🛑 አርቲስቶቹ ህዝቡን ሲያታልሉ እንደኖሩ አመኑ || ሚኮ ማይክ በድጋሚ ስህተት ሰራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 05. 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube
  • Zábava

Komentáře • 260

  • @hirutnegash6903
    @hirutnegash6903 Před 27 dny +2

    ቤንጂ ቲዩብ አደንቅሀለው ፕሮግራምህም ሆነ አንተም ስርዓት ያለህ ነህ ተባረክ:

  • @user-wc2vy3om6n
    @user-wc2vy3om6n Před měsícem +6

    እሸቱ ድሮ የሚያቀርባቸው አንደኛ ትክክለኛ ልጆች ነበሩ👍

  • @TracyPeter-ls3rh
    @TracyPeter-ls3rh Před měsícem +6

    ምክንያቱም ሰቶቹ መልካቸውን እና ሰውነታቸውን ስለሚጠቀሙ ከወንዶቹ የተሻለ ሀብት እና ኑሮ አላቸው😮

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 Před měsícem +5

    ሃጥያትን የሚናዘዝ ስይሆን የሚትዋት ይለማል ነው የእ/ር ቃል ጌታ ያቺን ሴተኛ አዳሪ ሃጥያትሽ ተስርዞልሻል ግን ደግመሽ ሃጢያት አትስሪ ነው ቃሉ የሚለው

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn Před měsícem +7

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sadfeelings6721
    @sadfeelings6721 Před měsícem +16

    ሴቶቹ ብዙ (investors) እና ባለሀብቶች ከነሱ ጋር መሆን ስለሚፈልጉ ሴቶቹ ሴትነታቸውን በመጠቀም የተለያዩ ሀብት ያከማቻሉ ይህንን ደግሞ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ያየነው ነወ። ስም መጥቀስ አያስፈልግም ።
    ወንዶቹም ከሞላ ጎደል ሴት ባለሀብቶችን ለመጠቀም ሲሞክሩ ያየነው ነው ሆኖም ግን እንደ ሴቶቹ በብዙ ሰዎች ተፈላጊ አይሆኑም። ምክንያቱም ወንዶች ሴቶች በማየት ሲመኙ ሴቶች ደግሞ በቆይታ ስለሚወዱ ነው።

  • @Solomon_meressa
    @Solomon_meressa Před měsícem +2

    የሴት ፍቅሯ ጆሮዋ ላይ ስለሆነ ❤❤
    የወንድ ፍቅሩ ደግሞ አይኑ ላይ ስለሆነ🎉

  • @antenehmelese4140
    @antenehmelese4140 Před měsícem +4

    ሴቶች ብልጥ ፣ ቀልጣፋ ፣ ገንዘብ አጠቃቀም ላይ smart ስለሆኑ ነው

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl Před měsícem +1

    እውነት ኢሚግሬሽኖችን የሚቆጣጠር ጠፋ ጎተራ ለመቀበል ከሁለት ወር በፊት ቴክስት ደርሶኝ እስከዛሬ ሶስት ግዜ ሄጃለሁ ግን ሊሰጡኝ አልቻሉም ይባስ ብለው ዛሬ ቅዳሜ ግቢው በር ላይ የቆሙ የዘመኑ ጠረንገሎ ጎረምሶች ዛሬ አንሰራም ዘወር የማትሉ ከሆነ እርምጃ እንወስዳለን እያሉ ህዝቡን ሲያሰቃዩት ውለዋል ሀገራችን እንኑር አይቻልም እንሰደድ አይቻልም ምን እንሁን ?????????

