Seifu on EBS: የሰይፉ ፋንታሁንና የቬኖሪካ መልስ በሜቆዶኒያ | Seifu and Veronica

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024
  • የሰይፉ ፋንታሁንና የቬኖሪካ መልስ በሜቆዶኒያ | Seifu and His wife Veronica Visiting Mekedoniya
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

Komentáře • 679

  • @user-mr5pg5hs8r
    @user-mr5pg5hs8r Před 4 lety +77

    በዚ በተረገመዉ ዘመን የናቶች አባቶችን ምርቃትን ማግኘት ቀላል አይደለም ደጉን ዘመን ያምጣልን

    • @user-nv2ov7ri2l
      @user-nv2ov7ri2l Před 4 lety

      አሚን ፈጣሪ ደጉን ዘመን ያምጣልን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +201

    ሰይፍሸ ምርጥ ሰው ሰላምህ ይብዛ

    • @user-xy3fz2uq3c
      @user-xy3fz2uq3c Před 4 lety +2

      አንች ከለለሺ ፍልምም ህነ ምንም ማየት ዩስጠላኛል

    • @zeadenshe3054
      @zeadenshe3054 Před 4 lety

      Wow. Ednate. Kene. Swe. Ybzlene. Mlkame. Mhene. Kese nwe.

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety

      @@user-xy3fz2uq3c አለሁልሽ የትም አልጠፉም

    • @samrihappyfamily9886
      @samrihappyfamily9886 Před 4 lety

      Memey selam neshe

    • @abooshhussien9106
      @abooshhussien9106 Před 4 lety +1

      ሰፉዪ እግዚአቡሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ይጠብቅህ እናቶቻችንን እግዚአቡሔር ይጠብቅልን አሜን አባቶቻችንንም እግዚአቡሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 Před 4 lety +28

    ወይኔ ሴፉዬ ቃላት የለኝም ያ አላህ ሰውን መርዳት የመሰለ መልካም ነገር ምን አለ?! አልሀምዱሊላህ ይሄን መልካም ነገር ስላሳያችሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል ኢኛ ኢትዮጲያን እዲህ ስንረዳዳ የወደቀን ስናነሳ ነው የሚያምርብን

  • @konjetgetahun5345
    @konjetgetahun5345 Před 4 lety +87

    ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ፈጣሪ ይኛንም መልካም አሳቢዎች ያድርገን

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f Před 4 lety +13

    ቢንየ ይሄሁሉ ያንተ ውጤት ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይህች የምድር ሂወት እንዴት ሰርተውባት ካለፉ ውጤታማይሆናል ሁላችንም ይሄን ፀጋ እግዚአብሔር ይስጠን ።

  • @user-cl1jp6jt8s
    @user-cl1jp6jt8s Před 4 lety +5

    ቀሪ ዘመንህን አሏህ እረጂም እድሜና ጤና የማያልቅ ሃብት ይወፍቃቹሁ ❤❤❤😍😍😍

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj Před 4 lety +91

    መቅዶንያ ለዚህ ሁሉ ያበቃው ቢንያም ነው ለእሱ ክብር ይገባዋል💚💖ምርጥ ሰው ነው

    • @user-yh3qv5he5f
      @user-yh3qv5he5f Před 4 lety

      በትክክል

    • @FatmaFatma-jq9pv
      @FatmaFatma-jq9pv Před 4 lety

      100 %

    • @moao3796
      @moao3796 Před 4 lety

      ሰይፉ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ አላህእኔየፈለኩትንአምራልሁብላል አላህጀነትን ይፍቅህ

  • @habteworkasaminw5067
    @habteworkasaminw5067 Před 4 lety +13

    ሰይፉ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ ለናቶቻችንም እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እውነት አስለቀስከኝ

  • @lamlamlamlam2183
    @lamlamlamlam2183 Před 4 lety +48

    ሴፉዬ እውነት ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርካቹ ትዳራቹ ያማረ ይሁን

  • @luwambrhanelb2488
    @luwambrhanelb2488 Před 4 lety +3

    I Am Eritrean🇪🇷one of your fun (seifu fantahun)I really appreciate you so much seifu . keep going may the almighty God be with you.

