እናቴ አባቴን ለማሳከም በቁም ጠወለገች... ... በሙዚቃው ከ14 ዓመት በላይ … ስጠራ መንፈሳዊ እሆናለሁ … ቡዜ ማን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 05. 2024
  • በሙዚቃው ከ14 ዓመት በላይ … ብዙ አመት ለፍቼለው … የሆነ ተዓምር ተፈጥሮ … ለእናቴ ጥሩ ህይወት ባኖራት እመኛለው ቡዜ ማን | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Zábava

Komentáře • 629

  • @Zero-xe7wb
    @Zero-xe7wb Před 19 dny +408

    እኔ ቡዜን በትንሽነቱ እንጨት ስራ እንዲለምድና እናቱን ለመርዳት ካለው ጉጉት ይታገል የነበረ ብላቴና ያለእድሜው ትልቅ አሳቢ የናቱን ነገር አውርቶ የማይጨርስ እኔ እንደውም ለእናቱ እሱ ብቻ ያለቸው እስኪመስለኝ በእድሜ ምናልባትም ትንሹ አሳቢ ብዬ ብገልፀው ማጋነን አይሆንም
    ትምህርቱን እየተማረ በትርፍ ሰአቱ እዛች እንጨት ቤት ሊሰራ ቢመጣም አብረውት ለሚሰሩት ጏደኞቹና ትንሽ ከፍ ክፍ ብለው በሞያም ላቅ ያሉትን ልጆች ቤንች ላይ ወጥቶ መዶሻም ይሁን መሮ እንደማይክ ወደ አፉ በማስጠጋት እየዘፈነ የሚያዝናናቸው ልጅ ነገር ግን ታለንቱ ሙዚቃ መሆኑን ሁላችንም እናውቅ ነበር
    ሁሉም የሱ እዚህ መድረስ የሚይስደስተው ብዙ ወላጆች አሉት እሱን እንደ ልጁ የሚያዩ እኔን ጨምሮ ብዙ ነን እና ቡዜ የህይወቱ መነሻ ድምፁን ይዞ ጣምራ ክበብ ሲገባና እራሱን እያሻሻለ ለዚህ ቢበቃም ቡዜ ችግር የማይበግረው የልጅ አዋቂ ቅን የሰው ምክር የሚሰማ ሰው አክባሪ የታዘዘውን እንቢ የማያውቅ ነው
    ለእኔ በእውነት በዛ እድሜው እንደ 50 በላይ እንደሆነ ሰው የሚያስብ ሰው ነው ቡዜን ያወቀ በቡዜ ላይ አይሳፈጥም ቡዜ ገና ታሪክ ይሰራል
    ቡዜን ለማያውቀው ትልቅ ይመስለዋል ቡዜ ትንሽ ልጅ ገና የብዙ ሰው እገዛን ድጋፍ እንጂ በሱ ላይ ምንም አይነት የክፋት መገድ መናገርና መስራት በራሱና በልጆቹ ግፍ መስራት ስለሆነ እባካችሁ ተውት ህልሙን ያሳካበት እኔ ፅሁፌን አይቶ ያውቃል እኔ የምጠራው ብዜ ብዬ አደለም የራሴ የሆነ ስም አውጥቼ ለት በሱ ነው የምጠራው እዚህ ሚዲያ ላይ አልፅፈውም
    በጨረሻም እንኳን እንዲህ ጎበዝ ሆነህ እንዲህ ለመተቸት በቃህ እንኳንም እንዲህ እድግ ብለህ የናትህን ታርክ የእህት ወንድሞችህን ታሪክ ለመቀየር በቃህ የሄን እድል ለሰጠህ ሰይፉ ፋንታሁንም እግዜር ይስጥህ እንዲህ አይነት የተደበቁ ምስኪኖችን በማውጣት ታሪክ ስትቀይር ስለማይህ እንወድሀልን አንተም በርታ እንግዲህ ከእድሞም ጋር ሴፉዬ ፅድቅንም ያው ትሸምታለህና ስለቡዜ ከብዙው በጥቂቱ ምስክርነቴን ልስጥ ብዬ ነው መልካም የስራ ዘመን

    • @djermi1064
      @djermi1064 Před 18 dny +6

      Tebarek arif miskirnet new

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 18 dny +15

      ቡዜ መልኩ ቆንጆ ስለሆነ የሚቀኑበት ሰዎች ያሉ ይመስለኛል። በዚህ መልክ ብዙ ሰው የማይቀርብ ከሆነ ደግሞ እንደ ኩራት ይቆጠርበትና ስሙን ሊያጠፉበት ይችላሉ።
      እኔ ግን ሙዚቃው በጣም ነው የሚመቸኝ።