  • @AduDire-tj9mr
    @AduDire-tj9mr Před měsícem +8

    ሴቶች ብልጥ ፣ ቀልጣፋ ፣ ገንዘብ አጠቃቀም ላይ smart ስለሆኑ ነው።

  • @user-fm4hn2ng9y
    @user-fm4hn2ng9y Před měsícem +6

    ያው ሴት አርቲስቶች ከወንዶች ይልቅ የተለያዩ ውብ😍 ምስሎቻቸውን ስለሚለቁ ብዙ ተፈላጊ ናቸው። ለክብራቸውና ለነፃነታቸው ስለሚያስቡ ሰው ያልበዛበትና ቅንጡ ቦታ ይገኛሉ ለዛም ይመስለኛል ሀብታም አገቡ ሲባል የምንሰማው።ወንዶቹ ግን እንደ ማንኛውም ሰው ስለሚኖሩ ይመስለኛል።😊

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před měsícem +3

    ከዚህ ኋላቀር አሰራር አልታለቀቅድንም እስከ አሁን ዲጂታል አድርጎ እንደፈረንጆች ከእያንዳንዱ ገዢ ታክስ መክፈል አለበት።

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB Před měsícem +4

    6.5 እስቲዲዬ ገዝቼ አሮጌ ቨትስ ገዝቼ እራይዴን ሽቅል እናቴን መጦር

    • @user-sr7to6lx3m
      @user-sr7to6lx3m Před měsícem

      ለእናትህ ሲል ፈጣሪ ያድርግልህ እውነት

  • @user-tk9dg1fd1y
    @user-tk9dg1fd1y Před 24 dny

    ቤንጃ ወንዶቹ አርቲስቶች ሲፈጠሩ ከንፁህ አፈር የተፈጠሩና የቤት እራስ ለመሆን ነው ሩጫቸው ሴቶቹ ሲፈጠሩ ከ ስጋ የተፈጠሩና
    ሁሌም እቅዳቸው ስጋዊ ፍላጎታቸውን ለሞሞላት የሚሮጡ ናቸው

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg Před měsícem +4

    ያዉ ሴቶቹ ወዳለዉ ነዉ ጠጋ የሚሉት

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před měsícem +2

    ህፃናቶቹ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před měsícem +2

    😂😂😂😂ህፃናቶች እኮ ደስስስይላሉ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Před měsícem

    ቃልዬ የኔቆንጆ እንኳን ደናመጣሽ ማስታወቂያውን ሰይፉ ሾው ላይ አይቸዋለሁ በጣም አሪፍ ነው ቴዲ እንኳን ተረፍህ እግዚአብሔር ሁለተኛ እድል ሰጥትሀል ነዉ የምለው ኑሩልን👍👍👍👍💪💪💪💪💚💛❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላምሽን ያሰማኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic Před měsícem

    አሁን ያሉት የሴት አርቲስቶች አብዛኛዎቹ ችሎታ የላቸዉም በሰዉነታቸዉ ነዉ የሚተዳደሩት የሚገርመዉ ነጻነት እንዳለዉ የት ከማን ጋር እንደሚዉሉ ሰዉ የማያቅ ይመስላቸዋል

  • @semarawitsat
    @semarawitsat Před měsícem +1

    እንኳን ሰላም መጣህ ቢኒ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @b_21_ii
    @b_21_ii Před měsícem +3

    ያው በሴት ቀልጣፈ ነች ግን ወደ አርቲስት እደሚታወቀው ሳቢ ነች በዛ ላይ በላፈቶች ለማግባት የሚመኟቸሁ ሁሉንም አያካትትም ስለሆኑ ይመስለኛ ቤጃኤ

  • @ebro_hd
    @ebro_hd Před měsícem +2

    ሴት አርቲስቶቻችን ድሀ ወንድ አያገቡም ምክንያቱም :-ቅንጡ ቤት ውስጥ መኖር ስለሚፈልጉ ፣ ቅንጡ መኪኖችን መንዳት ስለሚፈልጉ ፣ እንዲሁም የተቀናጣ ንሮ መኖር ስለሚፈልጉ ይመስለኛል ሐብታም እሚያገቡት። 39:16

