Video není dostupné.
Omlouváme se.

(018) መሠረታዊ ንባብ "C" "G" በአጭር ጊዜ ማንበብ መጀመር የሚችሉበት መንገድ Part - 6

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 08. 2024
  • ▪ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት የንባብ ችግር እንዳለና በምን መንገድ መልመድ እንደምንችል የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ ይዘንላችሁ መጥተናል! በቪዲዮው መጨረሻ ላይ መለማመጃዎችን አስቀምጠንላቹሃል።
    ▪ይህ ቪዲዮ ክፍል 6 እና የመጨረሻው ክፍል ነው!
    ______________________
    እንግሊዝኛ ቋንቋን የመናገር/የመማር ፍርሀትን ማሸነፊያ መንገዶች Overcoming Fear of Speaking English
    • (012) እንግሊዝኛ ቋንቋን የመናገ...
    መሠረታዊ ንባብ (በቀላሉ ንባብን መልመድ መቻል)
    • መሠረታዊ ንባብ (በቀላሉ ንባብን መ...
    ፈረንሳይኛን በቀላሉ መናገር እና መግባባት l Learn French in Amharic
    • (005) ፈረንሳይኛን በቀላሉ መናገ...
    20 መታወቅ ያለባቸው የእንግሊዝኛ ቃላት!
    • (022) 20 መታወቅ ያለባቸው የእ...
    እንግሊዝኛን ለመልመድ ማወቅ ያለብን 5 ቁልፍ ነገሮች
    • (021) እንግሊዝኛን ለመልመድ ማወ...
    Do or Did? የትኛውን መቼ እንጠቀም? ከጀማሪ ከፍ ያለ ትምህርት
    • (019) Do or Did? የትኛውን...
    በእንግሊዝኛ ጥያቄ መጠየቂያ መንገዶች l How to start a Conversation
    • (004) በእንግሊዝኛ ጥያቄ መጠየቂ...
    እንግሊዝኛን በአማርኛ በቀላሉ (me, him, her, us, them)
    • (003) እንግሊዝኛን በአማርኛ በቀ...
    🔹ይህ ቪዲዮ ያስፈልገዋል ወይም ይመለከተዋል ብላችሁ ለምታስቡት ወዳጅ፣ ዘመድ፣ አጋር ጋር ሼር ያድርጉ!
    #english #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛንይማሩ #ፈረንሳይኛ #ፈረንሳይኛንይማሩ
    Welcome to our Official CZcams channel
    Subscribe and share to your loved ones.
    Official Facebook Page
    / %e1%8b%ad%e1%88%9b%e1%...
    Official Telegram Channel
    t.me/yimaru
    Official Instagram Channel
    ...

Komentáře • 122

  • @tube3052
    @tube3052 Před 4 lety +12

    መምህር እውነት ምርጥ መምህር ነህ በጣም ነው የሚገባው ። ደግሞ ወዳው ወደትምርቱ ወደ ገደለው ነው የምገባው ዋው ክበርልን

  • @user-nq3tf4cy4z
    @user-nq3tf4cy4z Před 4 lety +18

    እናመስግናለን ወንድማችን
    ላይክ ኮሜንት ስጡ እስኪ
    በስፊው እንዲያስተምሩን
    ለማጠቅም ነገር እና ስድብ ሲሆን ከምንሳደብ