    • @hananaliebrahim6250
      @hananaliebrahim6250 Před 18 dny +5

      ተባረኪ ሠው የሠውን ማንነት ሣያውቅ ሠውን ለመዝለፍ ይሮጣል

    • @SmilingCherryDumplings-yk4tp
      @SmilingCherryDumplings-yk4tp Před 18 dny +3

      እግዚአብሔር ይስጥህ/ሽ እውነት ምስክርነትሽ አስደሰተኝ ❤❤

    • @tebletshadish6379
      @tebletshadish6379 Před 18 dny +1

      Wwwww aseteyayetke betame yedenkal

  • @mikynegn
    @mikynegn Před 19 dny +224

    ለእናትህ እና ለእህትህ ያሰብከውን ለማድረግ የምትወዳት ማርያም ትርዳህ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 Před 18 dny +4

      ቡዜ መልኩ ቆንጆ ስለሆነ የሚቀኑበት ሰዎች ያሉ ይመስለኛል። በዚህ መልክ ብዙ ሰው የማይቀርብ ከሆነ ደግሞ እንደ ኩራት ይቆጠርበትና ስሙን ሊያጠፉበት ይችላሉ።
      እኔ ግን ሙዚቃው በጣም ነው የሚመቸኝ።

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu Před 19 dny +143

    በዚህ ልጅ ሙድ እንዳትይዙ ከዛሬ በኋላ!!

  • @user-jg7ps3ep5z
    @user-jg7ps3ep5z Před 18 dny +79

    ከዛሬ ጀምሬ አንድም ቃል አልተነፍስም ሰላተ በዚ በወጣትነት እድሜክ እንዲ ስነስርዓት ያለህ ልጅ መሆንክን አላቅም ነበር ለቤተሰብክ የምትከፍለው ዋጋ እራሱ የሚገርም ነው ቡዜ ወንድምችን በርታ አንተ ያመንክበትን አድርግ ወደ ፊት ብቻ ተጓዝ

    • @Meklitmeklu494
      @Meklitmeklu494 Před 17 dny +1

      ❤❤

    • @Fkrye16
      @Fkrye16 Před 16 dny

      ሰውን ሳታውቁ ላለመውራት ተጠንቀቁ

  • @user-ld9gn9om4c
    @user-ld9gn9om4c Před 19 dny +113

    ጀግና ነህ ማርያምን መስራት የማይችል ሁላ ብዙ ያወራል ወንድሜ አንተ ማንንም አትስማ ዝም ብለህ ወደፊት

  • @NureyaTube-kt7fn
    @NureyaTube-kt7fn Před 18 dny +37

    ቡዜ ይመቻኛል ከምጠለህ ይልቅ የምንወድህ እንበልጠሌን ❤❤ ጀግነ ነህ ቢሮ

  • @setotawresearchandprojectc3799

    ቡዜን በስራ አጋጣሚ ስለማውቀው አንድ ቀንም ጠልቼው አላውቅም። ሰይፉ ለምን አለጠየቀውም 3 የታገቱ ሰዎችን አስለቅቋል፣ ገዳም አሳድሷል። የምር ጀግና ነው።

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Před 18 dny +59

    ጎበዝ ነህ ክርስቶስ በመንገድህ ሁሉ ይምራህ ስለማንም አትጨነቅ ምርጥ ልጅ ነህ

  • @suralema919
    @suralema919 Před 18 dny +41

    ማሪያም ለመሳቅ ነበር የገባውት በጣም ነው ያከበርኩ ወድሜ 🙏🙏🙏

  • @user-sx6hr4fp2k
    @user-sx6hr4fp2k Před 18 dny +29

    እኔ የሙዚቃ ወዳጅም ጠላትም አይደለሁም አድናቂም ነቃፉም አደለሁም ፡ግን ለቤተሰብ ሲሉ ላይ ታች የሚሉ ልጆች ያለፉበትን ያልረሱ ጎበዝ ልጆችን ሳይ ልቤ ያለቅሳል😢 አይዞህ በርታ ትልቅ መንፈሳዊ ጥሪ በዉስጥህ አለ ወደ እግዚአብሔር ቅረብ

  • @user-tc2tl7rg3v
    @user-tc2tl7rg3v Před 18 dny +12

    ማሪያምን ብዙ የሚወዱህ ሰወች አሉ ቡዜ

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Před 19 dny +45

    ብዜ ምርጥ ሰው በጣም ነው ምወድክ ምቀኛን አትስማ ወደፊት ተጓዝ አይዞክ በርታልን ቡዜ ወንድማችን እናትክን እግዚአብሔር ይማራቸው ❤❤❤❤❤

  • @rahwaberhe7474
    @rahwaberhe7474 Před 19 dny +26

    ቡዜ ማን በጣም አድናቂህነኝ በርታ እመቤቴ ትርዳህ ትደግፍህ!!