  • @joyo64
    @joyo64 Před měsícem

    ሴቶቹ በጣም ቆንጆች ስለሆኑ ነዋ ይሄኮ ግልጽ ነው የከተማችን ሃብታሞች ያንዣብቡባቸዋል😂😂😂

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 Před měsícem +2

    ሴቶች ከወትዶች ለየት የሚያደርጋቸው ገንገብ አጠቃቀም ላይ በጣም ቅጥብ ነኝ ብልጥም ነን አብዛኛው ሴት ስትገዝ እንጂ ስትጋብዝ አትታይም ትልቁ የሴት ልጅ የገቢ ምርጭ እራሱ ወንዱ ነው ለአንድ ሴት በብዙ ሚሊየን ይከፍላል ወንድ ድሃን እርዳ ቢባል አያደርገውም በጥቅሉ ሴት ልጅ ገቢ ለማግኘት እንደ ወንድ አትቸገርም አብሶ ሴት አርቲስቶች የሃብታሞች ኪስ አጣቢ ስለሆኑ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Před měsícem +2

    ሆዴን አቆሰለችኝ ጥርሱን ቁጭ ነው ያደረገችው

  • @user-vg3dw9vs1j
    @user-vg3dw9vs1j Před měsícem +1

    እውነት ያልሆነውን አንድን አመለካከት የመቀየር መንገድ ነው። i my opinion

  • @davidmichael-dd1cl
    @davidmichael-dd1cl Před měsícem +2

    ሴቶች ከወንዶቹ ቀልጣፎች ነን በዚያ ላይ አርቲስት ስትሆን ደግሞ ሜካፑ ፤ራስን መጠበቁ፤ ዝናው......ስለአለ ተፈላጊነቱ ይጨምራል በተጨማሪም ሴት ልጅ በአብዛኛው ገንዝብ አጠቃቀም ላይ ብልጦች ስለሆንን ነው፡

  • @meazareta6560
    @meazareta6560 Před měsícem

    ወንዶች ጠያቂ ናቸው አሽቃባጭ ስለሆኑ ጉንቱ ሀብታሞች አርቲስቶችን ይጠይቃሉ ፟።የኔቢጤዋን …እኪ ተወኝ

  • @Ethiotour2016
    @Ethiotour2016 Před měsícem +1

    በሳል እና ማኔጅ/መምራት የምትችል ስለሆነ ነው

  • @alemlayew8324
    @alemlayew8324 Před měsícem +1

    ብር ያላቸው ውንድች ታውቂ ሴቴች ይመርጣሉ ታውቂ ሴቴች ደም ብር ያላቸው ወንድች ይመርጣሉ ወይ ደማ ሴቴች አርቲስቶች ለቀጣይ ንራቸው ገንዘብ ያስፈልጋቸዋል

  • @michaelgirma8213
    @michaelgirma8213 Před měsícem +2

    ከኢትዮጵያ ባለሀብቶች ጋር ባላቸዉ መልካም ግብረ......ገባዊ ግንኙነት የተነሳ......

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna Před měsícem

    ሴቶቹን ታዋቂ ሲሆኑ በብዙ ባለሀብቶች አይን ስለሚገቡ ባለሀብቶቹን በማግባት የተቀናጣ ህይወት ይኖራሉ ሁሉንም አይደለም ብዙ አሉ በራሳቸው ጥረው በተለያየ ሞያላይ እየተሰማሩ ጥሩ ህይወት የሚኖሩም አሉ ወንዶቹ ደግሞ የሀበሻነት ኩራት ስላለባቸው ሀብታም ሴቶች ለጋብቻ ቢጠይቋቸውም ፈቃደኛ አይሆኑም የሰሩትን ደግሞ በገቢ ከነሱ አናሳ ለሆነችው ሴት ስለሚያወጡት እንደሴት አርቲስቶች መሆን አይችሉም።

  • @RabiaAwol
    @RabiaAwol Před měsícem +1

    ምክንያቱም ሚናገሩትን አይኖሩም የኪነ ጥበብ ሰው ምናምን ይላሉ አላማሻው ገንዘብ ነው ወዳጄ ገንዘብ

  • @ErmiasBlood
    @ErmiasBlood Před měsícem

    ቤንጃ የምትሰጣቸዉ ኣስተያየቶች ይመቹኛል ።✌

  • @addismamo2728
    @addismamo2728 Před měsícem +1

    ሴቶች ከወንዶቹ ቀልጣፎች ነን በዚያ ላይ አርቲስት ስትሆን ደግሞ ሜካፑ ፤ራስን መጠበቁ፤ ዝናው......ስለአለ ተፈላጊነቱ ይጨምራል በተጨማሪም ሴት ልጅ በአብዛኛው ገንዝብ አጠቃቀም ላይ ብልጦች ስለሆንን ነው፡፡

