ለአቢይ ፆም የተመረጡ (የመሠንቆ መዝሙሮች) ስብስብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 03. 2021
  • #haziel_Ze_Orthodox_Tewahedo #ሐዝኤል_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #አቢይ_ፆም

Komentáře • 609

  • @Haziel_The_Orthodox_Tewahido

    እንኳን ለዐቢይ ጾም በሰላም አደረስዎ!!
    ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
    እግዚአብሔር ያክብርልን!!➕➕➕

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 8 měsíci +75

    ድንግል ማርያምን የመሰለች እናት ስለሰጠህን እናመሰግንሀለን የኔ ጌታ የኔ ቸር የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Md-ne4vv
      @Md-ne4vv Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abebechdesta-xb8te
      @abebechdesta-xb8te Před 2 měsíci

      😂😂😂😂

  • @user-nb7kz7vj8q
    @user-nb7kz7vj8q Před 4 měsíci +21

    አሜን እሷ ባትኖ ኖሮ አለም በማን ይድን ነበር ።

  • @mube8885
    @mube8885 Před 4 měsíci +10

    ለንስሐ ሞት አብቃኝ መደሀኒያለም አባቲ ❤❤❤❤😢😢😢😢🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 Před 3 měsíci +3

    አቤቱ ለንስሐ ሞቶ አብቃኝ የድግል ማርያም ልጅ ጌታችን እና መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ❤❤❤👏👏👏

  • @user-jm3lv5di7y
    @user-jm3lv5di7y Před 4 měsíci +12

    አሜን(3) ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን

  • @AsterBayleyegn
    @AsterBayleyegn Před 4 měsíci +16

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አባታችን ቃለሀይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 Před 4 měsíci +11

    እጅግ ተወዳጅ ዘለሰኛ😍🙏🙏🙏ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን🙏🙏🙏ኣገልግሎታችሁን ያስፋልን🙏🙏🙏

  • @VhgVgui
    @VhgVgui Před 3 měsíci +4

    አደራህን አምላኬ ሆየ ይሄን የሚያስፈራ ዘመን አሻግረነ ለሀገራችን አብቅተህ ለንስህና ሞትም አብቃነ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-oz3gd3yv3n
    @user-oz3gd3yv3n Před 4 měsíci +10

    መልካም የአብይ ፆም

  • @bayana3075
    @bayana3075 Před 3 měsíci +1

    የኔ ጌታ ቸር የኔ አባት😢😢😢😢😢😢😢

  • @zewdulegesse9399
    @zewdulegesse9399 Před 2 lety +10

    ወይ ኢትዮጵያ ወይ ተዋህዶ

  • @abebetheodros8018
    @abebetheodros8018 Před rokem +37

    አባቴን በገነት ያርግልኝ
    47 አመት በፊት ይህንን የፆም መዝሙር ይስማ ነበር

  • @user-by4jh6vk4h
    @user-by4jh6vk4h Před 4 měsíci +6

    amennnn amennnn amennnn zemaree melaket yasemalennn❤❤❤❤❤❤

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያስማልን መምህራችን

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před 4 měsíci +18

    ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና 🙏🇪🇷❤️

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 4 měsíci +10

    አቤቱ ብሰማ ብሰማ አልጠገብኩ ልቤ እየተና ነካ አስበኝ ጌታሆይ በምንግስተ በመጣህጊዜ😢😢😢😢😢

  • @GizachewEjigu
    @GizachewEjigu Před 4 měsíci +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @maekeleteklay3915
    @maekeleteklay3915 Před 2 lety +17

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት የስመዓልና።
    እግዚኣብሄር ኣምላኽ ጸግኡ የብዝሓልኩም ።

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Před rokem +4

    በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ልብ የሚነካ የመሰንቆ መዝሙር
    በጣም ነው የሚወደው

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před rokem +6

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @GetachewAyelign
    @GetachewAyelign Před 2 měsíci

    እንኳን ለዐበይ ፆም በሠላም አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @panshapanshaa6042
    @panshapanshaa6042 Před 5 měsíci +5

    ዝማሬ መልአክ ያስማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @user-jm6qw9be2w
    @user-jm6qw9be2w Před 4 měsíci +7

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አምላካችን በሰላም እንዳስጀመረን በሰላም ያስፈፅመን ለንስሀ ህይወት ያብቃን

