"ስለ ስድስቱ አህጉራት የታየ ራዕይ!" ፤ ፓስተር ዶ/ር አበራ ሐብቴ ፓስተር መስፍን ሙሉጌታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የአርብ ምሽት የቀጥታ ስርጭት
    Subscribe: / @elshaddai_television_...
    Facebook : / elshaddaitelevisionnet...
    Website : www.elshaddaitv...
    Telegram : t.me/Elshaddai...
    #ElshaddaiTelevisionNetwork

Komentáře • 111

  • @getachewteshager9513
    @getachewteshager9513 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ የተወደድክ ሰው በትምህርት ብዙ ተባርከበታለሁ በተለይ በመጽሐፎች ተባረክ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +10

    ፓስተር መስፍን ሁሌም በጌታ ፀጋና መንፈስ እንደምታገለግል አምናለሁ እግዚአብሔር ስለአንተና ስለቤትህ ጌታ ይክበር ይመስገን ዘመንህ በፀጋዉ ቃልና መንፈስ ይያዝ

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Před rokem +4

    ይህንን ዎንድም ስመለከት የመጀመሪያ ጊዜዬ ነው በርግጥ/ pastor Mesfin Mulugeta /የኮልፈዉን ቃለ-ህይወት ቤተክርስቲያን መጋቢ ነው እርሱን አዉቃለሁ በየጊዘዉም እሰማዋለሁ ደስ ይለኛል ይህንን ፓስተር ደግሞ ዛሬ ስሰማ ደስ ብሎኛልና እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Před rokem

    Thank you so much!❤❤

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před rokem +5

    አሜን!እግዚአብሔር ለተናገረው እሱን እየፈራን እንደ ቃሉ መመለስ ይሁንልን!ተባረኩ እናንተ የተወደዳችሁ !

  • @tigisetegn7254
    @tigisetegn7254 Před rokem +1

    AMEN

  • @asegedechasefa5386
    @asegedechasefa5386 Před 9 měsíci

    ጌተ ዘመናቸችሀን ይባርሰርክ

  • @fanayem2345
    @fanayem2345 Před rokem

    አሜን ይሰበር

  • @genettadesse-rz7un
    @genettadesse-rz7un Před rokem +2

    የጌታ ስም ይባረክ አሜን ይህ ለኢትዮጵየያ ይሁን

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před rokem +8

    አሜን!በቅርብ በሩቅ ሆነው በንግግር ፣በፅሑፍ የሕዝባችንና የምድራችንን ሰላም ፣አንድነት የሚያናጋ ክፉ የመንፈስ አሠራር ከሰዎች ጀርባ ሆኖ የሚሠራ ዳግም ላይነሳ የተነቀለ ይሁን!

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před rokem +2

    Amen amen may God bless you more pastor Mesfin and your family!!

  • @immanuel342
    @immanuel342 Před rokem +3

    God Bless All Elshaday TV members and Please Humbly I will ask to Pray Please

  • @shuwahabte9430
    @shuwahabte9430 Před rokem +2

    Amen kibir hulu le Egziabher yihun. Egziabher Eritrean yibarik. Yehe talak ieyetebknow. Eritrawit mother ke Germen.

  • @tadesseabosse984
    @tadesseabosse984 Před rokem +2

    Amen!!

  • @birkneshbimar4803
    @birkneshbimar4803 Před rokem

    Amen 🙏 Amen 🙏 yehun 🙏🙏🙏

  • @asternegash7714
    @asternegash7714 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ይሁንብኝ ; ለቤተሠቤ ; ለቅዱሳን ለምድራችን ለሕዝባችን ይሁንልን አሜን ወንድሞች ተባረኩ ተባረኩ ተባረኩ

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 Před rokem +2

    ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @yeshimebetkebede627
    @yeshimebetkebede627 Před 11 měsíci

    God bless you

  • @geteneshdebebe1505
    @geteneshdebebe1505 Před rokem +2

    አሜን ን እግዚሐቤር የበላይ ነው፣ የጠላት ስራ በኢየሱስም ይፍረስ ፡፡ እግዚሐቤር ይባርካቹ !!

