Video není dostupné.
Omlouváme se.

(012) እንግሊዝኛ ቋንቋን የመናገር/የመማር ፍርሀትን ማሸነፊያ መንገዶች Overcoming Fear of Speaking English

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 05. 2020
  • የይማሩ ተጨማሪ ቻናሎች ሰብስክራይብ በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ!
    ጤናዬ - Tenaye የሚለው የዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ጤናችን የምንወያይበት
    • POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
    • POST PILL ወስደን እርግዝና ሊ...
    እንብላ - Enibla የሚለው ዩትዩብ ቻናላችን፡ ስለ ምግብ ቤቶች የምናሳይበት
    • የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
    • የአፍሪካ፣ የካሪቢያን እና የኢትዮጵ...
    ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
    ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
    _______________________________
    Welcome to our Official CZcams channel
    Subscribe and share to your loved ones.
    Official Facebook Page
    / %e1%8b%ad%e1%88%9b%e1%...
    Official Telegram Channel
    t.me/yimaru
    Official Instagram Channel
    ...
    #english #እንግሊዝኛ #እንግሊዝኛንይማሩ #yemaru #yimaru #maraki #marakienglish #marakienglishwithabi #learnenglish #englishiseasy #englishinamharic #englishamharic #ማራኪ #ማራኪኢንግሊሽ #ማራኪእንግሊዝኛ #betsega #seifuonebs #seifushow #seifuonebs2 #rakebalemayehu #mikomikee

Komentáře • 612

  • @-yimaru9824
    @-yimaru9824  Před 4 lety +270

    ሰላም ተማሪዎቻችን!
    በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
    ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
    czcams.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html

  • @elsabetharega4039
    @elsabetharega4039 Před 3 lety +59

    ምን አይነት መባረክ ነው፡፡ ለወገን መቆም ማለት ይሄ ነው አድሜ ከጤና ጋር አግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 4 lety +75

    እግዚአብሔር። ይስጥልኝ የውስጤን ነው ያሉት መምህሮች እኮ ትልቅ አባቶች ናቸው ክብር ለ እናንተ ይገባችዋል መማር ማውራት ፍላጎት አለኝ አምላኬ አይምሮዬን ክፈትልእ

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 Před 4 lety +42

    ኦኦኦኦ በታም ትልቁን ችግሬን ነው የነገርከኝ ፍርሀት እንካን ቆንቆ ላይ ህይወቴ ላይ ትልቅ ተፅኖ አርጎብኛል አመሰግናለሁ 🙏🏻

  • @user-gj6dt6oq2i
    @user-gj6dt6oq2i Před 3 lety +10

    በእውነት ነው የምለው በጣም ተቸግሬ ነበረ ይማሩ በጣም እረድቶኛል በአንድ ሳምንት ብዙ እውቀትን አግኝቸበት አለሁ ብዙ ስተቶችን ታረሜበት አለሁ አመስግን አለሁ

  • @zegeyegetachew2750
    @zegeyegetachew2750 Před 4 lety +7

    ጌታ አብዝቶ ጥበብን ይግለፅልህ በየትምህርትህ ያላወኩትን እያወኩ ነውና በአንተ የተነሳ በሚቀጥለው አስተያየቴ በእግሊዘኛ ነው የሚሆነው በእርግጠኝነት ሻሎም !

  • @solyanayohanes379
    @solyanayohanes379 Před 3 lety +7

    አንተ በትክክል ንጉስ ነህ የሰው ችግር በጣም የገባህ ነህ እግ/ር ከዚህም በላይ ያሳድግህ!

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 Před 4 lety +4

    በጣም እየተረዳን እንዲሁም ትኩረት እና ጥረት እንዳደርግ እየረዳህን ነው። የምትሰጠው የአጠናን ዘዴ እናመሰግናለን። እድሜ ጤና ይስጥልን!

  • @etaferahutolossa1707
    @etaferahutolossa1707 Před 2 lety +2

    በጣም ጎበዝ መምህር ነህ 5 ነገሮቸን ማወቅ በሚለው ት/ት የገባኝ 5ተኛው ፈልጉት ያልከው ነገር ነው ምክንያቱም ለለሉም ነገር ምኞት ብቻውን ለውጥ አያመጣም! እውነት ነው አመሰግናለሁ፡፡

  • @muhamednurabdela4635
    @muhamednurabdela4635 Před 3 lety +4

    እስካሁን ካየሁዋቸው መማሪዎች በጣም ቀላልና ግልፅ በሆነ አቀራረብ በማቅረብህ ላመሰግንህ እወዳለው በጣም ከልብ እናመሰግናልን በርታልን

