G and B Ministry 9th year Anniversary Part 3

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024

Komentáře • 76

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 5 měsíci +1

    Egzaibher Yemasegen ✅ 🙌 👏🏻 ✅ 🙌 👏🏻 ✅ 🙌 👏🏻 ✅ 🙌 👏🏻 ✅ 🙌 👏🏻 ✅ 🙌 👏🏻

  • @tikulanemanitu2537
    @tikulanemanitu2537 Před 5 měsíci +1

    እንካን ለዘጠኛ አመት አገልግሎት ብርታቱን ቸርነቱን አብዝቶላችሁ ባርኮና ቀድሶ አደረሳችሁ መጭው ጊዜ የበለጠ በረከትና አገልግሎት ይዞ በፊት ለፊታችሁ ይገኛል ለከርሞ አስርረኛ አሙት ለማክበር እንድንኖር የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን አሜን

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před 5 měsíci +1

    የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሁሉንም ነገራችሁን ደህና ያድርግላችሁ ተባረኩ።❤❤❤

  • @yemisrachregassa4036
    @yemisrachregassa4036 Před 4 měsíci

    እንኳን ለ9ኛው ዓመት አደረሳችሁ፣ በጥራትም በይዘትም በእነዚህ ዓመታት ሳትቀንሱ ይልቁንም እየጨመራችሁ ስለመጣችሁ፣ ለማገልገል ስለተጋችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! በእናንተ አገልግሎት በብዙ ተጠቅሜያለሁ! ተባረኩ አሁንም ብዙ ዓመታትን በክብር በማገልገል እንደምትቀጥሉ ተስፋዬ ነው!

  • @lid1995
    @lid1995 Před 5 měsíci +3

    ሀሉም ደህና ነዉ የሚለዉ መዝሙር ሳደምጥ ሁሌ 2ኛ ነገስት ላይ ያለችዉን ሱነማዊቷን ሴት ያስታዉሰኛል

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Před 5 měsíci +1

    God bless you both.
    G&B.ministry.
    Happy 9th year anniversary. 💖
    ..............👍

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Před 5 měsíci +1

    ጌታ እግዚአብሔር ይባረካቸው እናንተ በረከቶች ናቸዉ ተባረኩልኝ እኔ በበኩሌ በጣም በጣም ብዙ ነገር ተጠቅሚያለውኝ❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

    • @getayawekal
      @getayawekal  Před 5 měsíci

      አሜን ይህንን መሰማት ታላቅ ደስታ ነው

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso Před 5 měsíci +1

    የምር በዛ ሁሉ ስታልፍ ይረዳችሁ አቅም ጉልበት የሆነቸው እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይባርክ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን 🙏
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ጸጋው ይብዛላችሁ እወዳቸዋለሁ 💝✌️🕊

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተወደዳችሁ ብሩካን ናችሁ እንኳን ፖሮግራማችሁ እኛ በሩቅ የምናውቃችሁ ፊታችሁ ፣ ንግግራችሁ ትምህርታችሁ ፣ ዝማሪያችሁ ሒወታችሁን ፍንትው አድርጎ ያሳያል ፡ እናንተ ራሳችሁ ትምህርት ናችሁ ፡ በጣም ነው የምወዳችሁ ፡ እስከዛሬ የረዳችሁ እግዚአብሔር ፡ አቤነዘር ይሁንላችሁ ። ተባረኩ !!!!!!"

    • @getayawekal
      @getayawekal  Před 5 měsíci

      ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን ተባረኪ

  • @atsedeborena4235
    @atsedeborena4235 Před 5 měsíci +1

    ብሩኻን ያባቴ ልጆች ስለ በውስጣቹ ያለው እውነተኛ የእግዚኣብሔር መንፈስ አምላኼን አመሰግናለሁ ዘራቹ ይባረኽ ለበረኸት ሁኑ 🙏❤️

    • @getayawekal
      @getayawekal  Před 5 měsíci +1

      ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @astertesfamariam89
    @astertesfamariam89 Před 5 měsíci +1

    ጌታ ኣብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤ ዘመናችሁ ይለምልም። ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!!!

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 Před 5 měsíci +1

    Thanks god bless you and your family please peray about Ethiopia and people I am from South Africa.

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 Před 5 měsíci +1

    ድምፁን ስምታችሁ እያገለገላችህ ስለሆነ ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ እውዳችሆለሁ❤

  • @adisemosisa2262
    @adisemosisa2262 Před 5 měsíci +1

    Geta Yesus abzto yebarkachu,
    Hulem yetebekachu, eske fitsamewu yakumachu, ewedachuhalehu!!!

