የ'ገበታ ለሀገር' መርሐ ግብር
Vložit
- čas přidán 21. 02. 2021
- የ'ገበታ ለሀገር' መርሐ ግብር
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World
በህይወቱ ስለሆነው እየሆነ ስላለው ወደፊትም ስለሚሆነው ፈጣሪውን ከልቡ የሚያመሰግን አንድ ሰው እኔ ይበለኝ በላይክ
አብያችን ሁሌም አንተ አገር ለመገንባት ተለፋለህ እግዚአብሔር ድካምህን ለኢትዬጵያ መልፋትህን እንቅልፍ ማጣትህን ይቁጠርልህ መድሐኒያለም ይደግፍህ
ንጉሱ ግርማ ሞገሱ !!👌💪💪💪💪💪💪
ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ የኔ የዘመኔ ጀግና ነህ በርታልን
ጎበዝ አሁን ይህን ሰው የአገር እድገት ያለውን ሰው ተመልሶ ባይመረጥ መነው የሚያሰብ የተሻለ ወይም በሱ ዓይነት የሚያስብ አደራ ምርጫ መቀስቀሴ አይደለም መቹም ሁሉም በውስጡ ያቀዋል በቱሪስት መስብ ለአገሪቱ ገቢ የሚያስገኝ መሆኑ የልማት ልብ ያለው ሰው ባይበላ እንኳን ጡሩ ለምለም ቦታ ላይ አረፍ ሲል ረሐቡም ድካሙንም ብርታት ያገኘል እድሜህን ያርዝምልን
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር መሪያችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💚💛❤
God blessed alls ethpia peoples for ever 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿💚💛❤
ኑጉሱና ንግሥቲቱ ስያምሩ እግዚአብሔር ይጣብቃችሁ
Seyitan yenegesebih neh.duba eras
Yih Dr aby Ethiopian wedekefita ewsidatalhu eyal ,eyefetefetat new , dingil mariyam afihin tizigah
Ethiopia ሀገሬ ከፍ በይይይይይይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇧🇯🇪🇹የጭራቆች ማለቂያ የደጎች መፍለቂያ ሁኒ ሀገሬ ሀዘንሽ ይብቃ
ምናለበት ሁላችንም አርቆ ማየት ብንችል በርታ ከጎንህ ነን
ኦሮሞ ነኝ፣
አርቆ አሳቢ አልሽ ? አብይ ከእግር እስከ ራሱ በሀሰት የተጠመቀ መሪ ነው
የ2013 ምርጫ ወጪን ጠቅለን ለነዚህ ስራዎች ብናውለን ብዙ እናተርፋለን
እየሆነ ስላለው ወደፊትም ስለሚሆነው ስለሀገሬ እግዚአብሔር ይመስገን
የሀገሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶር. አብይ እድሜና ጤና ይስጥህ
Long live dr ably Ahmad
The activists in Ethiopia have only one issue, Abiy have thousands issue and excel them all.
Really? What matters is who cause the issues? Or who couldn't control it? I think Abiy is directly or indirectly responsible for all the chaos in the country right now. Because he is busy by his own storytelling drama!!! Look at him now. As a leader in a country there is a war crime and hunger in the north and people are killled and burried in mass at the west...and also an outsider invention by Sudan. Does he suppose to forget those problems and not say a word about it? Is this what we suppose to hear right now?
My dear, you can be blind or stupid enough not to see it. But most of the population knows who he really is.
ኢትዮጵያውያንን ትመጥናለህ
This is great work for our country's bright future. Thank you our prime minister. I hope you won't stop participating on such great things! Even if you fail on the next election. I feel that you won't win this election!!! at least I won't vote for your party. Anyways who knows? Good Luck! Again Thank you for Great project you bring for our country 'GEBETA LEHAGER'
Thank you 🙏!!!
ታደርጋል0ክ ብቻጣናሁንልን ሀገራችን ሰላም ይሀ0ንልን
Thanks
My respect to the prime minister Dr Abiy Ahmed and to the people of Ethiopia 🇪🇹 ❤️🇪🇷🤫no more junta peace and prosperity to all love mum Africa
Long live Ethiopian military
አገር እንደዜህ ሲያድግ ደስ ይላል ዶክተር አብይ ቅር ያለኝ ስትናገር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋሽቶናል 40/60 ቤት እሰጣለሁ ብለው ብራችንን ይሰራበታል በጣም ያሳዝናል አንተና ሙስጠፊ እንዴሁም ፕሬዘዳንት ሰሀለወርቅ ለአገር ታስፈልላችሁ
በርቶ
Abichiw yegna
Debarq needs work. It can turn into a nice mountain resort. It needs to be rezoned and the main street needs improvement. It is eye sore now.