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 3 lety +2

    እንዴት ደሰ የሚል ትምህረትና የምፈልገው ነው መምህረ ፈጣሪ ይባረክህ

  • @sarategenaw8947
    @sarategenaw8947 Před 4 lety +28

    ሰላም ሰላም መምህር እናመሰግናለን።።ቶሎቶሎ ቪዲዮ ልቀቅልን።።እናመሰግናለን ።።👍👍👍👏👏👏👏

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 4 lety +3

      በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
      ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
      czcams.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html

    • @yasinbest3563
      @yasinbest3563 Před 2 lety

      Enamesegnalen memeher

  • @user-ke2hz7lw5w
    @user-ke2hz7lw5w Před 3 lety

    አሜሪካን ለአመታት ነዋሪ ነኝ ግን እዚህ የገባሁኝ መጀመሪያ አመታት ቋንቋቸው ከብዶኝ ተሰቃይቻለሁ ከብዶኝ የነበረው ከፍርሃት የተነሳ ነበረ ብሳሳት ይስቁብኛል ብዪ ፈርቼ ነው፤ ብዙም እሳሳት ነበረ በኋላ ግን ከድፍረት ንግግር ብዙ ብሳሳትም ጨክኜ ተምሬ ዛሬ ላይ በአንድ ኮሚዩኒቲ ኮሌጅ ውስጥ ቋንቋ አስተምራለሁ 2 አመት ከ6 ወር ሆነኝ በማስተማር። ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ስለመልካም ምክርህ አመሰግንሃለሁ።

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety +1

      ቲቸር ንጉስን በቀጥታ ለማግኘት ሲፈልጉ በ09 00 04 34 71 ወይም 0944 97 77 77 ይደውሉ።
      አንዳንድ ያመለጧችሁን የእንግሊዝኛ ትምህርቶች ከ teachernigus ጋር የበለጠ በዝርዝር ለመማር ከታች ያለውን የ whatsapp ሊንክ በመጫን ግሩፑን ይቀላቀሉ።
      chat.whatsapp.com/JMHnMtAn9VY5NhwrdzHOzW

  • @netsanetkiflenetsa7635
    @netsanetkiflenetsa7635 Před 3 lety +3

    ደስ የሚል ሰው በቀላሉ የምረዳበት አስጣት ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 Před 4 lety +3

    እናመሰግናለን መምህር

  • @bestone4161
    @bestone4161 Před 3 lety +1

    ዋው መምህር በእውነት በጣም እናመሰግናለን ማብራሪያዎት እራሱ ለመማር ያነሳሳል

  • @loveislife1583
    @loveislife1583 Před 3 lety

    እናመሰግናለን መምህር ፈጣሪ ስጥልን

  • @daayanhussen6565
    @daayanhussen6565 Před 3 lety +3

    በጣም አስፈላጊ ነጥብ እና በጣም የሚያስመሰግንህ ነው ቀጥልበት

  • @yosefeneyew2720
    @yosefeneyew2720 Před 4 lety +12

    በጣም ትልቅ ውለታ ነው መምህር ያኑርልን

  • @tesfaygeri3155
    @tesfaygeri3155 Před 3 lety +1

    Egziabher ybarkih hulum
    Endante biasb ethiopia tilewat
    Neber

  • @selamkssaye1271
    @selamkssaye1271 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን በጣም በርቱ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @tefeybeyene5789
    @tefeybeyene5789 Před 3 lety +1

    thanks very very much my teacher

  • @mestiwolde8337
    @mestiwolde8337 Před 4 lety +2

    Thankyou for your helpful suggestions .

  • @wederyegzaw7416
    @wederyegzaw7416 Před 3 lety +7

    ፈጣሪይ ይጠብቅህ የተባረክ ዜጋ ነህ ብዙ ትምርት እያገኘን ነው

  • @adanuadugna8251
    @adanuadugna8251 Před 3 lety +1

    Thank you more

  • @tesfaytekle9290
    @tesfaytekle9290 Před 3 lety +2

    Thanks bro

  • @asikaltube9882
    @asikaltube9882 Před 4 lety +2

    ምክረህና ትምህረትህ በጣም መሰረታዎ ነው በረታልን!