  • @elsaroukoz6772
    @elsaroukoz6772 Před 4 lety +13

    ሰይፍዬ ትዳርህን አምላክ ይባርክልክ ልጆችህም አማኑኤል ያሳድግልህ

    • @user-mo6ur5jz2f
      @user-mo6ur5jz2f Před 4 lety

      ሰይፋየኔውድ.አተኮ.ተቸገርንአስታዋሽነህ.ደግሞ.ሚስትህን.ስወዳት.እረግትያለች.የርጋቅቤይወጣዋልይባላልአይደል.እረጂምእድሚከጤናይለግሳችሁ

  • @makdesbayane5763
    @makdesbayane5763 Před 4 lety +11

    የትዳር ዘመንህ ይባረክ ሰይፍሻ ልጆችህ ይባረኩልህ😭😭🙏🙏🙏

  • @user-nz1rs9jj6i
    @user-nz1rs9jj6i Před 4 lety +74

    ወይ ሲያምር ሳይፍየ ከራስ አልፎ ለሰው መኖር ምንኛ መታደል ነው

    • @hanokfisahaye7097
      @hanokfisahaye7097 Před 4 lety

      Des ylal

    • @ummeumor6876
      @ummeumor6876 Před 4 lety

      አላህ ብልኝ ወዴሀጌሪ ከጌባው እጉቤኛቼዋለው ይህም አሌ አእንዴ

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg Před 4 lety +7

    Wow I never thought Safu was such a great person. God bless you. May God gives you happiness on happiness. Blessing on blessing.

  • @mekdesyekidanemehrtlij5564
    @mekdesyekidanemehrtlij5564 Před 4 lety +15

    ዛሬ ነዉ ዋዉ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ሰይፉዬ

  • @user-lb3pf5eq3s
    @user-lb3pf5eq3s Před 4 lety +41

    ማሻአልህ ሰይፍየ አላህ ይስጥህ 😘😘❤❤. የሰይፉ ሚስት በሩቁ ስትታይ የቴድን ሚስት ትመስላለይ

  • @user-ck3vt6ir4k
    @user-ck3vt6ir4k Před 4 lety +4

    የኢትዮጵያን ልዩ ደስ የሚል ምስጋና ደህና ናቹ ሲጠየቁ እግዚያብሄር ይመስገን።አምን ይመስገን

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 Před 4 lety +7

    ሴፍ ምርጥ ሰው
    እግዚአብሄር ትልቅ እድሜና ጤና ያድልህ ያድላቹ ከነመላ ቤተሰብህ

  • @user-zi8hz9fs5o
    @user-zi8hz9fs5o Před 4 lety +18

    በጣም ደስ ይላል ❤️ እግዚአብሔር ፈቅዶ መጥቼ አየዋለው ሴይፉ እግዚአብሔር ይስጥክ

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 Před 2 lety +1

    ማርያምን በደስታ አለቀስኩ ኡፍፍፍ ታድለህ ሰይፍዬ የሰማይ ስንቅ ይዘሀል ሰይፍዬ ከፍ በል ዝቅ ብለህ ስለመጣህ ስላየሀቸው የኔውድ ተባረክ አሁንም አይቀይርህ😘😘😘😘🌺❤❤🥰❤

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Před 4 lety +5

    ሰይፍዬ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ቢንዬ ያንተ ነገር መቼም ቃላት ያጥረኛል ብቻ የኢትያጵያ አምላክ የብረት ምሰሶ ያድርግልን የድሀ አባት

  • @sinawusinawu8404
    @sinawusinawu8404 Před 4 lety +19

    ቢንያምን እስክ እድሜና ጤና ይስጥህ እንበለው ለራሱ ሳይኖር ለለላ የምኖር ኩሩ ኢትዮጵዬዊ ነውና

  • @eyerustarafa7434
    @eyerustarafa7434 Před 4 lety +22

    ሰይፉ እግዝአበሔር እድሜ ና ጤና ይስጥክ በበጎ አድራጎትክ ላይ. በጣም አድናቂክ ነኝ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj Před 4 lety +4

    ሠይፍ እረጂም እድሜ እውነት ደስሲል የሰው ደስታ ማየት እንዴት ደስይላል።
    ኢትዮጵያን ሰላም ያድር ግልን👏👏👏👏

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 Před 4 lety +24

    ሠይፍየ ሁሌም ሠላምህ ይብዛ
    ሠይፍየ እሥኪ ሣያትን ጋብዝልኝ ሥወድህ በናትህ በናትህ

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 Před 3 lety +1

    ማነው አስተዋዋቂ የሆኑትን እናት እንደኔ ያደነቀ እድሜ ይስጣቹ!