    ያልገባንን እየጠየቅን ያስተምሩን

  • @cczzcczz4374
    @cczzcczz4374 Před 2 lety +1

    በጣም ምርጥ መምህር ነህ ደሞ ይገባል

  • @user-kt3nb6nk1w
    @user-kt3nb6nk1w Před 4 lety +5

    ጌታ ይባርከወት ማበብ ችያለው

  • @emannegasi8394
    @emannegasi8394 Před 3 lety +1

    Hule amesegnalehu
    Edmena tena ABZTO YSTIH

  • @user-hf6ed1it6f
    @user-hf6ed1it6f Před 4 lety +4

    በዉነት በጣም ነው የማመሰግንህ ❤💕💕❤❤❤💕💕💗💗💗💔💞

  • @user-cb6cy9gp7i
    @user-cb6cy9gp7i Před 3 lety +1

    በጣም እናመሠግናልቲቸር

  • @lulamohammed374
    @lulamohammed374 Před 4 lety +1

    Betam meret temhret new yemsetew enamesegenalen

  • @gedionfikadu8565
    @gedionfikadu8565 Před 3 lety +1

    Enameseginalen betam bemigeba meliku new yemitasitemirew

  • @user-br4mq5oj2w
    @user-br4mq5oj2w Před 4 lety +2

    Thank you so much Teacher God be with you
    I am very happy with your education

  • @tebeta
    @tebeta Před 3 lety +1

    መምህር ጤናና ረጅም እድሜ ከድሎት ጋር ላንተ

  • @yalewandarge1472
    @yalewandarge1472 Před 2 lety +1

    Thank you very much.

  • @martadawit5381
    @martadawit5381 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሪ ዘመኖትን ይባርክልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው ሠ ኤክስን አትጠቀምም እዴ ከይቅርታ ጋር ብታስረዳን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 Před rokem

    ሰላም ያብዛ መምህር እናመሥግናለህ

  • @karimamohammed5337
    @karimamohammed5337 Před 3 lety +1

    I like it thank you

  • @saadahendris6554
    @saadahendris6554 Před 3 lety +1

    እናመሠግናለን እምፈልገውን ትምህርት እምታሥተምረው

  • @sentaaw2567
    @sentaaw2567 Před 2 lety

    Dr hulum negere betam teru newu bezihu ketle kalaschegrukuhi selek laklegne eredatahin selemifelegewu new

  • @hayhii6997
    @hayhii6997 Před 4 lety +1

    Masha allah... Allah yichemrleh...enamesegenalen

  • @babyseyfe2492
    @babyseyfe2492 Před 3 lety +1

    wow des ylal thank you

  • @beletuamakele9424
    @beletuamakele9424 Před 3 lety +2

    That was my problem it's important to me thanks teacher!!

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Před 3 lety +2

    Guess what? You are my favorite Teacher Ever!

  • @tsedalekifle5361
    @tsedalekifle5361 Před 4 lety +4

    መምህር አንተ የምታስተምረው ሁሉ በጣም በጣም የሚገባ ነው ምርጥ ቲቸር ነክ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ለጓደኛዬም ሼር አድርጌያለው በርታልን እንዳታቋርጥ

  • @senegiyorigisfanos368
    @senegiyorigisfanos368 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 3 lety +1

    ክብር ይስጥልን ጋሸ።
    ከተረዳሁት።
    C ብዙ ትርጉም አላት ሲ.. ካ ትሆናለች
    ምሳሌ Cat cast can.... እዚጋ ካ ሆና ነበባለች። ሲ የምትሆነው። 👉cy እድህ ስትሆን ነዉ።ምሳሌ። cycle Cyprus cynical..... እደዚህ ትነበባለች።

  • @nardosasefa7512
    @nardosasefa7512 Před 4 lety +1

    እሺ መምህራችን ደስ የሚል ትምህርት ለቀጣዪም እንጠብቃለን

  • @destadandana448
    @destadandana448 Před rokem

    በጣም አመሰግናለሁ መምህር

  • @Tube-cr4vz
    @Tube-cr4vz Před 4 lety +4

    👍እግሊዘኛን ለማበብ እቸገራለሁ እና በጣም ጥሪ ነው ትምህርትህ ማን ከማን ጋሲመጣ እዴት እደሚነበብ ለማወቅ ይረዳናል

  • @azimragirma2154
    @azimragirma2154 Před 3 lety

    እናመስግናለን መምህር

  • @whoami29188
    @whoami29188 Před rokem

    thank you teacher for all time

  • @meseretazozz8484
    @meseretazozz8484 Před 4 lety +1

    Welcome teacher.Thank you very much.for giving me a good description.