  • @bengiman5130
    @bengiman5130 Před 4 lety +4

    እናመሰግናለን መምህር እየተከታተልን ነው ። የዛሬው ምክር ጥሩ ነው ።

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 4 lety +1

      በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
      ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
      czcams.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html

  • @beyuhbhb7034
    @beyuhbhb7034 Před 3 lety +1

    akerarebu betam arif new andadi bemal mititekemachewn werdoch bitergomu beterefe gin betam des yilal

  • @tgist7172
    @tgist7172 Před 2 lety

    Amesgnalow wondime Geta ybarekachu 🙏

  • @degineshdeneke4405
    @degineshdeneke4405 Před 3 lety +2

    Thanks

  • @ahmadmucaawalloo8319
    @ahmadmucaawalloo8319 Před 3 lety +2

    አመሰግናለሁ መምህራችን🥰

  • @tesfayetawoke3800
    @tesfayetawoke3800 Před 3 lety +1

    Thank you

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 Před 4 lety +1

    ኦ ፊጣሪ ተመስገን ለረጂም ግዜ ስፈልገው ስሞክር ግን አጋጣሚውን አላገኘሁም
    ግዜ ለኩሉ
    ዛሬአመንኩኝ እምፈልገውን ዛሬ አገኘሁ ፈጣሪየ አመደግንካለሁ

  • @user-gw6yr2mu4f
    @user-gw6yr2mu4f Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን በጣም ፁኡፉ ድምቅ አድርገው 🙏

  • @mahiyeamanuellij8134
    @mahiyeamanuellij8134 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን መምህራችን🙏

  • @eskemolla219
    @eskemolla219 Před 3 lety +1

    መምህር እናመሰግናለን ኑርልን

  • @raheltengenegn4055
    @raheltengenegn4055 Před 4 měsíci

    በጣም እና መስግናለን

  • @sabity2088
    @sabity2088 Před 2 lety +1

    Thank u teacher

  • @tizita6873
    @tizita6873 Před 3 lety +1

    አናመሰግናለን

  • @tigstmikal8214
    @tigstmikal8214 Před 3 lety +2

    በመጀመረያ፣ ሁሌም፣ ሰላምህ፣ ይብዛ
    በመቀጠል፣ በፈጣሪ፣ ይየሀለሁ፣ እንግሊዘኛ፣ መማረም፣ሆነ፣ ማወቅ፣ በጣም፣ እፈልጋለሁ።
    ግን፣ እንደት፣ እንደምማረ፣ እንደትሰ፣ እንደሚገባኝ፣ አሰረዳኛ፣ ወንድሜ፣ ከይቅረታ፣ጋረ አደራ፣፣ በጣም፣ ነው፣ ፈላጎት፣ የሚረዳኝ፣ሰው፣ግን፣ያሰፈልገኛል በውሰጥም፣ መሰመረ፣ ቢሆን፣ አናግረኝ

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 Před 4 lety +1

    ተባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በእውነት ያንተ ትምህርት ይለያል እባክህ አትጥፋ

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 4 lety

      በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
      ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
      czcams.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html

  • @sahaiasafa8052
    @sahaiasafa8052 Před 4 lety +1

    በእውነት አይቸው የማላቀው ትምህርት አየሁ እግዚአብሄር ይፍቀድልኝ መማር ማወቅ እፈልጋለሁ መምህር ያልከው ፍርሃትና ትኩረት ያለመስጠቴ ግን በጣም ማወቅ አልቻልኩም

  • @menberehailu5457
    @menberehailu5457 Před 3 lety +1

    thank you

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይክፈትልክ ከዚህ በላይ የኔ ወንደም ትምህርቱ መልካም ነው እረጋ ያልክ ነክ

  • @Rina-hn1ui
    @Rina-hn1ui Před 3 lety +1

    Wow betam arif nwe yemer fetari edmana tana yesteh

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 3 lety

      Teacher Nigus ን በቀጥታ ለማናገር ስትፈልጉ በ0944 97 77 77 ወይም በ09 00 04 34 71 ተጠቀሙ።

  • @teshome7160
    @teshome7160 Před 4 lety +2

    በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ስራ ነው

  • @user-qj7go3ps6q
    @user-qj7go3ps6q Před 4 lety +2

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @cookingwithroza7181
    @cookingwithroza7181 Před 3 lety +1

    ሰላም ላአንተ ይሆን መምህር ለመጀመራያ ግዜ ነው ክላስ ውስጥ የገባሁት ገና ልክ ስትጀምር ይህ ለእኔ የሚመች አስተማርይ ነህ ብየ ተስማምቶኛል ተባርክልኝ አሁን በደንብ ነው የምማረው ::

  • @mimokiya993
    @mimokiya993 Před 3 lety +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል ስታስተምር ቀለል አርገህ ስለሆነ ይገባል አመሰግናለሁ

