እግዚአብሔር ይዋጋልሃል! ዝም በል! Evangelist Behailu Meshesha (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Ammanuel Montreal Evangelical Church

Komentáře • 124

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 2 lety +12

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን። አሜን ።የእግዚአብሔር ሠዉ በጨነቀኝ ባሠሠበኝ ጉዳይ ለማን ላዉጣዉ በቃ ብየ ያዉ እግዚአብሔር ይሕን መልእክት መጣልኝ ባሥፈለገኝ ሠአት ነዉ መልእክቱ የመጣልኝ የእግዚአብሔር ሠዉ በቃ እግዚአብሔር እንዳልተወኝ አወቅኩኝ።አሜን አሜን አሜን።

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ተዋጊ ነዉ ስሙም እግዚአብሔር ነው ሲዋጋልኝ እና ብቻውን ተአምር ሲያደርግልኝ አይቼዋለሁ የኛ ጌታ ታማኝ ነው ስሙ ስለተጠራባቸው ልጆቹ ዝም አይልም !!!!!

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Před 2 lety +11

    እውነት ነው ጌታ እየተዋጋልልን ዛሬን አየን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!!!!

  • @senaytgebera5610
    @senaytgebera5610 Před 2 lety +2

    አሜን 3

  • @engdamamo2792
    @engdamamo2792 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እግዛብሄር ይዋጋል!!!

  • @zinashhabtemariamworku8909

    እየሱስ፣ጌታ፣ነው!! ተዋግተህልኛል፣ገናም፣አይተወኝም፣
    ተስፋን፣የሰጠ፣የታመነ፣ነው !!!

  • @arsemamesgan6008
    @arsemamesgan6008 Před 2 lety +1

    Amen amen amen

  • @fasikamengistu-dh2nv
    @fasikamengistu-dh2nv Před 3 měsíci

    አሜንንንንንንንንን እኔ ዝም እላለሁ እግዚአብሔር ይዋጋልኛል 🙏🙏🙏🕊🕊🕊

  • @abe2274
    @abe2274 Před 2 lety +1

    አሜንንንንንንንንንን

  • @lmiimjesus2669
    @lmiimjesus2669 Před 2 lety +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይዋጋል እኔ አሁን በዚህ ሰአት ሲዋጋልኝ እያየሁት ነው እያለፍኩበት እኔ መውጣት የማልችለው ነገር እየተዋጋልኝ ነው መልክቴ ነው አሜን አሜን........ወድሜ ትክክለኛ መልክት ነው ፀጋ ይብዛልህ
    .

  • @girmamengistu5829
    @girmamengistu5829 Před 2 lety +1

    Amen Amen Inda Malihiktu yihunilin

  • @yeedilfreabebe3088
    @yeedilfreabebe3088 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው !አሜን አሜን የሰልፉ ባለቤትእግዚአብሔር ይባረክ አንተ ስለምትዋጋልን እኛ ዝም እንላለን እንሰማሀለን!
    እሜን!

  • @betelehemdesta9521
    @betelehemdesta9521 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን ጌታ ተዋጊ ነው ለእኔ ይዋጋል ይፈርድልኛል

  • @gracefavour2570
    @gracefavour2570 Před 2 lety +8

    አሜን አሜን እግዚአብሔር እየተዋጋልኝ ነው ተባረኩ!!!

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 Před 2 lety +2

    Amen 🙏🏻 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @madeenayousef3686
    @madeenayousef3686 Před 2 lety +3

    Amen amen amen 🙏

  • @yamrotharegewoin8547
    @yamrotharegewoin8547 Před 2 lety +1

    አሜንንንንንንን

  • @zinashhabtemariamworku8909

    አሜን!!! እግዚአብሔር፣ስለእኛ
    ይዋጋል!!! እባት፣ሆይ፣ስምህ፣ይክበር፣ይባረክ
    እሜን!!!!

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 2 lety +2

    God bless you!!!

  • @eyesusyadnal4615
    @eyesusyadnal4615 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Před 2 lety +1

    አሜን !!