  • @user-py3ut7pj6n
    @user-py3ut7pj6n Před 4 lety +46

    የሰይፉ ባለቤት አምልሰት ሙጨን የምትመስለኝ እኔብቻ ነኝ ወይ እኳን ደስ ያላችሁ ሰይፍዬ መልካም ሰው

    • @user-tm9kw1uv3b
      @user-tm9kw1uv3b Před 4 lety +1

      የሰይፉ ሚስት ታምራለች ከቴዲ ሚስት

    • @user-py3ut7pj6n
      @user-py3ut7pj6n Před 4 lety

      @@user-tm9kw1uv3b ለምን ይዋሻል

  • @zenized1071
    @zenized1071 Před 4 lety +9

    ወላሂ ለካ የወገን ደራሽ እንቁ ኢትዮጵያ አላችሁ እድሜ ከጤና ጋር ከነባለቤትህ መላው ቤተሰብህ ሰይፉ
    እስኪ አረመኔዎቹ ከዚህ ተማሩ ዘር ብሄር ሀይማኖት የማይባልበትን የወገን አለኝታ
    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቦቿ

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny Před 4 lety +38

    የሰይፋ ሜስት 3 ወልዳ አቆሞ ያምራል ሰይፋ ያልተወራለት ደግ ሰው ነው በርታ

    • @user-en4zf4qn9z
      @user-en4zf4qn9z Před 4 lety +5

      እኔ አለሁ እል ገና አንድ ሳልወልድ በእሩዝ የተዝረጠረጥኩ

    • @nafisayemam6775
      @nafisayemam6775 Před 4 lety +1

      @@user-en4zf4qn9z ክክክክክክክ የኔማር

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 Před 4 lety +1

      @@user-en4zf4qn9z kkkkk ayzosh

    • @smarthabeshaboy7976
      @smarthabeshaboy7976 Před 4 lety +2

      ማማዬ ቀረፃው የቆየ ነው የሰርጋቸው መልስ ነው ማለትም ልጅ ሳይወልዱ

    • @user-qi5lx1kb4l
      @user-qi5lx1kb4l Před 4 lety

      @@user-en4zf4qn9z ክክክክክ እኔም

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 Před 4 lety +17

    የዚህ ሁሉ መሠረት አቶቢኒያም ነዉ
    አላህ እድሜናጤና ይሠጠዉ

    • @saraebid2310
      @saraebid2310 Před 4 lety

      ቆዩ፣ቢኒያም፣ማነው፣አላውቀወም

    • @user-wp2ch1py6p
      @user-wp2ch1py6p Před 4 lety

      እኔም አላውቀው እስኪ ንገሩኝ

    • @cgcgj6403
      @cgcgj6403 Před 4 lety +1

      አቶቢኒያም ታዋቂ ወይምዝነኛ ሠዉአይደለም። አሜሪካነበር እሚኖረዉ ከዛ ሲመጣ መንገድላይ የመንገድላይ የወደቁትን አጋዥ የሌላቸዉን ሠዎች በሽተኞችን እየሠበሠብ የቤቸሠቦቹ ቤት እያመጣ መንከባከብ ጀመረ።
      ይሄዉ አሁን ይሄን ሁሉ ሠዉ ከችግር እየታደገ ይገኛል

    • @jumanasaif7456
      @jumanasaif7456 Před 4 lety

      🕊🕊

    • @jumanasaif7456
      @jumanasaif7456 Před 4 lety

      🕊🕊🦅🦅🦅🦆

  • @ethiopiamynameis1484
    @ethiopiamynameis1484 Před 4 lety +5

    ሰይፍዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እክዚያብሄር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @tigistabraham6291
    @tigistabraham6291 Před 4 lety +5