  • @amarechabera3743
    @amarechabera3743 Před 5 měsíci +1

    AMEN AMEN 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 5 měsíci +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻

  • @derejedemelash5356
    @derejedemelash5356 Před 5 měsíci +1

    እንኳን አደረሳችሁ ተባረኩልኝ።

  • @BakuoLaraibo-by6on
    @BakuoLaraibo-by6on Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር። እዲሜ።ይሥጣቹ።ተባረኩ❤❤❤❤

  • @kassechmekuriya3243
    @kassechmekuriya3243 Před 5 měsíci +1

    እንኳን ጌታ ረደዳችሁ❤❤❤

  • @abiyhaile5478
    @abiyhaile5478 Před 5 měsíci +1

    ፀጋው ይጨመርላችሁ❤🎉🎉❤🎉❤

  • @tiruworkwoldetsadik970
    @tiruworkwoldetsadik970 Před 5 měsíci +1

    May God bless you abundantly ❤️❤️

  • @gdhxdh8108
    @gdhxdh8108 Před 5 měsíci +2

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳቹ በጣም ነው የምወዳቹ በተለይ እኔ ያለሁበት ሀገር መታቹ አብሬያቹ ስላመለኩ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @bttysentayehusentayehu8108
    @bttysentayehusentayehu8108 Před 5 měsíci +1

    Elelelele elelelele

  • @ellafan9417
    @ellafan9417 Před 5 měsíci +1

    God is good all the time ❤😂🎉

  • @betelhemtekola3571
    @betelhemtekola3571 Před 5 měsíci

    Happy Anniversary!
    may God bless you more and more to be a blessing for the generation!

  • @bethlehemgebremariam1516
    @bethlehemgebremariam1516 Před 5 měsíci +1

    Egziabher Yebarkachu!

  • @user-gc3uc8vs5d
    @user-gc3uc8vs5d Před 2 měsíci

    አሜን 🙏🙏🎸🎸🎸

  • @tsionantonios8078
    @tsionantonios8078 Před 5 měsíci +1

    kelijinete ke 5 kifil jemro yenanten be elshaday eketatelalew ahunm ahun 12 kifil negn brukan nachuuuuu lebereketm honachewal tebareku ❤❤❤

  • @user-lz8mp4dy8b
    @user-lz8mp4dy8b Před 5 měsíci +1

    ጸጋ ይብዛላችሁ❤❤❤

  • @bestzain8147
    @bestzain8147 Před 5 měsíci +1

    Egziabher amilak yibarikachu kidusen be geta sim tabarakuuuu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bestzain8147
    @bestzain8147 Před 5 měsíci +1

    wow wow wow wow wow wow beiwunat geta egziabher amilak yibarikchu mom and dod ❤❤❤❤❤ God bless you and your family blessed amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannagebru
    @hannagebru Před 5 měsíci +1

    እንኳን አደረሣችሁ ተባረኩ በአገልግሎታቸ ሁ ሁሌ እረካ ለ ሁ ተባከ ረያለሁ ም ። አሁን ም አገልግሎታቸሁ እየሠፋ ይስፈላችሁ ! እየጨመረ ይጨመርላች ሁ ። ፀጋውም እየበዛ ይብዛላችሁ ! በረከታችሁም እንዲሁ፡፡

  • @martadereje5712
    @martadereje5712 Před 5 měsíci +1

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም እወዳችኋለው ተባረኩ ቅዳሜ በ2:30 በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ ጌትሽና ብሩክ ከነልጆቻች ተባረኩ ስፉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 Před 5 měsíci +1

    Bless you more

  • @tewoldemekonnen8111
    @tewoldemekonnen8111 Před 5 měsíci +1

    ጌታያውቃል እና ብሩክታዊት ተባረኩ: ለአሴር "”...ኀይልህም በዘመንህ ሁሉ ይኖራል።“
    ‭‭ዘዳግም‬ ‭33‬:‭25‬ ‭ የተባለው ለእናንተም ይሁን::

  • @dasetadesse1081
    @dasetadesse1081 Před 5 měsíci +1

    Hulnme nagre izabre erdchu Amennne God blesse you All tame 🙋‍♀️🎉💕💞🌹😍🥰✌️🇿🇦💯🙏🎊🙋🙋‍♂️🙆‍♂️❤️💖🙌👍👏👏🎤🎧✋

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 Před 5 měsíci +2

    Word cannot express my gratitude to what you are teaching, especially I love the one you thought about Ephesians, thanks

    • @getayawekal
      @getayawekal  Před 5 měsíci

      ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን

  • @user-gp7lr9df4d
    @user-gp7lr9df4d Před 5 měsíci +1

    Tebareku

  • @ElshadayDemissie
    @ElshadayDemissie Před 5 měsíci +1

    Stay blessed

  • @Redi8
    @Redi8 Před 5 měsíci

    Egziaber hulem mehal lay endithonu tsegawin yistachu. Ene endewim hule yemiwedachew agelgayoch siyadelu say betam new yemaznew. Hul gize ende kalu esun bcha mayet yihunilachu! Betam Betam new yemiwedachu ❤️❤️

    • @getayawekal
      @getayawekal  Před 5 měsíci

      እግዚአብሄር ይመስገን

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 Před 5 měsíci +1

    ሁሉም ደህና ነው ይሚለው መዝሙር እያዘመርኩኝ ዲያብሎስን ያሸነፍኩበት ስለሆነ እጅግ አድርጌ እወደዋለሁ ስለዚህ ዝማሬ ጌታይባረክ እናንተም ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን

    • @getayawekal
      @getayawekal  Před 5 měsíci

      አሜን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 Před 5 měsíci +1

    11111