  • @birkneshbimar4803
    @birkneshbimar4803 Před rokem

    Amen 🙏 Amen 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Hallelujah

  • @zenitfanta2745
    @zenitfanta2745 Před 11 měsíci

    Tebarkw.❤❤

  • @jimtuley8736
    @jimtuley8736 Před rokem +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏
    ኢየሱስ ጌታ ነው🙏
    ወንድሞቼ እናንተም ጌታ ከዚህ በበለጠ ይባርካችሁ🙏👍❤️✝️🙏

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před rokem +8

    የእግዚአብሄር ድምፅ ቃል ወደኔ መጣልኝ እኔም አምኘ በእምነት ወሰድኩት ቃሉም በውስጤ ሰርቶ ፅንስ ሆነ ስጋም ለበሰ ውሎ አድሮ ሰው ሆነ አማኑኤል ሆኖ እውነትን፣ ፅድቅን፣ ቅድስናን፣ ጤናን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይዞ አማኑኤል በኔ ማሀፀን ተወለደ ። የአየሁትን የዳሰ ስኩትን ከሀጢያት በሽታ የዳንኩበትን እውነት ለአለም ሁሉ እመሠክራለሁ ወንጌልንም እሰብካለሁ ። እየሱስ ጌታ ነው ።

    • @Canada404
      @Canada404 Před rokem +4

      ጡሩ ብለሻል እህቴ በኔ ማህፀን አደረ የሚለው ግን ይስተካከልልን❤

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 Před rokem +1

    ስክን ያለ የጨከነ የእውነት አገልጋይ ፓስተር መስፍኔ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před rokem

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @asterkassa1117
    @asterkassa1117 Před rokem

    Hallelujah

  • @atnafwabogale7324
    @atnafwabogale7324 Před rokem +1

    ግዚአብሔር ይመስገን።✞❤

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Před rokem +1

    Amen amen menfes kiduse selameta4hlen meleket keberune wesed tsegawn abezalen abet tebareku🙏🙏🙏

  • @emed1779
    @emed1779 Před rokem +2

    አሜን ማንም የጠፋ ዘንድ አይወድም!
    ጌታ ይባርካችሁ !

  • @meserettaye2617
    @meserettaye2617 Před rokem +2

    አሜን አሜን ተባረኩ እግዚአብሄር ያለዉ ሁሉ ይሆናል የአምላካችነ ጥበቃ አይለየን ጌታን መማፀን ይሁንል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ruteabede3858
    @ruteabede3858 Před rokem +1

    Amen Amen Yhun

  • @ruteabede3858
    @ruteabede3858 Před rokem +1

    Eysus geta naw Men Amen

  • @zewdtiutolasa718
    @zewdtiutolasa718 Před rokem

    ጌታ ምህረቱ ብዙ ነው ሰሙ ይባረክ ልጁ ያደረገኝ

  • @sefanitzemede-wr2xz
    @sefanitzemede-wr2xz Před rokem +1

    Amen! amen amen amen ........

  • @wudigutema8234
    @wudigutema8234 Před rokem

    ጌታ ይባርካችው እኛም እየፀለይን ነው እግዚአብሔር የተናገረው እውነትነው እኛ ም እናገለግለዋለን ይህ ቃል 2019 የተስጠን ነው እሁን ይህንን ቀንድ በእየሱስ ስም እንቆርጣችዋለን እነ የጌታዬ መጥረብያ ሆኝ እነሳለው እሜን እሜን እሜን

  • @genetserer9514
    @genetserer9514 Před rokem +1

    አሜንአ አሜን❤❤❤❤❤

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Před rokem +1

    እግዲህ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል።

  • @abebaasfaw4628
    @abebaasfaw4628 Před rokem +1

    Tebareku pasterochachin...endenante aynet yeteqebu nitshan agelgayoch...hizbun betkikil memirat yemichilu menged yemiyasayu....ewunetegnochin ....yasnesalin....Geta ...ketemeseretewu meseret lela enmesertalen eyalu yemiyawezagibutin.....beqa yibelilin.....