  • @fatiyayoutuobe4114
    @fatiyayoutuobe4114 Před 3 lety +1

    Thank you

  • @user-pf7zu7vf7w
    @user-pf7zu7vf7w Před 4 lety +1

    አታቆረጥብን ቀጣዉን በተሰፈ እንጠብቃለን እናመሰግናለን🌺👍

  • @eteneshtesfaye7581
    @eteneshtesfaye7581 Před 4 lety +1

    Wow baay.ee galtooma barumsaa baay.ee gariidha

  • @user-nq3tf4cy4z
    @user-nq3tf4cy4z Před 4 lety +5

    English እናገራለሁ የምትሉ እራሱ
    እንደ native ተናጋሪ ለመሆን ይህ ያስፈልጋል

  • @salme4126
    @salme4126 Před 4 lety +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @bisratgirma1681
    @bisratgirma1681 Před 4 lety +2

    Betam des yelale .. kemer yemaseredat akemot yeleyale... wede medebegnaw temert ekenegeba betam new yechenekegn

  • @leletealemayewe289
    @leletealemayewe289 Před 4 lety +1

    ግልፅ ነዉ ከልብ ህናመሰግናለን

  • @luelabebe4587
    @luelabebe4587 Před 3 lety +1

    ትምህርቱ ቆንጆ ነው

  • @yemeserachdegele8497
    @yemeserachdegele8497 Před 3 lety

    You are best teacher

  • @andmel8415
    @andmel8415 Před 3 lety +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያው እንግሊዝኛ አስተማሪ።።።።።

  • @user-ix3hv9qk4n
    @user-ix3hv9qk4n Před 4 lety +1

    ሰላምህ ብዝት ይበል እናመሰግናለን መምህር

  • @mariammariam9890
    @mariammariam9890 Před 3 lety

    መምህር እደዚህ ተንትኖ የሚያስረዳ የለም በጣም ደስ ይላል ❤️❤️❤️🙋‍♀️🙋‍♀️

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @sarateshomesarateshome5256

    wellcome teacher thank you so much🥰🥰

  • @esubalwoabachwo4622
    @esubalwoabachwo4622 Před 3 lety

    Thank you vere mach casher cast corn

  • @nigstiaraya2856
    @nigstiaraya2856 Před 3 lety +1

    Betam enamesgenalen memher❤

  • @user-nz1rs9jj6i
    @user-nz1rs9jj6i Před 4 lety

    የኔ አባት አንተ በጣም ነው ያሥተማርከኝ ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልክ አመሠግናለሁ

  • @user-jj6xm6id9g
    @user-jj6xm6id9g Před 4 lety +1

    እናመስግናለን በርታልን

  • @user-eo7tw3oy5m
    @user-eo7tw3oy5m Před rokem

    Thanks my techer

  • @rabiahosein8646
    @rabiahosein8646 Před 3 lety +1

    Woow

  • @amermohammed8291
    @amermohammed8291 Před 4 lety +1

    Thankyou Allah yechemreleh

  • @aynalemmathewos9533
    @aynalemmathewos9533 Před 4 lety +1

    Tnk u

  • @tilahunabayneh864
    @tilahunabayneh864 Před 2 lety

    ጽሑፍ አይነበብም ደመቅ ይበል

  • @user-bt3lw5df2d
    @user-bt3lw5df2d Před 6 měsíci

    እባክህን ፈረሳይ ኛ ቀጥልበት ትምርትህ ይገባል

  • @fafiyoutobe1825
    @fafiyoutobe1825 Před 4 lety +1

    አመስግናለሁ ቲቸር🙏

  • @helwaomer6134
    @helwaomer6134 Před 2 lety

    Letimirtu inameseginalen wendimachin anten meketatel ifeligalew gin iska
    6 Part ayiche yemiketilewun mag gnet alchalkum silazih maftiye nigerugn ibakot tin Betaseb hogne timhirt liwsed

