Miko በጋርዶቹ ካሙዙ ካሳን አስደነገጠዉ አዝናኝ ፕራንክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 09. 2020
  • #miko_mikee #ሰብስክራይብ_ያድርጉ #like #share #comment Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    for more video check the link
    👇👇👇👇👇
    • አልተገናኝቶም በ ደብረዘይት | 2020
  • Zábava

Komentáře • 1,5K

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  Před 3 lety +127

    For more video
    czcams.com/video/V0sfZTLqN44/video.html

    • @dagi3298
      @dagi3298 Před 3 lety +3

      Aight bro

    • @tgtube845
      @tgtube845 Před 3 lety +12

      አንተ ልጂ ደሜን አታፍለው ማራማዊት የታለች ባክህ

    • @piassatimes137
      @piassatimes137 Před 3 lety +2

      Er mikoye betam serawochkn wedlkalew betam ena demooo channalen promot endetareglgn felgalew snt endemtaskeflegn inbox argegn telegram lay @augestalin enawera

    • @wizzama5137
      @wizzama5137 Před 3 lety +1

      በማርያም subscribe አድርጉኝ

    • @tgtube845
      @tgtube845 Před 3 lety +1

      @@wizzama5137 ደመርኩህ ደምርኝ

  • @user-bo3gb6kv2t
    @user-bo3gb6kv2t Před 3 lety +1006

    ማራማዊት አና ሚኮ ቢታርቁ ብሎ ሚመኝ እነደ አኔ😥👍👈

    • @tolashiiurgeessaa5438
      @tolashiiurgeessaa5438 Před 3 lety +4

      Aramaramaryitin amixabaluti 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @hshhsgsshsb768
      @hshhsgsshsb768 Před 3 lety

      አኔም

    • @yishakart
      @yishakart Před 3 lety +2

      .
      አዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ የምስላቸውን ስዕሎች ለመመልከት 👇
      czcams.com/video/NYXrlrn02wE/video.html

    • @betitades9530
      @betitades9530 Před 3 lety +4

      ተስያለው እዲታረቁ ስለቴ እዲሰምር ፀልዬ

    • @hawuletwolloyewa2306
      @hawuletwolloyewa2306 Před 3 lety +16

      የተጣሉ አይመስለኝም እንደኔ ፕራክ ይሆናል

  • @dallol_entertainment
    @dallol_entertainment Před 3 lety +90

    ሚኮ ለፍቶ የሚበላ እና የሚያዝናና ጀግና ዩቱበር ነው ምትሉ

    • @TEBAL291
      @TEBAL291 Před 2 lety

      ሙሽራው ተዋረደ። ድንግልና መውሰድ አቃተው czcams.com/video/3Wi-aE6Xc30/video.html

  • @samsamesone9552
    @samsamesone9552 Před 3 lety +96

    የምር ማይኮ ሃገር ቤት ካሉት ፕራክ አድራጊዋች አንደኛ ነው ማይኮ በርታ

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 Před 3 lety

      አስደንጋጭ፡- በአጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ላይ ለተፈጠረባት ድንገተኛ ክስተት…..መታየት ያለበት
      czcams.com/video/obZhejG9Y2A/video.html

  • @linas2343
    @linas2343 Před 3 lety +38

    የካሙዙ ድምፅ የአብይ አህመድ ድምፅ እስከአማረኛዉ ዎይመመሣሠል ለማንኛዉም ድምፁን ወድጄዋለሁ

  • @mesrur146
    @mesrur146 Před 3 lety +48

    ሚኪ ምርጥ ሰው አገራችን ምን የማይታወቅ ስራ አምጠተህ የምትታገል ጀግና ነህ

  • @user-ss7vy9on7d
    @user-ss7vy9on7d Před 3 lety +31

    ካሙዙ :-መዝፈን ትችላላችሁ?
    ጋርድ :- አዎ
    ካሙዙ :- ዝፈኑ
    ጋርድ :- ምንድነው የምንዘፍነው?
    😂😂😂😂😂😂