    I really appreciate you Seifu ❤️👏👏👏

  • @kiyanegh1563
    @kiyanegh1563 Před 4 lety +5

    ማርያምን በጣም ነው የስለቀሰኝ😭😭ፈጣሪ ይርዳችሁ 💔💔

  • @seniyamedede7337
    @seniyamedede7337 Před 4 lety +1

    ሀገር እኮ እናት ናት አያችሁ ለብዙ አመታት አሜሪካ ኖረው ሳይሆንላችው ቀረን ሲባረሩ አቅፋ የምታጎርሳችው ሀገራችን ናት

    • @FatmaFatma-jq9pv
      @FatmaFatma-jq9pv Před 4 lety +1

      Ya emu man teredawu Ethiopian meteryachn enatachn...selam le Ethiopian edget lehzbocho yareb yareb yareb

  • @martatube73
    @martatube73 Před 4 lety +4

    ሰይፊሽ እና ውድ ባለቤቱ እግዚአብሔር ከነልጆቻችሁ ይባርካችሁ

  • @user-ho6wh6cn3r
    @user-ho6wh6cn3r Před 4 lety +20

    ወላሂ የተቸገረን መርዳት እደት እደሚስደስተኝ ወላሂ ቃላት አጠረኝ

    • @user-pe7gn4ry6c
      @user-pe7gn4ry6c Před 4 lety

      ልክነሽ እህቴአላህ ሁላችንም የተቸገሩ የምንረዳያድረገን

    • @user-ho6wh6cn3r
      @user-ho6wh6cn3r Před 4 lety

      አሚን አሚን አሚን ያረብ አላህ ያርግልን እኔ ወላሂ ሁለየም ምኞቱ አለኝ ያሳካልኝ ያረብ

  • @amengondarewhemo6272
    @amengondarewhemo6272 Před 4 lety +1

    ደስ የሚል ዝግጅ ነው
    ያባቶች የናቶ ምርቃት ይደርእባቹህ የኛ ምርጥ ሰው ሀሪፍ ነው

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 Před 4 lety +3

    ሰይፉ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ ቢኒያም እውነት ታላቅ ሰው ነው የራሱን ሂወት ትቶ ለሰው እሚኖር ፈጣሪ እድሜና ጤና ለቢያም ስጥልኝ

  • @hanalove2898
    @hanalove2898 Před 4 lety +2

    ሴይፍዬ አባትህ እዱስ ገብረኤል በሂድክበት ሁሉ ይከተልህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ እመኝልሀለሁ እመብርሀን ከክፍ ነገር ትሰውራችሁ

  • @bettylove1989
    @bettylove1989 Před 4 lety +4

    በእውነት ትልቅ ሰው ነህ !!💚💛❤

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 4 lety +3

    ዋዉ ሰይፈ እካን ደስ አለህ እዲህ ነዉ መመረቅ👏👏👏👏👏👏

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ ቤተሰብህን ይባርክልህ ዘመንይ ይባረክ!!

  • @anuukonjooo927
    @anuukonjooo927 Před 3 lety

    ሴይፉየ ምርጥ ሰዉ አንተ ማለት የአለባቸዉ ምትክ ነህ መስኮት እረዥም እድሜ ለልጆችህና ለምስትህ

  • @emu1070
    @emu1070 Před 4 lety +3

    ሴፍሻ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @user-in3xo3nz7e
    @user-in3xo3nz7e Před 4 lety +1

    ሰይፉዩ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችው እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ጋ ተመኘሁላችው ለነዝህ ሐዛውንት ከቆርቆሮ ቤት በቅርብ እሜወጡበት ዘመን ይሁንላችው🙏🙏😢😢 ።ሰላምን ፍቅን አድነትን ለኢትዮጵያ ህዝብ እመኛለው❣❣❣❣

