ዠኝቻታለሁ....እወዳታለሁ... … ሰው ጋር መድረስ ነበር "እወዳታለው" ቡዜ ማን | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 05. 2024
  • ሆን ብዬ ነው የሰራሁት … ሰው ጋር መድረስ ነበር ደርሻለሁ "እወዳታለው" ቡዜ ማን | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 180

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx Před měsícem +30

    ቡዜ ምርጥ ሰው ነው ትሁት ሰው አክባሪ ለቤተሰቡን የሚረዳ ደግ እና መልካም ሰው ነው ወንድምአለም በርታ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን ❤

  • @Habetyhabety
    @Habetyhabety Před měsícem +36

    😂ሰው የተመቸውን መስራት መብት አለው የኛ ሰው እየተቀባበለ ለማሸማቀቅ ይሞክራል በርታ ወንድሜ

  • @happy9177
    @happy9177 Před měsícem +13

    የታመሙትን ሁሉ ሀያሉ አምላክ እግዚአብሔር ይፈውሳቹሁ!!!

  • @Birtukan-zo2sy
    @Birtukan-zo2sy Před měsícem +22

    መልካም የእናቶች ቀን የኢትዮጵያ እናቶች ሁሌም ስላማቹ ይብዛ እድሜ ጤና ይስጣቹ ❤❤❤❤❤

  • @GachoGacho-zc6fo
    @GachoGacho-zc6fo Před měsícem +25

    ቡዜ ወጣት ነው በዛ ላይ ምንም ጥያቄ የለዉም ድምፁ ላይ ምናልባት ለድምፁ የሚመጥን ስራ ሊሆን ይችላል የጊዜ ጉዳይ ነው አንተ በርታ ማንንም እንዳትሰማ

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz Před měsícem +2

    ቡዜ ምርጥ ዘፍኝ ምርጥ የልጅ ጭዋ ምርጥ ሰው አክባሪ እዩኝ እዩኝ የማይል በዛ በላይ ብዙ አሳልፎ ለቤተሰብ መከታ የሆነ ምርጥ እንቁ ፈርጣችን ነው ችግሩ እኛ ኢትዪዽያን ሰውን መዝለፍ ለአርቲስቶች። ክብር የውን ክብር ሞራል መንካት ስራየ ብለው የያዙ ብዙ ጋጠ ወጦች አሉ። ከሰው ተራ የወጡ
    ቡዜ ያንተን ያክል ብዙ አሳልፎ ከፈለገው ቦታ መድረስ ያቃታቸው ናቸው እራስህ ላይ የማይወርድ አትስማቸው በተረፈ መልካሙን ሁሉ ላንተ ከነ መላው ቤተሰቦችህ ተመኘውልክ❤❤❤

  • @ErmiArt-lz1tg
    @ErmiArt-lz1tg Před měsícem +12

    እወዳታለሁ ልክ እንደ እንደ እናቴ
    ያድርገው ጌታ ከሷ ጋር ሞቴን
    ልቤን ማርካለች መላ ህይወቴን
    አልረግማት ችዬ የልጅነቴን!!😍😍😍

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před měsícem +1

    ሰይፉዬ የእኔ ሽቅርቅር እምር በል ሁሌም እግዜር ይጠብቅህ እወድሃለሁ አከብርሃለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Před měsícem +1

    ቡዜ በርታልን ላንተ ያለኝ አመለካከት ተቀይርዋል ለቤተስቦችህ ባለህ አመለካከት ፈሪሃ አግዚሀብሄር መሆንህ ጀግና ነህ ለማንም እንዳትንበረከክ ፈጣሪ ያግዝህ።

  • @Eyobinabirhane89
    @Eyobinabirhane89 Před měsícem +32

    ከዚህ ሾው የተረዳሁት ነገር ቢኖር ሰይፉ ብዙም ቦታ ለማይሰጣቸውና ሙድ ለሚይዝባቸው ሰዎች ቆሞ ቃለመጠይቅ እንደሚያደርግ ነው😂😂😂 የማይመስል ነገር interview የምታደርገው አጣህ መሰለኝ

