የመንጃ ፍቃድ ፈተና ጥያቄዎች-ለቃሊቲ ፈተና የሚረዱ 50

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • ክቡራን ወድ የቻናሌ ቤተሰቦች በቅድማያ ## ሰለ ጎርፍ ፉካ በተሰናዳው ጥያቄ ላይ 5 ሳ . ሜትር የሚለው መልስ " 5 ሜትር" በሚለው ተስተካክሎ እንዲነበብልን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እንጠይቃለን ።
    በመቀጠል ይኸ ቪዲዮ በቃሊቲ ለሚጠብቃችሁ የመጨረሻው የፅሁፍ ፈተና እጅግ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚኖረው በመተማመን ፣ በመላው አለም ተሞክሮ ጠቃሚነቱ በተረጋገጠው የጥናት ሙዚቃ (study music ) አጅበን ።በተረጋጋና ተፈጥሮአዊ በሆነ ድባብ ጥያቄዎችን ትሰሩዋቸው ዘንድ በማሳሰብ የተባረከ ጊዜን እንመኝላችኋለን።
    ስህተቶቻችን እንድናርም በመጠቆምና ቪዲዮአችንን ላይክና ሼር በማድረግ ስለምታግዙንም እናመሠግናለን ። ለአይንና ለመንፈስ ደስ የሚል፣ አስተማሪና አጋዥ ቪዲዮዎችን ለማቅረብ ሁሌም እንተጋለን ። እናመሠግናለን #drivinglicence #መንጃፍቃድ #exampreparation #exams #fetena #cardashboard #roadsigns #examination

Komentáře • 79

  • @tesfayetarekegn7663
    @tesfayetarekegn7663 Před 2 lety +8

    አስተማሪና አጋዥ ቪዲዮ ነው ።ተመችቶኛል በርቱ

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Před 2 lety +9

    Wow, these are standard Q&As among others. መንጃፈቃድ ለሚያወጣ ብቻ ሳይሆን, አውጥቶም ቶሎቶሎ ስለማያዯቸው ሊረሱ ያሉትንም ያጠቃልላል:: It really refreshes my memory.
    Thank you sooooo much!

  • @nitsuhtibeb
    @nitsuhtibeb Před rokem +16

    የሞተር ሚዛን ለመጠበቅ የሚጠቅመው ክራንክ ሻፍት ሳይሆን ፍላይ ዋል ነው

    • @MeleseChanie21
      @MeleseChanie21 Před 10 měsíci

      ፍላይ ዋል ደግሞ ከክራንክ ሻፍት ጋ ሲተሳሰር ነዋ ኣ

  • @HabtsTub
    @HabtsTub Před 2 lety +4

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ በጣም የምፈልገዉ ጥያቄና መልስ ነዉ በጣም አመሠግናለሁ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @yosefmoges1721
    @yosefmoges1721 Před 2 lety +4

    በጣም አሪፍ ነው በርታ

  • @mekdimekdi409
    @mekdimekdi409 Před 2 lety +5

    selm selm lazabeta enakan selm matak
    wadamchan thanaks

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v Před 2 lety +4

    ሰላምህ ይብዛ ፒክሞንዬ የኔ ምርጥ ወድም እኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ#ሸርር

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur Před 2 lety +4

    ሠላም ሠላም ወደ አመ ሰለ ጥረት ምህረት ነዉ በርታ

  • @UMILOVE
    @UMILOVE Před 2 lety +6

    ሰላምክ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ውድ ወንድም በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ይዘህልን የመጣሀው መንጃ ፍቃድ መማር እፈልጋለሁ ከስደት መልስ አሪፍ ነው ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው የኔ ቅን ከአንተ ገና ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @samitube1362
    @samitube1362 Před 2 lety +4

    ኣስተማሪ ነበር በርታልን ወደነዋል።

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Před rokem +4

    Thank you

  • @andyemulu2007
    @andyemulu2007 Před 12 dny

    😍😍Next

  • @gondermedia1405
    @gondermedia1405 Před 2 lety +3

    ፒንክዬ በጣም አሪፍ ነው ሥንቴ አሁን ግባና እይ ብላኝ አየሁልህ ።ተዛመደኝ አመሠግናለሁ።እከታተልላሀለሁ

  • @fasikademissie
    @fasikademissie Před rokem +2

    sooo much appreciation for this channel!!!
    Thanks for taking your time to organize, prepare, and share this amazing content with us.