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Před 2 lety +1

    ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🏾

  • @tiruworkhailu2993
    @tiruworkhailu2993 Před 2 lety +1

    amen amen i reacive it in Jesus mighty name

  • @zinashhabtemariamworku8909

    አሜን፣ ሰልፋ፣የእግዚአብሔር
    ነው:: ስለመልካም፣ጥበቅህ፣አባት፣ሆይ፣
    እናመሰግናለን፣ ስምህ፣ይክበር፣ይባረክ፣ከዘላለም
    ፣እስከ፣ዘላለም፣አሜን!!!!

  • @zed8788
    @zed8788 Před 2 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይዋጋጋልኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Před 2 lety +3

    አሜን አሜን የሰልፉ ባለቤትእግዚአብሔር ይባረክ አንተ ስለምትዋጋልን እኛ ዝም እንላለን እንሰማሀለን
    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው እሜን

  • @alshaswelt4263
    @alshaswelt4263 Před 2 lety +1

    Amenn g. B. U

  • @zinashhabtemariamworku8909

    እንደ፣እግዚአብሔር፣ያለ
    ማነው??? ስምህ፣ከፍ፣ይበል፣ከዘላለም፣እስከ
    ዘላለም፣አሜን!!!!

  • @abeba7037
    @abeba7037 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen Egezeyabehar yebarkhe Amen 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @amelegetaneh2710
    @amelegetaneh2710 Před 2 měsíci

    Amen Geta Egzabher howye tewagalighn to settle from neighbourhood thief. In Jesus name . Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዛብሄር ተዋጊ ነው ስሙም እግዛብሄር ነው ስሙ ለዘላአለም ይባረክ አሜን አሜን

  • @eyerusalemtaye8506
    @eyerusalemtaye8506 Před 2 lety +1

    አሜን! እግዚአብሔር ይዋጋል።

  • @tigisttemesgen9293
    @tigisttemesgen9293 Před 2 lety +1

    Amen.

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před 6 měsíci

    AMEN kibir legeta yihun abizeto yibarkieh ❤❤❤

  • @zinashhabtemariamworku8909

    አባት፣ሆይ!!!! ልክ፣እንደቃልህ በመዝሙር 19:14 መስረት፣እሆን፣ዘንድ፣እርዳኝ፣ በጌታእየሱስ፣ስም፣አሜን!!!

  • @AmenSelam-cq8je
    @AmenSelam-cq8je Před 23 dny

    Amen 🙏 hallelujah 🙏 ❤❤

  • @zinashhabtemariamworku8909

    ሀሌሉያ!!!ሀሌሉያ፣ትክክል፣ነው፣እግዚአብሔርስለእኛ፣አይደክምም!! አምናለሁ፣ተቀብያለሁ፣በጌታ፣እየሱስ፣ስም፣አሜን!!!

  • @budewako8559
    @budewako8559 Před 2 lety +2

    Amen

  • @semharasefa2414
    @semharasefa2414 Před 2 lety +3

    አሜን

  • @hannagerewmew8108
    @hannagerewmew8108 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @redietemito2950
    @redietemito2950 Před 2 lety +5

    አሜንንንንን ተቀበልኩ!!! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!

  • @zinashhabtemariamworku8909

    አሜን!! አምላካችን፣ከማንኛውም
    ሁኔታ፣ያድናል፣ይታደጋል!!!

  • @Jesus-4721
    @Jesus-4721 Před 2 lety +2

    ameeeeeeeeeeen

  • @zinashhabtemariamworku8909

    Amen !!! እግዚአብሔር፣ይናገራል!!!

  • @eheteyerga5806
    @eheteyerga5806 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ነህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @zelalemalemu4313
    @zelalemalemu4313 Před 2 lety +1

    e/r ybarkih

  • @kechoasfaw4158
    @kechoasfaw4158 Před 2 lety +1

    Amene semumie tewagi newi

  • @sameerasameera358
    @sameerasameera358 Před 2 lety +1

    Amanegzabhr twage nawo

  • @redietemito2950
    @redietemito2950 Před 2 lety +6

    የሚገርም መልእክት ነው !!!

