ሰይፉ ከቆንጇዋ ሚስቱ ጋር ሰርግ :: Seyfu and his gorgeous wife attending wedding wedding with his wife!
Vložit
- čas přidán 5. 02. 2024
- ሰይፉ ከቆንጇዋ ሚስቱ ጋር ሰርግ :: Seyfu and his gorgeous wife attending wedding wedding with his wife! የአመቱ ትልቅ ሰርግ ስካይ ላይት ሆቴል ያልመጣ አርቲስት እና ጋዜጠኛ የለም ሰይፉ fantahun ከሚስቱ ጋር በአረጋሀኝ ልጅ ሰርግ ከሚስቱ ጋር:: Seyfu in the Aregahegn wedding with his wife! አረጋኸኝ ወራሽ የልጁ ሰርግ::
the new Addis Ababa the capital city of Africa and Ethiopia Bole Road New Look Night View Airport until Japan embassy capital city Africa, walking tour, ethiopia walking tour, driving downtown, walking downtown, etv, ebs tv, dink lijoch, ethiopian news, virtual, world, ethiopia, africa, walking tour, addis ababa city, walking tour 4k, walking downtown, walking tour africa, walking tours, walking tour new york city, virtual walking tour, addis today, walking tour, real life, africa, j utah, walking tour london, walking tour paris, walking tour japan, walking tours videos,4k,walking tour italy, walking tour philippines, walking tour rome, relaxing walker addis
4K Walking Tour
Best tour, ROPHNAN - SHEGIYE | ሮፍናን - ሸግዬ, Addis Ababa - Ethiopia: The African Political Capital, My Experience in Addis Ababa, Ethiopia 🇪🇹 | The political capital city of Africa | Travel Diary, አድዋ 0 ኪሎ ሜትር ሙዚየም ፕሮጀክት ነገ ይመረቃል አዲስ አበባ ኢትዮጵያ adwa museum project,Ethiopian music addis aba (Addis Ababa) Fisum T, Addis Ababa, Ethiopia Nightlife | BEST CLUBS in the CITY,BLACK MARKETS OF ETHIOPIA ADDIS ABABA 🇪🇹 AFRICA, Piassa Addis Ababa! city walk day and night at piassa | Ethiopia,Driving Downtown Addis Ababa 2023 | #ethiopia #drivingdowntown #addisababacity, Sidamo Tera , Merkato , 🇪🇹 Addis Ababa walking Tour 2024 , Ethiopia,Ethiopia country addis ababa from cty🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹,
Addis Ababa Bole International Airport.
Full Tour of Addis Ababa Ethiopia,Abdu Kiar x Frankie Dee (Addis Ababa) አዲስ አበባ - New Ethiopian Music 2021(Official Video),They Lied Me About ADDIS ABABA, Ethiopia 🇪🇹. Very Modern city. #Firtimpression #addisababa
አነጋጋሪው የምኒልክ ሀውልት እና የአድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚየም ፕሮጀክት አዲስ አበባ ኢትዮጵያ adwa museum project,#addisababa #firstimpression #ethiopia #firsttimeinaddisababa #explore #viral #comment #share ,Now!…at Piassa Addis Ababa! Adwa Victory Memorial plaza! city walk day and night piassa | Ethiopia,Addis Ababa New face ! አዲስ አበባ bole pissa 4 killo 5 Killo | Ethiopia Addis Ababa | 4ኪሎ.... 5ኪሎ, Addis Ababa City , Ethiopia 4K By Drone 2023My Experience in Addis Ababa, Ethiopia 🇪🇹 | The political capital city of Africa | Travel Diary,This is ADDIS ABABA Africa's Upcoming Mega City. #slums #markets #parks #food #citycenter #4k #🇪🇹,You'll NEVER Guess What I Found In Ethiopia! (#172) 🇪🇹 Happy New Year! 🇪🇹,Ethiopia, ADDIS ABABA - NEW impressions, street scenery, daily life - a must see, Addis Ababa - Ethiopia: The African Political Capital,Now!…at Piassa Addis Ababa! Adwa Victory Memorial plaza! city walk day and night piassa | Ethiopia,
Adwa 0km Museum Addis Ababa Ethiopia || Victory of Ethiopians,ከደማቋ ,እንደ አዲስ የተሰራው ገራሚው የብሔራዊ መንገድ Addis Ababa Walking
Ethiopia (Feven) | 100 Years of Beauty - Ep 13 | Cut
🇪🇹 Addis Ababa walking Tour 2024 , Ethiopia (372)Mexico square to Stadium,መገናኛ - ቦሌ 24 Addis Ababa Walking Tour (369) Megenagna to Bole 24, 🇪🇹 Ethiopia [4K],What Is So Unique About Ethiopian Women?