    • @abebaasfaw4628
      @abebaasfaw4628 Před rokem

      Le Ethio.... lij alat yeteqeba Geta betu mulu newu....qes belina.....wedemiwedut Geta yetexeru bihonim enkuaa....lik ende Ealiyasu zemen bizuwoch yiliq yeteqebu ...lemengawu gid yemilachewu....kemitayewu yiliq yemayitayewun yezelalemun kibir ashaqibewu tikur bilewu yayu .....wagachewun yetemnu ....wudochin Geta yabzalin......yasnesalin....lik ende Esayas ene alehu enen lakegn bilewu seletenesut selenezih Baroch Geta yimesgen semu yibarek.......Tebareku edmeachihu yirzem...tenachihu yitebeq....selamachihu yibza.....

  • @DulumeRobi
    @DulumeRobi Před rokem +1

    ጌታ ፡እግዚአብሔር፡ይባርካችሁ።

  • @genetdesalegn1351
    @genetdesalegn1351 Před rokem +1

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @user-zj9ki6ch7g
    @user-zj9ki6ch7g Před rokem

    Tebareku!!!

  • @sefanitzemede-wr2xz
    @sefanitzemede-wr2xz Před rokem +1

    amen yiweled ye adis kidan lij be Ethoipia

  • @alemayehuwoldemichael585

    I God bless you men of God!
    It is time for all of us to be comforted!
    We are desperate about the whole world and about all we see and hear !Isaiah 40: comfort the people of God ! Praise the Lord!Hallelujah!
    We are thirsty ,hungry to see you move in our behalf!
    Merciful Father, thank you for our offspring to be safe!

  • @almazmossissa7673
    @almazmossissa7673 Před rokem +1

    አመንንንን

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

  • @samuelgebreselassie2402

    Ye Geta Bariyawoch pastor Aberana Mesfin tebareku. Geta siletesfa Kalu yetebareke yihun.

  • @SalmeMolla-it8pq
    @SalmeMolla-it8pq Před rokem +2

    Amen geta yebarekachu

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd Před rokem +1

    አሜንንንንንንን❤❤❤

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Před rokem

    አሜንንን ተባርኩ

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @habtamuzewudie4111
    @habtamuzewudie4111 Před rokem

    Amen, God bless you.

  • @upright4363
    @upright4363 Před rokem

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mercytalbot3577
    @mercytalbot3577 Před rokem

    Thanks very much I’m Ethiopian Australian I’m
    Interceding for Australia Australia needs revival. There is a spirit of depression, anxiety- the mind of young . Dementia and disease into old generation. Please pray

  • @genetserer9514
    @genetserer9514 Před rokem

    ጌታ ያተ የሆን ቅባት ይምጣ በኔላይ

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 Před rokem +1

    Amennn tebareku🙌🙏👏

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 Před rokem

    እግዚኣብሔር እሱ ትልቅ ንው ፡ ነስራውም ድንቅ፡ ንው። ያለው ይሆናል። እግዚኣብሔር የሚባላ እሳት ነው።

  • @dejenegebrehana6449
    @dejenegebrehana6449 Před rokem

    እግዚአብሔር በእውነት ቦታ ያቁማችሁ አገልግሎታችሁ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ይመራ

  • @elsabetdesta2000
    @elsabetdesta2000 Před rokem

    Amen Amen aba mehrtih kegna atewsed

  • @addisassefa359
    @addisassefa359 Před rokem

    I am the one Amen

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 Před rokem

    Amennnnnnnn yemta ,yefers

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Před rokem

    Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @Ronaldothegoat1234football

    Yemayeteregom lesan kehone, lerasuna leGeta becha yenager😢😢😢😢😢non Biblical prayers.😢