  • @alemminilik2356
    @alemminilik2356 Před 4 měsíci +3

    ኦርቶዶክስ እና ኢትዮጵያዊ ስላደረከኝ አመሠግናለሁ ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemito2021
    @Alemito2021 Před 7 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @FikruFeissa
      @FikruFeissa Před 4 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤love god😊

  • @PhoneTastic-zl1eb
    @PhoneTastic-zl1eb Před 6 měsíci +1

    አሜንአሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-lg4vh7tn1s
    @user-lg4vh7tn1s Před 4 měsíci +8

    ለነፍሰ ምግብ መግበውናል ቃለ ህይወት ያሠማልን ዘመኖት ይባረክ።

  • @obsee4857
    @obsee4857 Před 2 měsíci

    አቤቲ ማረን ይቅር እግዚአብሔር ሆይ ስለ አዛኝተ ድንግል ማርያም ብለክ😢😢😢🤲🤲🤲

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před rokem +26

    ቅዱስ መላእኩ ገብርኤል የፈጣሪያችን እግዚአብሔር ታማኝ ሲከፋን የሚያጽናናን ፣ ከእርኩሳን ሁሉ የሚጠብቀን ፣ ስንደክም የሚያበረታን ፣ሲጎልብን የሚሞላልን ሲያመን የሚፈውሰን ነውና ሁሌም እናመስግነው ፣እናወድሰው አሜን

  • @negusieteshome
    @negusieteshome Před 3 měsíci +1

    አቤቱ ይቅር በለን አምላኬ ብዙ ነገር አለ እኛ የማናውቀው አንተ ይቅር በለን.❣❣❣❣❣❣❣❣

  • @azmerahyamanot1811
    @azmerahyamanot1811 Před 7 měsíci +18

    አባቴ ተመስገን. ጌታዬ ብስማው ብስማው የማልጠግበው በገና ዝማሪ መላክን ያስማልን

  • @mekonenig1331
    @mekonenig1331 Před 4 měsíci +5

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ።

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Před 2 lety +14

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን አባታችን😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @nishaabeba4808
    @nishaabeba4808 Před rokem +53

    ልብ የሚነካ መዝምር ስተኛም ከፍቸ ሰላም ያለዉ እቅልፍ እተኛለሁ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před rokem +2

      የዛሬን አያድርገውና ዱሮ ልክ ፆም ሲጀምር በጭራሽ ቡጭራሽ በጭራሽ ዘፈን አይሰማም ነበር

    • @tgstawke5025
      @tgstawke5025 Před rokem +1

      እደኔ❤

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር አምላክ ምሀሪ ቸር ነው 😢😢😢

  • @user-pd3np7bw5y
    @user-pd3np7bw5y Před 3 měsíci +2

    ድግል ማርያም እናቴ ሰላማችን ሂወታችን ተስፋችን ብርሃናችን ነሽ ክብርሽ በኣለም ይስፉፉ ኣሜን ኣሜን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 Před 4 měsíci +2

    ዝማሬሜላዕት ያሴማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ለነፋስ እሬፋት የምሴጥዝማሬ ነው እግዝአቤሔሬ ይባርኮት አሜን አሜን አሜን

  • @miganawmiskir3667
    @miganawmiskir3667 Před 2 měsíci +1

    መድሃኒያለም አንተው ጠብቀኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን፤

  • @BoladaKuresa
    @BoladaKuresa Před 2 měsíci

    🌹❤️☘️🍀💕ቃለ ህይወት ያሰማለን💕❤️🍀🌹☘️እድሜና ጤና ይሰጥልን 💕❤️🍀🌹☘️ዝማሬመላክትን ያሰማልን☘️🌹🍀❤️💕

  • @EneyeGetnet
    @EneyeGetnet Před 3 měsíci

    አቤቱማረንጌታሆይ

  • @user-jc4xi6of5x
    @user-jc4xi6of5x Před 4 měsíci +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤

  • @user-go1kg5hf1c
    @user-go1kg5hf1c Před rokem +10

    በእዉነት አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 👏👏👏👏👏

  • @SamsungAs-kf2lk
    @SamsungAs-kf2lk Před 2 lety +5

    Ameen Ameen Ameen zemari malektn yasemalin 🥺🥺🥺🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girmachewab9108
    @girmachewab9108 Před rokem +6

    ነፍስ ይማር ጋሽ ሃብተ ሚካኤል

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-adena
    @user-adena Před 2 měsíci