Life in Ethiopia - Capital of Addis Ababa, People, Population, Culture, History, Music and Lifestyle,Why is Ethiopia the African Eldorado? | Documentary,
Ethiopia is One of the Only Two African Countries That Was Not Colonized Africa in 30 Seconds, Top 10 New Ongoing Mega Projects in Ethiopia 2024
Photo: Ethiopia PM relives his military days with protesting soldiers,Africa becoming a powerhouse, Ethiopian PM says in Beijing
What are your thoughts? #viral #fyp #ethiopia, Ethiopia signs agreement to use Somaliland’s Red Sea port,vidIQ badge
Enable Inline Keywords,Ethiopia Addis Ababa: Friendship Park - definitely worth a visit,Halala Kella Resort - A 'DineForEthiopia' Initiative,The Omo,vidIQ
ROPHNAN - SHEGIYE | ሮፍናን - ሸግዬ
addis ababa
ethiopia
new addisababa
ethiuopia
abiyahmed
bole
Valley Region: Ethiopia’s Green Paradise | Omo River | Omo National Park | Ethiopia, The Best Modern Parks in East African Region Are In Addis Ababa, Ethiopia🇪🇹 #Friendshipsquare, Ethiopia Travel Vlog | Entoto Park Full Tour, Journey Through Ethiopia - Africa Travel Documentary
Chebera Elephant Paw Lodge - A naturally endowed treasure trove!
❤ ውይ ሰይፉ ብቻዋን ጥለሃት ወዲያ ወዲህ ለወደፊት አንድ ሰው ይዘሽ ሂጂ❤
ሰይፉ ሚስትህን እጅዋን ይዘህ ነው እንጂ ብቻዋን ጥለህ እንደዚ አይደረግም ከሰው ጋር ብትሆን አዎ የምጠላው ነገር
ያሠበው ነገር ይኖር ይሆን?ባይተዋር አረጋት እኮ 😀
ምን አረገ አሁን ሰዉ ሰላም አይበል እረ ይደበራል ዝም ብሉ መዘላበድ🤔
አቤ የአረብ አገር ኮሜንት ያስታውቃል
@@surafelketema-df3wr ዘመዱ መሆን አለብሽ ተቆረቆርሽ
በጣም እኔ እንዴት አፈርኩኝ እሷን ጥሎ 🤔🤔
እኔ ግን ያየሁት ሰይፎ በጣም በጓደኞቹ ተወዳጅ መሆኑን ነው እንድ ትኝሽ ህፃን በፍቅር የሚቀባበሉት 👍
ሚስቱ ምን ያደርግ እጁን እይግስተቱ የሚወስዱት እሷም ተረዳዋልህች ደርባ ነች ሚስቱ 👌
Seifu wife very decipline and gorgeous
ሊላ ግዜ ከቤት ስትወጭ እህትሽን ወይም ጓደኛ ይዘሽ ሂጂ እጂ ባልሽ ሁሉም ነዉ ሚጎትተዉ (አድ ሽ)ሰዉ ካለ እነሱን አናግሮ እስኪጨርስ ዝግጅቱም ያልቃል ዝም ማለት ደሞ አይችልም ቻይዉ ቻይዉ ❤❤❤እግዲ ዝም ማለት አይችልም
ትክክል😂
Perhaps Seifu is most sociable of all Ethiopian artists. Every one would like to get introduced with him.