  • @user-lo4uh9wf9x
    @user-lo4uh9wf9x Před 18 dny +22

    ተፋቱት ምን አርግ ነው የምትሉት እኔ በጣም ነው የምወደው ካይን ያውጣህ በርታ ለኔ ጀግናዬ ነህ አይዞህ ቀና በል የጠላህ ያጎንብስ

  • @rozpromotionplc
    @rozpromotionplc Před 18 dny +36

    ጀግና ቡዜ ማንን እንዳትሰማ ! በጀመርከው መንገድ በዚሁ ቀጥል !!

  • @tamertamtamerbehailu9875
    @tamertamtamerbehailu9875 Před 18 dny +19

    እሚገርመው ሜም የሚሰሩት ሰዎች እኮ ሽንትቤት ሰው አለ ለማለት እራሱ የማይሆን ድምፅ እኮ ነው ያላቸው በርታልን

  • @tgtwahedo1895
    @tgtwahedo1895 Před 18 dny +16

    የኔ ጀግና እመቤቴ ያሰብከውን ሁሉ ትፈፅምልህ አቦ ጀግናነህ ሰርተህ ❤❤❤❤❤ ለቤተሰቦችህ የምትኖር

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo Před 19 dny +27

    😢ሰዉ ምቀኛ ነዉ ኡፍ😢ሰይፍሻ ተባክ ❤ ታዉቂዉን እማይታወቁትንም ታቀርባለህ

    • @mabrathi-lr7zl
      @mabrathi-lr7zl Před 19 dny

      ቡዜ እኮ ድምፁ የተጨበጨበለት ነው

  • @maheltendale
    @maheltendale Před 18 dny +9

    የኢትዮጵያ ኮማቾች ንፋስ ሆኑብኝ ዛሬ ነፋስ ሁላ ዛሬ ስለማንነቱ ስትሰሙ ጎበዝ ጠንክር አቤት የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ይሻላችሁ ይሆን ፀባያችንንን ፈጣሪ ይቀይርልን አፈር ለኮማቾች🙄

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 Před 18 dny +16

    እናቱን ያከበረ የተባረከነዉ በርታአ❤❤❤

  • @kirubelacham4218
    @kirubelacham4218 Před 18 dny +17

    ሰይፉ አሁን ገና ቁምነገር ሰራክ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️❤️❤️

  • @teshomebitta7373
    @teshomebitta7373 Před 18 dny +21

    የዚህ ልጅ ዘፈኖች ስለማይመቸኝ ብዙም ሳላዳምጥ አልፈዋለው
    አሁን ግን በግድም ሆነ በውዴታ ማዳመጥ አለብኝ ብዬ ወሰንኩ።
    በርታ ቡዜማን

  • @eldanawedajo7293
    @eldanawedajo7293 Před 18 dny +16

    መስራት የማይችል ሰው ብዙ ያወራል ወንድሜ አንተ ማንንም አትስማ ዝም ብለህ ወደፊት ።እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ያሳካልህ።

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu Před 19 dny +30

    በባህሪው ብቻ እንኳን አደንቅሃለሁ!

  • @JJ107TV
    @JJ107TV Před 18 dny +4

    ከእንጨት ስራ እስከ ጣምራ ከጣምራ እሰከ አአ በድምጻዊነት ....በርታ ቡዜ ማን 👍

  • @msaratm1234
    @msaratm1234 Před 18 dny +12

    ብዙዬ ልታይ ልታይ የማይል ምርጥ ልጅ ነህ ጥሩ ስራወችን አበርክተህልናል ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታ ብዙዬ የእኛ ሰው ምንም ብታደርገው የአላዳች ነገር የሚቃወም አይጠፋም ምክንያቱም ሀበሻ ነን እኛ😏 እንወድሀለን በርታ❤

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl Před 19 dny +34

    ቡዜ እመቤቴን ይዘህ ምንም አይሰማህ ያሉትን ይበሉ ❤❤❤❤❤❤
    በልጅነት የተሰራ ስህተት ካለ ሁላችንም እናጠፋለን ❤❤❤❤ አሁን ባለህበት እምነትህን በተለይ አጥብቀህ ወደፊት ነገሮችን በትእግስትና በጥበብ እለፋቸው ጊዜው ከባድ ነው።

    • @SuleymanAli93
      @SuleymanAli93 Před 17 dny

      መርየም ሰው ማዳን አችልም የተከበረች የነቢ ኢሳ እናት ናት ከዛ ውጪ ታሪክ የላትም የሚድነው የሚድናት አድ አላህ ቢቻ ነው

  • @benseattle1767
    @benseattle1767 Před 19 dny +17

    ቡዜ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከውን ያሳካልህ ለእናት እና ለእህትህም ማድረግ ያቀድከውን ሁሉ ደስታ እንዲሰጥልህ ፀሎቴ ነው። በርታ ወንድሜ።