  • @mariyamsam4872
    @mariyamsam4872 Před 4 lety +2

    Thanks teacher

  • @ellagalentin1343
    @ellagalentin1343 Před 3 lety +1

    Thank you sile double yemihonubet ale btastemren

  • @marthasolomon355
    @marthasolomon355 Před 3 lety +1

    Thanks Teacher

  • @tzatat3315
    @tzatat3315 Před 4 lety +1

    😘ጡሩ ነው ወድማችን በርታልን

  • @hee6318
    @hee6318 Před 3 lety +2

    ትምርትህ በጣም ጥሩ ነው እና ኡሙ መሥቃን tube ሰብስክራይብ በማረግ ተባበረኝ

  • @temesgenworkneh830
    @temesgenworkneh830 Před 3 lety +1

    መምህር በጣም አመሰግናለሁ ግን ትምህርት ምትሰጥበትን ክፍል part ቢኖረው ደስ ይላል part 1 part 2 ተብሎ ቢከፋፈል ጥሩ ነው። ባይ ነኝ

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe Před 4 lety +1

    በረቱልነ ትቺረ

  • @fekaduadmasu4171
    @fekaduadmasu4171 Před 3 lety

    አብዝቶ እግዘሐብህር ይባርክህ ለትውልዱ በማሰብ ህ

  • @inateinate6570
    @inateinate6570 Před 3 lety

    Thank. You. Teacher

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @b.bbirmaji9401
    @b.bbirmaji9401 Před 4 lety +1

    I would like to say Thank you teacher. I wanted to know this sound.

  • @birhanumengistu122
    @birhanumengistu122 Před 4 lety +1

    Thanks!

  • @eyesusgetaneweyesusabatene8192

    Woow thank you

  • @halenb3479
    @halenb3479 Před 3 lety +4

    Ing እንዴት ነው ሚነበበው

  • @user-mv8uy4nf8v
    @user-mv8uy4nf8v Před 4 lety +1

    እናመሰግናለን መምህር እኔ በግሌ እዚህን ሁሉ ስላለፈኮዋቸዉ ማንበብም መስማትም እችላለሁና ለመናገር ነዉ ችግሬ ።ወይም ደግሞ በኮሌጅ ደርጃ የሚሰጡ ኮርሶችን ቢጠቁሙኝ እባከዋን

  • @tube3052
    @tube3052 Před 4 lety +1

    ትቸርየ በርታ

  • @user-hf6ed1it6f
    @user-hf6ed1it6f Před 4 lety +1

    ሠላም ነዉ መምህር

  • @bezasameri3633
    @bezasameri3633 Před 2 lety

    በጣም አመሰግናለሁ መምህር ምን አልባት ትምህርት ቤት ካለህ ብትጠቁመኝ የበለጠ ትረዳኛለህ ብዬ አስባለሁ በጣም አመሰግናለሁ በድጋሚ

  • @adamumelese4362
    @adamumelese4362 Před 3 lety +1

    እንግሊዝኛን በተለምዶ ከማንብ ገላገልከን

  • @salemmesi6538
    @salemmesi6538 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ መልካምን እውቀት
    ማካፈል በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ያብዛልህ

  • @tadeleyirefu3757
    @tadeleyirefu3757 Před 4 lety

    THANK YOU

  • @helentsegaye6096
    @helentsegaye6096 Před 4 lety +1

    Tnks

  • @nizaamualii2617
    @nizaamualii2617 Před 3 lety +1

    Bademb konkaun gilsaw ekirta

  • @helinalovelove7454
    @helinalovelove7454 Před 4 lety +1

    Yemegerm new enen yemtaschgregn (c) neberech zare gn awekat amesegnalehu

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 Před 3 lety

    Thank you techar 🙏

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety +1

      Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።

    • @gerrygerry7204
      @gerrygerry7204 Před 3 lety

      @@-yimaru9824 እሽ መምህር አሁን አረብ ሀገር ነኝ አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ በቅርብ እመጣለሁ

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety +1

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @hayatnuredin7998
    @hayatnuredin7998 Před 3 lety