    • @Melina-nd9ji
      @Melina-nd9ji Před 3 lety +1

      Hehe 😂😂😂 Enem algebagnm

    • @tsihonalex7310
      @tsihonalex7310 Před 3 lety

      😆😆😆😆😆😆

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 Před 3 lety

      አስደንጋጭ፡- በአጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ላይ ለተፈጠረባት ድንገተኛ ክስተት…..መታየት ያለበት
      czcams.com/video/obZhejG9Y2A/video.html

    • @damenechfantu2154
      @damenechfantu2154 Před 3 lety

      😂😂😂💪❤

    • @user-ot5qj4tc6t
      @user-ot5qj4tc6t Před 3 lety

      አረ በሳቅ

  • @amenrecords9368
    @amenrecords9368 Před rokem +3

    ካሙዙ የምር ምርጥ ያራዳ ልጅ ነህ አቦ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ

  • @HanaHana-gm6pk
    @HanaHana-gm6pk Před 3 lety +96

    አንተ ልጅ ግን እጃልህ አንድቀን በቦክስ አይንህ ይበልዛል ፕራንኮችህ ያስፈሩኛል ሚኮዬ

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 Před 3 lety

      czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html
      ❤️👍👈

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 Před 3 lety

      czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media Před 3 lety

      ይኸው ውዶቼ ተጨማሪ ፕራንክ ለቲክቶክ አጫጭር የምትፈልጉ ካላችሁም ያልተለቀቀ
      czcams.com/video/VZllpODSKCQ/video.html

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 Před 3 lety

      አስደንጋጭ፡- በአጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ላይ ለተፈጠረባት ድንገተኛ ክስተት…..መታየት ያለበት
      czcams.com/video/obZhejG9Y2A/video.html

    • @damenechfantu2154
      @damenechfantu2154 Před 3 lety

      betam wao yeblut andand✊

  • @zizulove9429
    @zizulove9429 Před 3 lety +28

    ያልተበረዘ ፕራክ ይልሀል ይህ ነው 👌👌

  • @babatube9120
    @babatube9120 Před 3 lety +5

    Miko abate abo yemcheh ውድ የሀገሬ ልጆች ሀገር ውስጥም በ ስደትም ለምትገኙ በመጀመሪያ ውጪ ያላቹ በሰላም እና በጤና ለሀገራቹ ያብቃቹ እናም ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን። በተለያዩ ሚዲያዎች የሚታወቀው ጆ በyoutube መቷል እንደሌላው እዚህም ድጋፋቹ አይለየኝ 🇪🇹🇪🇹🙌🏿🙌🏿🙌🏿

  • @user-nm9hf3ci5d
    @user-nm9hf3ci5d Před 3 lety +23

    የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናችሁ ዘመኑን የሰላም ያድርግልን !!!
    የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ እንዲሁም አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉ::

  • @geni2g919
    @geni2g919 Před 3 lety +137

    ማይኮን የምትወዱት like አድርጉኝ አንደኛ ነኝ ☝☝☝☝

    • @tgtube845
      @tgtube845 Před 3 lety

      ደምሪኝ ማር

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 Před 3 lety

      czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html
      ❤️❤️❤️👍👈

    • @Wondistudio
      @Wondistudio Před 3 lety

      ላይክ ;

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 Před 3 lety

      czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html❤️👍👈

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media Před 3 lety

      ይኸው ውዶቼ ተጨማሪ ፕራንክ ለቲክቶክ አጫጭር የምትፈልጉ ካላችሁም ያልተለቀቀ
      czcams.com/video/VZllpODSKCQ/video.html

  • @zarahsaed9151
    @zarahsaed9151 Před 3 lety +108

    የሚኮ ፕራንክ እደኔ የሚመቸው ማነው

    • @user-ik6oo5yi7l
      @user-ik6oo5yi7l Před 3 lety

      በቅንነት ሁለት ወይም ሶስት ሰው ወድማችንን ሰብስክራይብ አድርጉት 👇👇
      czcams.com/video/W4C4qrggv8M/video.html

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 Před 3 lety

      czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html
      ❤️❤️❤️👍👈

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media Před 3 lety

      ይኸው ውዶቼ ተጨማሪ ፕራንክ ለቲክቶክ አጫጭር የምትፈልጉ ካላችሁም ያልተለቀቀ
      czcams.com/video/VZllpODSKCQ/video.html