  • @bayushgubena5574
    @bayushgubena5574 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @hanafeleke314
    @hanafeleke314 Před 2 lety +2

    በሀይሉዬ ጌታ ይባርክህ ከብዙ ግዜ በዃላ አየሁህ።

    • @behayilumeshesha3849
      @behayilumeshesha3849 Před 2 lety +1

      ሃኒ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እኔም ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ዘርሽ ይባረክሽ

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 Před 2 lety +3

    መልክቱ ለኔነው ሀሌሉያያያ ኢየሱስ ጌታነው እግዚአብሄር ተዋጊነው ስሙም እግዚአብሄር ነው! የጠላትምክርን በተው በኢየሱስም አሜን እግዚአብሄር ስለኔ ስለ ልጆቼ ስለናቴ ይዋጋል አሜን እኛም ዝም እላለው!

  • @zinashhabtemariamworku8909

    ወንጌላዊ፣በኃይሉ፣መሸሻ!!!!በእውነት፣
    እግዚአብሔር፣ለእኛ፣ለልጆቹ፣የለውን፣ፍቅርና፣ጥበቃ፣በትክክል ከእግዚአብሔር፣አፍ፣ወደእኛ፣ልጆቹ
    ልብ፣እንዲገባ፣መልእክቱን፣
    በእግዚአብሔር፣ቃል፣አስደግፈህ፣
    ግልፅ፣እና፣ቀጥታ፣በሆነ ፣እውነት፣ስላስረደኽን፣ጌታ፣
    እግዚአብሔር፣በ7እጥፍ፣መንፈሳዊ፣በረከት፣አንተንና፣የአንተ፣የሆነውን፣
    ሁሉ፣ይባርካችሁ!!! እንዲሁም፣ እኔ
    በአባታችን፣አብረሐም፣በረከት
    ዘፍጥረት12:1-3 ያለው፣ሙሉ፣ ቃሉ፣በአንተ፣እና፣የአንተበሆነው፣
    ሁሉ፣ሥጋ፣ለብሶ፣ይታይ፣ዘንድ፣በጌታእየሱስ፣ስም ፣ፀለይኩኝ፣፣ አባት ሆይ!!!እንደአንተ፣እውነተኛ፣አምላክ
    እንዳአንተያለ፣ፍፁም፣ፃድቅ
    አምላክ፣የለም፣፣ልታደርግም፣
    የሚሳንህ፣ምንም፣የለም፣ሁሉን፣
    አዋቂ!! ሁሉን ቻይ!!!! በሁሉ፣ሥፍራ፣የምትገኝ!!! ፀሎቴን፣
    በኢሳያስ 65:24 መስረት፣
    ስለስማኽኝ፣አመሰግናለሁ፣፣ስምህ፣ይክበር፣ይባረክ፣በልጅህ፣በጌታ፣
    እየሱስ፣ስም!!!

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 Před rokem

    GOD bless you more and more ❤❤
    GOD is good all the time 🙏🏻🙏🏻

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +2

    ምን አይነት ስንደዶ ነች 😂😂😂😂
    🙏🙏🙏🙏🙏
    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንጌላዊይ በሀይሉ አሜን እግዚአብሔር ሰለ እኛ ይዋጋል 🙏🙏🙏🙏