  • @lizatolesa4837
    @lizatolesa4837 Před 10 měsíci

    Tebreki

  • @amslosany6153
    @amslosany6153 Před 11 měsíci

    ፓሰተር መስፍን መልክቶችህ እንዴት ማግኝት ይቻላል❤

  • @totalhappiness7682
    @totalhappiness7682 Před rokem

    Eysus geta new

  • @lemlemtesfaye7351
    @lemlemtesfaye7351 Před rokem +1

    ድምጹ ይርቃል ቢስተካከል፡ተባረኩ

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 Před rokem +2

    ENEHO NEGE MELKAM YIHONAL BE ETHIOPIA MIDIR WENGEL KEFI BILO YITAYAL YE KIFU QEND TESEBERE

  • @totalhappiness7682
    @totalhappiness7682 Před rokem

    Yegeta wed agelgayoch tebarku

  • @genetserer9514
    @genetserer9514 Před rokem

    አተ ፃድቅነክ

  • @alemayehuwoldemichael585

    Men of God pray for the media's evil reports to stop , especially the CZcams's to fear God !let their evil be aborted in the atmosphere!

  • @berhanewoldekidan7835

    ሰለ ሀላባ ክርሰቲያኖች ድምፅ ሁኑ።
    ችግር እንዳለ ታውቃላችሁ?

  • @abrahaml4560
    @abrahaml4560 Před rokem

    6 አሕጉራት ማለት አንዱን የት አስገባቹት?

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 Před rokem +1

    ካድሬ

  • @tiruworkwoldamlak2478

    You know better than other becase when person do good evil came next in your name against your good work.christan is not easely give up.

  • @bayupaulos9498
    @bayupaulos9498 Před rokem +1

    Frequency nigerugn

  • @angesomsiele4899
    @angesomsiele4899 Před rokem

    Pls paster give me ye agelgay wendmie mesfnn tell number btseteng tebareku

  • @bobbylashly6152
    @bobbylashly6152 Před rokem +1

    ትምህርቱ ምንም አይልም ግን የተግፃፅ ፀሎታቹ ግን አንድን ብሔር,አንድን ግለሠብ ወይንም አንድን ተቋም,ድርጅት, ድያስፖራውንም ታርጌት ያደረገ አስመስሏል:: ስጀመር እናንተ ልትባርኩ ልታስተምሩ እንጂ ልትረግሙ አልተጠራችሁም:: ለሁሉም የኃማኖት መከፋፈል ያላችሁም ነገር 👉ቴብል ላይ ያለውን እውነታ ማንም አይቀለብሰውም::
    መከፋፈሉ ይቀጥላል አለቀ ደቀቀ::

  • @habtayaron9542
    @habtayaron9542 Před rokem

    do you know amhara people when jesus going to gage amhara have leave the land oromia and oll south north then amhara going back gonder

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 Před rokem

    የፖሎቲካና የዓለም እንቅስቃሴ በጥናት ትንቢት አለ እንዴ??? ትንቢት በወሬ ማቀነባበር ይቻላል ? እስከ መቼ በእግዚአብሔር ሰም የምነገድው??? እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ።

  • @sintayhutarkgen3320
    @sintayhutarkgen3320 Před rokem

    ለሳባና ለአቤል ጊዜው የወንጌል ነው ለነቀፋ ከሆነ ሁለታችሁም የራሳችሁን የቀልድ ቻናል ክፈቱ የቀልድ ጊዜየለንም ዘመኑን ከሚዋጁ ጋር አትመጥኑም

  • @urbancadastr1573
    @urbancadastr1573 Před rokem

    ፓስተር መስፍን ሙሉጌታ ቀደም ብሎ አየሁ ያለውንና እየሰጠ ያለው ማብራሪያ መልእክት ያለውን ከዛሬ በፊት በተናገረበት ጊዜ ያብራራው ከሆነ እየተመረመረና ጌታ እየተጠየቀ ነገሩ ከጌታ መሆኑን መለየት ያስፈልጋል፡፡ ነገር ግን አሁን በምድር ያለውን ሁኔታ እያዛመደ ከሆነ እያብራራ ያለው ከጌታ ነው ብዬ አልወስደውም ምክንያቱም ሁኔታዎችን እያዩ መናገር ከእግዚአብሄር እንዳልሆነ ማሳያ ነው እላለሁ፡፡

