀሎት ነው

  • @user-gx5kf9wb7n
    @user-gx5kf9wb7n Před měsícem

    ሴፉ ገብረ ዮሐንስ ድጋሚ ጋብዝልን ኡፍፍፍፍ በጣም ነው ለኔ ይለኛል

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 2 měsíci +5

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሁሉ በሱ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እናት ሁላችሁም ተሳተፉ

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před měsícem

    ኢትዮጵያውያን መረዳዳት በጎነት ነው እግዚአበሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይችላል

  • @user-rp4sy9tr6p
    @user-rp4sy9tr6p Před měsícem +1

    እምዬ፣ማርያም፣ከልጃ፣ታሥታርቀን፣ጨርሦ፣ይማራቹ

  • @rishane9576
    @rishane9576 Před 2 měsíci +1

    የምወደው ዘማሪ ገብረየውሃንስ መዝሙሩ በጣም፡ነው መንፈስን ምያድሰው እና በጣም ነው ምወደው ልበ ብሩህ እድሜና ጤና ይስጥህ መዝሙርህ ዝማሬ መላእክት ያደርግልህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YordanosTesfaye-wg1zv
    @YordanosTesfaye-wg1zv Před měsícem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰይፍዬ እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህንም ይጠብቅልህ እናመሰግናለን

  • @user-lc5ov5uy5e
    @user-lc5ov5uy5e Před 2 měsíci +9

    ዘማሪ ገ.ዮሐንስ ፀጋውን ያብዛልህ my fev.singer❤

    • @hayatworku1009
      @hayatworku1009 Před 2 měsíci

      He's not singre 😂😂😂😂zemari nw

    • @user-lc5ov5uy5e
      @user-lc5ov5uy5e Před 2 měsíci

      @@hayatworku1009 በአማርኛ "ዘማሪ" በእንግሊዝኛ "singer" ከተሳሳትኩ አርሚኝ

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 Před 2 měsíci

      ​@@user-lc5ov5uy5e singer ዘፋኝም singer ነዉ ምባለው ለዛ ዘማሪ በል ያለችህ

  • @Son_of_Waaqaa
    @Son_of_Waaqaa Před 2 měsíci +14

    One of my favorite G.Yohanes 💙🙏

  • @yohannesdegarege4339
    @yohannesdegarege4339 Před 2 měsíci +3

    ፈጣሪ አምላክ : እነዚህ ልጆች ማየት ችለው ያሳየኝ።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před měsícem +1

    ይችላል እግዚአብሔር , 🙏ለሱ ምንም አይሳነዉም ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!!!!!

  • @genetfereja
    @genetfereja Před 2 měsíci +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘማሪ ገ/ዮሐንስ በእውነቱ አዲሱ መዝሙር አንደቀድሞው ጣፋጭ ነው አጥንትን የሚያለመልም ነው
    ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን ተባረክ

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Před 2 měsíci +12

    ገብር አምላክ ገብር ይሆንስ ልዮ እኮ ነው ዝማሪው በምንም ሚድያ አታቀርቡትም ነበር ዛሬ ደስ አለኝ❤❤❤ ስይፉ የኔ መልካም

  • @GenetGebrel-iw9vs
    @GenetGebrel-iw9vs Před 2 měsíci +1

    የኔ አባት ውይ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንዳንተ ልበብርሀን ያላቸውን ያብዛልን

  • @BelgaMoges
    @BelgaMoges Před 2 měsíci +3

    ሰንት መልካም ሰው አለ ፈጣሪ ይባርካቹህ በውነቱ🙏

  • @Silshisilshi
    @Silshisilshi Před 2 měsíci +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    የቤተክርስቲያንን ዶግማ እና ቀኖና ጠብቆ የሚዘምር ዘማሪ ነህ እድሜ ይስጥልን

  • @samsonangole3954
    @samsonangole3954 Před 2 měsíci +1

    መቼም ፡እናታቸውን፡ለማመስገን፡ቃል፡የለኝም፡በእውነት፡የእናቶች፡ሁሉ፡ቁንጮ፡ናት።ልፋትሽን፡ጌታ፡በብርሃን፡ያሳይሽ።በእውነት፡ሰይፋንም፡ሌሎች፡እንግዶች፡ሁሉ፡ክበሩልኝ።

  • @dagiberhanu4802
    @dagiberhanu4802 Před 2 měsíci +3

    Zemari ገብረ ዬሀንስ🙏 I’ve been listening your mezmur for the past 10 years. It’s a healing for me ❤️🙏🙏

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 2 měsíci +2

    የሰይፉ ለየት ያለ ፕሮግራም ብርቅ የሆነብኝ የነሄራን እና ሶሊያና የዛሬው

  • @sabakidane1930
    @sabakidane1930 Před 2 měsíci +8

    ገብርሽዬዬዬዬየኔ ጌታ የኔልበ ብሩህ 🎉መምህር ዬ በህይወቴ ላይ ውዶቼ ሁላችሁንም ውድድድድ

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 2 měsíci +1

    ገብረ ዮሐንስ የምወደው ዘማሪ♥️♥️♥️ መዝሙሮችህ ህይወትን ያድሳሉ ያፅናናሉ🌾🕊♥️

  • @NigatuGetachwe
    @NigatuGetachwe Před 2 měsíci +1

    የኔ ምርጥ ዘማሪ ጌታ ያቆይህ አገልግሎትህን ጌታ ይባርክልህ።

  • @user-gk9dp4jt5w
    @user-gk9dp4jt5w Před 2 měsíci +11

    ሰይፋሻ ቀልደኛ ቁምነገረኛዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gus6727
    @Gus6727 Před 2 měsíci +5

    በርቱ

  • @JONIRAYA
    @JONIRAYA Před měsícem

    እጅግ በጣም በጣም እምወደው ዘማሪ😥🥰🙏

  • @samriabrham5856
    @samriabrham5856 Před měsícem +1

    መምህሬ ኣነስ ክፈትወካ ዘመንካ ኩሉ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordiaweke9321
    @yordiaweke9321 Před 2 měsíci +1

    ሕፃናቶቹን እግዚአብሔር ይማርልን ለዘማሪያችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 Před 2 měsíci +9

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። ጥዑም ዝማሬ። ዶክተር ወርቁ ባልቻ ኣስመራ የ ኣይን ስፔሻሊስት በሂወት የሉም። ነፍሳቸውን ይማር።

    • @momethio3664
      @momethio3664 Před 2 měsíci

      😢ነፈሳቸውን ይማር

    • @HK-ni1ko
      @HK-ni1ko Před 2 měsíci

      Wow so sad.

    • @abrhamfishaye3103
      @abrhamfishaye3103 Před 2 měsíci

      ዶክተር ወርቁ በዚህ ዓለም የሉም ።ነፍሳቸው ይማር

    • @Tsehay6773
      @Tsehay6773 Před 2 měsíci

      አማዘን ተካ የሚባል ታውቂያለሽ አስመራ ውስጥ​@@abrhamfishaye3103

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 Před 2 měsíci +6

    ሰይፍሻ ተባረክ