  • @user-vo2is4xc3w
    @user-vo2is4xc3w Před 18 dny +4

    እኔ እኮ በጣም ነው ምወድክ ማርያምን ባሎድክ እናደድ ነበር በራሴ ምክንያቱም ጀግና ነህ በሁሉም ነገር❤❤

  • @Lacomanza
    @Lacomanza Před 19 dny +30

    ቡዜ የሚገርም ጥንካሬ ያለህ ልጂ ነህ

  • @user-wo3fn3sn3z
    @user-wo3fn3sn3z Před 17 dny +3

    ምርጥ ልጅ ነው እናቱን የሚወድ እንደምኞትህ ይሳክይልህ 👏👏

  • @xssa6895
    @xssa6895 Před 12 dny +1

    ስወደው ይህን ዘፋኝ አርግማት ከልቤ አምርሬ የሚለው ሙዙቃ የልጄን አባት የበደለኝን ማሌን ያስታውስኛል ብቻ ተመስገን ያ ቀን አለፈ😢

  • @user-xj6fr3ps8s
    @user-xj6fr3ps8s Před 19 dny +21

    አይዞን በርታ ወንድሜ

  • @user-rn5fz9jl7v
    @user-rn5fz9jl7v Před 18 dny +4

    ሙሉውን አይቻለሁ ቡዜማን ሁሉም የሰው ልጅ ላይ ብዙ ያሳልፋል እኔ ግን መልክህን በጣም ነው የሚስበኝ ቆንጆ በጣም ሸበላ የሆንክ ነህ አቦ ማንም አትስማ አባቱ አሁንም ትችላለህ ወደፊትም ትችላለህ❤❤ i have big respect for you buza

  • @user-bn8yj3nm7g
    @user-bn8yj3nm7g Před 19 dny +39

    አይዞን ብዜን ተዋቸዉ ቀላጆቹን

    • @user-wc3ws9gj9p
      @user-wc3ws9gj9p Před 18 dny

      Amen ❤Amen ❤Amen ❤🙏🏾😇😍🥰💕✝️✝️✝️

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Před 18 dny

      የምር ግን ሁሌም የኔም ጥያቄ ነበር ለምን እንደሚቀጠቅጡት 😂 ምስኪን ልጅ

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx Před 18 dny +10

    ብዜ ምርጥ ሰው ክብር አለኝ ላንተ መልካሙን ሁሉ እመኝልካለሁ

  • @user-so5qh3ry3q
    @user-so5qh3ry3q Před 18 dny +16

    ዘፈን አይችልም ማለት አልችልም በግሌ ይመቸኛል ጎሳዬ ምርጥ የዘፈኑ ክሊፕ እንዳሳተፈው እንዳትዘነጉ። በቅርቡ ይሄን የሚተቹ ሰዎችና አድናቂዎቹን የሚያስደም ስራ ይዘህ መተህ አፋቸውን አዘጋልን ።

    • @hanlove412
      @hanlove412 Před 18 dny

      ጎሳዬ አላሳተፈውም ሰርፕራይዝ ነው ሁሉም ያረጉት ሚስቱናት ያሰበችው ክሊፑን ዘፈን አይችልም😆 ዘፈን በ90s ቀረ🙄

    • @underrated8519
      @underrated8519 Před 18 dny

      @@hanlove412አተወዋሺ የ ቡዜ ድምፅ ያምራል ይችላል ከ ያሬድ ነጉ እጥፍ ይቨልጣል ያሬድን ግን ሲናገሩ ሰምቼ እላቅም ቡዜ መልኩ በጣም ስለሚያምር ነው ነሰለኝ ወንዶቹ የሚቀኑበት

    • @marya7483
      @marya7483 Před 18 dny

      @@underrated8519awoooo

    • @Martaethio363
      @Martaethio363 Před 18 dny

      ​@@underrated8519ኖ ቡዜን ለማድነቅ ያሬድንም ማሳነስ የለብንም ሁለቱም የራሳቸዉ አቀራረብ አላቸዉ እና ያሬድንም ፎቶ በለቀቀ ቁጥር አደል እንዴ የሚያሾፉበት