ምናለ ደህና ልብስ ብለብሺ አሁንስ እሄ ዘመናዊነት ገደል ይግባ እነሱ አላፈሩትን የኔ መሳቀቅ
yedro sew neger nesh complexam
Woooow arege mirt sew sew akbari tihut lijh betam tihut tadilehal enkuwan des aleh
በክብር ለህዝብ የሰራ ድንቅ የሙያ ሰው እድለኛ ነው ጨዋ ልጅ ነው የዳረው በክብር
Sema magn ate norkma almdmke ayhlme
ሰፈዬ ደስ ተላለህ❤
ሰይፉ በፕሮቶኮል የማውቀውን አንድ ወዳጄ የነገረኝን ያመንኩበት ስለሆነ ልንገርህ እስትራይፕ የተደረጉ ሸሚዞች ላይ ማስዋብ አይጠበቅብንም በክራባት የሱፍ ልብስ ሸሚዞች ልሙጥ እስትራይፕ በሌላቸው ላይ ነው ክራባት የምንጠቀመው እንደኔ ካመንክበት እንደ ጓደኛዬ አስተምሮ ተቀበለኝ እሺ በተረፈ የሰው መወደድህ ከዚ በላይ የበዛ ይሁንልህ ዘላለም ከእስራኤል ከሉድ ከተማ አረጊ እንኳን ደስ አለህ እደውልልሐለው
ሰይፉ ግን ምን አይነት ጦጣ ነክ ሚስቱን ትቱ እንደ አሰላፊ ጡል ጡል ይላል ሺት።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Seifu ❤️
ዉይ የሰይፉ ሚስት አለባበስ ዘጋኝ ኤጪ አጉል ስልጥንና እድህ መገላለጥ
እሱም አብሮ እደት ያብዳል እደዚህ እስከምትወጣ
ሰው ሁሉ ተነፋፍቆ የለእንዴ😂 የኑሮው ውድነት ነው መሰለኝ ያራራቃቸው ሰይፍሻ ግን ...መሳም አበዛህ😊
😂😂😂የእውነት አስቆኛል
ከኔ በቀር የቀረየለምእኮ😂😂
awo
እኔ ብሆን ትቼላቼው ነው የምሄዴው እንዳርጉያርጉት ያም ያም ሲጎትተው እማ ቁሜ አላይም እሱን ምነው ሼዋ ትግስትዋን አዴነኩት
@@fhgfdgff7488 😂😂😂😂በይ ትግስተኛ ለመሆን ሞክሪ
እኔም አለው አች ብቻ አይደለሽም
😂😂😂😂
አይ ሰይፉ የማትገባበት የለህ
Yene leelt mendnew mistun teto yeminkelekelew ene leswa tesakeku
ሰይፉ ከቤት አወጣሀት ከዛ በኀላ አንተ በየትኛዉም ቦታ ትታያለህ ( ትታወቃለህ ) ሰዉ ሰላም ሲልህ የሚሰትህን እጆን ለምን ለቀህ የተጦለጠልከዉ በቃ በጣም አናደድከኝ ቆይ አላነበብክም 1ኛ ቆሮ ም 11 ቁጥር 7 ላይ አልነግርህም ገልጠህ አንብ ክብርህን ትተህ በቃ ለሁለተኛ አይድገምህ ወይ ከቤት አታዉጣት የማዉቅ ሣጠፋ --------😂😂😂😂😂
People are so rude. They just pull him left and right and he is enabling them to do that too. They have no regard for his wife at all. I did not see anyone asking her for permission and he is just following them all over the place. He is not running for an office. He is just a guest and he should be with his wife at all times. Let them come and say hello to him. This is common sense. what is wrong with him. No manner.
Thank you for your comment.
sayfu mistkne endatasbla liju karbatale
Kkkkk
ትልቅ ብልግና ሚስቱንትቶ መሯሯጥ ምን ይባላል? እረስቷታል እኮ ብቻውን ቢመጣ ይሻለው ነበር disrespect ነው
Sifsha seml semslgn arfdo meta😂❤ argahagn edezh yesw fiker alek wawwwwww❤❤❤❤❤❤
Awo lesew derashe tiru sew
የሴይፉ ፋንታውን ሚስት ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር ??
ባሌን ሲያደንቁልኝ እንደዚህ ሲወዱት በደስታ ማየት::
Seyfu lebe yestke ere mestkn yaze
ውይ ሴፉ ብቻዋን ጥለሃት❤
aye ethiopia lelawo yerble lelawo yechfrale
ye seifu selk tekebabelut endemireda yastawkal
Sefuya eywededikuk adeku eywededikuk argalew
ሰይፉዬ አረ እኔ ከየት አግኝቼው ጋቢ ላልብሰው❤❤❤❤
በሚያደርገው በሚሰራው ማህበራዊ ሀላፊነት ለብዙ ሰው ሕይወት መቀየር ምክንያት ሆንዋል ከህዝብም የተለየ ፍቅር አግኝቷል
@@Ethiopia-Addis-Ababa አረ ተባበረኝ ጋቢ ላልብሰው
በኔ በኩል ላገገኙት ይችላሉ ጋቢ ግን ያሳል😂😂😂
Bdt segeba beneger ketel neber yemaregew
ትክክል መሸለም አለበት ጥሩ ሰው ሲሸለም አይቸ አላውቅም
ethiopia frashlche
ምድረ ሆዳም አንድም ይቅር የለም።ሆዳም አደርባይ ይበዛል።
Yeker yebeleh
አይዞ ደሀን የሚያስታውስ የለም እኮ
ትልቅ ሰዎች የታዩበት ሰርግ
❤❤❤❤
Seifu zeregna aregehehn zeregna both
ሰይፉን ሁሉም ይወደዋል የራሱ የቅርቡ ሰዉ አርጎ ነዉ የሚያስበዉ እሱን አይቶ ማንም አያልፈዉም ባለቤቱም ትረዳዋለች ብየ አስባለሁ ሰዉ ደሞ አብሯት ነበር
ልክ ነሽ እኔም እንደሱ ነው የማስበው ፡፡ እነሱማ ይግባባሉ በጣም ደስተኛም ነች ባልዋ እንደዚህ የሰው መውደድ ስላላው!!