  • @helutube9275
    @helutube9275 Před měsícem +7

    በመሃበራዊ ጉዳይ በምታደርገዉ ነገር እናመሰግናለን.. ሰፍሻያዬ እንወድሃለን 💜💜

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před měsícem

    የታመሙትን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው🙏🙏🙏

  • @SosinaAmsal-nf2ue
    @SosinaAmsal-nf2ue Před měsícem +1

    ቡዜ በጣም ነዉ ምወድክ አትስማ ማንንም
    እኔንም ያናድዱኛል ሰወች ያንተን ሙዚቃ ስከፊት ግን እኮ እንዳንተ እንኳን ደፊረዉ ሊገቡ መሞከር እራሱ አይችሉም አድናቂክ ነኝ ከጎንደር ሰይፊሿ ምርጥ

  • @mesigonderiwa
    @mesigonderiwa Před měsícem +1

    የኔ ውድ ወንድም በርታልኝ ምርጥ ልጅ ነህ ትችላለህ ምንጊዜም ለሚስራ ስው ሀበሻ ማሽማቀቅ ይወዳል አትስማ አንት ጀግና ነህ ባዶ ቂጥ ሁሉ ያለውን አትስማ የምትወዳት እመብራሃን እናቴ ከክፉ ትጠብቅህ ከዚህም በላይ ከፍ ብለህ ለማየት ያብቃን ወንድማለሜ አድናቂህ ነኝ ቤዚየ❤❤❤❤

  • @MariamawitDegif
    @MariamawitDegif Před měsícem

    ቡዜ ፍልቅልቅ ያለ ልጅ እንወድሀለን ሌላውን አትስማቸው❤❤❤

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před měsícem +4

    እና ድምፄ ዋው ነው ልትል ነው😋😂መልካም የእናቶች ቀን መልካም ዳግሚያ ትንሳኤ🙏የታመሙትን ፈጣሪ ይማርልን🙏

    • @Noka1245
      @Noka1245 Před měsícem

      Aybalim tilk sew nesh sira new

  • @BelievedGod
    @BelievedGod Před 29 dny

    እኔ ለምን እንደሁ አላውቅም ግን ቡዜን በእውነት እወደዋለሁ ❤

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y Před měsícem +90

    የሰይፍሻ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před měsícem +1

      😒ላሳይም አድናቂው ስላልኦንኩ 😒

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před měsícem

      😒እኔ አድናቂው አደለውም 😒ላይክም 😒አላደርግም

    • @hahuaman28
      @hahuaman28 Před měsícem

      czcams.com/video/U0Zb4lilN6k/video.htmlsi=PBDxRLYCf0AaxPIU

    • @hanannguse4940
      @hanannguse4940 Před měsícem

      አንች አቅሪቢአቸቸዉ😂

    • @user-bf5ds5xv3l
      @user-bf5ds5xv3l Před měsícem

      Lekoshe nw endae 😂😂😂😂peace ✌️

  • @mulukenabebaw5830
    @mulukenabebaw5830 Před měsícem +1

    በጣም ጀግና ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ወንድሜ💪💪

  • @yohnnestasam175
    @yohnnestasam175 Před měsícem +3

    ይሄ interviw ሰለ ቡዜ ማን ያለኝን አመለካከት ነው የቀየረልኘ ይቅርታ አድርግልኝ ለእስከዛሬዉ በርታ ወንድሜ

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 Před měsícem

    ተባረክ የልብሕ ይሙላ

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k Před měsícem +1

    ቡዜ ማን አድናቂክ ነኝ በርታ

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Před měsícem +7

    እወድሻለሁ የወር ደሞዜ የማዳም ቅመም ከማዳም ኩሽና

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před měsícem

    የሳቄ ጌታ እንኩዋን ለሳምንቱ በስላም በጤና አደረስህ

  • @RomanZewudu
    @RomanZewudu Před měsícem +16

    ቡዜ ማን የሻሸመኔ ምርጥ ❤

  • @user-bn8yj3nm7g
    @user-bn8yj3nm7g Před měsícem +5

    እ ወ ዳ ታ ለ ው ያልከዉ ልጅ ደህና ነክ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před měsícem