  • @YeabsiraHawi
    @YeabsiraHawi Před měsícem

    I am First Benjachena🎉🎉🎉

  • @Aza12371
    @Aza12371 Před měsícem +1

    ስፖርት ምሰራው ሴትዮ እምብርቷ ሁለት ነው እንዴ? አይ እርጅና 😅😅😂

  • @family_12_ii
    @family_12_ii Před měsícem +2

    ያው ቤጃ በስራቸው ነው ለማለት ይከቡዳል ግን ምን ቡለን እንመልስ እእ

  • @user-lj1up4qs8b
    @user-lj1up4qs8b Před měsícem

    ምክንያቱም የሴቶች መለክያ ቁንጅና ለወንዶች ደግሞ ገንዘብ ነው ብለን ስለምናስብ ለዛ ነው ቆንጆ አርቲስቶች በሀብታሞች ዘንድ ተመራጭ የሆኑት።

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw Před měsícem

    ቤንጃ ሁሌም እደምለው ምርጥና አስተማሪ ቪዲዮ ❤❤❤❤❤ ያው ሴት ስትሆን ተፈላጊነትን ይበዛል ለምን እሷን ካገባ የሷ ብር ሳይሆን እሱ ሀብታም ከሆነ አገባት ሲባል በሷ ስም እሱ ታዋቂ ይሆናል ወንድ ስትሆን ምን አለው አይነት መኪና ይነዳል ቤቱ ምን አይነት ነው ብዙ አቃቂር ያወጡለታል ስለዚህ ወንዶቹ እራሳቸውን ጥረው ተጣጥረው የወደዷትን ያገባሉ ባላቸው ነገር ሴቶቹ ግን መራጭ ይሆናሉ

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 Před měsícem +1

    ሁለተኛ ነኝ ቤንጃ

  • @user-rm9je4xe3d
    @user-rm9je4xe3d Před měsícem

    ትዝታ አነጋጋሪ ምርጥ ፊልም ምርቃት

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 Před měsícem +1

    የቫት ማሽን የሌላቸው በቀን ገቢያቸው ሚታስበው ግን የቀን የሽያጭ መዝገብ መኖር አለብት ስለዚህ በዚያ መስረት ነው ግብር የሚከፍለው ግን ከትርፍ ላይ ሲሆን። የቤት ኪራይ የስራተኛ። የመብራት የውሃ። የስልክ የኢንተርኔት ሌላም ወጭ ታስቦ ነው ግን የገቢና የወጭ መዝግብ ከሌለህ በግምት ይጨረግዱሃል

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 Před měsícem +1

    አይኑን እየጨመቀ በግድ ለቅሶ ያኛውስ መስቀል ይዞ የሀላህን ስም የጠራው እምነቱን ምን እንበለው ?

  • @user-bf5ds5xv3l
    @user-bf5ds5xv3l Před měsícem

    Sweden eko benjayae ❤

  • @user-xx2do9ef8e
    @user-xx2do9ef8e Před měsícem

    ሴቶች ገንዘብ አጠቃቀም ላይ smart ስለሆኑ ነው።

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg Před měsícem +1

    ዳቦ በግራም የሚበላበት አገር ላይ ለሳሎን 6.5 አይከብድም

  • @koristorus3040
    @koristorus3040 Před měsícem

    አንተ ልጅ እርጋታ ደሥ ሢል

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Před měsícem

    Selam Benjamin enkuan dena metahe🎉❤

  • @etalem3581
    @etalem3581 Před měsícem

    ሴቶቹ በሴትነታቸው ባለአብቶችን እደፈለጉ ያደረጋሉ በአብዛኝ
    እደዚ ለማለት የቻልኩት ከሁለት አመት በፊት ሆቴል ላይ ነበር የምሰራ እና ሴት አረትስቶች የሰው መኪና ተከራይተው ማንነታቸውን ደብቀው ይመጡ ነበር ከዲያሰፓራዘች ጋራ