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 Před 3 lety

      አስደንጋጭ፡- በአጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ላይ ለተፈጠረባት ድንገተኛ ክስተት…..መታየት ያለበት
      czcams.com/video/obZhejG9Y2A/video.html

    • @tiktak_1740
      @tiktak_1740 Před 3 lety

      My

  • @blenlove7770
    @blenlove7770 Před 3 lety +103

    ከሚስትህ ጋር የምር ሆነደ ፕራክ የሚያበዛ ስው አይታመንም ብየ ነው 🙄🙄🙄🙄🙄

  • @user-dz1ym2ks3j
    @user-dz1ym2ks3j Před 3 lety +8

    ወንድ ካሙዙ የጦና ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @user-tt3ir4mf6p
    @user-tt3ir4mf6p Před 3 lety +21

    ምርጥ ግብዳ ግብዳ ወዶችናችሁ
    በዛላይ አፈሩም እድህ ነውወድልጅ ክክክክክ 100%

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 Před 3 lety

      ክክክክክክክክክ

    • @lijtomi7611
      @lijtomi7611 Před 3 lety

      እባክህ ሰብስክራይብ አድርገኝ ቤተሰብ ሆኛለሁ

  • @tube-gg3ds
    @tube-gg3ds Před 3 lety +63

    😅😅😅አይ ሚኮ ኬት ነው ግን እነዚን ያገኝከው በዚ ኑሮ ውድነት እዲ ተውጣጥረው

  • @user-kf5kg9dn1r
    @user-kf5kg9dn1r Před 3 lety +107

    አንተ ከጋርዶቹ መሀል ለቆምከው እኔ ተሸማቀኩ እኮ😒😅

  • @wondesenali334
    @wondesenali334 Před 3 lety +1

    ሚኮ ጋርዶቹን ያራዳ ልጆች ብትመርጥ ጭዊዉ ያምር ነበር ለማንኛውም በርታ

  • @amenamen5323
    @amenamen5323 Před 3 lety +48

    ሰያስፈሩ የምር እነኚህ ውስጥ ብከባ በሰላም የምወጣ አይመስለኝም

    • @rozeshowfozimll5780
      @rozeshowfozimll5780 Před 3 lety

      czcams.com/video/b5l0vne50WY/video.html
      ❤️❤️❤️👍👈

    • @Gashaw-mq4hf
      @Gashaw-mq4hf Před 3 lety

      czcams.com/video/urdSujQkPOA/video.html

    • @user-zh4eb1kq5r
      @user-zh4eb1kq5r Před 3 lety

      ጨምቀው ያሰጡሻል 😁😁😁😁😁😁

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 Před 3 lety

      ክክክክክክክ በጣም

    • @mimidibrye7427
      @mimidibrye7427 Před 3 lety

      ጨምቀው ያሰጦሻል ክክክክክክ
      እኔም ካቼ እብስ ነበር ሆ

  • @bahareyoutube9018
    @bahareyoutube9018 Před 3 lety +107

    የማይኮና የማራማዉይት መለያየት ፕራንክ ነዉ የሚል ላይክ

  • @samuelmekonnen7715
    @samuelmekonnen7715 Před 3 lety

    Eree mike adenakish negn yani gena sijemer jemero nw subscribe yaderkuh ena arif arif sera teseralk big respect algn 🙏

  • @mercyofgod9263
    @mercyofgod9263 Před 3 lety +15

    ሚኮ አንተ በነሱ አይን በረሮ ነህ😂❤😘ይመችህ😘

  • @teddywendmu9877
    @teddywendmu9877 Před 3 lety +3

    ካሙዙ ካሳ የምርጦች ምርጥ የሱን ጡሩነት እወቁልኝ የማይም መልካም ሰው

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 Před 3 lety +5

    ሚኮ ምርጥ ልጅ ዘና እኮ ነው የምታረገኝ

  • @alutech415
    @alutech415 Před 3 lety +1

    CZcams channelan subscribe በማድረግ የኔ ምርጦችን መቀላቀል ይችላሉ እባካቹ subscribe አርጉ
    Subscribe እንዳትረሱ