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t Před 18 dny +3

    አንተ ስራህን ስራ ወሬኞች ያውሩ ለቤተሰብ ዋጋ የሚከፍሉ ጥቂቶች ናቸው ድንግል ትጠብቅህ❤❤❤

  • @TigstRoby
    @TigstRoby Před 18 dny +6

    ቆጆ ስለሆነም ይቀናሉ በጣም ነው እኔ ምወደው❤❤❤❤

  • @biniwondimu6538
    @biniwondimu6538 Před 19 dny +26

    ቡዜ ማን ሙዝቃክ ይመቸኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigraya4426
    @tigraya4426 Před 19 dny +13

    ወንዲሜን ነው የሚመስለው ያሳዝነኛን ደግሞ❤❤❤

  • @yeshiwalelign
    @yeshiwalelign Před 19 dny +16

    ምርጥ ሰው ወንድማችን በርታልን በአልበም እንጠብቅለን

  • @kidyadad
    @kidyadad Před 18 dny +5

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድህ ትችላለህ ባንተ ዘፈን አልቅሼ አውቃለሁ ብዙ ግዜ አበሻ የቲፎዞ ሰው ነው በራሱ የሚመራ የለም ለዛ ነው ብዝዬ እኔም ካንተ በላይ በኢትዮጽያውያን እንደኔ የተሰደበ የለም ከ ኔ የባሱ የውጪ ስታይል የሚወዱ ሰዎች ሳይኖሩ ቀርተው አይደለም አበሻ በሰው እንጂ በራሱ አይምሮ አስቦ አያውቅም ህመማችን እኛው እናውቀዋለን በፍፁም እንዳትሰመማ ትችላህ በጣም እወድሀለው ሁሌ ሶሻል ሚድያ ላይ እንደኔ ሞራልህን ልነኩት ስፈልጉ የምገባኝ ነገር ሰይጣን በላያቸው የነገሱ ኢትዮጵያውያን በግል ያንተን ማደገግ እማይፈልጉ ሰዎች የፈጠሩት ነገር እደሆነ በራሴም ስለማየው እንደኔ ትኩረት እማይሰጠጥ ካልሆነ እንዳይሰማው ብዬ አስብልህ ነበር ሁሌ ሰይፉ አቅርቦህ ይህን ማድረጉ ጥሩ ነው ትንሽ እንክዋን ጭንቅላታቸውን ብያሰሩት ለምን ምን አልባት ለሰዎች ቦታ የምትሰጥ ከሆነ እንዳትጎዳ እንደውም ወደ ፌት ለምቀኛ ሰው እጅ እንዳትጠጥ አሳፍራቸው አንተ አት ሊስት ታዋቂ ነህ ከነሱ የተሻለ እውነት እኔ የተሰደብኩትን መልስ የማገኛው እንደዚህ በማህበረተሰቡ ዲሞ ራላይዝድ በሚደረጉ ሰዎች ተሸለው ስገኙ ነውና እኔ ፎቶ ሞዴል ስለነበርኩ ምንም አይነት ክፍያ ሳልጠይቅ ክሊፕ ላይ እሰራልሀለው ፍቃድህ ከሆነ ማውራትና ሆኖ መገኛት የተለያየ ነው ያንተን የኔን ሩብ መሆን ስለማይችሉ ብቻ አትችይም አትችሉም ይሉናል እኛ ግን ችለናል ገባህ በርታልኝ Miss bikini

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Před 18 dny +10

    ቡዜ ሠወች ይቀኑብሀል ሢመሥለኝ ግን ማንንም እንዳትሠማ ሥራህ ላይ አተኩር

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq Před 18 dny +5

    ቡዜማን ምርጥ ልጅ ነህ ተይማነሽ የሚለውን ሙዚቃህን በጣምነው የምወደው😍😍😍

  • @LoliLove-jh6uh
    @LoliLove-jh6uh Před 19 dny +21

    ይሄ ህዝብ የሚለው አያጣም በርታ

  • @sofisofit3890
    @sofisofit3890 Před 18 dny +2

    ጠንክሮ የሚሰራ ሁሉ ትችት ይበዛበታል አብሽር ትችቶች ደግሞ እንደ ብረት ሊያጠነክሩህ ነዉ የሚገባዉ አንተ ጀግና ነህ ብርቱ ጠንካራ ዝም ብለህ ወደፊት ገስግስ 🙏

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 16 dny +1

    ቡዜ ድሮም እወድህ ነበር አሁን ደግሞ ይበልጥ አከበርኩህ ፈጣሪ እናትህን ጤና ያድርግልህ ❤❤❤

  • @MeseretTeshome-ep2yh
    @MeseretTeshome-ep2yh Před 19 dny +19

    ቡዜ ማን እንወድሀለን በርታ

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep Před 18 dny +9

    ትችላለህ በጣም አሪፍ ድምፅ አለህ!

  • @RahelGirma-oc5mx
    @RahelGirma-oc5mx Před 18 dny +2

    Seifu I really respect your support for this young man. You getting more and more mature i think you're at the level excellency now .keep doing what you are doing!!!