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Před měsícem

    ቤጃ ደገፊ አድረገኝ ቸግሮኛል ዳገት ሁኖብኛል ኑሮ 😊

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před měsícem +2

    ሴቶቹ በብዛት ማስታወቂያ ስለሚሰሩ ሴት በሁሉም ነገር የመሳተፍ ብቃት አላት

  • @bekiamaan-ur1iw
    @bekiamaan-ur1iw Před měsícem +1

    ደሀምያጋቡትፍቅርአወቂስለሆኑነው

  • @dagugmails
    @dagugmails Před měsícem +1

    ያው በመሰርቱ ኣርቲስት ለስሙ አና ለዝናው በኣብዛኛው ይጨነቃል ስለዚህ ያው በሰት ገንዘብ በለፀገ መባልን ላይፈልግ ይችላል ሁለተኛም ደግሞ ኣብዛኛው ኣርቲስት ወንድ ገንዘቡን አንደምናውከው በኣልባሌ ነገሮች ላይ ነው የሚያውለው ለዛም ይመስለኛል የሚሰንካከሉት። እናመሰግናለን ዳግም ነኝ ከኢትዮጻያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl Před měsícem

    እስቲ ሁሌ በምላስ ሳይሆን ለነዛ ፈሪ ዲቃላ ለሚባሉት አጠገባቸዉ ሆነዉ ሀይማኖታቸዉን ለሚያሰድቡት የአዲስ ወጣቶች ወንድ ሁኑ በሏቸዉ

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 Před měsícem +1

    ይሔ ሚኪ ምናምን የሚባለውን ሰው አጀንዳ ባታረገው መልከም ነው

  • @user-ov9il4tj9i
    @user-ov9il4tj9i Před měsícem +1

    መጀመሪያም አቅዶ ነው የተሳደበው ይቅርታውም እንደዛው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem

      ብርቴ አይዞሸ ቢዝነሱ ቀነሰብሸ ገና እያንዳንድሸ በህዝብ በእየሱሰ የቀለድሸ የነገድሸ ሁላ ትጋለጫለሸ አይዞኝ ብርቴ ውሃ ሰጪው😅😅😅😅

  • @user-oq5qz1gs1r
    @user-oq5qz1gs1r Před měsícem

    መጀመሪያም አግብተው የጠፉት አጋጣውን እስኪያገነው
    እንጂ ለትወና ፍቅር ኖሯቸው አይደለም

  • @tsedaytegegne
    @tsedaytegegne Před měsícem

    ወንዶቹ የሀብታም ሴቶቹን ገንዘብ ጠጥተውበት ዞር ይላሉ አያገቡም ምክንያቱም መታሰር ስለሚመስላቸው እንጂ ሳይጠቀሙ ቀርተው አይደለም

  • @user-hl9rs3jh1q
    @user-hl9rs3jh1q Před měsícem

    ዕድል ሲሰጣቸው እንጅ እነሳያት መች አገቡ

  • @abdure522
    @abdure522 Před měsícem

    ok ይመስለኛል ሴት አርቲስቶቻችን የተለያዮ የኢንስታግራም ማስታወቂያዎችን ይሰራሉ በተጨማሪ ደግም ባለሀብቶቻችን ቆንጆ ሴት አርቲስቶቻችን ላይ ኢንቨስት የደርጋሉ እንደሚታወቀው።
    እናም ከፊልሙ ባሻገር ኢንስታግራም የጠቀማቸው ይመስለኛል tnx.