  • @almazmesifn563
    @almazmesifn563 Před 3 lety +2

    ወይኔ ማራማዊት ግን ተለያያቹ አዝናለሁ።ሚኪ ፕራክ እዳይሆን ብቻ።እና ይመችህ አቦ ሁሌ ዘና ነው የምታረገኝ ፓራክህ

  • @user-vn6ci8nt8p
    @user-vn6ci8nt8p Před 3 lety +15

    ማሻአላህ ድብን ድብን ያለ ናቸው ከየት ተገኙ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @alenema87
      @alenema87 Před 3 lety +1

      😂😂 ende ene ayinet meskin Allah ayitebekachew new meteyiw 😭😭😭

    • @user-vn6ci8nt8p
      @user-vn6ci8nt8p Před 3 lety

      @@alenema87 ኧረ አሎጣኝም 😘

    • @heresteethiotube8803
      @heresteethiotube8803 Před 3 lety +1

      በጣም ደስ ይላል፡፡ ተመችቶኛል፡፡ ቤተሰብ እንሁን

  • @user-qu1cg6sj2h
    @user-qu1cg6sj2h Před 3 lety +6

    ሚኪ የምር ላንተ ቃል የለኝም ትችላለክ ያራድዬ ልጅ

  • @kwrld1581
    @kwrld1581 Před 3 lety +3

    hahaha u r the best broye....kamuzun masgebatk btaam des ylal he's legend ena sew endiyastawsew it helps so welldone!!!👏👏👏

  • @tgtilahum9915
    @tgtilahum9915 Před 3 lety +37

    ግን ሚኬ ከየት ሰበሰብካችው ጌታን ክክክክክክ ተመችከኝ

    • @thefun3169
      @thefun3169 Před 3 lety

      ቲጂዬ czcams.com/video/4r8xSja-NQI/video.html ጋበዝኩሽ

    • @makibel8327
      @makibel8327 Před 3 lety

      ክክክክ

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media Před 3 lety

      ይኸው ውዶቼ ተጨማሪ ፕራንክ ለቲክቶክ አጫጭር የምትፈልጉ ካላችሁም ያልተለቀቀ
      czcams.com/video/VZllpODSKCQ/video.html

    • @amarechagute2262
      @amarechagute2262 Před 3 lety

      C300 a

  • @piassatimes137
    @piassatimes137 Před 3 lety +3

    Wow arif mikoye sewedh eko bertaln

  • @dubisatalkiye7712
    @dubisatalkiye7712 Před 3 lety +3

    Wow! You’re growing so fast. 230k subscribers! It’s because of your hard work and being free from politics

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn Před 3 lety +5

    ክክክክክክክክወይ.ያንተ.ፕራክ.የትም.አይስራም.ሚኮዬ.በጣም.ከፍቶኝ.ነበር.ዘና.አልኩ.በርታታታ

  • @betselot32
    @betselot32 Před 3 lety +9

    ሚኮ !! ለምን ደቂቃ አጭር ታደርጋለህ ??ማስታወቂያው ነው የሚበዛብን እንችለዋለን። ይህንን ፕራንክ ቁሜ የማጨበጭብልክ የነበረው ካሙዙ ከፓሊስ ጋር እንደደወለ ፓሊሶች መጥተው ጋርዶች ተብየዎች ሲደናበሩ ባይ ነበር።አውቃለሁ አገራችን ፓሊስ አናግረህ ፕራንክ ስሩልኝ ማለት ግን ይሆናል ሂድና የስራ ሀላፊዎችን አናግረህ በጥስላቸው ከዚያም ይሆናል።ይህን ብታደርግ ለኔ prunku አንደኛ ነበር

