የቃሊቲን የመንጃ ፍቃድ ፈተና በአንዴ ይለፉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ይህ የመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች መሠረታዊ ና በቃሊቲ የአሽከርካሪዎች መመዘኛ ፈተና በቂ ዕውቀት የሚያስጨብጣቸው ጥያቄዎችን የያዘ ቪዲዮ ነው።
    ይህንን ቪዲዮ በአለም አቀፍ ደረጃ ጠቃሚነቱ በተረጋገጠ የጥናት ሙዚቃ (study music) ዘና ብለው ከጥያቄዎቹ ጋር እንዲግባቡ ጥረት ተደርጓል። ስለዚህም የመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች ራሳቸውን እያዝናኑ ጥቃዎቹን ትሰሩ ዘንድ ተጋብዛችኋል።#የመንጃ ፍቃድ ጥያቄዎች #የቃሊቲ የፅሁፍ ፈተና #menjafikad

Komentáře • 26

  • @yanostube
    @yanostube Před rokem +3

    በስራ ምክንያት ለማንበብ በቂ ጊዜ ላላገኘነዉ ሰዎች ጥሩ አማራጭ ስለሆናቹ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏👍👍

  • @Hailemariam-qg1fw
    @Hailemariam-qg1fw Před měsícem +1

    በቂ የሆነ ኣጋዥ ነው።በርቱ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Před 2 lety +2

    Very interesting!
    The classical makes the readers more concentrated on each question. I found it more organized and helpful ‼️
    THANK YOU MUCH!

  • @dr.werotawbezabih1057
    @dr.werotawbezabih1057 Před 5 měsíci

    በጣም አጋዥ የሆነ ዝግጅት ነዉ ። አመሰግናለሁ ።

  • @raziabera9710
    @raziabera9710 Před 2 lety +6

    20_ለ ነዉ

  • @wasihungazahegn2290
    @wasihungazahegn2290 Před 2 lety +5

    አቀራረባችሁንና ጥያቄዎቹን ወድጃቸዋለሁ። በርዕስ በርዕስ ከፋፍላችሁ ማቅረባችሁም፤በአንዱ ርዕስ ዙሪያ በብቃት ለመዘጋጀት ረድቶናል።በርቱልን

  • @talakzena5464
    @talakzena5464 Před 2 lety

    አስተማሪና አጋዥ ቪዲዮ ነው።አቀራረቡም ደስ ይላል ።እናመሠግናለን በርቱ

  • @Brehanassefa
    @Brehanassefa Před 2 lety +8

    20 ጥያቄ መልሱ ትክክል አይመስለኝም

  • @muluyeabate3770
    @muluyeabate3770 Před 2 lety +1

    ወሳኝ እናመሰግናለን በጣም ተመችታችሁኛል መንጃ ፈቃድ እያወጣሁ ነው

  • @mekuwanentsemto9106
    @mekuwanentsemto9106 Před 2 lety

    በርቱ በጣም ጠቃሚና አጋዥ ነው። አቀራረቡም ተመችቶኛል

  • @nathanadissu6526
    @nathanadissu6526 Před 2 lety +1

    Thank you bro. This will definitely help me a lot passing my D.L exam. I expect more videos from you.

  • @elizabethwasihun6056
    @elizabethwasihun6056 Před 2 lety +1

    I found this video is specific & helpful!

  • @yonasgenet6545
    @yonasgenet6545 Před 2 lety

    Arif new ,betam tiru information yisetal .techemari Video siruln.bertu

  • @teferabirara4
    @teferabirara4 Před rokem +1

    መልሱን ለማንበብ የተሰጠው ሰኮንድ በዝቷል;ይልቁን ጥያቄውን ለማንበብና ለመረዳት ቢሆን ጥሩ ነው።

  • @tsionlegesse1183
    @tsionlegesse1183 Před 2 lety +1

    Tnx alot

  • @BirukBiruktadse
    @BirukBiruktadse Před 2 měsíci

    30 መ ሁሉም ነው መልሱ

  • @naheira.3569
    @naheira.3569 Před 2 lety

    Liked!

  • @awetkidane9910
    @awetkidane9910 Před 9 měsíci +1

    ኣንድ ተሽከርካሪ ተበላሽቶ ኮቆመ 30ሜትር ኮሃላ 30 ከፊት ኣንጸባራቂ መቀመጥ ኣልበን ኣስተካክሉ

  • @zikreabtarekegn5852
    @zikreabtarekegn5852 Před rokem +2

    19 ስህተት አለዉ

  • @yishaktsegaye3730
    @yishaktsegaye3730 Před rokem +1

    z answer is 25 meter

  • @tinacirisitina867
    @tinacirisitina867 Před rokem

    waw Tx

  • @heralassefa8955
    @heralassefa8955 Před rokem

    እኔምለው 50-60የማቆሚያ ርቀት 25ሜትር ለ ነው መልሱ አስተካክሉት 4ጥያቄምበለበት አይረጋም አስተካክሉት

  • @edenshmendi2036
    @edenshmendi2036 Před 8 měsíci

    ቅጥር 3 ግን ትክክለይ መልስ ነው

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 Před 8 měsíci

    18/20

  • @user-bu5yy6id7p
    @user-bu5yy6id7p Před 9 měsíci

    ለ ነዉ 25