  • @kinfezewdu5457
    @kinfezewdu5457 Před 19 dny +13

    ሰይፉ ግን ታረም ጥያቄክ ብስለት ይጎለዋል or ደግሞ አውቀክ ነው ሞራል የምትነካው ፠ እንግዶችህን አክብር

  • @metekelbizamo
    @metekelbizamo Před 19 dny +7

    አሳዘነኝ ማርያምን አይዞን!

  • @HomeOfBereket
    @HomeOfBereket Před 19 dny +67

    ሀበሻ እኮ ምቀኛ እና ሸረኛ ነው። ሁልጊዜ ይኮረኩምሃል ..😎

    • @rozpromotionplc
      @rozpromotionplc Před 18 dny +1

      በደፈናው ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ምቀኛ አድርገህ መሳልህ ስህተት ነው ! እዚህ የተፃፉትን ኮሜንቶች እንኳን ብትመለከት አብዛኛው ቡዜን የሚያበረታታ ሆኖ ታገኘዋለህ !!

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s Před 17 dny

      ትክክል

  • @zemadonky9597
    @zemadonky9597 Před 18 dny +2

    ቡዜ የኔ ምርጥ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃን በርታልን ለእናትህ እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልህ ጧሪ ቀባሪ ያድርግህ

  • @semerafeker7849
    @semerafeker7849 Před 18 dny +2

    ብዜ ማን ማንም አትስማ በጣም ነው ምኖድክ እኔም ባለቤቴም እኖድሀለን ሰው እንከን አያጣም ወድሜ በርታ እመቤቴ ትርዳህ እሶን የያዘ ምንም አይሆንም አይዞህ ወድሜ የናትህ ምርቃት በቂ ነው ከነ ቤተሰቦቼ እናከብርሀለን እኖድሀለን

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před 18 dny +2

    ዋው እኔ ደግሞ ዝም ብሎ እንደ ዘመኑ ወጣት ይመሥለኝ ነበር ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሕ በርታ

  • @user-zn3cy6mp3c
    @user-zn3cy6mp3c Před 19 dny +21

    እባካቹ በቃ በሱ ማላገጥ አቁሙ ይስራ ይዝፈን ይጠቀም ቤተሰቡንም ይርዳ አለመነ ቆይ ሰርቶ ነው የሚበላው እባካቹ የጥላቻ ንግግር አትናገሩት😊😊

  • @fevenolana68
    @fevenolana68 Před 18 dny +3

    የግል አሰተየዬተ ነው የኔ የቴዲነም የራሰክን ሰትዘፍን አዳመጥኩ የድምፀክ ከለር በጣም ቆንጆ ነው ምንም ጥርጥር የለውም ዜማና ግጥም ከሌላ ባለሙያ ብትወሰደ

  • @seadaseid6427
    @seadaseid6427 Před 18 dny +1

    ጀግና ነህ በእዉነት ላንተ ያለኝን አስተሳሰብ እንድቀይር አድርጎኛል ይሄ ቃለመጠየቅ👍👍👍👍

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Před 18 dny +1

    ቡዜ ወንድሜ ፈጣሪ የሚወደውን ሁሌም ፈተና አለው አይዞን ሐበሻ ሁሌም ምቀኛ ሸረኛ ነው አትጨነቅ የሚገርመው በሕይወቴ ዘፈን ታምራት ደስታን ከልቤ ከልቤ ነው የምወደው የሚገርመው ግን ያንተን ዘፈን ደስ ብሎኝ ነው የምሰማው እና ልብህ ንፁህ ነው ሁሌም ሁሌም በጎ ሁን አይክፍህ ማርያምን ማርያምን ደስ ብሎኝ የማዳምጠው የምወድህም አሁን ሰለ ተናገርክ ሳይሆን ማንም ለቤተሰቡ መሰዋት የማይከፈል የለም ሰለ እናትህ ይሰጠው መልስ ልብ ይሞላል ገና አለም ላይ ታዛራታለህ እምን ብቻ❤🎉🎉

  • @SabelaBeni
    @SabelaBeni Před 18 dny +6

    በርታልኝ ሀበሻ ምንም ያክል ትልቅ ነገር ብታደርግ አንተን ከማማት ከመተቸት ወደኋላ አይልም. ውሾች ይጮሀሉ ግመሎች መንገዳቸውን ቀጥለዋል