    • @lijtomi7611
      @lijtomi7611 Před 3 lety

      እባክህ ሰብስክራይብ አድርገኝ ቤተሰብ ሆኛለሁ

  • @belinhabeshiwtu1925
    @belinhabeshiwtu1925 Před 3 lety +3

    ያልተሰረቀ ፕራክ እኮ ያተና ያተ ብቻ ነው ሚኮዬ

  • @user-rg2zb5pm3y
    @user-rg2zb5pm3y Před 3 lety +10

    ምን ምን ያክላሉ 😳

  • @user-xp5jr3gp5j
    @user-xp5jr3gp5j Před 3 lety +1

    የምር ገራሚ ነው ትለያለህ ይመችህ አቦ ዘና አደረከን ሚኮ

  • @blue12395
    @blue12395 Před 3 lety +2

    ksmuzu sounds like Dr abiy
    .the way he speaks 😄

  • @tigistmisganaw1532
    @tigistmisganaw1532 Před 3 lety +37

    ሚኮ እስኪ የGold digger prank ኢትዮጵያ ውስጥ ስራልን እና አሪፍ ከሆነ ትቀጥልበታለህ

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b Před 3 lety +19

    የካሙዙ እና የዴኩተር አብይ ድምጽ የተመሳሰለብኝ እኔን ብቻ ነው😳

  • @muruts3430
    @muruts3430 Před 3 lety +1

    Ere yimechish miko mikee you made my day awsome keep it up bro we want to see more videos

    • @getnethaile4222
      @getnethaile4222 Před 3 lety

      Hi ፈታ በሉልኝ
      czcams.com/video/QjnxfXTogCM/video.html

  • @emanomre1509
    @emanomre1509 Před 3 lety +15

    እረ ግን ስለማራማይት ያወራሀው እውነት ነው. በጣም ያስዝናል. ባለፈው ስታወራ ብራንክ መስሎኝ ዛሬ ትመጣለይ ብየ እየጠበኩነበር🙄🙄🙄🙄🙄አዝናለሁ ስለተለያያችሁ

  • @user-et2fm7hm1f
    @user-et2fm7hm1f Před 3 lety +50

    ማርማዊት ጋ ተለያየን ያለው ፕራንክ ነው

    • @Wondistudio
      @Wondistudio Před 3 lety +1

      ግቡልኝ አስኪ ለመማማር ሰብስክራይብ !!

    • @Tikuret_Media
      @Tikuret_Media Před 3 lety +2

      ይኸው ውዶቼ ተጨማሪ ፕራንክ ለቲክቶክ አጫጭር የምትፈልጉ ካላችሁም ያልተለቀቀ
      czcams.com/video/VZllpODSKCQ/video.html

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 Před 3 lety +1

      አስደንጋጭ፡- በአጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ላይ ለተፈጠረባት ድንገተኛ ክስተት…..መታየት ያለበት
      czcams.com/video/obZhejG9Y2A/video.html

    • @Wondistudio
      @Wondistudio Před 3 lety

      @@entertainmentmeqirez729 subscribe my channel

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +8

    ወይኔ ሲያሰፈሩ 😜😜🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ግብዳ ናቸው😜😜😜🤣🤣🤣 ሚኮ እንደትንኝ የራወጣል😜😜 እነሱ ሲያሰፈሩ😂😂😂

  • @unitedethiopia6490
    @unitedethiopia6490 Před 3 lety +1

    Well done appreciate your Gard patient. They are professional with out fighting They try to solve the problem. I need this people 💯👍

  • @abakiyaa6768
    @abakiyaa6768 Před 3 lety +1

    ሚኮ እንወድሀለን በርታልን ወንድም ✌️✌️✌️

  • @XiaomiRedmi-zq3lh
    @XiaomiRedmi-zq3lh Před 3 lety +5

    Welcome belanle abo hulem fatnew yemtargne bro

  • @user-yr2be1sk8f
    @user-yr2be1sk8f Před 3 lety +60

    በሥጋው ሚያስብ ሰው ማለት ጋርድ ነው

    • @Wondistudio
      @Wondistudio Před 3 lety +1

      ግቡልኝ አስኪ ለመማማር ሰብስክራይብ

    • @user-zh4eb1kq5r
      @user-zh4eb1kq5r Před 3 lety +1

      አይባልም! ስራ ነው

    • @selamalovesalma140
      @selamalovesalma140 Před 3 lety

      Hahaha awo ewntea now

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 Před 3 lety

      አስደንጋጭ፡- በአጫጭር የኮሜዲ ሥራዎች ላይ ለተፈጠረባት ድንገተኛ ክስተት…..መታየት ያለበት
      czcams.com/video/obZhejG9Y2A/video.html