  • @user-ri3jd4wx1g
    @user-ri3jd4wx1g Před 3 lety +1

    መምህር እናመሰግናለን

  • @asikaltube9882
    @asikaltube9882 Před 2 lety +1

    በጣም መልካም አስተማሪ ካንተ ብዙ ተምሬ አለሁ የማስተማር ብቃተህ በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለሁ

  • @sebhesomllovetegray360
    @sebhesomllovetegray360 Před 4 lety +1

    Bewnat #kaleat yatergnal #Egzbehr xegawen #yabezalih
    Rejim #edmina tena #yestih & thanks #for sharing #my dear #techar

  • @SaraSara-ch7ni
    @SaraSara-ch7ni Před 3 lety +1

    አግዛቤር ጤና እና እድሜ ዪስጥህ በጣም እናመሠግናለን

  • @jemelaabuza926
    @jemelaabuza926 Před 3 lety +1

    Thank you tchere it's my matter good a advanc thank you somuch

  • @metitube5366
    @metitube5366 Před 3 lety

    እግዛብሄር ይስጥልን በጣም ጥሩ ነው

  • @user-lw5yy7ot3g
    @user-lw5yy7ot3g Před 3 lety +1

    በጣምእናመሰግናለል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክ

  • @teshomatumiso6135
    @teshomatumiso6135 Před 3 lety

    Yes you are Right

  • @ritaabera4400
    @ritaabera4400 Před 3 lety +3

    መምህር እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጥልን እኔስደት ነው ያለሁት እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ለመማር ብየ ልጂ አለበት ቤት ገብቼ እሰማለሁ ግን መናገር አልችልም

  • @astergedi5637
    @astergedi5637 Před 3 lety +1

    tank you so much

  • @user-uk7hw4cg2r
    @user-uk7hw4cg2r Před 4 lety +2

    በጣም ጥሩ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 2 lety

    Good advice to know english conversation!!!

  • @fekaduadmasu4171
    @fekaduadmasu4171 Před 3 lety +2

    God bless you

  • @user-zl6ux4lw4b
    @user-zl6ux4lw4b Před 3 lety +1

    በጣም እማደንቅህ መምህር

  • @sebleassefa2696
    @sebleassefa2696 Před 4 lety +2

    Thank you ,once you were my daughter teacher.Still in our house your impact is visible.Thank you.

  • @dbdh8030
    @dbdh8030 Před 3 lety

    በእውነት ይህ ትምረት በጣም ጡሩነው ጠክሩ

  • @user-qw4un8me9y
    @user-qw4un8me9y Před 5 měsíci +1

    tnx so much

  • @user-qr6gj1qj5h
    @user-qr6gj1qj5h Před 4 lety +4

    ስራ ስጨርስ እሰማዋለሁ እናመሰግናለን

  • @atsedebaye1279
    @atsedebaye1279 Před 2 lety

    በጣም መልካምሰውነህ እናመሠግናለን💖💖

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 Před 4 lety +2

    ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @kidistarsema3003
    @kidistarsema3003 Před 2 lety

    enie kalat yelegnm betam amesegnalehu chmero chemro fetari yistih memihir yakoyih

  • @EphremDagneOfficial
    @EphremDagneOfficial Před 3 lety +1

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ስለምታበረታታን በደንብ ግልጽ በሆነ ሁኔታ ነዉ የምታስተምረን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @molumolu3229
    @molumolu3229 Před 3 lety +1

    እጂግ አስፈላጊ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @cornercellselamkefilaselam9838

    ዋው በጣም እናመሠግናለን ፍጣሪ ጤና ያድልልን

  • @tizetamelese6743
    @tizetamelese6743 Před 3 lety +1

    በጣም ወድጀዋለልሁ አመሰግንሐለሁ።

  • @abiysusu3608
    @abiysusu3608 Před 3 lety +1

    Tnx so much you are my major teacher

  • @SELUTUBE
    @SELUTUBE Před 3 lety +2

    የተመቸኝ ቻናል ወላህ
    እናመሰግናለን ወንድማችን
    እኔ ሞካሪ ነኝ but now insha allah
    your chanal By monitoring
    l can to perfect
    English language insha allah