    የተረጋጋ ልጅ ነው ደስ ይላል ይመቸው❤❤❤❤

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq Před měsícem

    ጤናችሁን አላህ ይመልስላችሁ ወገኖቼ በዱአ ከጎናችሁ ነኝ❤

  • @GgWobilo-mo6xt
    @GgWobilo-mo6xt Před měsícem +1

    መልከም የእናቶች ቀን ❤❤

  • @AbushAdaneOfficial
    @AbushAdaneOfficial Před měsícem +1

    4:32 ፀሎት seifu ❤❤

  • @falmataaleencaamida1693
    @falmataaleencaamida1693 Před měsícem

    የቡዜማንን ግን እኔ በጣም ነው የወደድኩት ❤❤

  • @RabiaAbduu
    @RabiaAbduu Před měsícem

    ቡዜ አድናቂህ ነኝ በርታ ❤❤❤

  • @Yumie4you
    @Yumie4you Před měsícem +7

    የቡዜ ማን አድናቂዎች በlike ግጩን❤

  • @emushmary5299
    @emushmary5299 Před měsícem

    ደስ የሚለሁ የኛ ሕዝብ ግልብጥ የሚላት ነገር ናት ከዚህ በኃላ ቡዜን ማንም በመጥፎ አያነሳም ስው ልብ ውስጥ ዘው ብሎ ገብቷል ዳይ ወደ ፌት + things

  • @YesewzerNeguse
    @YesewzerNeguse Před měsícem +13

    ቡዜ ማን ይመቸኛል የግድ ጎበዝ ለመባል 1ሰዓት ሙሉ መቀለጽ አይጠበቅበትም። ወይም ደግሞ ሁሌም አሸበል ገዳየ መዝፈን አይጠበቅበትም። ወይ አትሰሩ ወይ አታሰሩ ኧረ ልጁን ፍቱት!!!። ቡዜ ማንንም አትስማ ወደ ፈት ብቻ❤❤❤

    • @Anteman1234
      @Anteman1234 Před měsícem

      አንተ ራሱ ቡዜ ማን ነገር ነህ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před měsícem

      ዕድል ሰጪኝ(Edel sechegn) የሚለው ሙዚቃውን አዳምጡት። በጣም ቆንጆ ስራ ነው።
      💚💛♥️

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před měsícem

      😂😂😂

  • @RomanZewudu
    @RomanZewudu Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KbGg-mg9go
    @KbGg-mg9go Před měsícem

    Buzae man enwodhaln enakbrhaln endze jgna mhonhn alakm nber yasbkaw ysakalh🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @natanemnatty1862
    @natanemnatty1862 Před měsícem