  • @user-ox3un1mv5v
    @user-ox3un1mv5v Před 4 lety +2

    ኡፍፍፍፍ እግዚአብሄር አምላክ እናት አባቶቻችንን ጠብቅልን

  • @user-xq2xw3ql6g
    @user-xq2xw3ql6g Před 4 lety +4

    ሰይፉ እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም አንጀት ይበላሉ ውይ

  • @cheramlakgizaw3135
    @cheramlakgizaw3135 Před 3 lety

    ደሥታችሁ እሥከመጨረሻ ያድርገው እናት እና አባቶቻች እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @munit9547
    @munit9547 Před 4 lety +3

    ውይይይይይ ደስስስ ይላል ሰው መርዳት የመሰለ ነገር የለም

  • @user-zz4wi6zf4p
    @user-zz4wi6zf4p Před 4 lety +5

    ሴፍዬ እድሜህን ያርዝምልን አንደኛዬ

  • @ezgharyagoitom8977
    @ezgharyagoitom8977 Před 3 lety

    እኔ እስከ ዛሬ አላየሁትም እና ሰይፉየ ተባረክ ሁሌ እግዚአብሄር ካንተ ጋ ይሁን

  • @dagneguchyalework
    @dagneguchyalework Před 3 lety

    በጣም ደስ ይላል። መልካም ስራ ለራስ ነው። ይቆይ እንጂ አንድ ቀን ይከፍላል። ለሰው መልካም እንደመስራት የሚያረካ ነገር የለም!!!! እንኳን ደስ ያለህ ወንድም አለም-ሰይፉ ፋንታሁን!!!

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před rokem

    ዋው ሰይፉየ እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ከነሙሉ ቤተሰቦችህ ይስጥህ ፈጣር ሰይፉሻ በጣም ደግ ሰው ነህ እውነት በዚህ መልኩ እዳገባህ አላቅም ነበረ 🙏🙏🙏💚💛❤️እናመሰግን አለን ሰይፉሻ

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 4 lety

    እኔ ምኛቴ ቢሳካልኝ እንደዚህ መርዳት ነው ህፃናትንም ጭምር ሱይፉ ኑሮህ ይባረክ

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 Před 3 lety

    እጅግ ደስስስስ ይላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤🙏❤🙏❤🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🙏🌻🙏🍓🍓🍓🍓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🇪🇹🇪🇹🍓🇪🇹🍓🇪🇹🍓🇪🇹❤❤❤❤🙏🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-yb1xe7cp9g
    @user-yb1xe7cp9g Před 3 lety

    ስይፍሻ ምርጥ ስው እግዚአብሔር ስላምህ ያብዛልህ

  • @senaytdriba9869
    @senaytdriba9869 Před 4 lety

    ቢንያም እግዚአብሔር ይባርከው ይልጅ አዋቂ ነው ጥሩ ትዳር ይስጠው የራሱን ህይወት እንዲኖር እግዚአብሔር ይርዳው ሰፉዬ አንተም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ትዳርህን ያማረ ይሁን

  • @fevialemayhu5655
    @fevialemayhu5655 Před 4 lety +2

    God bless you more seifu ❤❤❤

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 4 lety

    ኡፍፍ ደስ ሲል ሰይፍሻ እውነት ትልቅ ነህ👏 ልጆችህን ለቁምነገር ያብቃልህ😍😍😍

  • @elsanogsa9280
    @elsanogsa9280 Před 4 lety +2

    በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ተባረክ

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    ሠይፍሻ አድናቂህ ነኝ ምርጥ ሠው ነህ
    እዳተ ያለ ደጋግ ሠዎችን እግዛብሄር ያብዛልን

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 Před 4 lety

    እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያረግልን ሰይፍሻ እናመሰግናለን የብሮኒካ እረጋታ ደስ ሲል ተባረኪ ሴት እዲህ ስትሆን ደስ ይላል

  • @user-lh6xi5mr8f
    @user-lh6xi5mr8f Před 4 lety +1

    ዋዉስይፋየ ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዉለዱ ክበዱ

  • @user-xs3jb5ho9d
    @user-xs3jb5ho9d Před 4 lety

    ሰይፍየ መልካም ሰው በቀልድ አዋዝተህ ለምትሰራው ቁም ነገር የዘላለም አድናቆቴ ይድረስህ አስለቀስከኝ ዘርህ ይባረክ ሺ ሁን ለሰው መኖር ደስ ይላል