  • @umpuae3155
    @umpuae3155 Před 3 lety +1

    እውነት ነው

  • @bizuyetube371
    @bizuyetube371 Před 4 lety +1

    ልክ ነህ ወንድም ንጉሴ ማዳመጥ ወሳኝ ነው እንግሊዘኛ በጣም ነው ማወቅ እምፈልገው ብዙ ጊዜም እየሞከርኩ አቁሜው ነበር በተላይ ዩቱብ ላይ ያንንም ያንንም እየሰማው የባሰ ግራ ይገባኛል ሌሎችን ቋንቋ ያለምንም ጭንቀት ስሳሳት እና ስህተቴ ሲገባኝ ስስቅ ለምጃለሁ በማዳመጥ ብቻ አሁን ደግሞ ቢያንስ 3ወር ይሆነኛል ዝም ብዬ እንግሊዘኛ መዝሙሮችን ስብከቶችን ዜናዎችን በማዳመጥ እንዴት እንደሆነ ሳላውቅ በደንብ መስማት መረዳት ጀመርኩ ለክ መረዳት ሰጀምር ደሞ እንግሊዘኛ መጽሀፍ ማንበብ ጀምሪያለው እየሰባበርኩም ቢሆን እችላለው😅😅 ዋናው ቁርጠኝነት ነው የመዳምን ቤት እየወለወልኩ በኤርፎን አዳምጣለው በእረፍት ስአቴ 1ሉክም ብትሆን አነባለው ።እናም ወገኖቸ ሞክሩ ይቻላል🙂😍

    • @-yimaru9824
      @-yimaru9824  Před 4 lety

      በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
      ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
      czcams.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html

  • @destawmekonen8351
    @destawmekonen8351 Před 4 lety +2

    Thanks for advising !

  • @Biniyam525
    @Biniyam525 Před rokem

    Thanks betam you are agood person

  • @JoyJoy-sy4kd
    @JoyJoy-sy4kd Před 4 lety +1

    መምህር በጣም መልካም ነገር ተናግረሀል የትኛውንም ቋንቋ ለማወቅ ከፍላጎት ቀጥሎ ድፍረት ይጠይቃል አረቢክ ለመልመድ የፈጀብኝ 3 ወር ነው ለምንድነው እሳሳታለሁ ብዬ አልፈራሁም እየተሳቀብኝም ግድ ስለሆነ ለመድኩ ፈረንጅኛውም በዚሁ መንገድ መናገሩ አልከበደኝም አመሠግናለሁ በጣም

    • @user-uz5hz9gu9c
      @user-uz5hz9gu9c Před 4 lety +2

      ወይ ታድለሽ እኔ እቢብሎኝ አለሁ ድፍረት የለኝም እያወኩ ለመናገር እፈራለሁ ለምን እደሆን አላዉቅም እዉቀት እግዚአብሔር ይመስገን ያለማካበድ ጎበዝነኝ በዛላይ ድፍረት የለኝም ምክር ካለሽ እህቴ

  • @adinagidey4360
    @adinagidey4360 Před 3 lety +3

    You did great Job Thank you !

  • @tsehayhebasit7177
    @tsehayhebasit7177 Před 3 lety

    እኔ አረብኛ TV ነው የለመድሁት ዋና እራስን ማሳመን ነው እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ውንድም

  • @help5007
    @help5007 Před 3 lety +1

    Tnx teacher for ur advice

  • @yonasmesfin4431
    @yonasmesfin4431 Před 3 lety +2

    ምርጥ ፕሮግራም

  • @bezameshesha6086
    @bezameshesha6086 Před 3 lety +1

    Thanks God bless you

  • @hediyamengesha9401
    @hediyamengesha9401 Před 4 lety +1

    እንግሊዘኛ ና ዋና ድፍረት ይፈልጋን መምህር እዳልከው ብቻቹህን አውሩ እዳልከው ብቻዬን በንግሊዘኛ እዳወራሁ ነው የምውለው እናመስግናለን

  • @user-fp6qe2tn3w
    @user-fp6qe2tn3w Před 3 lety +1

    ደስ ስትል

  • @dawitsogesoto6561
    @dawitsogesoto6561 Před 3 lety +2

    I LEARN LANGUAGE MORE.THANKS SO MUCH

  • @hidatmebrahtu1676
    @hidatmebrahtu1676 Před 3 lety

    Thanks Dear brather qetlew

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-rm7mz3jf6m
    @user-rm7mz3jf6m Před 6 měsíci

    Thank you wendma tebarek

  • @marufquder9135
    @marufquder9135 Před 3 lety +1

    Arif memhr

  • @kedjia
    @kedjia Před 3 lety +1

    Thanks you so much richer

  • @solomongashaw5430
    @solomongashaw5430 Před 2 lety

    Teacher nigus Thank you so
    Much

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 Před 4 lety +2

    ትክክል

  • @jjeheheuushehehhe4790
    @jjeheheuushehehhe4790 Před 3 lety +1

    Tankiw

  • @Mt-cq2qj
    @Mt-cq2qj Před 4 lety +1

    Thank you for your advice

  • @citycity904
    @citycity904 Před 4 lety +2

    ماشاء الله ❤❤❤👍