የመጨረሻው ዘመን ክፍል አንድ ከፓስተር ዶ/ር ተስፋሁን ጋር / The End Times with Pastor Dr. Tesfahun
Vložit
- čas přidán 21. 08. 2024
- ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.or... የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
Follow us on Instagram christmissiontvethiopia
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፈውን የደሙ ኃይልና ምስጢር የተሰኘውን መጽሐፍ ለማግኘት
USA
+1 (740) 919 9861
+1 (740) 777 0276
UK
+44 795 079 1224
Europe
+46 720 379 730 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
www.cmmlife.or...
Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
www.cmmlife.or...
አቤት.. ጌታ. ይባረክ በቅርቡ. ነው ወደ ጌታ የመጣሁት.. ከዘላለም ሞት. ወደ ዘላለም ብርሃን. ኢየሱስ. የኔ ነሽ አለኝ. ጌታ. አሜን
gyta yebareka enkowan temerteshy ehty ke zelalema essatowe kemayebrdabte seole amleteshy gytan amsgenalew berchy selyey gyta laye tebke beye kalowen anbebye tebareky ewdshalew
በኢየሱስ. ዳንኩኝ
እልል እልል ል ልልልል!! እንኳን ደስ አለሽ! ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ።!!!!
የእዮሱስ መሆን ምነኛ ትድልትነው እዮሱስን መምረጥ ምንቀረኝ ማለት አይቻልም ከምንም በላይ ነው ከሂወትም በላይነው ከምንበላወ የምንጠጣው ከምናሰበው በላይ የበላይ በላይ ነው
እንኩዋን ደና መጣሽ እኽቴ በርቺ እንግዲህ ይሄ የቆምሽበት መንገድ የማይጠፋ ብርሀን ነው
በተለያየ ነቢያት የተወዛገባችሁ እውነተኛ ነብይ ይኸው! ነቢይ ማለት የእግዚአብሔር ቃል የሞላበት ለማስተማርም የሚበቃ እንጂ ይሆንልሃል ይሳካልሀል ብቻ የሚል ባዶ ቆርቆሮ አይደለም። ይህን ሰው ስሙት! Bless you my beloved Brother.
ምሪት እኮ የተቀበለው አንተ ከምትንቃቸው ነው እሱ አንተ የምትንቃቸውን የሚያከብር ነው ፀጋ ልዩ ልዩ ነው ሌላውን በአንዱ ፀጋ መደብደብ ስልጣን ማን ሰጠኽ
እኔ እጂግ እጂግ ነው የምወደው እስከ ባለቤቱ
“በትዕቢት ተነፍቶአል አንዳችም አያውቅም፥ ነገር ግን ምርመራን በቃልም መዋጋትን እንደ በሽተኛ ይናፍቃል፤ ከእነዚህም ቅንዓትና ክርክር ስድብም ክፉ አሳብም እርስ በርስ መናደድም ይወጣሉ፥ አእምሮአቸውም በጠፋባቸው እውነትንም በተቀሙ፥ እግዚአብሔርን መምሰል ማትረፊያ የሚሆን በመሰላቸው ሰዎች ይገኛሉ። እንደነዚህ ካሉት ራቅ።”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥4-5 ወንድሜ ጌታን ተቀበል ከመማርህ በፊት
ጌታ እግዚኣብሔር ይባርክህ! በእርግጥ ይህ የጊዜው አስፈላጊ ትምህርት ነው።
ተባረክ!!!
አሜን አሜን
ተባረክ የእግዚያብሄር ባሪያ ተጠቃሚ ነኝ ይሄ ደሞ ወሳኝ ትምርት ነው
አውነት ነው ጌታ አይለወጥም አለም ሁሉ ቢለወጥ እግዚአብሔር አይለወጥም
የእግዚአብሔር ሰው ደስ የሚል ትምህርት ነው
እውነት ነው ጌታ እየሱስ ይባርክ ፓስተር
እንኳን ጌታ ረዳሽ
AMEN AMEN TEBAREK PASTER TESFAHUN JESUS CHRISTUS GOYTA EYU TBAREKU 🙏😇❤️🇪🇷
ተባረክልኝ ፖስተር ዘመንህ የተባረከ ይሁን
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
አሜን ጌታ አየሱስ ይባረክ
tebarekelegn pastore tsgaw yebezalehe
God Bless you our pastor
Pastor Dr. Tesfahun geta abzto ybarkh tsegawn ybzalh zemenh ena agleglot hulu ybarkh
ለሁሉም ጌዜ አለው
የእግዚያብሄር ሰው የማስተማር ጥበብህ ልዩ ነው ብሩክ ነህ ዘመንህ ይለምልም በዚሁ ቀጥልበት ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ 🙏🙏😍
God bless you Dad
Waqaayoo barakkesaan ha ebbissu nama waqaayo
Pastor God bless you!!