ሴፍሻ ሚስትህን ጥለህ አረ አይገባም
እርቃኗል የመጣችው የሰይፉ ሚስት ከባሏ ገጣባ ጋር ለመመሳስል ነው
Menwe ashkabtashu l'abîme seyfuma lalw kmsegde ldah segde
Ayinih dem lebese miqegna
Weregna neger neh.... tekatel
koy yalgebaye negrma ale bechwen ayedel ende yemntoletolwe
He is friendly
አቤት አቤት አፋሽ አጎንቦሹ መብዛቱ!!!
እነደ አምለሰት ጨዋ ይፈጠራል አለባበስዋ ጭምር ሰርግ ቢሆን ግብዣ ሰነሰርአት ያላት ጨዋ ያሳደጋት። እደሚ ለሰዋ ያገር ባህል ልብሱም በሰዋ ነው የታወቀው ተረስቶ የነበረው። እሰዋ ከለበሰችማ ብሎ ነውምደረ ሴት የለበሰው። እስቲ ሁሉንም ከሰዋ ተማሩ።
አምለሰት የሰይፎ ቁልፎን ስጪኝ የሚለው አርቲስት ውሽማ ነበረች ሰይፎና ቴዲ ፅበኞች ናችው በቁምጣ ሁሉ ትሄዳለች ማነው ጭዎ ያደረጋት
አይ መጠጥ! መቸም ሰው በጤናው ለመሳሳም እንዲህ እየተናነቀ አይታገልም! ያውም ወንድ ለወንድ!!
Eg ethiopiawyann endzi nnnnnn fekrachnnnn
Yeseyefu.balebete.menew.oretodox.ayedeleshem.ende.bemesekelu.taferiyaleshe.bezemeneshe.begebetse.keneangetachew.yetekortute.bemesekelu.eko.new.😢😢😢
Asebibete.yemaihetebune.neger❤❤❤
ስይፉ አንተ ጠቅላይ ሚኒስትር በላይ ሆነሀል እዚች ሀገር ይገርማል።ደብቁኝ ደብቁኝ እንድትል በኋላ ።
ሰይፉ ፋንታሁን ማህበራዊ ሀላፊነትን ከመወጣት አንፃር እየሰራ ያለው ስራ ጠቅላይ ሚንስትርነት ሲያንሰው ነው ፡፡
አራዳ ያራዳ ልጅ ነው!! እያዋዛ እያዝናና ቁም ነገር የሚሰራ የዘመኑ ምርጥ ወጣት ነው፡፡ ፈጣሪ ልጆቹን ያሳድግለት ቤተሰቡን ይባርክለት፡፡
ስንት ሰው በሱ ፕሮግራም ቀርቦ ለመሆኑ ህይወቱ እንደተቀየረ ታውቃለህ አሁን ትልቅ ሰው ነው ሌላ ሌቭል ላይ ነው፡፡ ተፅኖ ፈጣሪ የስራ ሰው ነው፡፡ እኔ በግል በቅርበት አላውቀውም ግን እንዴት ትገልጪዋለሽ ካልከኝ በስራው ከጠቅላይ ሚንስትርም በላይ ነው ለኔ!! መታደል ነው እንዲህ ተቀባይነትን ማግኘት፤፤ እንግዲህ አላውቅም አንተ ሌላ ችግር ካለብህ የሚያደርገውን የሚሰራውን ስራ መጀመሪያ አስተውል፡፡
❤❤❤❤ 😊
@@Ethiopia-Addis-Ababa ወሬኛ ቢጤ ነህ።
@@Ethiopia-Addis-Ababaወጣት ከ50 በላይ ሆኖ ወጣት