    • @abdulnaserjamsheer7914
      @abdulnaserjamsheer7914 Před rokem

      መቀበል አለመቀበል መብትህና ምርጫህ ነው ክርስትና ፍልስፍና ሳይሆን ሞኝነት ነው 1ኛ ቆሮንቶስ1/18-31,

  • @sabaselomon489
    @sabaselomon489 Před 10 měsíci

    እናንተእን ብሎ ክርስቲያን የሰው ሐገር የሰው ባሕር እዲሰጣቹ የምትማልዱ አመጸኞች ናቸው ጦርነት ማአወጅ ነውና ሴእጣአናዊ የሐሳብ ነው እግዚአብሔር ከአመጽኙች ጋር አይተባበርም በአመጽ እኛ አይደል እግዚአብሔር አስእሩ ትእዛዛት ላይ የተጻፈውን አንብቦ የእ ስውን አትመኘ ይላል መቸም እናንተ በጌታአ የዳአናቹ መሆናቸው ያጠራጥራል ምክንያቱም አምላካችን የሰ ላም አመላአክ ነው ደሞ እዲኢገባቹ ባሕራችን እግዚአብሔር ነው የሰጠን ሁለተኛ ደእሞ በእ አባቱች በዉንእድሞቻችን ደም ተከፈሎ በእታል ተመለሰ አል ሰጠን ወያኒ አልሰጥንም በእ ከእ በሩ ልጆችዋአ ደመና ሐይል ነዉ ከጠላቶቻችን መጋጋ ያሰተፎት አሑንም ኤርትራን የሚጠበቅ አያንቀላፋም ስለዚሕ ለእተናገራችሑት ንስሐ መግባት ነው የሐገራቸዉን ችግር እና እሳት ራሐብ ሰእው እንደ እንስሳ መንገድ ወደእቀው እርሰበእርሳቹ እየተላለቃቹ ላላቸው ጸሎት እና ምሕረት ጸእልዩ ሑላቹም ኢትዮጵያዊ ያን ከምድሬ ከእ ሃገሬ አይናቸውን አንሱ ከእ ኤርትራ ላይ አይናቸውን አንሱ አብይ አንተ ከሐዲ ትላንት ውያኒ ሴያራርጥሕ ኤርትራውያን ባለ ይኖሩ ኖሮ ወያኒ ጉድ ሐሆነን ነበር ያለች ምላሰ ባሕር ትላለች ከሐዲ ደእሮኑ እሰላም አይደለሕ ከሐዲ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @joshefhaile
    @joshefhaile Před rokem +2

    አሜን

  • @birkneshbimar4803
    @birkneshbimar4803 Před rokem

    Amen 🙏

  • @yorgeducherinet6420
    @yorgeducherinet6420 Před rokem +2

    አሜንንንን

  • @akiyamelakugaming4870

    AMEN AMEN AMEN 🙏 🙌

  • @tesemagadise8029
    @tesemagadise8029 Před rokem

    Amen amen

  • @genetserer9514
    @genetserer9514 Před rokem +2

    አሜን አሜን

    • @genetserer9514
      @genetserer9514 Před rokem

      አሜን አሰነሳኚ ሀሌሉያ

    • @genetserer9514
      @genetserer9514 Před rokem

      አሜን አሜን አሰነሳኚ ጌታ ይችላል

  • @tadougalaxy9799
    @tadougalaxy9799 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Před 8 měsíci

    Amen 🙏🙏🙏

  • @asterkassa1117
    @asterkassa1117 Před rokem

    Amen

  • @asterkassa1117
    @asterkassa1117 Před rokem

    Amen 🙏

  • @yordanosteclehaimanot7694

    Amen 🙏

  • @mimifeleke8789
    @mimifeleke8789 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @gezahegnmelessie8899
    @gezahegnmelessie8899 Před rokem

    አሜን አሜን

  • @eshetuwoldemichael1410

    amen

  • @zufanewubeshet3049
    @zufanewubeshet3049 Před rokem

    Amen

  • @masa28beli50
    @masa28beli50 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን