ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ የጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን አስጀመሩ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 03. 2021
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ የጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክትን አስጀመሩ።

Komentáře • 23

  • @bourtoukalbourtoukal5430
    @bourtoukalbourtoukal5430 Před 3 lety +1

    ፈጣርይጠብቅህ ከጎንህይሁን በርታ፣♥️♥️♥️♥️♥️🙏♥️♥️

  • @omkaw1045
    @omkaw1045 Před 3 lety +1

    ሀሳብህ ፡ ጥሩ ፡ ነዉ ፡ እድሜ ፡ ደጉ ፡ ጎንደርንም ፡ አስታወሳችሁ ፡ አብቾ ፡ እድሜ ፡ ይስጥህ ፡ እንዲሁም ፡ የአማራ ፡ ክልል ፡ አስተዳዳሪ ፡ በርቱ ፡ ብያለሁ። 💚💛❤️💚💛❤️💪💪👍👍✌️✌️

  • @user-xh9ov8xs4n
    @user-xh9ov8xs4n Před 3 lety

    አብቹ የኛ መሪ በርታልን

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Před 3 lety

    Amhara proud of ethiopan god bless ethiopan

  • @wegderesnigussie4083
    @wegderesnigussie4083 Před 3 lety

    ክቡር አቶ አታገኘሁ ሸዋንም ጎብኙልን አማራ ልም ነው ህዝቡ ፈጣሪ ወን ፈሪ ህዝቡ ፍቅር 🇨🇬✅❤💚

  • @user-qw1lb8ml3e
    @user-qw1lb8ml3e Před 3 lety

    مشالله 🌺🌺

  • @hasansaleh8476
    @hasansaleh8476 Před 3 lety

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👈🌹😚🌹🌹🌹

  • @hanandres350
    @hanandres350 Před 3 lety +1

    አማራ ሆይ ይልቁን ንቃ አበይ የሚባል ይሁዳ አማራ በኦሮሞ ያሉት አማራዎች እታረዱ ነው የሱ መንጋ

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 Před 3 lety

      ምን ይነቃል ዝምም ብሎ ወገኖቹን ያስቸርሳል

  • @samsoungghalxy3347
    @samsoungghalxy3347 Před 3 lety

    ❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💔💔💔💔🙏🙏

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 Před 3 lety

    Wowww🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 Před 3 lety

    በሉ ያማራ ክልል በሙሉ ተምረው ተመርቀው ስራ ማጣት የለባቸውም በርቱ

  • @zerihunbelete9250
    @zerihunbelete9250 Před 3 lety +2

    Abichuye yene geta ante eko le Amara hizb kibr neh.

  • @akitman1785
    @akitman1785 Před 3 lety

    በሉ ጎርጎራወች ጠበቁ ይህ የብልጽግና ካድሬ ብሩን እጥብ ነው የሚያደርገው

  • @beti707kingfano
    @beti707kingfano Před 3 lety

    አስመሳይ ነው ምርጫ ሲደርስ አማራ ክልልን
    እሚያስታውሰው ምን አለበት ለአማራ ንጹሀን
    በወለጋ ለሚታረዱት ድምጽ ቢሆናቸው
    ወሬ ማስመሰል ይችላል ብቻ
    እግዚአብሔር ፍርድን ይስጥ

  • @birukabate5455
    @birukabate5455 Před 3 lety

    YEMISERU BETOCH DESIGNACHEW YEFASILIN GINB YIZET BAILEKU MELKAM NAW YITASEBIBET,OK...

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 Před 3 lety

    አብይ የተባለ አራጅ አራጅ ምን ይሰራል የሰው ነፈስ አይቀድመም አገኝሁ ተሻገር እፈረ በውነት የሰው ልጅ መታረድ ይብቃን አብይ እግዚአብሔር መላስህን ይቁርጠው

  • @abubekersultanbekri2390

    እማማ ጎንደር እንኩዋን እግዝአብሄር አስበሽ ግማታም ጁንታ 27 አመት ዘወር ብሎ ሳያይሽ ሲዘርፍሽ ልጆችሽን ሲገድል ኖረ አይኖችሽ እያዬ ውድቀቱን አሳዬሽ ሀቅ ቦታዋን አገኘች

  • @fentax111
    @fentax111 Před 3 lety +2

    ጎርጎራ ልማት ምናምን እያለ ከዚ ይበጠረቃል እሱ በሚመራው ኦሮሞ ክልል አማራን አያስገደለ ያነፃል አይ ፈጣሪ መቸ ነው ምትፈርድልን
    የንፁህ ደም ከማንም ከምንም በላይ የሰው ነፍስ ክብር አለው የሰው ነፍስ ከልማትም ከመበልፀግም በላይ ነው። ብልፅግና ሰውን ጨረሶ ዛፍ አታክልት መናፈሻ መስራት የሆነበት ሀገር ኢትዮጵያ ።
    እንዲ እያረገ እያስጨፈጨፈህ አሁንም አፍህን ከፍተህ ትሰማለህ ወገኔ አማራ ክልል ሲገባ ሀይለኛ የተቃውሞ ሰልፍ ነበር መደረግ የነበረበት አፉ እና ስራው የማይመጣጠን ሰው ነው ።

  • @davemusic27
    @davemusic27 Před 3 lety +2

    ምርጫ ሲደርስ ነው እንዴ አማራ ክልል ትዝ የሚልህ አቢቹ???😂

    • @nooranoora7839
      @nooranoora7839 Před 3 lety

      ምን አገባችሁ ከዕኛ ቤት አትግቡ

  • @user-om9sk1gz6u
    @user-om9sk1gz6u Před 3 lety

    የድድብና መገለጫ የሆነው የአራጆቹ መሪ አብይ አህመድ እና አያልቅበት ውሸቱ።