  • @user-dm9kt4ob3x
    @user-dm9kt4ob3x Před 4 lety

    ሰይፍሻ ብዙ እድሜ ከጤና እስከ ቤተሰብህ ይስጥልን::ያንተ አይነት ብዙ ኢትዮጵያዊያን ያስፈልጉናል::

  • @user-ik6kk1kf9j
    @user-ik6kk1kf9j Před 4 lety +6

    ሴፍዬ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ሁል ጊዜ እመኝልሀለሁ

  • @user-ho6wh6cn3r
    @user-ho6wh6cn3r Před 4 lety +3

    ማሻአላህ ለተቸገረ መድረስ ምንኛ ደስ ይላል

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 Před 4 lety +1

    ዉይ ሰይፉዬ ትዳራችሁ ይባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ትልቅ ደረጃ ያድርግላችሁ

  • @hstabezb.t2730
    @hstabezb.t2730 Před 4 lety

    የእውነት ሴፍሻ መልካም መስራት ለራስነው ይባላል ምርቃታቸው ብቻይበቃሀል ፈጣሪ ልጆችህን ይባርክልህ 👍👍

  • @madinamadina2647
    @madinamadina2647 Před 4 lety +7

    ስይፍሽ ምርጥ ስው

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t Před 4 lety

    ወንድማችን ቢኒያም እግዚአብሔር ለመልካም ስራው በሰማይ ቤት ይክፈለው ሰው መርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ሰይፍሽ ከነ ባለቤትህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @selamethioselamethio3168

    በጣም ዳስ ይላል ሰፉዬ አግዚአብሔር ይመስገን ኡፍፍፍ ሂዎት በጣም አድካሚ ናት ለሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-jd4dd8wc2h
    @user-jd4dd8wc2h Před 4 lety

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰይፍሻ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ ።

  • @user-ez7gu8ng6m
    @user-ez7gu8ng6m Před 4 lety

    ቢንዬ እግዚአብሔር አምላክ በህይወትህ የጎደለህን ሁሉ ይስጥህ ያባታችን አብርሃም ተምሳሌት ነህ በእውነት ሰይፍዬ ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ ተባረኩ!

  • @user-bk1nu2ou8w
    @user-bk1nu2ou8w Před 4 lety

    ወይኔ ሰይፍሸ ይገባሀል ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ የእናትን እባ መታሰግ ማበስ እደት ደስ ይላል ላሂ አላህ እናቶቻችንን ይጠብቅልን ከለቆሶ ወደሳቅ ይቀይራቸው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰይፉም አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ካተ ብዙ እጠብቃለን

  • @user-jf4dh6uo3x
    @user-jf4dh6uo3x Před 4 lety +1

    እኛ ምንም የሌለን ሰዎች ሁልግዜ ምንመኘው ቢኖረን የሌለውን መርዳት ነው እኮ እንደው ፈጣሪ ሰው አድርገኝና ከኔ በታች ያሉትን ልረዳ ቃል እገባልሀለው

  • @officialefrem6110
    @officialefrem6110 Před 4 lety +9

    ከ አሜሪካ ይመጣው ስውየው ገረመኝ 😭

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 Před 4 lety +1

    Wow Seyfiye betam des ylal eff leswu melkam madreg mngna metadel new 🤲🏻🤲🏻😭😭

  • @nigisttizazu6283
    @nigisttizazu6283 Před 4 lety

    ወይኔ ሰይፍሽ ለካ ለመሳቅ ብቻ አይደለም ለማልቀስም ቅርብ ነህ የኔ ሆደባሻ ፈጣሪ እድሜና ጤና ከነ ሙሉቤተሰቦችህ ፈጣሪይ ይስጥህ