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 Před měsícem

    ቤንጃዬ ምርጥ ሠው ❤አሁን ይሄ ምን ይጠየቃል ሴቶቹ ለእይታ ቅርብ ናቸው ።ወንዶቹ ደሞ ኩሩ ኢትዪጲያዊ ወንድ አይነት ስለሆኑ ይመስለኛል። ከተሳሳትኩም ይቅርታ

  • @user-yz2yu1cw3p
    @user-yz2yu1cw3p Před měsícem

    እንግዳ ሰው ሀብቴ ያልተዘመረለት በጣም ምርጥ አርቲስት ነው በጣም አድናቂው ነኝ እና ደግሞ ሴቶቹ ሀብታም እሚሆኑት ያው ማስታወቂያ ይሰራሉ ለዛ ይመስለኛል

  • @etalem3581
    @etalem3581 Před měsícem

    እንኳዋን ሰላም መጣክ

  • @user-rh7lz3jf1l
    @user-rh7lz3jf1l Před měsícem

    ወንዶቹ አክተሮ ሹገር ማሚ ነገር ነው የሚያገኙት ስለዚህ መጠቀም አይችሉም እስከ ጋብቻ ስለማይደርስ ወንድ ልጅ በሰው ዘንድ ላለው ክብር ይጠነቀቃል ሴቶቹ ብር ካለው በተፈጥሮ ከተሰጣቸው ቀዳዳ እያስመረጡ ነው የሚሰጡት ምንታረገዋለ ልዬነቱ እዚህ ጋር ነው ።እንዲይታወቅልኝ የምፈልገው ግን ምርጥ ለፍቅር የወደቁ አክተሮችም እንዳሉ አልክድም

  • @TOMAB19
    @TOMAB19 Před měsícem

    shuger dadi eyachawetu newa mn tiyake alew e benja

  • @hewanbogale2466
    @hewanbogale2466 Před měsícem

    hay benja

  • @abelmulugeta9285
    @abelmulugeta9285 Před měsícem

    hi benja
    ሴቶች ብልጥ ፣ ቀልጣፋ ፣ ገንዘብ አጠቃቀም ላይ smart ስለሆኑ ነው

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna Před měsícem

    ቤንጃዬ ማርያምን እንደዘንድሮ ይቅርታ የሚለው ቃል አስጠልቶኝ አያውቅም እንዴ ህዝብ መጫወቻ ነው እንዴ?አስበው ተናግረው በመጥፎ ነገር እውቅናን ካገኙ በኋላ ይቅርታ😅 ይቅር አይበላችሁ ፈጣሪ

  • @FasilAbebe-ri7zb
    @FasilAbebe-ri7zb Před měsícem

    ሀበሻ ሁሌም የሰው ነገር ስለሚወድ ነው

  • @shewangizawtekle6979
    @shewangizawtekle6979 Před měsícem

    they have extreme eagerness to be proud(famous) not only professional but also economical high graded(wealth person).

  • @Samuel-sp9wc
    @Samuel-sp9wc Před měsícem

    ሴቶች በችሎታቸው ሳይሆን በቁመናቸው በውበታቸው ስለሚቀጠሩ ብር ያላቸዉ ሰዎች ይፈልጎቸዎል ወንዶቹ ግን ችሎታ እንጂ ሌላ መለኪያ የለውም 😅😅😅

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Před měsícem

    Sport lay mecup 😂😂😂 gene sefetu endaytereter benja😂😂😂😂😂 yezarewe video react 😃😃😃👌

  • @user-zv1yw4vq1c
    @user-zv1yw4vq1c Před měsícem

    ቤንጃ ትክክል ነው ያልከው እራሱ ችሎ ነው ይቅርታ መጠየቅ ያለበት ሲጀመር አባ ገዳ ለምን አስፈለገ

  • @yeneMB
    @yeneMB Před měsícem

    Eshe ❤️❤️❤️

  • @user-jj6pd7tm5y
    @user-jj6pd7tm5y Před měsícem +1

    are plsss

  • @hewanbogale2466
    @hewanbogale2466 Před měsícem

    am second one

  • @endalkachewtsegaye6952
    @endalkachewtsegaye6952 Před měsícem

    enja

  • @user-wg8rm9lm7r
    @user-wg8rm9lm7r Před měsícem +1

    ሁንብለው ተሳድበው ለምን ይቅርታይላሉ

  • @user-ls3lw7dk9j
    @user-ls3lw7dk9j Před měsícem

    ማስታዎቂያዎችን ስለሚሰሩ

  • @tsionabreha6415
    @tsionabreha6415 Před měsícem +1

    ሁሉም ሴቶች ባይሆኑም የተወሰኑት ባለ ሐብት ጋር ስለሚውሉ ሰለሚያድሩ ነው ብዬ አስባለሁ አለበለዚያ የሂዉማነ ሄር ዋጋ የጥፍር የሜካኘ የሸቶ ብቻ ያደኸያቸው ነበር ወንዶቹ ይሄ ሁሉ አያስፈልጋቸውም ግን የነሱን ያህል አይታዮም Its all about dating rich guy period 1000 Birr pl