This man is wise and great because the future income sources will be from turizem industry.
አዲስ አበባ ????
Kkkkkk ant degimo yetignaw doma neh ,....
አብይ ዮኒቲ ፖርክ እንጦጦ ፖርክ ቤተመንግስት የተሠራውን እንዲሁም ጎርጎራ የተለያዩ መሠረተ ልማት ታይቶ የማይታወቅ ለብዙዎች የኢትዮጵያና የውጭ ሀገር ዜጎች ስራዎችን ለማመን ስራዎች ከኢትዮጵያዊያን እየሠራ ይገየሚከብድኛል
የትነው
Bezi comment section weste ethiopia madege selegemerech bezu ye ethiopian madeg yemayfelegu le 27 amet kercha siyareguat yenebru sewoch eyalekesu new 😂
Bruh ethiopia yedgechew be meles gize nw lezawem be tornet deka yenbrch hager. Abiy took a nation which was on economical growth and he declined the growth even though for this year he is blaming it on covid then for the next year he will blame it on the war. Yeah he was able to gather some money to build a park and stuff but thats not how growth is measured am not saying these things aren't good but decoring a house doesn't mean you can feed the people_s in your house. He needs to bring peace and stablity to the country so bussiness can be back to the track and build infrastructures so bussiness can be wide and effortless. Atleast mistu yeteshale ngr eyaregch nw school eyserach. But it was his government job
@@s365abiytesfaye5 ebet siwab engeda yegabezal hagerem setewabe tourist tesebalech bezihem mekneyat birr wey dollar yegeyal dollar sigey degmo le hezbe yemiyasfelegu negeroch yeseralu degmo be meles gize eyadegech neber yebalal engi weste le weste seteferares neber
አቤቱ እግዚያብሔር ማስተዋልን ይስጥሕ ከቆምክበት አንድ ኪሎሜትር ምን ያሕል ድሖች ቤታቸው ፈርሶ በርሐብ ተቆልተው የምድር ሲኦል ያደረግካትን ሐገር ማየት የምትችልበት ልቦና ይስጥሕ።በዚሕ ሰአት እውነት የሐገሪቱ ችግር የመናፈሻ ስፍራ የመዝናኛ ችግር ነው ወይ ችግሩ?መቼም በእውነት እግዚያብሔር መለወጥ ይችላልና ልቦናሕን ወደ በጎ ይምራሕ በጎ ድሖችን ማሰብ የሚያለቅሱትን እንባ ብታብስ የጅምላ ግድያን ብታስቆም ይሕ የእግዚያብሔር መንገድ ነው።አለዚያ በተረት ሰዎችን ማሞኘት ይቻላል ነገር ግን እግዚያብሔርን ማታላለል አይቻልም።
መቼ ይሆን ከጨለምትኝነት አሰተሳሰብ የምንወጣው ? ሁሌ ሰለ ጦርነት ድህነት ችግር መሰማት አይደብርም ? መቼ ነው ኢትዮ ከችግር የወጣችው ? ሁሌ ትችት ?
Why is Dr Abiy and his wife not wearing a mask? What are they trying to teach while lots of people have lost their lives due covid19
That’s right 🤔
So?it is not in africa,lots ppl killed by corona,In Europa and China and the rest of the world,africa don't need mask.
@@zebibacker0423 Denez, you only know when you and your loved ones die? Have you heard the news a couple of days ago about the well know loret Dr Tibebe died of corona and Dr Abiy himself sent condolences message?
Gebeta lehager, Hager malet sew alineberm?berab sew eyeregef ...