    እኔ በጣም ነው ምወደው በውነት ❤❤❤

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před měsícem

    ስይፉዬ የጠላህ ይጠላ❤❤❤

  • @eztube11
    @eztube11 Před měsícem +1

    ኮመንት ለማየት የገባ

  • @tarikujema101
    @tarikujema101 Před měsícem +2

    Are seifisha Minun Akerebekiben😅😂😂😂😂

  • @yneme8584
    @yneme8584 Před měsícem

    Buze man love you 😘 my bro

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 Před měsícem +3

    ወድሜ ብዚ ዝም በላቸው ❤❤❤

  • @natanemnatty1862
    @natanemnatty1862 Před měsícem

    Gobez Lije boze 👌👌

  • @makis1623
    @makis1623 Před měsícem

    ቡዜ ምርጥዬ ❤

  • @makis1623
    @makis1623 Před měsícem

    አረ ሰይፍሻ የፋና ላምሮት ዳኛ ብሩክን ጋብዝልን ❤❤❤❤❤❤

  • @Haile-373
    @Haile-373 Před měsícem +11

    የምር ግን ልጁ ጎበዝ ነው ለምንድነው እምታሸማቅቁት

  • @alemhaile376
    @alemhaile376 Před měsícem +6

    አረ ይሄ ባለማሲንቆ አሳርፉልን

  • @hnuhabeshawit
    @hnuhabeshawit Před 27 dny

    ❤❤❤❤

  • @yneme8584
    @yneme8584 Před měsícem

  • @abeba1
    @abeba1 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @AbushAdaneOfficial
    @AbushAdaneOfficial Před měsícem +2

    በርታ አልልክም ደሞ በርታ😅

  • @user-fd4ki2uz8s
    @user-fd4ki2uz8s Před měsícem +2

    ሰይፍሻ ፀጉር እያለህ የተነሳከዉ ፎቶ አሳየን እባክህ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 Před měsícem

    ዕድል ሰጪኝ(Edel sechegn) የሚለው ሙዚቃውን አዳምጡት። በጣም ቆንጆ ስራ ነው።
    💚💛♥️
    💚💛♥️
    💚💛♥️

  • @yneme8584
    @yneme8584 Před měsícem +1

    Really man if I look you 😢. I feel something.

  • @getanehabiye3753
    @getanehabiye3753 Před měsícem +1

    ቡዚ አንደኛ

  • @shalusuowo2350
    @shalusuowo2350 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማርክ ወንድማችን
    ቡዜማ ደግሞ እንወድክ አለን❤❤❤❤❤❤

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Před měsícem

    አይ እወዳታለው😅😅😅😅😅😅😅

  • @Monaniz
    @Monaniz Před měsícem +2

    ቡዜ ለኔ ምርጥ ነው የሰራ ሰው ብዙ ይባላል ድሮም 🙄😍

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 Před měsícem

    ቡዜ ማን የፅናት ተምሳሌት!!!!

  • @fikaduberga8132
    @fikaduberga8132 Před měsícem +1

    እወዳታሌው 😴😴😴

  • @sarasami6129
    @sarasami6129 Před měsícem

    buze man yime

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před měsícem

    ቡዜ❤❤❤❤❤❤❤በርታ ወንድሜ😘

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před měsícem +1

    እኔ እኮ ሰይፉ ደስ ሲለኝ እምቢ አላረጅም!!!!

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Před měsícem

    ተው አትዋስ ምንም አልፈጠረብኝም አትበል ስድብ ናዳ እየወረደበት ማን የማይከፋው አለ ቡዜ

  • @SAMiTamerat
    @SAMiTamerat Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂...ኣይ ሰይፉ ...

  • @user-gk1yj8np5s
    @user-gk1yj8np5s Před měsícem +1

    ሰይፍን የሚወድ በላይክ

  • @Sefuababiye
    @Sefuababiye Před měsícem

    Seifesh whe 😂😂😂😂

  • @user-wo9fr3zf5q
    @user-wo9fr3zf5q Před měsícem

    ኤዲተሮችህ ሸ ጠፋባቸው?

  • @BujuStar
    @BujuStar Před měsícem +2

    My king buze man

    • @brged885
      @brged885 Před měsícem

      ኪንጎ ኣርፈ ተቀመጥ😂😂😂

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Před měsícem

    ቡዜ ማን❤

  • @PriyaAb-lj2qd
    @PriyaAb-lj2qd Před měsícem

    Just albumun smut mnm malet aytebekbachum

  • @user-ze6cc2jj8f
    @user-ze6cc2jj8f Před měsícem +3

    ዛሬ አደኛ ነኝ በላይክ ግጩኝ ብሊስ 😂🎉

  • @erhiopis9565
    @erhiopis9565 Před měsícem

    Buze ❤❤❤❤sewedeh

  • @EyuTechTube12
    @EyuTechTube12 Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂😂 I can't stop laughing