  • @madeenayousef3686
    @madeenayousef3686 Před 2 lety +3

    Geta eyesus yibarkih ❤

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አንዳንዴ መልእክት ሊናገር የፈለገዉ ካለ ለኔ በሕይወቴ እግዚአብሔር ያለማመደኝ በእዉነት ይሕን ሥብከት በብዙ ብዙ ደጋግሜ እንድሠማዉ ዉሥጤ ያለ መሠልቸት እሠማዋለሑ።በእውነት የእግዚአብሔር ሠዉ በመሠረቱ የአንተንና የ pastor እያሡን ሥብከቶች ደጋግሜ ደጋግሜ ነዉ የምሠማዉ ማለቴ እግዚአብሔር በቃ ያለማመደኝ ለኔ ከሖነ መሕእክቱ አይሠለቸኝም መሥማት ዉሥጤ እሥኪቀር።የመጀመሪያ የሠማሑት ግዜ በጣም በጨነቀኝ ዉጥረት በቃ ለማን የት ምን በቃ በጣም በጨነቀኝ ቀን ሠምቸዉ እግዚአብሔርም አሸንፎ አሣየኝ ያኔ ግን ለመጀመራያ ግዜ ሥሠማ ፈተና ዉሥጥ የነበርኩ ነበር መልእክቱ።።ዘመንሕ ይባረክ 🌹💐🌹💐🌹💐

  • @tsehayzeleke
    @tsehayzeleke Před 2 lety +1

    ዘማሪ ፀሐይ ነኝ ጌታ ይባርክኸ

    • @behayilumeshesha3849
      @behayilumeshesha3849 Před 2 lety

      የተወደድሽ ውድ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ ህይወቴን የሰሩ እነዚያ ዝማሬዎችሽ ዘውትር በውስጤ ይኖራሉ ተባረኪልኝ!!

  • @zinashhabtemariamworku8909

    ሀሌሉያ!!!!ሀሌሉያ!!!!የእግዚአብሔር፣
    ስም፣ ይክበር፣ይባረክ!!!
    እልልልልልልልል!!!

  • @comcell4306
    @comcell4306 Před 2 lety +2

    Amen amen amen amen amen 🙏🙏❤️

  • @amelegetaneh2710
    @amelegetaneh2710 Před 2 měsíci

    Evangelis Behailu, thank you for your powerful message from the word of God, the message directly God speaks to me.
    Thank you again I learned from your message from the word of God as I'm struggling from neighbourhood thief John 10:10 "The thief comes only to steal..." enter my room when I go out,opned the main entrance door technically to steal my belongings every day. I found it very strange!
    Based on your tachable message I have faith God will do dramatical change over my situation. Ene zem lebel Egzabher Yewaga. In Jesus name Amen 🙏
    God bless you more 🙏

  • @zinashhabtemariamworku8909

    እሜን!!!

  • @magda3015
    @magda3015 Před 2 lety +1

    Amennnn

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 Před 2 lety +2

    Amen!!!! Egeziabehare Amelaka yibarekot kekefu hulu yitebekot!!!

  • @afrohotel4166
    @afrohotel4166 Před 2 lety +3

    God is my fighter all of my life Glory to God Yes & Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 Před 2 lety +1

    This is how Ethiopian pastors preach to. believers not to voice against sickness and injustice in government

  • @zinashhabtemariamworku8909

    ሀሌሉያ!! ሀሌሉያ!!!ሀሌሉያ!!!እድርገህልኛልና፣አመሰግናለሁ!!

  • @user-lw6we4ig5v
    @user-lw6we4ig5v Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርክህ ዘመንክህ ይባረክ ተባርኬበታለው አፅናንቱኛል

  • @user-oc1zo7wy9d
    @user-oc1zo7wy9d Před 2 měsíci

    Amen belbe anurlegn.

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 Před 2 lety +2

    ጌታ ሆይ ይሔ ለኔ ነዉ ሰምህ ይባረክ ጌታ ዘመንህ አብዝቶ ይባረክ .

  • @jo4801
    @jo4801 Před 2 lety +2

    Amen i recieve 🙌
    #Feb28Monday

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 Před 2 lety +5

    Amen Amen Amen 🙏 Be Blessed 😇 Pastor

  • @tsionberessa6875
    @tsionberessa6875 Před 2 lety +2

    geta abzeto yibarke

  • @jesusislord4747
    @jesusislord4747 Před 2 lety +4

    Amen 🙏🏽 Amen 🙏🏽 Amen 🙏🏽
    It’s my message!
    God bless you pastor!