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
I am so blessed may God bless you abundantly
Egizabher yibarkh tebarek
ፖሰተር ተሰፋሁን እንደሰምህ ትምህርትህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ሁሌ በትምርት እባረክበት አለሁ ብርክ በል ዘመንህ ሁሌ የብርሃኑ አባት ከንተና ከልጅህ ነብይ እወዳቸዋለሁ ተባረኩ
Geta yibariki Paster
Abetuu geta Hoyii saliwodih wodeh silegetinetihni anitew eredahyii Amesegnhalehu Abaa
አሜንንንንንን ዉድ/አበታች/ፓ/ታስፋዬ ዘማንክ ይበረክ ጸጋ በእጥፉ ይጨማረልክ በት/ትክ በታም ነዉ ምፋውሶ ታበረክ💓💓💓📖📖📖📖📖📖🔥🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Geta abezeto yebarkhu pastor
Bexammmmm Amesegnhalehu
Betam,konjonew
Amen Amen Amen Amen tabarik እግዚአብሔር እውቀትን ይጨምርብክ።
ፓስተር ተባረክ በኢየሱስ ስም ፀጋው ይብዛልህ
ፓስተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ ሰለመጨረሻው ዘመን ስስማ በጣም ነው ደስ የሚለኝ
Bless you more 💟
Amen Amen Amen Amen Amen
Geta eyesus tsigawon yabezalik tebarek pastor
ጌታ ዘምንሀን ይባርከውው እንዴት እንደምወድ ወድ ወድሜ
Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤
አሜን ጌታ ይርዳን ጊዜውን ለይተን እንድናቅ
Glory to the Almighty God!
Great teaching
Thank you for serving Our Havenly Father and His people!
May the Lord bless you, family and your Ministry abundantly!
In JESUS precious name Amen!!!
Y
1😅😅😊2 de
ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ፓስተር እግዚአብሔር አባታችን ዘመንህን ይባርከው አሜዚግ የሚገርም ትምህርት ነው ቀጥል እግዚአብሔር ይርዳህ
አሜን ማራናታ
I follow all your teaching. It is helpful for me to grow up my spiritual life. God bless your ministry dear Dr. Tesfahun.
አሜን አሜን ሀሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ በትምህርትህ ተባርኬያለሁ
ባንተ ትምህርት ሕይወተ ተፈቱዋል እግዚአብሔር አብዚቶ ይባርክ
አሜን አሜን አሜን
Amen.Amen.pastor.zamani.yiberki
ፓስተር ጌታ ዘመንህን ይበርክ ሁልም እዎድሃሎ
God bless you more,.
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እወድሃለሁ ጥያቂዬ ለመዝፈን ጌዜ አለው ሲል ዘፈንን ሀጥያት አይደለምን
amin esayyy geta yebarikik wede nabeyachene
Amen Amen tebarek bebizu
እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይባርክ
God bless you Paster I really got many lesson from this lectures
ተባረኩ ለዘላለም🙏🙏🙏
Ameen paster geta yibarkih
God Bless you our Pastor
You are a great preacher!! Thank you for sharing your blessing. I hope, I will attend faith clinic near in the future.
አሜን አሜን ፓስተር ተስፋሁን ተባርክልን
Cm tv እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏
Amennn
Amen u are blessed pastor
Amen Amen Amen God bless you
God bless you Dr pr Tesfahun
God bless you paster !!
እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏
Bless you Dr. Pastor Tesfahun & ur family
Amen Amen Amen God is good all the time!
ተባርክ፣ፓስተር
አሜን ፣አሜን ፣አሜን
Amen.Amen.You.God.bless.of.more.pastor
Abo geta yebarkh tsegawun yabezalk
Wow God bless you with his more grace man of God
Tebarek paster ydmysfelgen melkte new tebarek
Ye egezyabher sawe kalowe bemolate albhe gyta abezetowe yebarekhe yabezalhe negerka holme yefeta wendamye
Shalom Tebareku Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙌🙌🙏🙏🙌🙌😍😍😘😘👏👏👏👍👍👍❤❤❤💕💕
Amen
Thank u bless u dr
Amen amen amen tabaraki ❤❤❤❤❤❤❤
Bless you abundantly
God bless you
Bless you pastor
Amen Amen ✋
Getaye masewal yisten🙌
DR.Pastorey zemenh yilemlem💞
ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ጥቂት በጣት የሚቆጠሩ እውነተኛ የነብያት ቅሬታ ይህ ሰው ነው !
Thank you God bless you Pastor.
If you start part one, part two
It's easy to follow
Amen. Marnta
Brother Dr Tesfahun thank for your nice teaching and it is very useful.Where is part 2 and 3?
Amennnnnn
Geta eysus yebarekot psetr trsfu
ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቼ
ክፍል ሁለት ለክልኝ
AMEEEEEEEN
Ameen.ameeeen
Ababat dikamen ayto indiraralg hulem imashemewalug
Psetri tabarki