  • @Hhhh-ry6vn
    @Hhhh-ry6vn Před měsícem +1

    ስይፉ ግን ቡዜ ማን ይመስለኛል የቴዲ አፍሮ አድናቂ ስለሆነ በስርአት አቅርብህው አታቅም እኔ ግን አደንቀው አለሁ ወደድህም ጠለህም

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 Před 28 dny

    የሴይፉ ሾው ላይ ለምንድነው ታዳሚዎች የማይታዮት

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 Před měsícem +2

    ልጁ ሲያምር በዛ ላይ አቋሙ 😮😮😮

  • @hulutube1255
    @hulutube1255 Před měsícem

    Er seyfsha lijun ashemakekew😂

  • @oromoohits4921
    @oromoohits4921 Před měsícem

    Title resu btm yestlal
    Yestkakl

  • @MeazaDejene-dh7dd
    @MeazaDejene-dh7dd Před měsícem

    አይ ሰይፉ ዝላዮ ውይ

  • @abdulkerimabd
    @abdulkerimabd Před měsícem +2

    ለይኩኝ እወዳቹሀለው❤

  • @hiwotetube_
    @hiwotetube_ Před měsícem +1

    የሰይፍሻ አድናቂወች በላይክ አሳዩኝ🙏🙏😍 ቤቴን እየገባችሀ ጎብኙልኝ😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 Před měsícem

    እንዲ ካመነማ እኖደዋለን ቡዜን 😂😂😂

  • @SdEntertainment348
    @SdEntertainment348 Před měsícem +1

    Buze man berta srahn zm bleh sra weregnozchn atsmachew

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 Před měsícem

    ባለማሲንቆው በማሽቃበጥ ይሸለም የምትሉ ??🤔🤔

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 Před měsícem

    ERA ATFATAW BIR YATAKUM ALLU. EGZABHARE YASERACHWN YASTACHW.

  • @user-zb6ro3ym5w
    @user-zb6ro3ym5w Před měsícem +2

    አብሽርልኝ ቡዜ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Furtutube92
    @Furtutube92 Před měsícem

    Where is andualem gosaa xib qomice

    • @samrialem1917
      @samrialem1917 Před měsícem +1

      Gala yeha mederek aymetnewen gala wede beret new lek endach aynetu kebet selhonach

  • @user-ud1kh7qv4x
    @user-ud1kh7qv4x Před měsícem

    ቡዜ 1ኛ ነክ

  • @afyatube78
    @afyatube78 Před měsícem

    Buze man yimechew

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před měsícem +2

    😍😍ግን ስውደው ይህ ውንዳውንድ 😍😍ልጅ

  • @minimishi3184
    @minimishi3184 Před měsícem

    ezbre ymrke wndma

  • @Maramawit222
    @Maramawit222 Před měsícem +1

    Sewun atgudu be comment

  • @tsi907
    @tsi907 Před měsícem

    Buze berta ayzok wendme manm bisalek yerasu guday. Bezi gize serto menor metadel new

  • @givu902
    @givu902 Před měsícem

    በሳቅ ሞትሁ እዉድሻለሁሁ ድመዉዜን ነዉ😂😂😂

    • @meseryebuzeman.21
      @meseryebuzeman.21 Před měsícem +1

      መጀመሪያ አማርኛ አስተካክለሽ ፃፊ(ፃፍ)ደነዝ😏😏😏😏😏😏

  • @samrialem1917
    @samrialem1917 Před měsícem

    Buza berta wera endatsema

  • @BelinHabeshiwtuYilma
    @BelinHabeshiwtuYilma Před měsícem

    ሰይፉ እራሱ ሰው ከሰው አትለይ ሰው ከሰው ቢለዩ አመትም አይቆዩም አሉ እዲያወራ ብትፈቅድለትስ ማላገጥህ ነው😏🫤

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Před měsícem

    Mom❤🌎mom❤☝️🇪🇹☝️🤲

  • @ezanaamdework1474
    @ezanaamdework1474 Před měsícem

    Yemenfese tenekarewe 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