    ተመሥገን አባቴ የኔ ባለውለታዬ

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 Před 2 měsíci +1

    ድንግል ማርያም እናቴ አማላጀ ሐጢያቴ የበዛ ምንም ምግባር የሌለኝ ልጅሽ ነኝና እንዳልጠፋ አግዥኝ ጌታ ይቅር ባዩ የአንች ልጅ ነውና 😭😭😭😭😭😭

  • @zainazaina5792
    @zainazaina5792 Před rokem +2

    አሜንአሜንአሜንአሜአን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Před rokem +62

    ልብን ለምስጋና የሚያነሳሳ ማንነትን የሚያንፅ በእውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🥰❣️❣️❣️🙏🙏🙏

  • @user-rz2ef1mv1s
    @user-rz2ef1mv1s Před 4 měsíci +12

    አቤቱ ይቅርበለን አምላኬ ብዙነገር አለ እኛየማናውቀው አንተ ታውቀዋለህና ይቅር በለን

  • @mekdestizazu7572
    @mekdestizazu7572 Před 2 lety +19

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @cherunegash
    @cherunegash Před 3 měsíci

    አቤቱ ጌታዬ ማረን ኢቅር በለን

  • @user-cl4jm6ek3y
    @user-cl4jm6ek3y Před 4 měsíci +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kj7qt4es8w
    @user-kj7qt4es8w Před 4 měsíci +3

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ❤

  • @MiKi-ft6ge
    @MiKi-ft6ge Před 3 lety +8

    Hulachewnem zemari melaket yasemalen amen amen amen

  • @user-kh3yr8jt5g
    @user-kh3yr8jt5g Před 2 měsíci

    መላእክት ዝማሬ ያስማልን ልብ የሚነካ ልቦናችን ያብራልን

  • @tighist331
    @tighist331 Před rokem +8

    መልካም ፆም ወገኖቼ 🙏🏿

  • @ethiocafe12
    @ethiocafe12 Před 2 lety +13

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያስማልን amen

  • @Sara-dq3rz
    @Sara-dq3rz Před 4 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእውነቱ በጣም ደስ ይላል መንፈስን ያድሳልን😢

  • @user-dd3vi1yt1i
    @user-dd3vi1yt1i Před 2 lety +2

    አሜንአሜንዝማሬመላአክትያሠማልን😥😥😥💔💔💔💔

    • @user-ee2ri5tl4c
      @user-ee2ri5tl4c Před rokem

      💔💔💔💔💔👤👤👤👤👤👤👤👤👤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 Před 2 lety +34

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቅድስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ሀያሉ ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @progamer_xx1128
    @progamer_xx1128 Před 2 lety +2

    Amen amen amen Mezmur hiwot yasemalen🙏🙏🙏🙏🙏✝️❤️😭😭😭

  • @user-pi7cm2bu1w
    @user-pi7cm2bu1w Před 2 lety +2

    ዝማሪ መላህክት ያሠማልን

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před rokem +53

    እንኳን አደረሣቹ ዉድ ኦርቶከሳዉያን አሜን፫ ፆሙን በሠላም ይፈፀምልን💚💛❤💒

    • @yese7783
      @yese7783 Před rokem

      እንኳንአብሮአደረሰን
      እግዚአብሄር፡ያክብርልንሀይማኖታችንንየሚፈትን
      አባቶቻችንንየሚያንገላታበፆምበፀሎትእናሸንፈዋለን፡!!!

    • @romanghandour2003
      @romanghandour2003 Před rokem +1

      አሜን አሜን

    • @meseretyirgu3211
      @meseretyirgu3211 Před rokem

      እንነኳን አብሮ አደረሰን 💚💛❤

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን ወገን!!

    • @abeban.8366
      @abeban.8366 Před rokem

      አሜን !!!