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @user-cd7nx7hx1l
    @user-cd7nx7hx1l Před měsícem

    የኔውድ❤❤🎉🎉

  • @user-wz5vi5qx6h
    @user-wz5vi5qx6h Před měsícem

    አብዛኛዎቹ ሴቶች ሃብታም ስለምያገቡ ፣ እና ሃብታም ዎንዶች ደሞ ዝነኛ ሴቶችን ማግባት ስለምዎዱ ሊሆን ይችላል

  • @Ethiotour2016
    @Ethiotour2016 Před měsícem

    በሳል እና ማኔጅ / መምራት የሚችሉ ስለሆኑ ነው

  • @menataneba9472
    @menataneba9472 Před měsícem

    ሴቶቹ ቆንጆ ቆንጆ ናቸው ወንዶቹ ግን....... ለዛ ይመስለኛል

  • @asternegassi7712
    @asternegassi7712 Před měsícem

    ❤❤

  • @hussiensafeno8598
    @hussiensafeno8598 Před měsícem

    Hating Prosperity is possible but I don not know why Fano Supporters hate Miko?

  • @serkeeshete
    @serkeeshete Před měsícem

    አሁን ያንቺ ቦርጭ ጠፋ ማለት ነዉ?😂😂😂😂😂

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi Před měsícem

    ሰላም ቤንጃ🎉🎉🎉

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 Před měsícem

    Ye eshetu melse denk lejoch ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ev6pw8jw1w
    @user-ev6pw8jw1w Před měsícem

    "ስንት እንብርት ነዉ ያለሆት

  • @dessieassefaayela5323
    @dessieassefaayela5323 Před měsícem

    Ahyawun ahya regttot bahya sitash aesayehn aentem atashqabt

  • @Mekah-mr8sp
    @Mekah-mr8sp Před měsícem +1

    አረጋላሰለሆነየፈለገውንሊሳደብትፈልጋላችሁአቃፊነውገዳይኦረሞ

  • @Gelagaymedia
    @Gelagaymedia Před měsícem

    የመጀመሪያው ሴቶች ከወንዶች ጠባቂ እንዲሆኑ የቆዬ የባህል ተፅዕኖ አለ።ስለዚህ ሀብታም ባል ወይም ፍቅረኛ ይዞ ጎዶሎን ለመሙላት ሀብታም ወንድ ማሳዳድ የተለመደ ሆኖ ቀረ።ከዛ ውጪ መጠኑ ይነስጅ አሁን ላይ ወንዱም ያላትን ሴት አሳዳጅ ሆንዋል።

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Před měsícem

    ኧረ እግዚአብሔር በሰራው መልክ ቁመና መሳደብ ሀጥያት ነው ተው ሰው ከተሳሳተ መመለስ ማስተማር ነው ሽንቴ ፀበል ነው ያለ ቤተ/ክ ገብቼ እንደዚህ አደርጋችሗለሁ ገብርኤልን ማርያምን ወዘተ እያሉ ሲሳደቡ አይተናል ማይኮም እንደዚያው ነው ይቅርታ መጠየቅ ይገባቸዋል

  • @BisratBirhanu-xr7xi
    @BisratBirhanu-xr7xi Před měsícem

    in my opinion setoch they have more dedication than wendoch behulum zerf malet nw

  • @balemlayembiale3020
    @balemlayembiale3020 Před měsícem +1

    የጭንጋፍ ልጅ አባገንዳ ምን አገባው

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @yeneMB
    @yeneMB Před měsícem

    Debalke hula❤️❤️❤️❤️❤️