  • @habtamumechal9871
    @habtamumechal9871 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በሱ ፍቃድ ረድቶን የናንተም እገዛ ተጨምሮበት ጨርሰናል

  • @jonanicsmusic3079
    @jonanicsmusic3079 Před rokem +1

    Its Very Good Q

  • @solomonkebede369
    @solomonkebede369 Před rokem +3

    እጅግ በጣም ምርጥ ነው ። ፈጣሪ ይባርክህ ! እንዴት ይወርዳል?

  • @alegirma6565
    @alegirma6565 Před 2 lety +3

    በጣም አሪፍ ነው ቀርቱልን

  • @dawitdavid7961
    @dawitdavid7961 Před 9 měsíci +2

    ጥያቄዎቹ ብዙ ስህተት አለበት

  • @tadyassefa2915
    @tadyassefa2915 Před rokem +2

    ፍሬን በትክክል የማይሰራባቸዉ ምክንያቶች ዉስጥ የፍሬን ሸራ መበላት የሚለዉ የተካተተበት መንገድ ቢብራራልን

    • @DesalegnAli
      @DesalegnAli Před 2 měsíci

      በመጀመሪያ ፍሬን ሸራ አንድሚያልቅ የሚታውቅ መሆኑን እርግጠኛ ነኝ፡፡ የእፍሬን ሸራ ካለቀ ደግሞ ፍሬኑ ከዲስኩ ጋራ ያለው ንኪኪ በፍሬን ሸራው ሳይሆን በራሱ በፍሬኑ ብረት አካል ይሆናል፡፡ ያ ማለት 1ኛ ፍሬን በትክክል አይዝም፣ ሲቀጥል ድስኩ ጋር በሚያደርገው ፍቲጊያ ድስኩን በመሞረድ ዲስኩ እንዲሳሳ እና ከጥቅም ውጪ እዲሆን ያደረጋል፡፡ ባይሆን ፍሬኑን ግሪስ ወይም ዘይት ፊርኑን መቀባት ሌላው እና የጎማ ማለቅ ሌሎቹ ፍሬን በትክክል እንዳይሰራ የሚያደርጉ ነገሮች ውስጥ ይካተቱ ይመስለኛል።

  • @YasinShemsu-y6g
    @YasinShemsu-y6g Před 22 dny

    እነማሰግነለን

  • @jonanicsmusic3079
    @jonanicsmusic3079 Před rokem +1

    Thanks

  • @fasikafentawu-bs8mz
    @fasikafentawu-bs8mz Před rokem

    አሪፍ ጥያቄ ነው ቀጥሉበት

  • @user-yi1bk4os4x
    @user-yi1bk4os4x Před rokem

    Excellent

  • @negashhmariam6788
    @negashhmariam6788 Před 9 měsíci

    Wow yemechal

  • @tizazutadesse4427
    @tizazutadesse4427 Před 5 měsíci +1

    2 tie tefetnga 72' 72ametahu mn yshalengal

  • @nathanadissu6526
    @nathanadissu6526 Před 2 lety +3

    👍🙏

  • @Hanzi1223
    @Hanzi1223 Před rokem +2

    5 meter

  • @tiktokmartethiopia8261
    @tiktokmartethiopia8261 Před rokem +1

    13:37 the answer is ke 30 metre belay new

  • @MaebeleMusieGebreyesus
    @MaebeleMusieGebreyesus Před měsícem

    አሰ ይመቻቹ አቦ

  • @TheMicrobialResearch
    @TheMicrobialResearch Před rokem

    Nice!

  • @tsionyitagesu
    @tsionyitagesu Před rokem

    Thank you pink road

  • @mizanawitb2036
    @mizanawitb2036 Před 24 dny

    ተሽከርካሪን በጎርፍ ማስተላለፊያ ፉካ ስናቆም ሊኖር የሚገባዉ 5ሜትር ነዉ ወይስ 5ሴ.ሜ ነዉ?