    Tnx teacher 🤝

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @zhabdesalegn1854
    @zhabdesalegn1854 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ልክ እደዚህ እስከመጨርሻው ፊደል ድርስ ብታስተምረን ከ a..z ያሉትን ቴሌግራም ቻናል ካላችሁ ሊኩን አስቀምጡልን

  • @jalatusabaisheeifggf9904
    @jalatusabaisheeifggf9904 Před 3 lety +1

    Owow

  • @user-qr6gj1qj5h
    @user-qr6gj1qj5h Před 4 lety +4

    እናመሰግናለን ቱለ ቱለ ናልን ደግሞ ትርጉም ፃፍልን በአማርኛ ካላስቸገርንህ በተረፈ ጥሮ ነው

    • @user-mv8uy4nf8v
      @user-mv8uy4nf8v Před 4 lety +4

      አማረኛ በእግርዋ ሄዴች

    • @user-qr6gj1qj5h
      @user-qr6gj1qj5h Před 4 lety +1

      @@user-mv8uy4nf8v ውይ ህደች አላየሆትም ነበረ

    • @user-mv8uy4nf8v
      @user-mv8uy4nf8v Před 4 lety +1

      @@user-qr6gj1qj5h ሄደች እኮ ክክክክ

    • @zenebeberihu9619
      @zenebeberihu9619 Před 4 lety +1

      መምህር ንጉሴ በጣም ተምህርትህ ወድጀው አለው ቀጥልበት ደሞ ከትርጉሙ እያያዝክ ንገረን ለመናገር እንዲጠቅመን እናመስግንህ አለን

  • @andnetafrem2832
    @andnetafrem2832 Před 4 lety +1

    betelegram btgemr tru new bekelalu tederash lemehon

  • @hssaha7686
    @hssaha7686 Před 9 měsíci +1

    Hi

  • @yohanesdegineh1988
    @yohanesdegineh1988 Před 3 lety +1

    part 6 part 7 yelewm

  • @deribaddis8977
    @deribaddis8977 Před 3 lety +1

    Betam-tru_new_gen_betchemari_sle_ten s_btastemren_des_ylegan

  • @user-hf5gw8pc8r
    @user-hf5gw8pc8r Před 4 lety +1

    Thanks,

  • @ummiitube7209
    @ummiitube7209 Před 3 lety +1

    Chemical, Chemistry ..enaziis

  • @seidbezabih6989
    @seidbezabih6989 Před 2 lety

    የዳብል ሌተሮች ህግና ደንብ እንደት ማወቅ እችላለሁ ለምሳሌ happy ,feed,Good,etc

  • @tsedeytgray6294
    @tsedeytgray6294 Před 2 lety

    😍😍😍

  • @user-pl9vp3jj5p
    @user-pl9vp3jj5p Před 2 lety

    ለመፃፍ በጣም ገብቶኛል ግን እኔ የምፈልገው ቋንቋውን መልመድ ነው እንዴት እችላለሁ የተለየ መማሪያ አለወይ

  • @mikomike1566
    @mikomike1566 Před 7 měsíci

    Part 7 teacher

  • @tsedeytgray6294
    @tsedeytgray6294 Před 2 lety

    Teacher ጀምሬዋለው ባንተ ፐርፌክት እንግሊዘኛ ተናጋሪ እንደምሆን እርግጠኛ ነኝ።

  • @MegaAbinet
    @MegaAbinet Před 3 lety +1

    44ቱን የእንግሊዘኛ ድምጾች ለምን አንማርም

  • @hilwahawla6607
    @hilwahawla6607 Před 3 lety

    Democracy senle 'cr'

  • @semiramohammad2181
    @semiramohammad2181 Před 4 lety +1

    Batam teru Temehrt amasegniwe

  • @imranramadan924
    @imranramadan924 Před rokem

    Dase baleny

  • @kidistkidane6856
    @kidistkidane6856 Před 4 lety +1

    ስልክ ቁጥርህን ብትልክልኝ በፌስ ታይም መማር እንድችል