  • @mestawettulu1080
    @mestawettulu1080 Před rokem

    Amen 🙏

  • @zinashhabtemariamworku8909

    እግዚአብሔር፣ሆይ፣አንተን
    ፣ከመቅደም፣እውጣን፣ በጌታእየሱስ
    ስም፣አሜን!!!!

  • @Marthi723
    @Marthi723 Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏

  • @user-tq9db4ik7l
    @user-tq9db4ik7l Před 3 měsíci

    Amen and Amen ; Our lord God is great 😂🎉😢😮😅😊

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Před rokem

    Ameeeeeeeeen

  • @natimanvd
    @natimanvd Před 2 lety +1

    AMEN! GOD BLESS YOU.

  • @MazaMaza-st4rd
    @MazaMaza-st4rd Před 2 měsíci

    Amen.amen.god.bless.you

  • @alem8640
    @alem8640 Před 2 lety +2

    Amen Amen God bless you

  • @ariambelay1342
    @ariambelay1342 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen ❤🙏🙏

  • @messelechg_michael5008
    @messelechg_michael5008 Před 2 lety +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety +1

    Amennnnnn haleluyaaaa egziyabher sil ene yiwagal 🙏🙏🙏🙏🙏 simu yibarek tebareku abate

  • @zarfazarfazarfa2389
    @zarfazarfazarfa2389 Před 2 lety +1

    ሀሌሉያ

  • @7gawzge7184
    @7gawzge7184 Před 2 měsíci

    የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው። ነገር ግን ወ ን ድ ሜ ፓስተር በምታነብብበት ጊ ዜ ፊደሎችን ማጣመም፣ ማዛባት፣ ማጉደልና ፣ መጨመር ፈጽሞ ብትተው እግዚአብሔር ይከብርበታል። እግዚአብሔር በያንዳንዱ ቃሉ ውስጥ ለአድማጭ ወይም ለአንባቢው ሊያስተላልፈው የሚፈልገው መልዕክት ስላለው እንጂ ያለምክንያት የገባ ፊደልም ሆነ የቦታ ሥም የለምና በ ቃ ሉ ላይ ከፍተኛና የመጨረሻውን ጥንቃ ቄ ማድረግ አስፈላጊ ነው። ያለዚያ ግን የተዛባ ምንባብ ከማስተላለፍ ምንባብ ቢቀር ጥሩ ነው። ወይንም ሌሎቹ ያንብቡት አ ን ተ ደግሞ አብራራው።

  • @genetmengesha6889
    @genetmengesha6889 Před 2 lety +3

    Amen God bless you brother!!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 2 lety

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።vb

    • @behayilumeshesha3849
      @behayilumeshesha3849 Před 2 lety

      እማማ መልእክቱን በደንብ አየሁት :ይህኑ መልእክቶዎን በግልፅ በአደባባይ በአጥቢያ ቤ/ክርስቲያን በኩል ቢያስተላልፋ ብዙዎችን ይደርሳሉ ብዬ አስባለሁ እንደ ምክር አመሰግናለሁ::

  • @zinashhabtemariamworku8909

    ጥበበኝው፣አምላካችን፣
    እግዚአብሔር፣ሆይ!!!ሥምህ፣ይክበር፣ይባረክ፣ስለማያልቅው፣ጥበቃህ
    ስምህ ፣ይክበር፣ይባረክ፣ከዘላለም
    እስከ፣ዘላለም፣በጌታ፣እየሱስ፣ስም፣አሜን!!!