  • @yaredbirkneh1157
    @yaredbirkneh1157 Před 2 lety +4

    ስለ ራዲያተር የክዳኑን ቫልፍ ሁለቱ ምን ይባላሉ አመሠግናለሁ

  • @EbsaEbsa-yb7tx
    @EbsaEbsa-yb7tx Před 2 měsíci

    ከፊታችን ከመጓዝ መኪና ስንት ሜትር መራቅ አለብን

  • @Babidz2023
    @Babidz2023 Před rokem

    አመሠግናለሁ አነድ ጥያቄ ነበረኝ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ስለተገጨብኝ ነው
    እምሮአዊ በሃሪ ከማሽከርከር ሥነባህሪ ውስጥ አይመደብም? ለምን?

  • @user-vf9rp8th9v
    @user-vf9rp8th9v Před rokem

    batame enamasagenalane yeha teyakaw kalete fatana lay yematale

  • @EbsaEbsa-yb7tx
    @EbsaEbsa-yb7tx Před 2 měsíci

    ከጓደኞቻ ጋር ስለ ተከራከርን ነዉ ሑላችንም ሹፌሮች ነን

  • @user-dj3hy8tm4n
    @user-dj3hy8tm4n Před rokem

    Bzu stet aychalew

  • @yonasmohammed9433
    @yonasmohammed9433 Před rokem +2

    ማለፊያ ውጤት ባዲሡ ህግ ሥንት ነው

  • @habtamuworku8243
    @habtamuworku8243 Před 10 měsíci

    began Kongo nwew❤

  • @radimohammed-fb8op
    @radimohammed-fb8op Před 10 měsíci

    Sena baherei fatan

  • @user-sd8zq2gc2j
    @user-sd8zq2gc2j Před rokem

    ተፈታኝ ነኝ አመሰግናለው

  • @user-or2yv2lw6c
    @user-or2yv2lw6c Před rokem +1

    የሞተር ሚዛንን የሚጠብቅልን ቮላኖ/flying wheel/ አይደለም እንዴ?

  • @yonasassegid1120
    @yonasassegid1120 Před 7 měsíci

    ከውሃ መተላለፊያ ፉጋ የሚኖረው ርቀት 5 ሜትር

  • @jonanicsmusic3079
    @jonanicsmusic3079 Před rokem

    80/100

  • @habtamumechal9871
    @habtamumechal9871 Před rokem +1

    መንጃ ፍቃዱ በስንት ቀን ያልቃል

  • @tedi-ov2rm
    @tedi-ov2rm Před 6 měsíci

    Me

  • @WelduHaile-et6ys
    @WelduHaile-et6ys Před 23 dny

    5 cm ሳይሆን 5 m

  • @fanagebregergssgebreyohann6499
    @fanagebregergssgebreyohann6499 Před 11 měsíci +1

    አነዚን ጥያቄዎች ለመመለስ አኮ የግድ የ ሁለት ወር ትምርት ኣስፈላጊ ነው አንጂ ባ ስር ቀን ትምርት ሚመለስ ኣደለም

  • @user-kt4wu3yi9l
    @user-kt4wu3yi9l Před rokem

    80/100 😎

  • @wenda614
    @wenda614 Před rokem

    ወድጀውስለሁ

  • @yishaktsegaye3730
    @yishaktsegaye3730 Před rokem

    5m

  • @efratatemesegen475
    @efratatemesegen475 Před rokem

    Enem algebagnem

  • @simonsisay1492
    @simonsisay1492 Před rokem

  • @simonsisay1492
    @simonsisay1492 Před rokem

  • @simonsisay1492
    @simonsisay1492 Před rokem

  • @simonsisay1492
    @simonsisay1492 Před rokem

  • @yishaktsegaye3730
    @yishaktsegaye3730 Před rokem

    30m above.

  • @radimohammed-fb8op
    @radimohammed-fb8op Před 10 měsíci

    Sena baherei fatan

  • @simonsisay1492
    @simonsisay1492 Před rokem

  • @simonsisay1492
    @simonsisay1492 Před rokem

  • @simonsisay1492
    @simonsisay1492 Před rokem

  • @simonsisay1492
    @simonsisay1492 Před rokem

  • @simonsisay1492
    @simonsisay1492 Před rokem