  • @kidistbalcha2190
    @kidistbalcha2190 Před 2 lety +5

    Amen Amen Amen Zimare melaheket yasemalen

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 Před rokem +3

    Amenn Amenn Amenn 😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @worknehteklu2968
    @worknehteklu2968 Před 2 lety +5

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Před 10 měsíci +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @bayushtasew5874
    @bayushtasew5874 Před rokem +1

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሪ መላእክት ያሠማልን

  • @deresegebreyes1990
    @deresegebreyes1990 Před 2 lety +4

    በጣምደስሚልመዝሞርዝማሪመላእክትንያሰማልን

  • @alagssff2068
    @alagssff2068 Před 2 lety +9

    Amen zamaree malakat yasamalin igzihabeer yimasgan 👏⛪🙏💐

  • @kq8131
    @kq8131 Před 2 lety +6

    ብጣዕሚ'የ ዘመስግን ብጣዕሚ ደስ ዝብል መዝሙር ዕድመን ጥዕናን ይቀበልዎ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ou2rd8oz1t
    @user-ou2rd8oz1t Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ። አቤቱ ጌታ ሆይ ዘመናችንን ባርክልን በምህረትህ ጎብኘን።

  • @israelalemayehu3703
    @israelalemayehu3703 Před rokem +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ ቆንጆ የንሰሃ መዝሙር ተባረክ

  • @amanualassen7997
    @amanualassen7997 Před 8 měsíci +2

    ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን

  • @tegaytekste4146
    @tegaytekste4146 Před 2 lety +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @Alemito2021
    @Alemito2021 Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን እሜን💒♥♥♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢

  • @teddywoldem6991
    @teddywoldem6991 Před 2 lety +5

    ቃለሕይወት ያሰማዕን

  • @kokebkokeb5365
    @kokebkokeb5365 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @woinshetwendmu7366
    @woinshetwendmu7366 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!😭

  • @tegastegas3664
    @tegastegas3664 Před 2 lety +3

    በጣምደስየሚልመዝሙርዝማሬመላእክያንስማል

  • @HulegebTube-1
    @HulegebTube-1 Před 3 měsíci

    ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩት❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tegesteges2763
    @tegesteges2763 Před 2 lety +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

    • @adebebechebezabih3382
      @adebebechebezabih3382 Před 2 lety

      ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነቱ የተመቻቸ ቦታ ላይ ያለነው ሁሉ በዚህ መዝሙር እንኳን ስለአገራችን ና ሕዝባችን እንፀልይላቸው እንድናሰባቸው ይሁንልን አሜን በቃችሁ ብሎ ጾሙን በሰላም አስፈጽሞ የአመት ሰው ይበለን ።

  • @girmayhailemelekot4989
    @girmayhailemelekot4989 Před 2 lety +3

    መታደል ነው የሚያምር ለምስጋና የተፈጠረ ነው

  • @yonasgebre1250
    @yonasgebre1250 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @selam.Yetewahedolij
    @selam.Yetewahedolij Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @azabamanenkanabiroadarsank5679

    Amen aman 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @yeshyesh5397
    @yeshyesh5397 Před 2 lety +4

    Ameen Ameen Ameen zemare malet yeasman 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @fakretasan1177
    @fakretasan1177 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b Před 7 měsíci +1

    ዝማሪ መላክት ያሰማል አሜን አሜን አሜን 😌🙏

  • @user-ib4mr7wk3w
    @user-ib4mr7wk3w Před 2 lety +9

    የእውነት ደስ የሚል ነው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @user-ie3to6si4l
    @user-ie3to6si4l Před 4 měsíci +1

    ዝማሬ መእላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @DanielGetu
    @DanielGetu Před 2 lety +1

    አሜን: ያንርልን: ደህና ህኑልን

    • @mollamer8908
      @mollamer8908 Před 2 lety

      ማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @user-qb3en9pm7x
    @user-qb3en9pm7x Před 4 měsíci +1

    ዝማሪ መላይክት ያሰማወት አባታች እድሜ እና ጤና ይስጥወት😂😂😂😂😂

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 Před 4 měsíci

    Number 1 zelesegna mesenqo😍🙏🙏🙏😍

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před 2 lety +25

    እንዴት ልብየሚነካ መዝሙር ልቦናችንን አብራልን ማረን ያቆይልን፣

    • @user-ee2ri5tl4c
      @user-ee2ri5tl4c Před rokem

      እዝጋብሔርስምህለዘላለምከፋይበሐልአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yeneneshkelemu1071
      @yeneneshkelemu1071 Před rokem

      ​ Wpqa

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Před rokem +2

    የዛሬ ዓመት የተለቀቀ ነበረ ገና ዛሬ ነው የሰማሁትኝ
    እንኳን ለዓቢይ ጾም በሰላም አደረሳቹህ

  • @user-ts1ig5od5f
    @user-ts1ig5od5f Před rokem +1

    አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @user-le8gu2tc4ralem
    @user-le8gu2tc4ralem Před 7 měsíci +1

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