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 Před 2 lety +1

    This is how Ethiopian Pastors anesthetize worshipers not to get involved matters important to them and to the society they live in

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia Před 2 lety

    ፓስተርዬ ተው ያቀለለልህ እግዚያብሄር ነው የስንቱን ጀግና ወጣት ጎልማሳ ሽማግሌ ሴት ወንዱን ነፍስ አሳጥቷል ስንቱን ያለናት ያለሚስት ያለህት ስንቱን ያላባት ያለባል ያለልጅ ያስቀረን በሽታ አታካብዱ አይባልም ባይሆን እግዚአብሔር ይከልላል ያስመልጣል ደግሞም አስመልጦኛል ብትል እግዚአብሔር ይዋጋላችሃል ኢየሱስ አይደክምም ካልከው ድንቅ ቃል ጋር በሄደ ስንቱን ያሳጣንን በሽታ አታካብዱ አይባልም ባይሆን እግዚአብሔር ትልቁን ገዳዩን እንደጉንፋን አድርጎ አሻገረኝ ባልክ ምን ያህል መልካም ነበር በጣም የምወድህና የማከብርህ ፓስተር ነህ እቺ ንግግርህ ግን ልክ አደለችም ነገሩ ቀሎ ወይንም እንዳልከው ውሸት ሆኖ ሳይሆን ጌታ ከፊታችን እንደሀያል እንደጨካኝ ቀድሞልን እንጂ ስንቱ በዚ በሽታ ቤቱ በድንገት በለቅሶ ተንኳኩቷል ለዚ ደግሞ አንተም ምስክር ነህ አካባቢህ ላይ የረገፈውን ህዝብ ታውቃለህ ለማንኛውም እቺን ሳልል ማለፍ ስላልፈለኩኝ ነው አክባሪህ ነኝ ተባረክ

    • @behayilumeshesha3849
      @behayilumeshesha3849 Před 2 lety

      የተከበሩ ያባቴ ብሩክ ምክሩን ለማቃለል አልፈልግም እውነት ነው ግን አንድ አድማጭ እንዲረዳልኝ ምፈልገው ስለእኛ ሚዋጋ እግዚአብሔር ከሁሉ የበላይ እንደሆነ እና አድማጩም ወደዚህ መረዳት ባለጠግነት በመምጣት በችግሩ ላይ አቅም እንዲኖረው በመረዳት ነው የተናገርኩት ::በተረፈ ምክርን ላለመቀበል ለመሞገት አይደለም ጌታ ይባርክልኝ ስለምክሩ

  • @binyam7099
    @binyam7099 Před 2 lety +1

    Tebrak Pastor Amen Amen my message too

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 Před 2 lety +1

    Amen Amen God Bless you

  • @MazaMaza-st4rd
    @MazaMaza-st4rd Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @zeniwolde6720
    @zeniwolde6720 Před 2 lety +1

    Amen geta yebarkh

  • @memezenebe6153
    @memezenebe6153 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ God bless you.

  • @belaybelay4288
    @belaybelay4288 Před 2 lety +1

    This is how Ethiopian pastors Robb believers money by keeping them isolated and anesthetized

  • @dilegetahun6744
    @dilegetahun6744 Před 2 lety

    I gave up and I need some pray for me 😌

    • @behayilumeshesha3849
      @behayilumeshesha3849 Před 2 lety +2

      በጌታ በኢየሱስ ስም ከዚህ ሰአትና ደቂቃ ጀምሮ ይህ ቃል ብድንቅና በተአምራት 100 እጥፍ በተአምራት እንዲገለፅ ይህንን ቃል ተናግሬለሁ አሜን አሜን!!

    • @helukasamuale1060
      @helukasamuale1060 Před 2 lety +3

      Don't gave up God is good all the time be Strong እዮብ ያንሁሉ ነገር ሲፈተን ተስፋ አልቆረጠም በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም የዳቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ተገለጠ ዳቢሎስ ተስፋ ለማስቆረጥ ይጥራል ግን አይችልም እግዚአብሔር ከኛ ጋራ ነው

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +2

      do not gave up open your Bible read then Pray by the name of Jesus tell him your problems 🙏🙏🙏🙏🙏 በፀጥታ ቦታ ሆነህ መዝሙር አዳምጥ በነገራችን ላይ እኛ የምንፈተነው ጌታ እየሱስ በኢሳያስ 53 ላይ እነደተፃፈውና እንደፈተነው አይበልጥም ሰለበደላችንም ደቀቀ

    • @dilegetahun6744
      @dilegetahun6744 Před 2 lety +1

      Thanks for the encouragement