    • @user-nc8oo2zo1m
      @user-nc8oo2zo1m Před 3 lety

      ምርጥ አገላለፅ😂😂😂😂

  • @Studio_57
    @Studio_57 Před 3 lety +2

    😍😘💚 big respect bro

  • @samrihemark1473
    @samrihemark1473 Před 3 lety +2

    የካሙዙ confidence ደስ ይላል

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety +16

    ሚኪን ግን አያውቁትም እደ እያዩት ፖራክ ሳረግ

  • @dawittsigeofficialchannel3565

    ሀሀሀ…ሚኮ መቼ ነው ግን እኔን ፕራንክ የምታረገኝ ሀሀሀሀ

    • @miratuamare451
      @miratuamare451 Před 3 lety

      ቆየ እኮ😂

    • @dawittsigeofficialchannel3565
      @dawittsigeofficialchannel3565 Před 3 lety +1

      @@miratuamare451 be akal new yalkut...jela ras

    • @miratuamare451
      @miratuamare451 Před 3 lety

      @@dawittsigeofficialchannel3565 enegrewelew jela ras

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 Před 3 lety +1

      @@dawittsigeofficialchannel3565 አፈር ብላ በሰው ስም የምትነግድ የሱን ስም ለማጠልሸት የምትሰራ ኮተት

  • @habtemariam7644
    @habtemariam7644 Před 3 lety +1

    ሚኪ ከማራማዊት ጋር በመለያየታችሁ በጣም አዝኛለሁ ከእናንተ ብዙ ጠብቄ ነበር እንደው ተናጋግራችሁ ወደ በፊቱ የምትመለሱበት እድል የለም ወይ ? አብራችሁ የተሻለ መስራት ትችላላችሁ በተረፈ ሚኪ በጣም ነው የምወድህ

  • @lijhanatube2595
    @lijhanatube2595 Před 3 lety

    በነገራችን ላይ ይህ ልጅ በጣም ጎበዝ ጎበዝ እያላችሁት አንድ ቀን የኔ ቢጤ ተስፋ የቆረጠ ሰዉ አናትህን እንዳይልክ በጣም አበዛካዉ ከprank ዉጭ ሌላ አትሰራም እንዴ?

  • @lifetipsfromhome8243
    @lifetipsfromhome8243 Před 3 lety +4

    አረ ድፍረት miki እንዴ ነጭ የለበሰው እኮ አመረረ ከየት ነው የሠበሠብኳቸው

  • @glow3407
    @glow3407 Před 3 lety +3

    እረ ማይኮ ዙሩን አከረርሽው ቀጣይ ደሞ ጠቅላዩን😂

  • @sebleseble3010
    @sebleseble3010 Před 3 lety +2

    ወይኔ በሳቅ ከሙዙ ጎበዝ

  • @frewgedore7217
    @frewgedore7217 Před 3 lety

    Miko my best !! Machee nw yesiliki praki mitisarawu fikiragneheni praki arigniligni please ?