Lezih gebeta tebabari yehon yetardutin sewoch siga end bela yikuterw .koshashoch ant chefir asichefir min albih lewgenochih hazen yemayisemachhu koshashoch wegen beyebotaw tefenakilo yemibelaw atito tedefitew yemiyadirutin enat abatachw bemot yetenetkutin hitanat enkuwa alasebechihum ,afer kedech bilu
ጉዋሮ ለ ጉዋሮ መግብያው ጭራሮ::
Joro achinin ademahaw
መጀመርያ በየክሉ የሚደረገውን ግድያ ኣስቁም: ሲቀጥል የተራቡትን ሰዎች ድረስላቸው: ከዛ የህግ የበላይነት ይከበር😡
Rest In Peace junta
When junta is disappeared. Everything will be OK. And which African countries is out of death
መጀመሪያ የወገኖቻችን፡ከራብ፡አድኑ
Anchi yalaregshewn lemn ke sew titebikialesh rather sertesh asayi keza le wekesa ney
You can stop hunger by creating Jobs. He is working with private entities to creat jobs, and also trying to bring Tourism back to the country. Dr. Abiy Ahmed is doing great job. Please do your part at least by spreading positivity.
ወገኔን ከርሀብ እናድን ነው የሚባለው ያለንን ማካፈል ሳንችል አካፍሉ እባላል ብለሽ ታስቢያለሽ
@@sintayehuteklu7917 ሰው እየተራበ ሰው እየሞተ እየተፈናቀለ፡ታድያ፡ሰው ሲኖር ነውባርክ የሚሰራ አሁን ሰው የደም እባ፡እያነባ ለማነው የሚሰራው ለራሱ ነው ????
መጀመሪያ አንቺ አድኝ
አይ አብይ አህመድ !!?? ለማንኛውም ልብህ ውስጥ ያለችውን ኢትዮጵያ ሳይሆን ምላስህ ላይ ያለችውን ኢትዮጵያ ያሳየን !
አትሳሳት በተግባር እየታየ ነው ! ልጨፋን አሰካላልን ደረሰ ! ምን ይሁን ከዚህ በበላይ ?
ሁሉንም አብረን እናያለን ! እድሜ ይስጠን
አታጭበርብሩ !! ሃገር በጥበብና ዕውቀት እንጅ በልመና አይመራም!!
መጀመሪያ ኢትዮጵያን ለሕዝቧ አስረክቡ !!
ቅንአት አትናገር 27 ዓመት ኢትዮጵያን አስተዳድራችሁ ለአብይ የሠረከባችሁ የገማና የሸታተ ኢትዮጵያን ነው እሱ አሁን በማጥራት ላይ ነው አቧራ ከፈለግክ እንደለመድክ ተንከባላል
@@barackhaile4 ሴራ ነው እንጂ ያልጠፋው ስራማ ድሮም አለ
@@barackhaile4
ካድሬ ከርስ እንጅ ሴሬብረም የለውም !!
አብይ አህመድ ባለፉት 27 ዓመታትም የወያኔ ስልክ ጠላፊ ሰላይ፣አሁን ደግሞ የጨፍጫፊው ኦሮሙማ መሪ መሆኑን ሕዝብ የማያውቅ ይመስላችኋል? ኢትዮጵያ ሸታና ገምታ ከሆነ ወያኔ ለ27ቱ፥አብይ አመዱ ደግሞ ለ30 ዓመቱ ተጠያቂዎች ናቸው።
@@teshuadon2197የሀያ ሰባቱ ከተሰማማህ ሰላሳ ላልከው ዕድሜውን ይሰጥህና አንመለከተዋለን ! ጠነቆልክሳ ከአሁኑ ! የጤና ነው የቅናት ! ተረጋጋ አባቱ !
@@teshuadon2197 ዝም ብሎ ጮሃት ዋጋ የለም የኢትዮጵያ ሕዝብ አብይን ወዶታል መርጦታል የጥቅቶች ጮሃት ምንም ለውጥ አያመጣም ከአብይ ጋር ኢትዮጵያ ወደፊት ጠላቶች ወደሃላ
መጀመሪያ በየቦታዉ የሚሞቱትን ታደጉ
ጥፋ ከዚ ኮተታም
ካንተ በላይ ኮተት አይታየኝም! ደነዝ
@@fanadessie6346 you are the one killing and trying to sympathize here. First condemn those who are behind the killings if you are really honest and want peace
Fake
Kkkkkkk wyyy sirawn ayenw, wedkefita wesediku bilh eyefetefetikat new , kkkkk gebetah bedem yechekey besew siga yetemolahono eyal mayzegeninh , yakkk asitelahgn
Long live Ethiopian