  • @AlemuAyelign
    @AlemuAyelign Před 17 dny +1

    አይዞህ ጥሩ ሰዉ ስትሆን ፈተናዉ ይበዛል ኮሽታ ሊረብሽ አይገባም ሲቀጥል መጽናት ማርያምን ይዘህ በልብህ እድለኛነህ ወንድሜ

  • @user-fd7hj6pp2o
    @user-fd7hj6pp2o Před 18 dny +1

    በጣም ነዉ ምወድክ ለኔ ሁልጊዜ አንደኛ ነክ💪 በርታልኝ ከነቤተሰብ እድሜ ከጤናጋር እመኝልካለውz
    🙏🙏🙏

  • @Novates7
    @Novates7 Před 18 dny +3

    ጀግና ነህ ወንድሜ😍😍😍 በርታልኝ አንተ የእውነት ሰው ነህ ማርያምን! emebete tagezeh

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 17 dny +1

    ብዙዬ ምርጥ ሰዉ በርታ ሰዉ የዉጭዉን እጂ የዉስጡን ማንነት አያዉቅም እና በርታ ወድሜ ብዙ እጠብቃለን❤

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f Před 19 dny +14

    ቡዜየ የጥንካሬ ምሳሌ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 Před 18 dny +5

    በነገራችላይ የቀናብክ ነዉ ብዙ ሚያወሩት ሰለዚ ወደፊት መስሚያክ ጥጥ አርገዉ❤❤❤❤ እንወድካለን እሺ

  • @lifeambaye4843
    @lifeambaye4843 Před 16 dny

    ድሮም በጣም እወደው ነበር አሁን ደሞ አከበርኩት ever sance i saw you you look so humble and your voice is so sweet ❤

  • @surafellema5017
    @surafellema5017 Před 19 dny +5

    Bro i feel you betam tenkara sew nek berta dont give up💪💪

  • @user-me3hs5do3z
    @user-me3hs5do3z Před 18 dny +1

    ብዜ ሁሌም ትልቅ ደረጃ ለመድረስ ስትንደረደረ ጨኸት ይበዛል
    በርታ ሁሉንም አፉን ታዘጋለህ

  • @sphonetastic8719
    @sphonetastic8719 Před 16 dny

    እኔ በጣም ከልብ ነው የምወድክ ቡዜ ጀግና ነክ በርት አንተ ምርጥ ደምፅ አለክ የማንም ፎሮፎራም አየዘፈነ ነው በዚ ዘመን በርታ

  • @jobaad2982
    @jobaad2982 Před 19 dny +8

    Buzye ykrta betam enem andu negn meme keserut wust🥺🥺🥺❤

  • @mihretnigussie1484
    @mihretnigussie1484 Před 18 dny +4

    እመቤቴ ትጠብቅህ የኔ የዋህ❤️🙏

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y Před 19 dny +6

    የኔ ምስኪን

  • @yaredtadesse9384
    @yaredtadesse9384 Před 17 dny +1

    በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነዉ ያለህ ወንድሜ በርታ 💯👍

  • @Beteymak
    @Beteymak Před 18 dny +1

    ሁሌም ምርጥ ስራ ነው የምትሰራው፦የበአል ዘፈንህን ግን በጣም እወደዋለሁ❤❤

  • @AddisProperties_
    @AddisProperties_ Před 18 dny +1

    ቡዜ ትልቅ ልብ ያለው ልጅ ነው በሰው ያ ሁሉ ውርጅብኝ መቋቋም ከባድ ነው 🙏 በርታ

  • @AletayeTefera
    @AletayeTefera Před 17 dny

    You have to keep going bro,be proud by your self.....so much love❤

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 18 dny +3

    ነጋቲቭ ሰዎችን አትስማ አስተያየት ተቀበል አንተ መቻልህን እያወክ አችልም ከሚሉህ ሰዎች ራቅ ይቀብሩሀል አንተ በምችለው አቅም ስራህን ቀጥል ጀግና ነህ ደሞ በልጅነት እድሜ የቤተሰብ ሀላፊነት መውሰድ

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c Před 18 dny +2

    እውነት ብለካል ሰይፍሻ ይፋቱት ብዙ ምርጥ ልጅ 👍

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 Před 18 dny

    ጀግና ነህ ፈጣሪ የልብህን መሻት ሁሉ ይሞላልህ እናትህንም ጨርሶ ይማርልህ የማይሰራው ሰው እና ምቀኛ ብዙ ያወራል ቦታ አትስጣቸው ::

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 Před 18 dny +2

    You are really strong 💪 man wow

  • @MariamawitDegif
    @MariamawitDegif Před 15 dny

    በጣም ነው የምወደው ወንድሜን ነው የሚመስለው ወንድሜ ስደት በነበረበት ሰአት የሱን ሙዚቃ ሰሰማ ደስ ይለኝ ነበር በርታ ወንድሜ ኪዳነ ምህረት የልብህን መሻት ከሀጥያት በቀር ትፈፀምልህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AradaRas
    @AradaRas Před 15 dny