  • @user-yr2be1sk8f
    @user-yr2be1sk8f Před 3 lety +17

    ወይ ዘድሮ ወይ ዘድሮ የሚለው ለዘድሮ ይጠቅማል

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z Před 3 lety +9

    እስቲ ማራማዊት ተመልሳ ከሚኪ ጋር ስትሰራ ለማየት የፈለገ እንደኔ የናፈቀው

    • @oneloverahel7468
      @oneloverahel7468 Před 3 lety

      ቲሽሽ ገለቱ

    • @user-zj1vv3vh6z
      @user-zj1vv3vh6z Před 3 lety

      @@oneloverahel7468 አሜን ተባረኪልኝ ማማዬ ሰላምሽ ይዛልኝ ባለሺበት የኔ ውድ

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 Před 2 lety +1

    ሚኮ ፖራንክክ አንደኛ ነው 😍

  • @elatemni9998
    @elatemni9998 Před 3 lety +1

    ማይኮ እንዳንተ አይነት ፕራንክ አይቼ አላውቅም ጎበዝ በርታ

    • @getnethaile4222
      @getnethaile4222 Před 3 lety

      Hi Ela ፈታ በሉልኝ
      czcams.com/video/QjnxfXTogCM/video.html

  • @user-de2tz2jc8g
    @user-de2tz2jc8g Před 3 lety +3

    እኔ እነዚህ ውስጥ ብገባ የለሁም የምር ሚኮዬ ግን ከየት ሰበሰብካቹው የምር

  • @rjvg8731
    @rjvg8731 Před 3 lety +7

    ሚኪ ጎደኞችህ ጥይት እራሱ አይበሳቸዉም
    😁😁😁😁😁😁😁

  • @GgGg-pi5eh
    @GgGg-pi5eh Před 3 lety +1

    woooow abo yemechek anbesa beyakalew gobeze

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 3 lety +2

    በጣም ምርጥ ፕራንክ

  • @Geni790
    @Geni790 Před 3 lety +29

    ሚኮ በማርያም ማራማዊት ጋ ታረቁ 🙏palse

    • @dawitmurts5496
      @dawitmurts5496 Před 3 lety

      አንተ ደደብ የራስ እያረረ የሰው ታማስላለህ

    • @Geni790
      @Geni790 Před 3 lety

      @@dawitmurts5496 what bro???

  • @amenmediakb1751
    @amenmediakb1751 Před 3 lety +3

    Bro it was nice

  • @tigestdamte3224
    @tigestdamte3224 Před rokem

    ሚኮ እንኳን ደህና መጣህ እንዴት አደምወድህ በርታ ወንድማችን

  • @Yiftalem
    @Yiftalem Před 3 lety +1

    Maramawti yeti nati beka Firaniku yibekali betam nafekechin yen Konjoo yen miko tafach 😘😍🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘Nafekishin 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-uu7uc5sb1y
    @user-uu7uc5sb1y Před 3 lety +3

    ሚኮዬ ምርጥ❤❤❤

  • @mekdesfekede6017
    @mekdesfekede6017 Před 3 lety +3

    😂😂😂😂😂😂😂ወይ ሚኮ ያንተ ጉድ አያልቅ መቼም

  • @rahmetmusa6530
    @rahmetmusa6530 Před 3 lety

    በርታ በጣምደሥ የሚል ነው

  • @abexyeayinu9697
    @abexyeayinu9697 Před 3 lety +1

    ማንቼ ብሮ በርችልኝ አቦ

  • @footballman5580
    @footballman5580 Před 3 lety +3

    Miko prank star jegna neh

  • @helenblehu5573
    @helenblehu5573 Před 3 lety +28

    ሚኮዬ ጥያቄዬን ከምን አደረስከው ማራማዊት ከኔ ተለይታለች ብለካል ፕሊስ መልስልኝ

  • @nigussiem1253
    @nigussiem1253 Před 3 lety +1

    Wow did I saw abegazu's picture in that studio? He is alive Hero. Now we can speak kamuzu. Lol & RIP ELA.

  • @gedionsilass
    @gedionsilass Před 3 lety

    ተመችቶኛል ሚኮ አንደኛ

  • @rassmotumaabebe4716
    @rassmotumaabebe4716 Před 3 lety +6

    Rass ካሙዙ ካሳ ምርጥ ሰው አድናቂው ነኘ ❤❤❤

  • @hiwhiw1250
    @hiwhiw1250 Před 3 lety +3

    Mikoy yzareu prank mnm Algbgem

  • @heresteethiotube8803
    @heresteethiotube8803 Před 3 lety

    በጣም ደስ ይላል፡፡ ተመችቶኛል፡፡ ቤተሰብ እንሁን

  • @arish4855
    @arish4855 Před 3 lety +2

    Ar yemche miko wow

  • @user-wt9yu2ct3j
    @user-wt9yu2ct3j Před 3 lety +15

    እር ኮርና ተጠንቀቁ ማክስ አትጠቀሙም በሰላም ነው

  • @ebs3463
    @ebs3463 Před 3 lety +6

    ❤👉የተከበራችሁ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያንበያላችሁበት የአለምጥግ ሁሉ ፈጣሪ ጤናውንና ሰላሙን አብዝቶ ይስጣቹ
    ❤👉አገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
    ❤👉ከዚህም አስከፊ ወረርሺኝ ቸሩ ፈጣሪ እናንተንና ቤተሰቦቻችሁን ይታደጋቹ።
    ❤👉 በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ የድንግል ልጅ በያላቹበት ሁሉ ይጠብቃቹ ለሀገርና ለወገኖቻችሁም ብቁ ያድርጋቹ
    👉👉👉👉👉ቸር ያሰማን ❤❤❤አሜን