  • @buzeabuzea4047
    @buzeabuzea4047 Před 4 lety

    ሰይፉ የኛ የኢትዮጵያ እንቁ ፈጣሪ ይባርክህ
    በምድር የምናደርገው መልካም በሠማይ ቤት ደመወዝ ሆኖ ይከፈልሃል።

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 Před 4 lety

    ሰይፍ እግዚሐብኤር መጨረሻክን ያሳምረው እድሜና ጤና ይስጥክ በጣም ቁም ነገረኛ ነክ እናመሰግናለን

  • @kaki.kaki.5551
    @kaki.kaki.5551 Před 4 lety +3

    ስፍዬ.እድሜና.ጤና.ከነ.ሙሉ.ቤተስብህ.እኔምይህ.ድህነቴ.ተራግፎ.ለስው.በጎ.ነገር.የማረግበት.ቀን
    ናፈቀኝ

  • @kiyagetahun5044
    @kiyagetahun5044 Před 4 lety

    ኡፍ መልካም መስራት እኮ እንዴት ያስደስታል አምላኬ በሂወት ዘመናችን ጥሩ ሰርተን የምናልፍ አርገን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-hz5po2fm3r
    @user-hz5po2fm3r Před 4 lety

    ሰይፍዬ ትዳረህን ልጆችህንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይገባሃል አንተም ብዙ እረድተሀል

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia Před 4 lety

    wonderful Seifu

  • @user-fh7lg4ty5i
    @user-fh7lg4ty5i Před 4 lety

    የእናት ምርቃት ትልቅ ነገር ነው ጥሩ ሰው ነህ ሰይፍየ እኔም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብያለሁ

  • @weletehiwetmesi1867
    @weletehiwetmesi1867 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሠው ለሠው ሲያስብ ነው ልዩ ነህ ሲፍዬ ከነባለቤትህ ከነቤተሠብህ ሠላምህ ይብዛ

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i Před 4 lety

    ስይፍሻ ጨዋታነ ቀልድ ብቻ አይደለህምኮ አቦ እድሜን ጤነ

  • @moriabbi
    @moriabbi Před 4 lety +1

    Bravo Seifu!!! God bless you and your family!

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 3 lety

    ስይፉ የኔ መልካም ስው በጣምነው የማከብርህ ዕድሜ ይስጥህ ምርቃቱም ደርሶሃል

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p Před 4 lety

    ሰይፉዬ እረጅም እድሜ እስከነ ባለቤትክ ቅን ሰው አቦ እንደናተ ያለውን ያብዛልን

  • @user-fq3kb8sw6j
    @user-fq3kb8sw6j Před 4 lety +2

    ሰይፍየ ትልቅ ሰው ልጆችህን ጌታ ይባርክልክ እናመሰግናለን እዳተ ደግ ሰወችን ያብዛልን

  • @user-mt6rs9kd3i
    @user-mt6rs9kd3i Před 4 lety

    ወይኔ.ሴፍዬ. እድሜህ. ይባረክ. ዘራቹ. ይብዛ. የደሀዎች. አባት. ዉዱ. ኢትዮጲያ

  • @zebibaseid5
    @zebibaseid5 Před 4 lety +6

    ቅን የትዝታ መሀደር ስላካፈልከን አመሰግናለሁ

  • @sanamsanam179
    @sanamsanam179 Před 4 lety +1

    ተባረክ።እዉነት።ጥሩሰራ።ለራሰነዉ

  • @user-dt5wu5cu4e
    @user-dt5wu5cu4e Před 4 lety

    ያብረሀምና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ ምርጥ ጥዶች

  • @user-jz4xw6fv5m
    @user-jz4xw6fv5m Před 4 lety

    ሰይፉ የኔ መልካም እግዛብሄር ጨምሮ ይስጥህ በውነት በጣም ደስ የሚል ነገር ነው

  • @enanyasmamaw1816
    @enanyasmamaw1816 Před 4 lety

    ሠይፉ አንተን የወለዱ እናት አባት እግዚአብሔር ይባርካቼው ሠፊ እድሜና ጤና እመኝላችሗለሁ

  • @user-ih8ou4sy2i
    @user-ih8ou4sy2i Před 4 lety

    ሰይፍየ አላህ ይስጥህ ልጆችህ ይጥቀሙህ ድምጽ ሁነህ ስለምታስረዳቸው አሁንም በርታልን የድሀ አባት

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 4 lety

    ሰይፍሻ ትዳራቹ የተባረከ ይሁን ቢኒዬ መድሀኒአለም ዘርህን ይባርከው