    ጎበዝ ነህ ...For get about others just doing your work‼️

  • @user-mp9ld2gm3v
    @user-mp9ld2gm3v Před 18 dny +1

    Seyfu fetari yibarkih
    Betam hulem menager emifelgewun tenagerk
    Misika min yahil kebad endehone yemayawuku
    Tera sewoch nachew
    Gin betam yasazinal buzz
    Yemilefa sew new

  • @oromoohits4921
    @oromoohits4921 Před 18 dny +2

    Big respect man

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Před 17 dny

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምታምር ለእናት የምታስብላት ጌታ ያሳካል ደግሞ ይሳካል !!!!!! ጌታ ጤና እና ጤና ብቻ ይስጥ ኑርልን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 Před 18 dny +2

    እኔ ግን በጣም እየታዘብኩት ያለዉ ነገር ኢትዮ ዉስጥ ሠዉን ለመጣል በሰዉ ሞራል ላይ ለመረማመድ የምንኤድበት መንገድ በጣም ጥግ ድረስ ነዉ ቆሞ ተሽሎ ስናይ አንወድም ሲወድቅ ግን ደሞ ምፅ ብለን ከንፈር የምንመጠዉ እኛዉ ነን እና ቡዜ ደሞ ዝምም ያለ ልጅ ነዉ እንደዘመኑ ልጅ አልፈነዳብንም ሰዉን አይነካ ደረቱን አይነፋ እና እባካቹ ተዉትት ፕሊስ እሱን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ታዋቂ ሰዎች ተዎቸዉ ከወደዳቹ እይዋቸዉ ከጠላቹ እለፏቸዉ የኛ አንዲት ቃል የሰዉ ህይወት ላይ ብዙ ተፅህኖ አላት 🙏

  • @orchidwubshet9768
    @orchidwubshet9768 Před 18 dny

    ቡዜ ማንን በጣም ነው የምወደው ቤተሰቤም ያውቃል በሚፖስታቸው ነገሮች ላይ ሁሉ አድናቂው እኔ ብቻ እስኪመስለኝ ስወደው ጨዋነቱን በውስጥ አየው ነበር ።ዝነጣው ..ውይ ስወደው

  • @ELBETELWORKENEH
    @ELBETELWORKENEH Před 17 dny

    እግዚሃብሔር ትልቅ ያድርግህ ተባረክ

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 Před 18 dny

    እኔ ሁሌም ነው የምወደው የሚጠሉት ምቀኞች ናቸው የኔ ወንድም በርታልኝ ሰው ምቀኛ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @Hahuab4541
    @Hahuab4541 Před 18 dny +2

    Keep it up bro

  • @user-le5hm1np7u
    @user-le5hm1np7u Před 18 dny +1

    ብዙ ጊዜ የሚተቹህ ሰዎች ስለምትበልጣቸውና መስራት ስለማይችሉ ነው::so አትስማቸው አንተ ስራህ ላይ አተኩር ሙዚቃ ባልደግፍም ግን መጨረሻህን ያሳምርልህ ወንድሜ እመብርሃን ትርዳህ❤እናትህንም እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልህ❤ ተውት ሰዎች

  • @alexanderaweke919
    @alexanderaweke919 Před 17 dny

    በርታ ወንድሜ ስለሰራህ ነው የቀኑት እንዳንተ ክፋ የበዛበት ሰው አይቸ አላቅም ጠንካራ ነህ ብዙ ግዜ አስብ ነበር ለምንድነው እያልኩ ክፋ በጥፍቱ ይጠፋል አንተ ግን በርታ

  • @user-ry5gi4ze4e
    @user-ry5gi4ze4e Před 17 dny

    ቡዜበጣም ነው የምወደው ድምጽ ህን በርታ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 Před 18 dny +3

    የእውነት ነው ተፋቱት

  • @zadargosha
    @zadargosha Před 18 dny +3

    ወንድሜ የእናትክ አምላክ ይጠበቅህ ❤❤❤❤❤😢😢

  • @user-xc4ig7pg7e
    @user-xc4ig7pg7e Před 18 dny +1

    በጣም የምወዴው የማደቀው ሰው❤

  • @birukdaba7927
    @birukdaba7927 Před 18 dny

    እይዞን ቡዜ ሙድ የ ሚይዝ ሚም የሚሰራው ስራ ፈት እና በራሱ ደስተኛ ያልሆነ ሰው ነው እና በርታ የልብህን ጥንካሬህን ፈጣሪ ይጨመርበት እና ስኬታማ ያርግህ :: ለቤተሰብ ያለህን አመለካከት ስርአትህ በጣም ደስይላል እና በርታ 👍🏽