  • @ahadunews867
    @ahadunews867 Před 3 lety

    Miki ur a good prankester but this is not good bro i know i love it but let me suggest topnohdoiots and others but more and more respect to u. Ur no 1 prankester and youtuber in our country #wish u #10000000 followers in this year

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 3 lety

    ሚኮ ከቺክህ ጋር የእውነት እንዴት ናቹ ምን ላይ ደረሳቹ ይሄ የሁላችንም ታሪክ ነው በተለይ እኔን ጨምሮ የሀይማኖት ጉዳይ ከምን ደረሳቹ ሹክ በለን 👂👂👂👂👂

  • @Faiz-kp6so
    @Faiz-kp6so Před 3 lety +14

    no one:
    miko: boss boss calm down calm down

    • @girmaleo8367
      @girmaleo8367 Před 3 lety +1

      😂😂😂

    • @conormurphy2286
      @conormurphy2286 Před 3 lety +1

      Fuck u

    • @nigistyoutube682
      @nigistyoutube682 Před 3 lety

      🤣🤣🤣😂😂😂

    • @heresteethiotube8803
      @heresteethiotube8803 Před 3 lety

      በጣም ደስ ይላል፡፡ ተመችቶኛል፡፡ ቤተሰብ እንሁን

    • @ethiopiantiktok2761
      @ethiopiantiktok2761 Před 3 lety

      ወንድማችን ዘመዴን ሰብስክራይብ ሼር ላይክ በማረግ ሀቁን ላልሰማ አሰሙ።czcams.com/video/LiL91RS234Q/video.html

  • @getubest5016
    @getubest5016 Před 3 lety +3

    እንደዚህ አይነት ቀልድ ሌላ ጊዜ የምር ይሆናል😂🙉

  • @mintudene1044
    @mintudene1044 Před 3 lety +1

    ካሙ የኔ ጀግና

  • @espristube5150
    @espristube5150 Před 3 lety

    አቦ ይመችህ

  • @hawlettub1056
    @hawlettub1056 Před 3 lety +3

    Miko sewedik belew pirank bilo zim new

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +3

    😅😅😅😅😅😅😅አይ ካሙዙ ሊጥልህ ነበር ቶሎ ፕራንክ ነዉ ባትል ኖሮ አልቆልህ ነበር😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅👌

  • @ethiopiantube5668
    @ethiopiantube5668 Před 3 lety +2

    ክክክክክክ ወይ ሚኮ መዝፈን ትችላላችሁ እሺ ዝፈኑ አላለም ክክክክክክ

  • @zemadaily
    @zemadaily Před 3 lety +1

    ይህን ምታነቡ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለዚች ሰዓት በሰላም አደረሳቹ ቀሪ ዘመናቹን ሁሉ ፈጣሪ በፍቅር ይባርክላቹ
    ፎቶየን በመጫን ቻናሌን ሰበስከራየብ አድርጉልኝ

  • @user-vl7kh3uo9p
    @user-vl7kh3uo9p Před 3 lety +4

    እራሱ ካሙዝ ተበልቶ ነበረ ለፖሊሲ ሲደዉል ሚኮ እሚባል ልጅ አለ ፕራክ እያረገ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abenezershifrw7714
    @abenezershifrw7714 Před 3 lety +11

    ፕራንክ ጉድ ይሰራል የሆነ ሰው ፕራንክ ሲሰራ በ3ፌደራል ይያዛል ከዛ አልጨርሰውም ፕራንክ ነው

  • @sofitube4557
    @sofitube4557 Před 3 lety +1

    ማይኮ the great pranker like me

  • @abrits8077
    @abrits8077 Před 3 lety

    የምር በጣም ተመችቶኛል ከትይበት ማይኮ